Тёмный

የእሼ ሰርግ:- 3 የቤተ ዘመዱ ይታያል ጉዱ!!!  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 244 тыс.
50% 1

መልካም ጋብቻ ለኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እና ለሜላት ተሾመ!!!
❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
የእሼ ሰርግ:- 3 የቤተ ዘመዱ ይታያል ጉዱ!!! @Donkey Tube #wedding #weddingday #amazing #worldcup2022 #ethiopia
#wedding
#weddingday
#resort
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
• ED Sheeran - Perfect -...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

29 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 630   
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Год назад
ስታምሩ መልካም ጋብቻ እሼ ሙሽራህ (ንግስትህ) በጣም ታምራለች ሲያምርባት
@addisnet21
@addisnet21 Год назад
❤️የእሼ ወዳጇች እስኪ እጃችሁን 👍👍❤️❤️
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b Год назад
@@HaymiTube5335 ነይ እንደማመር
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b Год назад
@@TubeTube-vf4yb ኑ እንደማመር
@lishangind0530
@lishangind0530 Год назад
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤💞
@ahmedbnabdon8419
@ahmedbnabdon8419 Год назад
very nice wedding congratulations Eshetu We love you
@hubimaria9774
@hubimaria9774 Год назад
@@user-ws9hd3vp4b we add 1
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
ይችን ኮመንት ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሳባቹህን ሁሉ ያሳካላቹህ ,ኑራቹህ ያማረ የተስተካከለ ይሁን፣ ጤናቹህን ይስጣቹህ💞💞💞
@user-fj1fm7ms2w
@user-fj1fm7ms2w Год назад
አሜን ዉዴ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
@@user-fj1fm7ms2w 🥰🥰🥰🥰🥰😃
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@peacelove4778 ውዴ ደምሪኝ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Год назад
አላሁም አሚን ያረቅ
@mekdesayele7193
@mekdesayele7193 Год назад
አሜን አሜን
@fathimanasar4436
@fathimanasar4436 Год назад
Ameeen🌹❤️💔
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
አሜን 👐
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
አሜ አሜን አሜን
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Год назад
የማያልቅ ሰርግ😂😂😂እግዚአብሔር የማያልቅ ደስታና ፍቅር ያድላቹ ውልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ 💚💛💝
@astarlakew8271
@astarlakew8271 Год назад
እሼ በጣም ነው የምውድ እግዚአብሔር የሳራ እና ያብራም ያርግል እልልልልልልልልል
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
እሼቱ መልካም ሰዉ የምትወዱት 👍👍
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
እሸ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ከበዱ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለፂውን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን በስደት ያልነው ለናት ሀገራችን ያብቃን ❤❤
@merrygabral4405
@merrygabral4405 Год назад
Amen amen yene eht laschegrsh ye ashu slk laklgn chgr wusts new yalehut bmaryam
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
Amen Amen Amen enkan abro adersan 😘🤲💒🙏
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@merrygabral4405 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@uaeuae1833 ውዴ ደምሪኝ
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Год назад
የመዳም ቅመሞች ፈጣሬ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እናተም ለዝህ ያብቃችሁ
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 Год назад
አሜን
@digistidigisti7010
@digistidigisti7010 Год назад
Wow
@tamritamri9083
@tamritamri9083 Год назад
እሹ የኝ መልካም ሰው ትዳርህ ይባረክ💚💛❤
@hnitube3758
@hnitube3758 Год назад
ማነው እንደኔ ማክባት የናፍቀው ከማዳም ቤት ወጥቶ ፈጣር ያሳባችን ያሳካልን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞
@gechfasil7430
@gechfasil7430 Год назад
እሼ መሌን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Год назад
የማዳም ጥሪ የሰለቸውና አግብቶ መውለድ ያማረው👍
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Год назад
መጨረሻ ላይ ያስተላለፉከው መልክት እንዴት ድንቅ ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ የጻድቃን ሰማዕታት በረከት በቤትህ ይሙላልህ 🤲🤲🤲
@amanawimedia-8035
@amanawimedia-8035 Год назад
እሸቱ አንተ የሰው ልክ ቃል የለኝም። ፈጣሪ የልቦናክን መሻት ይፈፅምልክ። መልካም የትዳር ዘመን!!!!!!! እስኪ እሼን የምትወዱ 👍👍👍
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j Год назад
እንዲው እዳማረላቹ በፍሬ ባርኮ ፍፃሜያቹ ያሳምረው ምርጡ ኢትዮጵያዊ ጀግናችን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
እሼ እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃችሁ ትዳራችሁ የአብርሃምናየሳራ ያርጋላችሁ::
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Год назад
ንጉሱ እሼ እና ንግሲትቱ ሜሉ እንኳን ደስስ ያላችሁ በፍቅር እረጅም እድሜ ኑሩ በፍሬ ተባረኩ የወለዳችኋቸው ይባረኩ❤️🙏💞
@elinekasahun9949
@elinekasahun9949 Год назад
እሼ ሲያንስህ ነዉ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ወንድሜ
@abebaeildu7236
@abebaeildu7236 Год назад
ዘመናቹ በሳቅ ይለቅ እሽዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@susutube360
@susutube360 Год назад
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያውዊ አሏህ ያማረ የሰመረ ያድርግልህ 🎉
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Год назад
እሼ መሌ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏❤️ ትዳራችሁ ጥበብና ማስታዋል መቻቻል የታደለ በልጆች የተባረከ ይሁንላችሁ🙏❤️ 🙏❤️💚💛❤️🇪🇷😁😃👏👍
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
ቸብ ቸብ ደስ ይላል እኳን ደስ አላችሁ ውለዱክበዱ ያላገባም ያግባ የገባም ይውለድ የተናፋፈቀም በሰላምይገናኝ አሚን ግን ጡታቸውን ማንም እያየው ማንም ተፈረጀው አይ ክክክ
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Год назад
እሼ ሰርግ ከአለም 1ኛ ቢየዋልው ከዚህ በላይ ቀሪ ዘመነህን በደሰታ በፍቅር በሰላም እንዲሁም በጤና ፍካ በለህ እንደትኖር ተመኝወልህ ወንደማችን❤️❤️❤️❤️❤️
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ማማየ ደምሪኝ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
መልካም ጋብቻ ውለድ ስሙ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Год назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እንዴት ደስ ይላል ❤ ቀን የሰራችሁት ለሀብት ይበልላችሁ ማታ የሠራችሁት ደግሞ ለዘር ለፍሬ ያርግላችሁ ❤🤲 አሜን በሉ ቆንጆ ምረቃት ነው
@amarechyemaryam2363
@amarechyemaryam2363 Год назад
ክክክክክ ማታ ምንድነው የሚሰራው?
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Год назад
@@amarechyemaryam2363 እነሱ ያውቁታል ክክክክክ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
@@user-um1qp3ej8x 😂😂😂
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
Amen Amen Amen 🤲🤲😘🙏
@zoma663
@zoma663 Год назад
እሸቱ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Год назад
እሼን ያገዛችሁ በሙሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ብድራችሁ የሰማይ አምላክ አትረፍርፎ ይስጣችሁ።
@belayneshmollabelayneshmol2799
እሸን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እሸየ መልካም ሰው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube Год назад
እግዚአብሔር የባረከው ሰው በአንደበቱ ፈጣሪውን ያመሰግናል።
@elinekasahun9949
@elinekasahun9949 Год назад
እሼ ጅማ ላይ መተክ በጎ አድራጎት የሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች አሉ እባክ ብዙ እናቶች አባቶች አሉ የኔ መልካም እባክ የኔ ወንድም በምትወዳት ድንግል ማርያም ስም!!!!
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Год назад
The land of oromiya is and will be a cursed land for generations to come land of evils may God give you his punishment 🙏🏾 so my advice to you is don’t waste your time because in oromiya nothing good can be done::
@konjittadesse9438
@konjittadesse9438 Год назад
እሼ መሌ ልጅ ወልደህ ድንቅ ልጆች ላይ ስትጠይቅ ማየት እፈልጋለሁ
@user-xg8wz7ge2v
@user-xg8wz7ge2v Год назад
እሼ ኬክ እየበላህ😅🤣😉 የእናቴን የቅድስት ድንግልስም ስለጠራህና ስለአመሰገንክልኝ እዲሁም የፃድቃን የሰማእታትን ስለጠራህ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳርክን ይባርኩልህ ውለዱ ክበዱ የተባረኩትን ልጆቺ እግዚአብሔር ያድላቺሁ
@zenebeworkdoha1323
@zenebeworkdoha1323 Год назад
እሼ ትለያልህ ይሄ ሁሉ የበጉ ሰራ ሰርተህ እንኳን እኔ በተክሊል ለማግባት ብቆ አይደለውም ብለህ ባዓለማዊ ሠርግ ብቻ ማግባትህ እና ለሀይማኖትህ ትልቅ ክብር በመሰጠትህ እግዛቤር በሰማይ ላለው ክብር ያሰብህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ቀናውብህ ይመችህ ይመችህ እድሜ ልክህን
@hayatnagusu9445
@hayatnagusu9445 Год назад
ዋው በጣም ያምራል ትዳርህን ፈጣሪ ይባርከው
@hayatnagusu9445
@hayatnagusu9445 Год назад
@@HaymiTube5335 እሺ እህቴ💙
@seblegebre3125
@seblegebre3125 Год назад
የኔ ልጅ እንኳን ደስ ያለህ የፍቅር የሰላም የደስታ የጤና ዘመን ያድርግላችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 እንወዳችሃለኝ መልካም ጋብቻ እመቤቴ ማርያም ከልጄ ከወዳጇ ታማልደን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏
@emumehari
@emumehari Год назад
እሸ ታላቅ ወጣት ኑረልን 😍😍😍
@mekdesayele7193
@mekdesayele7193 Год назад
እሼ ና ሜላት ፈጣር አይለያቹ ትዳራቹ የአፉራም ና የሳራ ያርግላቹ የእሼ በጣም ዉድድድድድድ 🥰🥰🥰💚💛❤️❤️❤️
@yezimareTube
@yezimareTube Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ቅዱስ ቀን ስለ አበቃክ ጋብቻ ክብሩ ነው/ዕብ ፲፫÷፬ ወንድሜ እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጠችሁ ክፉን ያርቂለችሁ በእውነት አንተ ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ ተስፋ ነህ የሁሉም አባት ነህ ከአንተ መጣትንም ፣መገኛትንም ለሁሉ ምሳሌ ነህ እውነት ወንድሜ እሸቱ አንቱን በኃጠአታኝ አንድበቴ መገለፅ አልችልም እግዚአብሔር ብቻ የመቱሳለን እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥህ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ለሕይወት ዘመነህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@tenate2957
@tenate2957 Год назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሸ በልጅ ይባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐
@user-kh6qp7zm4k
@user-kh6qp7zm4k Год назад
እደው የእሼ ሰርግ ባይ ሁሌም አልጠግብም ያለውን ፊዱዎ ልቀቀው ይውጣልን የኔ ሙሺራ 🥰🥰🥰🥰
@belayneshigashaye7867
@belayneshigashaye7867 Год назад
እግዚ አብሔር ትዳራቹህን ይባርክ ወንድማችን ወልዳቹህ ለመሳም ያብቃቹህ ❤🙏❤🙏❤🙏
@workneshabebe5426
@workneshabebe5426 Год назад
እሼ መልካም ጋብቻ የሀብርሀም እና የሳራ ይሁንላቹ እሼ መልካም ሰው በብዙ ተባርኩ❤❤❤❤❤
@amhara74
@amhara74 Год назад
እሼ የኬኳ ነገርስ😂 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ😍😍😍 የመዳም ቅመሞች ስላማችሁ ይብዛልኝ🙏
@edennatnael-ow1bb
@edennatnael-ow1bb Год назад
Eshe የትዳር ዘመንህን ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተቀደሰ ያድርጉልህ 30,60,100 ያማረ ፍሬን አፍርተህ ለልጅ ልጆችህ ሰርግ ያብቃህ ያብቃን 💝💝💝💝💝💝💝
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Год назад
ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እየጠበቅን ነው ኢንሻ አላህ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
WOW ! Congratulations 🤩 አንደኛ ነው እጅግ በጣም የደመቀ ነው ታምራላችሁ ሚዜዎች በጣም አድምቀውታል ❤❤❤❤❤
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Год назад
አሰለሙአለይኩም ውድ እህት ሰብስክራይብ
@samotogf9467
@samotogf9467 Год назад
ዋዉ በጣም ያምራል ፈጣሪ ትዳራች ይባርካች
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Год назад
አሼ ምርጥ ሰው የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@tgtube1261
@tgtube1261 Год назад
እሼ መልካም ጋብቻ መልካም ሰው ነህና እኛንም ለዚህ ድል ያብቃን የማዳም ቅመሞች 😍
@bezbeza7670
@bezbeza7670 Год назад
የኔ ወንድም እሸቱ ቅን መልካም ግልፅ ነህ ብቻ በጣም ነው ደስስ የምትለኝ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Год назад
እሼ እና ሜሉ ስርጉን ባልጠራም ደስብሎኛል❤
@raheedraheed4825
@raheedraheed4825 Год назад
ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ እሼ ከነባለቤትህ በእግዚአብሔር በማለሙአሎችም ሁሉም ሆነ
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b Год назад
እሸቱን የምትወዱ የት ናችሁ ሰላም ፍቅር ለምየ ኢትዮጲያ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት
@wendetube3364
@wendetube3364 Год назад
መልካም የትዳር ዘመን አሼ በቤተክርስቲያን ቢሆን ደግሞ የበለጠ መልካም ነበር
@atsedeshibeshi3240
@atsedeshibeshi3240 Год назад
በጣም ታምሪላች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱከበዱ የሀገር ልጅች
@shegeralmazk
@shegeralmazk Год назад
እሼ የኔ መልካም ወንድም የአብርሃም ሳራ ይሁን መልካም ጋብቻ 🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹❤❤
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Год назад
ደስ ሲሉ ፈጣሪ ይባርካቹ 🙏🙏🙏 የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ዉለዱ ክበዱ 🙏🙏 💖💖💖🖤🖤🖤
@masigirma5030
@masigirma5030 Год назад
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ይገባሃል እሼ ውለድ ክብዱ በስደት ላለንም በስላም ወድ እገራችን ገብተን ለዚ ክብር ያብቃን እህት ወንድሞቼ
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 Год назад
እሼ ሳልጠግባችሁ አለቀብኝ ደግሞ ካሜራዉ ተሯሯጠብኝ ግን ታምራላችሁ😍😍😍
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
ዋውው!! በእውነት እሼዬ አንድ የምወድልህ ነገር ማንኛውንም ነገር በስመአብ ብለህ አማትበህ ነው የምትቆርሰው ደስ ይላል። በሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ። የማዳም ቅመሞች ቀንተናል 😒🙄
@haimanottube
@haimanottube Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ባርኮ ቀድሶ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እሼ የእኛ እንቁ ወድም ሺአመት ኑሩልን
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
ሀገር ማለት ሰው ነው ስለወለጋ ጭፍጨፋ ዝም አልልም❗አለም መች ይሆን ፌታን ወደ ወለጋ እምታዞረው ❓😢😢😢
@user-zr1vx4vu3x
@user-zr1vx4vu3x Год назад
እሼ ዝም ብዬ ማለፈ አልቻልኩም የ አብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን መልካም ሰው
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Год назад
አሰለሙአለይኩም ውድ እህት ሰብስክራይብ
@samsunga2182
@samsunga2182 Год назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ እሼ ምርጥ ሰው
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Год назад
እናትና ልጅ ነው የሚመስሉት የተባረከ ጋብቻ
@user-eq6ph8ji4r
@user-eq6ph8ji4r Год назад
አደኛ ነኝ የእሸ ወዳጆች በላይክ አለን በሉኝ❤👐
@hnitube3758
@hnitube3758 Год назад
አለ
@yeshico9579
@yeshico9579 Год назад
አሼ በጣም የሚያምር ሰርግ ነው ፈጣሪ ቤታችሁን ይባርከው ውለዱ ክበድ ፍሬአቹ ያማረ ይሁን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
ባለሳቁ እና ቁምነገራሙ 🤣 እሼ ፈጣሪ ትዳራችሁን እንደ አብርሐም እና ሥራ ያድርግላችሁ👏 💚💛❤️🙏💚💛❤️👏🌻💕👰🤵💕 🌻 💕👶💕🤗🌻
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ማማየ ደምሪኝ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 Год назад
እሽዬ በድጋሚ እንኳን ደስ ያላቹሁ የደስታ ዘመን ይሁንልህ እሼ መሌ ሁሉም ጥሩ ነገር ይገባኻል
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Год назад
የኔአያል የኔአያል ፣ እረኛዬን አስታወሰኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Год назад
እኔም ከስደት መልስ አገባለው ብያለው ግንበ fb ነው የተዋወቅነው 5 አመት ሆኖናል ነይ ሁሉም ይቅርብሽ ይለኛል ግን አሁን ለትዳር ዝግጁ አደለውም ይለኛል ትዳር ውስጥ ከገባው ህይወቴ እስካለች ድረስ ነው አብሬሽ የምኖረው አፈቅርሻለው ማራምን ይለኛል እኔ ግን በጣም አፈቅረዋለው ግን ማመን ከበደኝ
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Год назад
እግዚኣብሔር አምላክ አምነሽ. ግቢ. ከወወደድሽዉ. ሖድየ. አለም. አትምላም. ግቢና. አግቢ. አይዛሽ. ሖድየ
@Rozaguraga
@Rozaguraga Год назад
ኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ ፕሮፋይሌ በመጫን ጎራ በሉ ስወዳቹ ክክክ
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fafifafi136
@fafifafi136 Год назад
አህለን እሼ መልካምሰዉ እንኳንለዝችቀን አበቃህ ማሻአላህ ሙሽሪት ሙሽራዉ ታምራላችሁ አላህ ሷሊህ ሷሊህ የሆኑልጆች ይስጣችሁ መልካም የትዳር ዘመንይሁንላችሁ
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 Год назад
መቼም አላለቀም ቀጣይ እን……………
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 Год назад
እሼ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ : ሞቅ, ደመቅ . ሽብረቅ ይለ ስርግ ታምራላችሁ ::
@asterabera5654
@asterabera5654 Год назад
ኪዚ ሁላ ሰው አይን ምትገባው ሙሽሪት ብቻ ናት ጌታን
@user-vl3by5ns1p
@user-vl3by5ns1p Год назад
እሸ ምርጥ ወንድማችን መብሩክ ብያለሁ ጀግናችኖ ፍትህ ወለጋላይ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን ፍትህን አትረሳ እሸ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Год назад
ቸብ ቸብ እሽዬ ሜሉ እድለኛ ነሽ እረ ማኔን አሣዩኝ
@fikerfekadu
@fikerfekadu Год назад
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t Год назад
እሽዬ # ሜሉ እመብርሃን ትዳራችሁን ትሙላው እሼ ሁሌም እምመኚልክ እግዚአብሔር ፍፃሜክን ያሳምርልኝ
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 Год назад
ተባረክ እሼ ሁሌም ቅን አመስጋኝ ስለሆንክ ሕይወትህን አምላክ ይባርከው
@weletetabik1368
@weletetabik1368 Год назад
እግዚ አብሔር አምላክ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እሼ እንወድሀለን
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
አይ እሼ አንተን ቁምነገረኛ አድርገው የተሰበሰቡ ሰዎች አሳዘኑኝ አንተ በሰርግህ ቀንም እኛን ለማሳቅ ኮሜዲ ትሰራለህ እንደው ምን ይሻልሀል የኔ ጀርጀራ😂😂❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Год назад
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ አናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፋ ሁሉ ነገር ትጠብቃቹ ❤❤❤❤
@zenashmengestu3177
@zenashmengestu3177 Год назад
አሼዬ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 Год назад
እሼ እኳን ደሥ አለህ እሼ በማሀል እራስክ ክክክክ ሣሀን ክክክክ
@antenrhbeza4756
@antenrhbeza4756 Год назад
ፈጣሪ የትዳር ዘመንህን ይባርከው ግን ለምን አልጠራህኝም ❤❤❤❤
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Год назад
አሰለሙአለይኩም ውድ እህት ሰብስክራይብ
@godisgood7456
@godisgood7456 Год назад
Blessed marriage ashu with beautiful partner she lucky god gifted very humble and smart husband happy life for this beautiful couple 🇪🇷
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
እሸየ በድጋሜ እንኳን ደስአለህ መልካም የትዳርዘመን ይሁንልህፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ🥰🥰🥰🥰🙏
@sumayasumaya8011
@sumayasumaya8011 Год назад
አለኸምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም ሱብሀንሏህ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን እሼና ሜሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንኳን ደስ አላችሁ እሼ መሌ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እቁ ልጅ ነፍ አመት በሰላም በጤና ፈጣሪ ያኑራችሁ ውለድ ክበድ🥰🥰🥰🥰
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Год назад
አሰለሙአለይኩም ውድ እህት ሰብስክራይብ
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 Год назад
የሃቡርአም የሰራ ጋቡቻ ያርግላቹ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው እንዴው አንተ ልጅ ግን በጣም ነው የምትገረመኝ እግዚአብሔር ትዳርህን የአብረሀምና የሳራ ያድርግላሁ
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Год назад
እሽመልካምሰዉ ትዳርህየአማረየስመርያድርግላችሁ💓💓 አሜን ክብርምስጋና ይሁን ይህንላደረገ
@fafiyehayiklij9684
@fafiyehayiklij9684 Год назад
አንደኛ ነኝ እሼ መልካም ስው
@ethiopiaye3844
@ethiopiaye3844 Год назад
ፈጣሪ ሆይ እኔንም ሹፈኝ ኡፋ😢😭😭🙄
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 Год назад
እሼ መለካም ሰው እንኳን ደሰ አለህ ሚስትህ ግን ፉንጋ ናት አትመጥንህም
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
ውድ የአገሬ ልጆች በየአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅርንሰላምን አንድነት ይሰጠን
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምትው ትዳራችሁ ይባርክ እሽ መሊ
@abt1292
@abt1292 Год назад
እሸ መሌ ዘመዱ የሚመስለዉ l swear 😂❤❤❤❤
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Год назад
እሼ መሌን እምትወዱ ላይክ
Далее
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
01:00
Просмотров 638 тыс.
JASMIN TRANS TOSHKENTDAGI UYIDAN INTERVYU 2024 #shokuz
45:40
Stray Kids "ATE" Trailer
02:42
Просмотров 1,8 млн
በእምባ የታጀበው ልደት
58:31
Просмотров 50 тыс.
ela gostou da bicicleta kkk
0:23
Просмотров 9 млн
Kim bu Gollandskiy | Dizayn jamoasi
0:54
Просмотров 2,3 млн