Тёмный

ክፍል ፩ (1) ንጉሡ ቴዎድሮስ መቼ ይነግሳል ? የኢትዮጵያ መጪ ጊዜ 

solomon teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ታላቅ ሀገር ታላቅ ሕዝብ 0911867637

Опубликовано:

 

2 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@sureshbalan5195
@sureshbalan5195 5 дней назад
እግዚአብሔርይጠብቀን፡ፈጣሪአለአሜን
@kannsein5607
@kannsein5607 14 дней назад
ኢትዮጵያ የሥላሤዎች የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ የአለም ብረሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ ምድር ይነሳል የእግዚአብሔርን ክብር በአለም ላይ ከፍ ያደርጋል መቼም ይህ ለዝንጉዎች ለልበ እውራን ተረት ይመስለዋል ለቅኖች ደግሞ የምስራች ነው የሚሆነው ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ሆኖ አለም በሙሉ ስመ
@WondeAsefa-jk4df
@WondeAsefa-jk4df 14 дней назад
Alem birhan menged ayeidelm nugus yemimetew
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 14 дней назад
ልክ ነው እነዚህ የአለም ብርሐን ተብዬዎች ፣ እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል ጊዜው ሲደርስ፣ ሌቦች ናቸው፣​@@WondeAsefa-jk4df
@boergoat193
@boergoat193 14 дней назад
አሾፋቹ ቆይ ስታዪት ልክ ትገባላችሁ
@yohanesaddis6613
@yohanesaddis6613 13 дней назад
Tedros yetebalew erasu egziabher new sew aydelm
@demissieathens6538
@demissieathens6538 14 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ይመስገን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 13 дней назад
እኛ የጨነቀን የዛሬ ነወ መምህር አንድ ቀንም ይከብዳል እግዚአብሔር ምረቱን ያምጣልን
@user-qb8fh8bk2i
@user-qb8fh8bk2i 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን ኢትዮጵያ የስላሴ መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ እርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 14 дней назад
አባታችን እንኳን አደረሶት እንኴን በስላም መጡ
@samerisweet2818
@samerisweet2818 3 дня назад
እንካን አደረሶት አባታችን
@Hana-3838
@Hana-3838 14 дней назад
እግዛብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና.መጡ.
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 14 дней назад
መምህር እንኳን አደረሶት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-cd3pe1xc1e
@user-cd3pe1xc1e 14 дней назад
መምህር እንኳን አደረሰዎት የኔ ደግ አባት❤❤❤❤
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 11 дней назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 14 дней назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 enkan adrswote mamehr salmeot ybzalen endat sanbatulen fatry amilk yatmsgen yhune ❤🙏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 14 дней назад
እንኳን አደረሶት አባቴ ስሎሞ እንዴት ስላየዎ ደስ ብሎኛ ( እግዚአብሔር ቢፈቅድ መጭውንትውልድ ደገኛ ንጉስ ያምጣልን በቃ ችግር ጊዜ
@EdenZerai-sp1er
@EdenZerai-sp1er 12 дней назад
Enkani adersan memehr solamun Amen Amen Amen
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 11 дней назад
እንኳን በሰላም መጡ!እንኳን አደረስዎ መምህር እንዲሁም ለመላው ኦርቶዶክሳውያን!
@Body.1213
@Body.1213 12 дней назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን በዓሉ፦ የሠላም ፤ የጤና፣ የፍቅር፤ የአንድነት እና የጎደለው ሁሉ የሚሞላበት ከመላው ቤተሰብ ጋር እንዲሆን ከልቤ እመኛለሁ ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ከክፉ ይጠብቅ። ብርሃኑ አየለ እና ቤተሰቡ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@werkemelese4557
@werkemelese4557 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 13 дней назад
እንኳን አደረሰዎ አባታችን
@assegidtiru8703
@assegidtiru8703 14 дней назад
አሜን ::
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 14 дней назад
እንኳን አደረሶት እንኳን ደህና መጡ።
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 10 дней назад
ኢትዮጲያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ። ኢትዮጲያ እርስተ ድንግል ማርያም ። ኢትዮጲያ የአለም ብርሃን ። ኢትዮጲያ የአለሙ ገዢ ። አሜን በቅዱሳኖቹ አድሮ የመከረንን የነገረንን አዋቂዎች ነን ጠበብቶች ነን ፣ መምህር ነን ፣ ጳጳስ ነን ፣ ተመራማሪዎች ነን ብለው በትዕቢት የማስተዋል ልቡናቸው ከታወሩት ይህን ሚስጢር የሰወረ ። ለእኛ በሰዎች ፊት አንሰን ለምንኑር ምናምንቴዎች ሳይገባን በልቦናችን ብርሃኑን ስላሳደረብን ይህን የከበረ ቃል አምነን ተቀብለናል ። ሞኞች የአለም ብርሃን ነን እያሉ የሚያጭበረብሩ ይሉናል ፣ መልሰው ደግሞ የአለም ብርሃን ክርስቶስ ነው ይሉናል ፣ ታዲያ የአለም ብርሃን የሆነው ቅዱሱ ፣ ንጉሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባታችን እኔ ብርሃን ነኝ እናንተም የአለም ብርሃኖች ናችሁ ብሎ ልጂነታችን በቃሉ ያፀናልን እሱ ነው እና ። """" አዎ በደንብ ይግረማችሁ ሞኞች አይነ ልባናችሁ ለታወረ እኛ የአለም ብርሃኖች ነን """ሁሉን በጊዜው የሚከውን በቅዱሳኑ አድሮ የሚሆነውን የሚናገር እና የሚመክር ፣ የሚገስፅ ፣ የተናገረውን የማያስቀር ፣ የማያደርገውን የማይናገር ፣ እውነት እና ቸርነት ፣ ትዕግስት እና ፍቅር የባህሪው መገለጫ የሆነ ልዑል እግዚአብሔር በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ። ኢትዮጲያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለት ! የምታምነው አምላክ የተመረጠውን ንጉሷን በክብር ያመጣል ። ሀገራችን በአምልኮተ እግዚአብሔር እንደቀደመ አባቶች ከፍ ትላለች !!!!
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 14 дней назад
እንኳን አደረስዎት መምህር
@Srukutemarym
@Srukutemarym 13 дней назад
መምህርእንኳንአደረሶትከነቤተሰቦት፡መልካምየትንሳኤአውዳመትይሁንሎት።
@birukthe6
@birukthe6 7 дней назад
Nice One
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 6 дней назад
የአባቶችይችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 6 дней назад
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@Lidia11621
@Lidia11621 14 дней назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 13 дней назад
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@solomonfekadu9598
@solomonfekadu9598 14 дней назад
መምህር ሰሎሞን እንኳን አደረሶት
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 14 дней назад
አሜን 🌹
@user-dn1kn3dp6i
@user-dn1kn3dp6i 11 дней назад
አባታችን ተገፋን
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 14 дней назад
እንኳን አደረሶት መምህር
@worku3723
@worku3723 13 дней назад
በጣም ደሥ ይላል እባኮትን ልጆቻችንን አሥተምሩልን ይሄ ትልቅ ሥራ ነው ትውልዱ ላይ ካልሠራን ተረካቢ ታጣለች ሀገራችን ሥልኮት ፃፉልን
@worku3723
@worku3723 13 дней назад
ሥልኮትን ይላኩልኝ 4ልጆች እዲያሥተምሩልኝ ነው
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
0912867637
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 4 дня назад
ጥሩ ዩቲዩበር ኖት ደሞዝ አይበቃም ፈጣሪ ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው ትንቢተኞች ይበዛሉ በመጨረሻው ዘመን ብሏል እርስዎም እንደዛ ኖት አንድም ቀን ያወሩት ሆኖ አያውቅም
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 10 дней назад
ወይ እግዚአብሔር ሁሉንቻይ አምላክ ስንቱን ተረትተረት ችለሀል
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 14 дней назад
Selam Abatachin Enkuan Aderesot ❤❤❤
@rraarraa7089
@rraarraa7089 14 дней назад
እኳን.አደረሶት.የኔ.አባት..እንኮን.በሰላም.መጡልን
@yourfavfigureskater21
@yourfavfigureskater21 10 дней назад
መምህር እንኩዋን አደረስዎት
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 14 дней назад
AMEN ☀️🙏AMEN ☀️TENSAEWANEM YASAYEN YEZA SEWE YEBELENE AMEN ☀️
@almazabebe3273
@almazabebe3273 14 дней назад
እንኳን አደረሶት አባታችን እንኳን ደሄና መጡ🙏🙏🙏
@asegedechheylemeskel7634
@asegedechheylemeskel7634 14 дней назад
አባታችን እንኳን አደረሰወት ተሰፋውን መልእክትሰለሜነግሩን እኛም ተሰፋችን ይለመልማልአሁንም አባታችንየኤትዮጵያ ተሥፋዋ ይለምልም አሜን።
@wubayehuwoldeamanuel468
@wubayehuwoldeamanuel468 14 дней назад
እንኴን አደረሰዎት መምህር
@manderinchekole363
@manderinchekole363 11 дней назад
እንኳን ደና መጡ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 14 дней назад
የሀገሬ ተንሳኤ ናፈቀኝ
@aroza5670
@aroza5670 14 дней назад
ሰላም እኳንአደረሰኦ መምራችን❤❤❤
@Ethiop29
@Ethiop29 14 дней назад
💚ኢትዮጵያ የ ሥላሴ መገለጫ እና መስገኛ ምድር 💛ኢትዮጵያ ርሰት ድንግል ማርያም ❤️ኢትዮጵያ የ ዓለም ብርሃን 💚💛❤️ ኢትዮጵያ የዓለም ገዥ ይህም የኢትዮጵያ ትንሳኤው መርህ ቃል ይሁናል
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 14 дней назад
Selam memehere enkuan bedehena metu
@David-vs4zs
@David-vs4zs 14 дней назад
እኔ የሚገርመኝ በ 2016 የኢኢትዮጵያ ትንሣኤ ነው ብለውን ነበረ ግን እንኳን ትንሣኤዋ ሊሆን ጭራሽ አዲስ አበባ እንዳልሆነ ሆነች እንደገና ጦርነቱ እንደሚያበቃ እግዚአብሔር ባለስልጣናት ላይ ፍርዱን ይሰጣል ብለው ነበረ ግን ጭራሽ ሠላማዊውን ሰው ሁሉ ማሰር ቤት መቀማት ቤት ማፍረስ ሆነ ብቻ ሁላችሁም መልዕክተኛ ነን የምትሉ ሰዎች ሁሉ ታማችኋል ጭራሸ የሚሉት ሲጠፋዎት ትምህርት አስተምራለሁ ብለው መጡ እኔ የማዝነው እስከ አሁን እውነታቸውን ነው ብዬ ትንሣኤዋን ስጠብቅ በመቆየቴ ነው
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 14 дней назад
በመጀመሪያ አስብ
@David-vs4zs
@David-vs4zs 14 дней назад
@@solomonteshome3759 ምንም ማሰብ አያስፈልገውም እናንተን የምናዳምጥ ሰዎች ነን የተጎዳነው እኔ በበኩሌ በጣም አዝናለሁ
@David-vs4zs
@David-vs4zs 10 дней назад
@@solomonteshome3759 ምንም ማሰብ አያስፈልገውም እውነቱ ይኸው ነው
@matewosjara490
@matewosjara490 14 дней назад
አርስቱ የሰው ልጅ የሚናፈቀው ነው ግን የሚናገሩት ግን አይገናኝም ደግሞም በፊት ያሉት ምንም አልሆነም ዝም ማለት አይሻልም እግዚአብሔር ስራውን እንዲሰራ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 14 дней назад
መጀመሪያ ለምን እንደሰው አስባ አስባ
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 9 дней назад
ልጆች ያላችሁ ይሄን እድል ተጠቀሙ በተለይ አቅሙ ያላችሁ ወላጆች ነገር ግን ግዜው የሌላችሁ በዚህ እድል ብትጠቀሙመኽካም ነው
@yealemti7721
@yealemti7721 4 дня назад
ምነው አባት ባለፈው በመጋቢት ወር ችግር ይፈጠራል ሲሉን ነበር አሁን ደግሞ በሌላ ርዕስ መጥተዋል እኛ ኑሮ የሚያስጨንቀን ይበቃናል ይተዉን
@demissieathens6538
@demissieathens6538 14 дней назад
እንኳን አደረሶት እንኳን ሰላም መጡ
@Mancio10
@Mancio10 13 дней назад
እንኳን አደረስዎ!
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 13 дней назад
መምህርት እንኳን አደረሶት ማስተማሩ ግን በቴሌግራም ሌሎች የአለማዊ ትምህርት እንደሚሰጡት ቢሆን ምክንያቱም ቤት ለቤት አድካሚ ነው በሌሎች አፕልኬሽን ግን ተከፍሎ ብዙ ሰዋችን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል እንደሶ ያለ ሀይማኖት ከአለማዊ እዉቀት ያዘ እኔ በበኩሌ እፈልጋለሁ ልጆቼን ለማሰተማር እናም የአይቲ ባለሙያወችን ያማክራቸው አስታውቁን ብዙ ተማራዎችን እንደሚያገኙ ተስፉ አለኝ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 4 дня назад
ሰው ካለቀ ሀገር ከፈረሰ በኋላ ማን ቢመጣ ባይመጣ ምን ጥቅም አለው አርፈው በስውር ቢፀልዩ ይሻላል እስካሁን ያወሩት አንድም ሆኖ አያውቅም
@worku3723
@worku3723 13 дней назад
የአለም ትምህርት ቤት ጭፈራና ፌዝ ነው እያተማሩብን ያሉት
@yohannisnigusu3231
@yohannisnigusu3231 10 дней назад
ትንቢት እየተናገርን ራሳችንን እያሰቃየን ነው። የትኛው ትክክል ነው ግን
@user-sr3ft9jg4x
@user-sr3ft9jg4x 13 дней назад
መምህር ! ንጉሰ ነገስት ቴዎድሮስ መቼ ነው የሚመጣው ? የሚነግሰውስ!
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
መልሱን ጠብቁ
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 14 дней назад
ሰውየው በጌታ በኢየሱስ አምነህ እንደ ግል አዳኝህ በማድረግ ተቀበለውና ከወዲሁ ከዘለአለም ሞት አምልጥ ። አትጠንቁል ።
@selamyemaryam
@selamyemaryam 14 дней назад
ውድዬ ይልቅ የሀሳውይ መሲህ አምልኮ ውስጥ ናችሁ በስሜ ይመጣል የተባለለት666 ኢየሱስ አምላክ ለመሆኑ ሌሎቹን መውደድ አምልኮቱን አያናጋም ንቁ እዛ ክርክር አፈ ቀላጤነት መኳኳል መዘመን መጨፈር አያድንም
@tigisit2534
@tigisit2534 14 дней назад
ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም አዳኝ ነው አንዱ ስለ ሁሉ ነው የሞተው 🤔የግል አዳኝ የምትሉ የሰፈር ጠበቃ አረጋችሁት
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 11 дней назад
አንተ መናፍቅ የአውሬው ማህበርተኛ ጥፋ ከዚህ ጠንቋይ ከናንተ ነው እርሳቸው በእግዚአብሔር የታመኑ ናቸው አይን አላችሁ አታዮም!ጆሮ አላችሁ አትሰሙም! የአሳይ መሲ ተከታዮች✝️
@sosinaeshete1577
@sosinaeshete1577 14 дней назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾eqani aderesiwwti
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 14 дней назад
እንዴት ሰንብተዋል መምህር
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 14 дней назад
እግዚያብሔር ይክብር ይመስገም መምህር እንካን አደረሰዎት. ስላየዎት ደስብሎኛ ስልክ ቁጥረዎን ያስቀምጡልን
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
0911867637
@TadealDesta
@TadealDesta 13 дней назад
እኔኮ ግርምነው ሚለኝ ተሣክቶ ያቃል የተናገሩት ? ሢሣካ አላየውም
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
ልክ ነህ ነጥፋት ልጅ
@phun4379
@phun4379 12 дней назад
ቅዠት በህብረት
@worku3723
@worku3723 13 дней назад
ሥልኮትን ይላኩልኝ 4ልጆች አሉኝ ያሥተምሩልኝ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
0911867637
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 8 дней назад
0911867637
@amdealemu8927
@amdealemu8927 14 дней назад
Bro you go fighting not tinkola?????
@DanialDaniel-on2xh
@DanialDaniel-on2xh 14 дней назад
መምህር ስለምን የቴሌግራፍ ቻናል ዩቲዩብ ላይ አሰቀመጡልን 🙏
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
እሽ
@oboyefew8528
@oboyefew8528 14 дней назад
ማንን ነው የምትጠይቀው ራስህ እንዳሞዋረትክ ራስህ ጨርሰው ።
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
አንተን
@oboyefew8528
@oboyefew8528 13 дней назад
@@solomonteshome3759 አታውቅማ አልነግርህም ።
@WerkyAbera-vb8wj
@WerkyAbera-vb8wj 14 дней назад
በፀሎት አስቡኝ እሴቱ ፀድቅ ብላችሁ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 День назад
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 13 дней назад
ወይ እኔን አንግሡኝና እርፍ በሉ።
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 8 дней назад
ሂድ ወደዛ አንተን ብሎ ባለትንቢት ሰው ካለቀ በኋላ ምን ዋጋ አለው ፈጣሪ ይመስገን እሱ አይተወንም ስለሚጨፈጨፉት እግዚአብሔር ይዋጋል ይበቀላል
@user-nk1sh2dq3i
@user-nk1sh2dq3i 8 дней назад
እረ ተው ንጉሡ ቴዶ አንዴ በምሥራቅ አንዴ በደቡብ ይመጣል እያላችሁ እሱን እናጠፋለን እየተባለ ሕዝብ አታስጨርሱ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 14 дней назад
???
@user-ph9ym6zw8v
@user-ph9ym6zw8v 7 дней назад
solomon teshomeመምህር ኧረ በማርኛም መቼነው ንጉስ ቴዎድሮስ የሚመጣው በማርያም ይንገሩን ሁሉም ይመጣል ይላሉ ግን ማንም ደፍሮ በዚ አመት እና ወር ይመጣል ብለው የተናገረ ጀግና መምህር አላየሁም አሁን 2016 ነው በሉ አሁን ይንገሩን መቼ ይመጣል 2017 ነው 2018 ወይስ 2019 መቼ ነው በዚ አመት ነው ብለው ይንገሩን solomon teshome
@fantayeawash6701
@fantayeawash6701 10 дней назад
to be honest this guy ... I feel so sorry for him
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 8 дней назад
ልክ ነህ
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 7 дней назад
ሁሉም አለፈ የተናገሩት ውሸት ነው
@DanGo0369
@DanGo0369 12 дней назад
ተብታባ ሽማግሌ አሁንም ስለ ቴዎድሮስ ያወራሉ? 2015 ተብለን እኮ ሸወዱን
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le 12 дней назад
አንተ ሰዉ በስተርጅና አትዋሽ። የተደበቀ ሚስጥር የለም። ንስሃ ግባ።
@WondimnehMusiea
@WondimnehMusiea 11 дней назад
አንተ ማን ነክ??ወሬ ብቻ
@AndualemTadesse-jt5ok
@AndualemTadesse-jt5ok 14 дней назад
የፈጠራ ወሬ ብቻ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
አዎ ለአንተ
@munanali7402
@munanali7402 14 дней назад
ሲጀመር ዛሬ ስነ ስቅለቱ ነዉ ሲቀጥል መደበሪያ ነዉ ያረጉን እስቲ ካወሩት የቱ ተፈፀመ ልቁኑ ለነፍሶት ቢሠግዱ
@kannsein5607
@kannsein5607 14 дней назад
አይን ኑሮዎት ካለዮ ይህ ልበ እውራንነት ነው እግዚአብሔር የሁላችንም አይነ ልቦ ያብራልን
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 14 дней назад
Telegram channel please
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
ሰሎሞን242424
@haregkitaw865
@haregkitaw865 11 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ይመስገን
@bezalemmekonen4074
@bezalemmekonen4074 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@worku3723
@worku3723 13 дней назад
የአለም ትምህርት ቤት ጭፈራና ፌዝ ነው እያተማሩብን ያሉት
@worku3723
@worku3723 7 дней назад
ሥልኮት አልሠራም አለን
@TadealDesta
@TadealDesta 13 дней назад
እኔኮ ግርምነው ሚለኝ ተሣክቶ ያቃል የተናገሩት ? ሢሣካ አላየውም
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 13 дней назад
ልክ ነህ
Далее
ТЕСТИРУЮ БЛЕСКИ RHODE 💕✨ #shorts
00:30