Тёмный

የካቲት ሲያጏራ ግንቦት ዶፋን ሊጥል ክፍል 2 በመምህር ሰሎሞን ተሾመ SOLOMON TESHOME 

solomon teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 264   
@m.fekpetpfekpetp4475
@m.fekpetpfekpetp4475 3 года назад
አባታችን.እግዛብሔር.ያቅልልን.እኛ.ኢትዮጵያ.በናተ.ፁሉት.ነው.ያለነው.ቃለሔወት.ያሠማልን.መንግሥተ.ሠማያት.ያውርሥልን.መዳሐኔያለም.አባቴ.ልጁችሕን.እደበደላችን.ሣይሖን.እደቸርነትሕ.ይቅር.በለን.አሜን
@user-gs9dl8yy5l
@user-gs9dl8yy5l 3 года назад
አባታችን ከይቅርታጋር ድምጽዎትን ይጨምሩልን
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f 3 года назад
ኤርፍን አድርጊይ ይሰማል
@seembesulove4360
@seembesulove4360 3 года назад
እንደኛ በቀን ሦሥቴ አይበሉም ፃሙ ሥግደቱ ይደክማሉ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 года назад
መምህር እግዝአብሔር አበርክቶ ይባርክዎት። ለሀገራችን እንዲያበቃን በፀሎት ያስቡን።
@tewodrostesfagiorgis1768
@tewodrostesfagiorgis1768 3 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ለኛም አእምሮውን ለቦውን ያሳድርብን እምላከ ቅዱሳን መልእክቱን ሰምተው ከሚያስተውሉት ከሚለወጡት ይደባልቀን። አሜን
@yordiamare1590
@yordiamare1590 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር አቤቱ ፈጣርዬ ሆይ በስደት ያለነው ልጆችህ ለንስሃ ለስጋወደሙ እድንበቃ ያንተ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን
@kebededawit108
@kebededawit108 3 года назад
የማያ ሥልጣኔ የተመሠረተው በሠሩት የድንጋይ ፒራሚዶችላይ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሠዎችን በማረድና በመሠዋት ነበረ ።ባጠቃላይ፣ የተቀደሠ ሥልጣኔ አልነበረም ።።
@getea.2047
@getea.2047 3 года назад
አሜን ይሁንልን::
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏
@senayitwoldeselase6084
@senayitwoldeselase6084 3 года назад
Amen amen
@abebaa8056
@abebaa8056 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእውነት ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ። ሁለት ምርጫ የለንም አንድ ነው።
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እጅግ በጣም ያስጨንቃል ምን እናደርግ በሰው ሀገር ሆነን ምን ይሆን መጨርሻችን ንሰሀ እንኳን ለመግባት ቤተክርስቲያን መሄድ አንችልም በበሽታው ምክነያት አባታችን ምን እናድርግ እንደልብ እንኳን ተነስተን መምጣት የማንችል ሰውች አለን በተለያየ መክንያት ምድነው የምና ደርገው መጭርሻችንስ ምድነው ከፈጣሪም ንስሀ ሳንገባ መቅረታችን እጅግ ያሳዝናል ከቤተሰብም ሳንገናኝ መቀረታችን እጅግ ያስፈራል
@GB-vr2vy
@GB-vr2vy 3 года назад
እግዚአብሄር እድሜና ፀጋ ያላብሶት
@hcggxgv7146
@hcggxgv7146 3 года назад
Amlakye becherneth ykr belen lbona sten AMEN AMEN AMEN
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባት ሆይ ይቅር በለን በቸርነትህ ጎብኘን ደካሞች ነንና
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ሰለሞን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 года назад
🙏🙏🙇🙇😭እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን 🙏🙏🙏
@yemarkosanbesa3413
@yemarkosanbesa3413 3 года назад
ወይ አባታችን እኛ በውጭ ሀገር የምንኖረው የቤተክርስትያን አባቶች ናቸው መዳኒቱን ተወጉ እያሉ ምዕመናኑን እያስከተቡ ይገኛሉ ያውም በቤተክርስቲያን ውስጥ ቆራቢ እናቶችን እየከተቡ ይገኛሉ በክርስቲያናንን የአውሬው መርዝ መወጊያ ሆኖአል እግዚኦ እንበል እናልቅስ ቤተክርስቲያናችን በጨለማ ተውጣለች አምላክ ሆይ አድነን 🙏😭😭😭
@f7uf7f77
@f7uf7f77 3 года назад
የት አገር ነው እህቴ የትአካባቢ
@abebaa8056
@abebaa8056 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።
@Yostena21
@Yostena21 3 года назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህር አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ይስጠን ቸሩ መደሃኒአለም
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 года назад
አልከተብም ኢትዮጵያ እመለሳለሁ ጌታ ይርዳኝ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Ethiiopiam aykerilish ehte EGZIABHER yirdan enji hulum ga gideta new
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 года назад
@@liyagessesse7435 Ethiopia yemihon aymeslegnm
@zemedfantu648
@zemedfantu648 3 года назад
@@liyagessesse7435 ኢትዮጵያ ላይ ክትባት አይኖርም
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 3 года назад
እኔም ሳል ጊዮርጊሰ አለከተብም
@workumengedshamengesha5985
@workumengedshamengesha5985 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ይስጦዎት አገራችንን ሰላምና ፍቅር በረከት አንድነት ይስጣት ከሚመጣው ፈተና ያድነን የኢትዮጽያን ትንሳኤ ያሳየን።
@user-ql9bk7ms3b
@user-ql9bk7ms3b 3 года назад
መምሕር ሰሎሞን ተሾመ እና አባ አምሃ እየሱስ ድምፃችሁ አሰሙን ።ተስፋ እንዳነቆርጥ
@Demissiefetle
@Demissiefetle 3 года назад
አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 3 года назад
እናመሰግናለን መምህር,: እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ቁጣውን በትዕግት መዓቱን በምህረቱ ይመልስልን ፍጡሮቹ ነን አይጣለን መውጫ መንገዱን እሱ ያዘጋጅልን አሜን
@Masie145
@Masie145 3 года назад
አምላካችን በቸርነቱ እንዲሁም በቅድሳን ፀሎት ይርዳን ይራዳን አሜን.💚💛❤️
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከቱ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ከይቅርታ ጋር ድምፅ ትንሽ ጨመር ቢያረጉልን ከይቅርታ ጋር
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 3 года назад
እንኳን ደህና መጡልን እባኮ አባታችን ድምጽን ያስተካክሉልን
@alemfiry8300
@alemfiry8300 3 года назад
amen abatey
@Orthodox72122
@Orthodox72122 3 года назад
አሜንን ልቦና ይስጠን መምህር
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 года назад
መምህር! እግዚአብሔር ለሁላችንም መፅናናትን ይስጠን 😭
@monaabebe8152
@monaabebe8152 3 года назад
የድንግልማርያምልጅ መዳኒያለም ከንተወደየትእንሄዳለን ማረን ይቅር በለን የኔ አባት አምላክ ቅዱሳን የገልግሎትዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ፍቅርተስላሴብለው በፀሎት ያስቡ ስደተኛነኝ አባቴ ቤሩት ሌባኖን ነኝ
@user-qy2pz2be8g
@user-qy2pz2be8g 3 года назад
እግዘቤር ይጠብቀን እናመሰግናል አሜንአሜን
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 года назад
እፍፍፍ በቃ እኔ ስሰማ ጭንቀቴ ይጨመራል የምኖረው በስደት ነው ሰለሀገሬ ያሳስበኛል በፀሎት ያስቡን አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😢🙇🙏
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 3 года назад
God bless you ❤️ Thank you so much,. 🙏🇪🇷🙏🇪🇷🙏🇪🇷
@alemnewgetnet8989
@alemnewgetnet8989 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎት ያስቡኝ አለምነው ገብረ እግዚአብሔር
@eyvallavily7039
@eyvallavily7039 3 года назад
አሜንአሜን ሥለሁሉም እግዝያብሔር ይመሥገን ከክፉዉሁሉ እነሡ ይጠብቀን
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 3 года назад
Ye Abreham Amlak Yilemenen, kalehiwot yasemalin Memihir, edmena tena yistilin 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 года назад
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሉሁ በፀሎትዎ አስቡኝ ገነተክርስቶስ ብለው እግዚአብሔር ይሥጥልኝ አሜን ፫
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቀፀላ ጊዮርጊሰ አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@aaasd123alketbi7
@aaasd123alketbi7 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almiabebe8519
@almiabebe8519 3 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይድረሰን እንወዶታለን
@mtm508
@mtm508 3 года назад
መምሕር ቃል ሕይወት ያሠማልን በቅኔ የሚናገሩት በጣም ገራሜ ነው
@user-yw8jh1ez1f
@user-yw8jh1ez1f 3 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 3 года назад
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፡፡ ለንሰሀ ሞት ያብቃን ፈጣሪያችን፡፡
@iyobetadele5491
@iyobetadele5491 3 года назад
አባታችን እንካን በሰላም መጡ
@seaseaa713
@seaseaa713 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን እማ ፍቅር እማ አምላክ በፀጋ በጤና ትጠብቅልን
@asterberhanu6748
@asterberhanu6748 3 года назад
አሜን ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ፣ አገራችንን ይጠብቅልን ፣ እየተነገረ ያለዉን የመከራ ፣ መቅሰፍት ጊዜዉን ያሳጥርልን !!!
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዘመንኦትን እግዚአብሔር ይባርክልን የፈጠረን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን የእጆቹን ስራ ይታደገን ያድነን
@user-jd3pj3os9g
@user-jd3pj3os9g 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት በፀሎት አስቡን
@selam7981
@selam7981 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎቶት ያስቡን መምህር
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ በሰላም ለሀገራችን አብቃን ለንስሀ ሞት ታበቃን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 3 года назад
አሜን:: እግዚአብሔር ያቆይልን መምህር . አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ አስበን😭
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥል በፀጋ በጤና በእድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀዎት ሀገራችንን ኢትዮጵያን የድንግል ማሪያም የአስራት ሀገሯን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 года назад
ቴክሳስ ላይ ያልተጠበቀ በረዶ ከ30አመት በላይ ጥሎ የማይቅ ጥሎ ቤቶች እየፈረሱ ሰዎች እየሞቱ ነዉ የጣለዉም በረዶ ለየት ያለ ነዉ እግዚኣብሔር ያድነን
@selam7981
@selam7981 3 года назад
አሜን እንደቸርነቱ ምህረቱን ይላክልን
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 года назад
@ezana altaye ይሆናል
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 года назад
@@selam7981 አሜን
@f7uf7f77
@f7uf7f77 3 года назад
@ezana altaye 😁😁😁 ብልጌት አይደለም እግዚአብሔር ነው ቅድም ብሎ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ላይ አለ ገና ከህሊና በላይ እሚከናወኑ ነገሮች አሉ እግዚአብሔር ይርዳን
@fikrediress4867
@fikrediress4867 3 года назад
. w0 -- a . 33w333ii T a T l e \
@user-ei7bd4ql8v
@user-ei7bd4ql8v 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@enatewubet7654
@enatewubet7654 3 года назад
አባታችን በፀሌት አስቡን ከይቅርታ ጋድምፀዎትን ከፋ አድርጉልን
@amoshadd9375
@amoshadd9375 2 года назад
መምህር በጸሎት አስብኑን
@yshdnxnc3287
@yshdnxnc3287 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 года назад
እግዞኦ ማረን ማረን ማረን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ላገራችን ይፀልዩልን ዞሮ መግቢያችን ነች ልጆቻችንን ጥለን የተሰደድነው ለምን እደሆነ እግዚአብሔር ያውቀዋልና ክፉ ሳይነካን ላገራችን ያብቃን ኢትዮጲያንም ሰላም ያድርግልን
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ጸጋውን ያብዛሎት ቸሩ መዳኒ አለም
@hageriebelayneh5295
@hageriebelayneh5295 3 года назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ኢትዮጵያን ይጠብቅ የኛማ ሐጥያት ማለቃ የለዉምና
@eyakemhilletework8753
@eyakemhilletework8753 3 года назад
መምህር አሁን ላለንበት ጊዜ መልካሙን የሚጠቅመንን እና የምንጠበቅበትን ሁላ እያስተማሩን ነው ለዚህም እግዚአብሔር የሰቶትን ሀላፊነት እየተወጡ ስለሆነ ይበርቱልን መምህር 🙏 ሌላው ነገር ትምህርትና መልእክት ከርሶ ጋር ስለሚተላለፍ እኛም በደንብ ማዳመጥ ስላለብን ድምፆትን ከፍ ቢያደርጉልን እና ከውስጥ የሚሰማው ድምፅ ደግሞ ቀነስ ቢል ከማክበር ጋር እጠይቃለው 🙏
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሎትዎ ያስቡን ወለተ. ሚካኤል
@kassas4
@kassas4 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እንደ ሐጢያታችን ሣይሖን በቸርነቱ ይማረን
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 3 года назад
መምህር ቸሩ መድሀኒአለም እድሜ እና ጤናን ይስጦት!የምንናፍቃት ሀገራችን ኢትዮጽያን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን! እኛንም በፀሎቶት ያስቡን!
@tirusewalemu3842
@tirusewalemu3842 3 года назад
እናመሰግናለን መምህር,: እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን ቁጣውን በትዕግት መዓቱን በምህረቱ ይመልስልን የፍጡሮቹን መውጫ መንገዱን እሱ ያዘጋጅልን እና ምን እንስራ አባታችን ፡፤
@user-qm5bd1sr3d
@user-qm5bd1sr3d 3 года назад
አባት አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልን።
@user-hi1le9ch3n
@user-hi1le9ch3n 3 года назад
እንደምን ዋሉ መምህር ሞገስ የሆኖት እግዚአብሔር ስለቅዱሳን አባቶቻችን ብሎ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ስለ ቸርነቱ ብሎ ይታደጋት አሜን
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 3 года назад
እኔይ ፈራሁ ባአነተ ታመኩው. አባታችን የሄወትን ቃል ያሰማል እረ እኔስ መልእከት በመጣ ቁጥር ማልቀስ አረ አባት ሆይ ታረቀን ማስተዋሉን አደለን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Mefratu tiru new gin tezegajito metebek new gebtoshal aydel?
@atsedetegegne1866
@atsedetegegne1866 3 года назад
አባታቸን ቃለሄወት ያሰማልን አሜን
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm 3 года назад
አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለእርሶ ይስጥልን
@lemlem5091
@lemlem5091 3 года назад
Amen amen amen🤲🤲🤲
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተው ይደረብን በፀሎት አትርሱኝ ወለተ ሰማእት ብለው
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ይስጥልን አባታቺን ሰላም ለኢትዮጵያ 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 3 года назад
አቤቱ የስማይ አባታችን አንተ እርዳን ከስደት አለም በስላም አስገባን
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር. የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን አሜን
@abebechbogale6523
@abebechbogale6523 3 года назад
መምህር በፆሎዎ ያስቡን 🙏🙏🙏
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ሰለሞን ተሾመ
@danjoe3628
@danjoe3628 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር!!!
@aziebgebretinsae408
@aziebgebretinsae408 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እድሜዋን ያርዝምልን
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 3 года назад
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አውጣን አድነን አንተን ብቻ አምነናልና መኪያሽን እለኝትችን 😭😭😭 አትተወንም እግዚ ኦ ማህረነ ክርስቶስ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ለምኝልን እማልጅን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ይቅርታና ምህረትን ያድይርግልን ዘንድ ተማጽነንብሻልና አሜን አሜን አሜን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 3 года назад
Amen መምህር ሰለሞን እንኳን ደና መጡ አባቴ
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 года назад
አባታችን በፀሎት አስብንእግዚአብሔር ይማርንጌታሆይማርን።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 года назад
አባበፀሉትአሰብኝ
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 года назад
እኔ።ወለተኪዳንነኝ።🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹🙏👍🌹
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 года назад
ጽጌ ማርያም አባታችን እድሜናጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@liyouworkmamo5168
@liyouworkmamo5168 3 года назад
ረጅም ዕድሜ ይስጥልን መምህር።
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 3 года назад
መምህር ቃለሒወት ያሰማልን ! ለኛ በሰው ሀገር ለምንኖር እኛን አስበው ለእግዚአብሔር ጠይቁልን ከዚ መከራ ምናልፍበትን በአሁን ሰአት ኢትዮጵያም የተረጋጋ ሰላም የላትም እግዚአብሔር በሁሉ አለና በፀሎት አግዙን ሀገራችንማ ሁልም ይናፍቀናል ካገር ብንርቅም እንጀራ የማይመስል እጀራ እያልን እንበላለን እኛንም በፀሎት አስቡን !?
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 3 года назад
አቤቱ ይቅር በለኝ እንደበደሌም አታጥፋኝ ጌታሆይ ምህረትህ በዝቶልኝ ከቁጣህ ሰውረኝ አባታችን ጥፍት ሲሉ ጭንቅ ብሎኝ ነበር ዳግም በማየቴ ደስ ብሎኛል በውነት እኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከመከራው ሰውሮን ላገራችን ያብቃን አሜን!
@seliadugenet861
@seliadugenet861 3 года назад
Oh amelakea hoye bemengesteh bemetahe gezea asebegne. Aree yejer belen awo egna hatyatachen bezetwale💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@TM-qp8qf
@TM-qp8qf 3 года назад
አግዝአብሐኸር የተባረከ ይሁን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 года назад
ኦ ጌታ ሆይ ማረን እደበደላችን ብዛት ሳይሆን እደ ምህረትክ እየን 😭😭😭😭😭😭😭
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 3 года назад
መ ምህር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛለወት። እባካችሁ በመጭዉ ፆም በአንድነት ስለ ሀገራችን ስለአለም እንፀልይ🙏🏽🌎💚💛❤️
@medinaminawara206
@medinaminawara206 3 года назад
መደሀኔአለም ሆይ ለአገራችንን አብቃን አባቶችን ጠብቅልን
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 года назад
I really love and appreciate memher ,God bless you
@user-gj9dz7ci2p
@user-gj9dz7ci2p 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦ ክትባቱን ግን እንከተብ ወይስ አንከተብ የገባው ካለ ትንሽ
@sissaytadesse7298
@sissaytadesse7298 3 года назад
Memehere Egziabeher yistelen! Edemena tena yistelene!
@sissaytadesse7298
@sissaytadesse7298 3 года назад
Leul Egziabeher beyikirtaw yasebene!
@tgd1875
@tgd1875 3 года назад
አሜንንንንንንንንን መምህር እኔም አመሰግናለሁ
@saraabel2880
@saraabel2880 3 года назад
አሜን
@egigayehudesia7577
@egigayehudesia7577 3 года назад
እናመሰግናለን መምህር ፡እግዚአብሔር አምላክ እድምና ጤና ይስጦት ። 🙏🤲
@meseretmelese5245
@meseretmelese5245 3 года назад
Memeher betelotw yasebun🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
የምወዳቸው አባት እድሜና ጤና ይስጦት
Далее
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 2,1 млн
Gale Now VS Then Edit🥵 #brawlstars #shorts
00:15
Просмотров 317 тыс.