Тёмный

የካይሮ ሚሳኤሎች እና የአብይ መንበር! | የጌታቸው ረዳ ማስጠንቀቅያ አንድምታዎች… 08/29/24 

Reyot
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 91 тыс.
0% 0

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@tsegaberhan
@tsegaberhan 2 месяца назад
የረጅም ግዜ ተከታታይ ነኝ፣ለሁለታችሁ ከፍተኛ ክብርም አለኝ። በጌታቸውና ደብረፅዮን የተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ ግንባፈጠጠ መልኩ ሚዛንነት የጎደለው ትንታኔ እየታዘብኩ ነው። በተለይ ቴዲ ፀጋዬ በጌታቸው ጉዳይ ለዘብተኛ ስትሆን በደብረፅዮን ጉዳይ ግን ጠንከር ያለ ትችት ትሰጣለህ። በትግራይ ፖለቲካ እኩል ቦታ አላቸው ማለቴ ሳይሆን፣ ልዩነታቸው ለማጥበብ መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ ለጌታቸው ስልጣን ማስጠበቂያ የሚመስል ትንታኔ ነው የምትሰነዝረው። በተወሰነ መልኩ አውራጃዊ መከፋፈል ለሚባለው አደገኛ ትርክት እንደግብአት እያገለገለ ነው። With due respect!
@Tigray_Halal
@Tigray_Halal Месяц назад
@tsegaberhan አንተ/አንቺ ለራስህ/ሽ ሚዛናዊነት ስለጎደለህ/ሽ ይመስለኛል! ያንተው/ያንቺው ሚዛን ወደ ደብረፅዮን ስላጋደለ ነው እንጂ እነሱ እውነቱን ነው እያወሩ ያሉት።
@MengeRb
@MengeRb Месяц назад
ደርሶ ኣዛኝ ኣለ ያገሬ ሰው !! በህይወቴ እንደ እናንተ ወራዳ እና ስግብግብ ፈጣጣ ኣይቸም ኣላቅም ... A million of young ppl are died b/c of a kind of ur mind.... Pls...Remove ur mask and Make sure u update ur self
@tesfaygereziher6320
@tesfaygereziher6320 2 месяца назад
"I truly appreciate both of you. Your genuine nature inspires me to wish you were our leaders. I'm from Tigray."
@HouseEnkash-ht8zw
@HouseEnkash-ht8zw Месяц назад
Where is it ? How is USAID sustained life style undergoing ?:)
@halimamuhamed9970
@halimamuhamed9970 Месяц назад
Amen Tediwoch respect 🙏
@simretgebretensae1059
@simretgebretensae1059 2 месяца назад
The best duo ever in this platform. Much respect🎉
@asalla3471
@asalla3471 2 месяца назад
President Getachewu must come !. it is an honour to be aired on Reyot . Jabaadhaa
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Месяц назад
ትክክል ቴዲዬ ሪዮት ።
@tesfaygereziher6320
@tesfaygereziher6320 2 месяца назад
Your commitment to reality is commendable. Keep up the good work, and you'll never regret your action fore ever.
@alembekele4520
@alembekele4520 2 месяца назад
I have big Respect both Teddy’s keep it up lovely and interesting job
@MyKizi
@MyKizi 2 месяца назад
keep it up we are with reyot
@Ben-pu1dm
@Ben-pu1dm 2 месяца назад
As usual brilliant analysis. Benyam from California
@HhguhGuhu
@HhguhGuhu Месяц назад
Good program
@SMZ2023
@SMZ2023 2 месяца назад
The two Tewodros, you are the greatest 👌 I always appreciate your deeper understanding of the idiot’s politics.
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Месяц назад
ጤና ይስጥልን ወንድሞች ።
@alembekele4520
@alembekele4520 2 месяца назад
Love You Guys both ❤
@Geremedhin
@Geremedhin 2 месяца назад
Voice for the voiceless good job guys
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 2 месяца назад
ከ አዲስ አበባ ነው 👂
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 2 месяца назад
Very knowledge view from both off you
@saessefa
@saessefa 2 месяца назад
Thanks teddy .
@Fiker-t4w
@Fiker-t4w 2 месяца назад
Tanks taddy
@Samsonambisakufa
@Samsonambisakufa Месяц назад
ተባረኩ ሀላፊነታችሁን እየተወጣችሁ ነው
@yosepharegai8817
@yosepharegai8817 2 месяца назад
ቴዲ ብዙ ትንታኔዎችህ፣ በሚዲያህ አሳታፊነትህ ጥሩ እና አስተማሪነቱ ጥሩ ጎን ነው። ያንተን ዝግጅት ሎድ እያደረኩ ሁሉ ነው ምማርበት። እቀፅላለሁም ግን
@helenemso32
@helenemso32 2 месяца назад
The two Tewodros, you are the greatest
@FasilMelsew
@FasilMelsew Месяц назад
Teddy tsegaye 👌 You have over enough understanding about Abey Ahmed When he go to somalia Fano will go to Addis abeba
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 2 месяца назад
Greetings 2TEDS
@AmareAddis-vg9if
@AmareAddis-vg9if 2 месяца назад
Gut Programm
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 Месяц назад
ለአፈናው ፍቃድ ለመስጠት ተቃርቧል ማለትህ ትክክል ነው ።
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 Месяц назад
😮
@alemsegedkidane4961
@alemsegedkidane4961 2 месяца назад
ቴዲ አስፋው አቶ አማኑኤል በሌልበት ጥያቄ ማንሳትም ይሄ ትክክል ያ ትክክል አይደለም ማለት ልክ አይደለህም እነዚ ጥያቄዎች ከነበሩህ በቀጥታ ጣልቃ ገብተህ መመጎት ትችል ነበር ያለበለዚያ ብቻህን ልታወራ ትችላለህ
@GoitomW-c4u
@GoitomW-c4u 2 месяца назад
እኔ የዘወትር ተከያየታቹ ከበርኒግሃም uk ቀጥሉበት ሁለታችንም ክብር አለኝ
@amlesetadane5186
@amlesetadane5186 2 месяца назад
Selame selame
@dawuddawudali43
@dawuddawudali43 Месяц назад
ርዮት ሚዳ በጣም የምደግፈው ሚዳነው ለምን ብትለኝ ከአድሎ ከበሔርተኝነት ነፃ የሆነ በመሆኑ ብቻናብቻነው ስለዚህ ቴድ ደጋፊህ ብዙ ነው ቀጥልበት ።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 месяца назад
❤❤❤❤
@abebetenaw243
@abebetenaw243 2 месяца назад
ቴዲ አንታ ትለያለህ፡፡ በጣም ጎበዝ ነህ፤ ደግሞም ሂሶችህ ሁሉም ምክንያታዊ ናቸው፡፡ የቋንቋ ችሎታህ መቼስ ሁሌ እንደገረመኝ ነው፡፡ የመከራ አንቴና ልካት የአመቱ ምርጥ ንግግር
@alemsegedkidane4961
@alemsegedkidane4961 2 месяца назад
ቴዲ አስፋው አቶ አማኑኤል ከሀዲ አላሉም ቴዲ ለጠየቃቸው ጥያቄዎች መልስ መስጠት ያለበትን መልስ ሰጥተዋል እና ፋርጃ እንዳልሆነ እና ተጠያቂውን በትክክል አድሬስ አድርገዋል
@reflection9636
@reflection9636 2 месяца назад
Sounds ironic he's accusing his neighbor talking about himself. Agree.
@selamselam2569
@selamselam2569 2 месяца назад
የቴዲ Reyot አስተያየት ብሕውሓት ያለው ተቃውሞ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ምንም ቢሆን ምንም ሁሉም ሕውሓቶች ናቸው ጉባኤ ሁሉም ተስማምቶ በመጨረሻ ኣይደረግም የሚሉ ሰዎች ችግር እንዳለባቸው ነው የተረዳኝ ቴዲ Reyot አሁን ግን ጌታቸው እና ደብረፅዮን ሁሉቱም ህውሓቶች ናቸው ስሊዚ ለትግራይ ህዝብ የሚበጅ እንድትሰሩ ጠቃሚ ነው ቴዲ Reyot ቴዲ ኣስፍው እናመስግናለን
@samuelduresa5812
@samuelduresa5812 2 месяца назад
ቴዲ የሁሉም ዝግጅት ተከታታይ ነኝ ነገርግን ቅር የሚያሰኝ ነገር ሁሌስለትግራይ ህዝብ መበደል ታወራለእ አንድም ቀን ስለሌለው ስትናገር አይሰማም እንደዚ አይነት አኪያሄድ ለትግራይ ብቻ ነጻነት ያመጣል ብለህ ታስባለህ ወይ ታስባለህ ? ጥያቄውን ብትመልስልኝ ደስይለኛል
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 2 месяца назад
ከኔዘርላንድ ነው የማደምጣቹህ በርቱ ቴዲዎች !
@HabtamuMehari3
@HabtamuMehari3 2 месяца назад
እና ምን አገባህ አንተ
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 2 месяца назад
@@HabtamuMehari3 ከየት ሁናቹህ ነው የምትከታተሉን ሲል ለቴዲ መልስ ለመስጠት ነው ። ምነው ተቆጣህ ወዲ መሃሪ 😀
@ik702
@ik702 2 месяца назад
min ale Abiy werdo selam bayen.
@addistekelehaymanot5515
@addistekelehaymanot5515 2 месяца назад
ትንታኔው በጣም ደስ ይላል በትግራይ ፖለቲካ ላይ ህውሀትን በመደገፍ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ህወሀትን በመደገፍ ቆይተን ነበር ነገር ግን አሁን አሁን ህወሀት ጉባኤ ካደረገ ቡሀላ ለህዝብ የማይሰማው ከትናንት የማይማር ቡድን ነው ጊዚያዊ አስተዳደሩ ስራዎች ቢዘገይም ግን ጊዚያዊ አስተዳደሩ ለትግራይ ህዝብ የቆመ እና ሀላፊ ነት የሚሰማው ግትር ያልሆነ ጦርነት ግጭት እንዳኖር ይሚጠነቀቅ ስለሆነ ከነችግሩም ቢሆን ጊዜያዊ አስተዳደሩን መደገፍ ይሻላል።
@rigbegebreyohannes9275
@rigbegebreyohannes9275 2 месяца назад
ጠላት የሚባል የለም ብለው እኮ ፓሊሲ ሁሉ ቀይረዋል።(ፒፒ)
@RasWelde-vl3pl
@RasWelde-vl3pl 2 месяца назад
ትንሹ ቴዲ ቃል በትክክል ምረጥ። ጋዜጠኛ አልታፈነም። በጦርነት ተካፋይ የነበረ የኦፒዲኦ/ብልጽግና ታጣቂ እስከነ መሳሪያው እንደተማረከ ነው የሰማነው። ጋዜጠኛ መሳሪያ ይዞ በጦር ቀጠና አይገባም።
@makavelidon2218
@makavelidon2218 2 месяца назад
From Addis Ababa 22
@gezegeta923
@gezegeta923 2 месяца назад
እኔ ለቴድሮስ አስፋው አንድ እና አንድ ምከር ብባል "መርህ መር እራስን የመሆን ጥበብ የሚል መጽሃፍ እና አስተምህሮት ላይ እንዲያተኩር ነው የምመኘው፥፥ ተስፋውን በራሱ እንዳያጠፋው ምከሩት፥፥ በሰወች ወይም ሁኔታወች ተጽዕኖ ስር እየቆዮ ሲኬድ የራስ የሚሉት አቋም፣ማመዛዘን፣አስተሳሰብ ይቀር እና "ማንን ምን ብል ላስደስት እችላለሁ" ወይም "ላላስቀይም እችላለሁ" ወደሚል የማያልቅ አዘቅጥ ወስጥ መግባት ነው፥፥ ቴድሮስ ጸጋየም እንደታላቅ ወንድም ሊያነብ እና ሊጎለብት የሚገባቼውን መጽሃፍት በመስጠት እና በመጠቆም ሊታደገው ይገባል፥፥ ካልሆነ ፈልጎትም ሆነ ሳይፈልገው የቴዲ ጸጋየ አየለ ጫሚሶ ሆኖ መቅረቱ ነው፥፥Better to advise him at this time than letting him being a sellout for life.
@tilahuntekale4802
@tilahuntekale4802 2 месяца назад
ቴዲ አብሮ በደንብ የሚተነትን የሚመጥንህን ሰዉ ፈልግ በእናትህ
@stpual1
@stpual1 2 месяца назад
Now we have to see what will happen at the border of Somalia & Ethiopia.
@AbelDaniel-x8k
@AbelDaniel-x8k 2 месяца назад
ቴዎድሮስ አስፋው... እባክህ በጉዳዮች ላይ ትንሽ ንባብ እያደረክ ግባ
@MulugetaGebre-uc5mf
@MulugetaGebre-uc5mf 2 месяца назад
እንዴት ነው basic መብት የመሰብሰብ መብት ጌታቸው መከልከሉን ትክክል ነው የምትሉት ? የመብት አንኳር በነፃነት ትግርይ ህዝብ ላይ መከልከሉ እንዴት ትደግፋልቹ???
@bird1144
@bird1144 2 месяца назад
ምእራብውያን ግብፅን ነው የሚደግፉት ኢትዮጵያ ብትንትን ብትል ደስታቸው ነው
@GebrmedhinMhiret
@GebrmedhinMhiret 2 месяца назад
እኔም ግብፅን ነዉ ምደግፈዉ እቺ ቅዠታም ሀገራቹ ብትንትንዋ ብትወጣና እንደ ዱቄት አየር ላይ ብትበተን ፀሎቴ ነዉ
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 2 месяца назад
አናትህ ይበተን አንተ ትበተናለህ​@@GebrmedhinMhiret
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 Месяц назад
Banda Engi Yaschegeren… Lelawun Tewaw😅😅😅Evil thoughts 😮
@robelassefa752
@robelassefa752 2 месяца назад
EBC የእገታ ዜናን እንደ አየር ንብረት ዜና ከዋናው ዜና በሁዋታ መደበኛ ግዜ ቢሰጠው ፍትሀዊ ነው
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 2 месяца назад
የአብይ አህመድ ቅዠታም እና መሀይምነት የግብጽን ሰራዊት ጋብዞ ሱማሊያ አስገባዉ
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 2 месяца назад
tebeda
@yusrahabraham6397
@yusrahabraham6397 Месяц назад
ኮተት
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Месяц назад
​@@Surafel-i4uእንስሳ የሸርሙጢት ልጅ መሃይም
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 Месяц назад
Lemagn
@Mulu_alene
@Mulu_alene 2 месяца назад
Abiy's actions called for Egypt intervention.
@yonasdejen3514
@yonasdejen3514 2 месяца назад
ካልደፈረሰ አይነፃም!!! ያለዛ እነሱ ይቀዱሙን ነበረ
@mywollo1
@mywollo1 2 месяца назад
እኔ እምለው ይኼ ወንድማችን ትንታኔው በጣም ወቅቱን ያላበሰና አስተማሪ ሆኖ ሳለ: ግን ለምን አብይ ገዳዮን አንቱ: እሳቸው: ምናምን እያለ ሙድ ይይዛል? ይደብራል:ወራዳ በለው: የሚከስህ የለም ወንድሜ:: ግን አዳምጠሀለሁ ለማንኛውም...በርቱ
@AhmedMseid-cr2tx
@AhmedMseid-cr2tx 2 месяца назад
ግብፅ እንኳን ሶማሊያ ች እሰየውተዉተዉእንዳተብሉ አሁን ኢትዮማትወጣው.. ትግራይ ሠላም ሠላም ToF ሠላም
@AronYohanis
@AronYohanis 2 месяца назад
ቴዲ ግን ክብር የማይገህ ምላሰ ረጅም በጣም ስድ ነክ። አንተን አክብሮ በጠየቅከው መስረት ቀርቦ ሰፊ ማብራርያ የሰጠህን ኣካል ክብር በሚነካ መልኩ ስብሰባ ያደረገ የደብረፅዮን ቡድን ብለህ ስትጠራ ማየቴ ምን ያኽል ደካማና ክብር የማታውቅ ወራዳ መሆንህን ተረዳሁ። ለምን አልተቀበልካቸውም አልደገፍካቸውም ማለቴም ግን አይደለም። አሁን ባለው አካሄዳቸው ካንተ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የመቀጠል ፍላጎት በተቃራኒ ብሄራውነት እያቀነቀኑ ስለ ሆነ። ቢያንስ ግን ለአቶ አማኒኤልና ደጋፊዎቹ ክብር ስትል ባታምንበትም ባስረዳህ ልክ ልትጠራው ይገባ ነበር። የደብረፅዮን ቡድን ብለህ እንድታዋርደው አይደለም ጊዜውን ሰውቶ ለጠየቅከው ሰፊ ማብራሪያ የሰጠህ። ግን ቀድሜ እንዳልኩህ አንተ ክብር የማይገባህ ምላስህ ከጭንቅላትህ በላይ የተሳለ ደንቆሮ ፍጥረት ነህ።
@zelekebetewilign8628
@zelekebetewilign8628 2 месяца назад
ምእራባዉያን የትኛዉም ሀገር ደካማ ሆኖ ካልሆነም ብትንትኑ ወጥቶ ወደ ድህነት አስገብተዉ የስንዴ እርዳታ ከመስጠት ዉጭ ሌላ ሀይል የላቸዉም
@bt5860
@bt5860 2 месяца назад
its confusing for me that Abey already promised for egyptian he didn't put nile in a position to hurt egypt
@reflection9636
@reflection9636 2 месяца назад
The only reason Egypt may have supported the move of Egypt to possibly blackmail Abiy.
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 2 месяца назад
ሊቀ ሚዲያ ርዕዬት🤔
@bt5860
@bt5860 2 месяца назад
am not sure somalia fights with ethio, its just a kind of drama that collect support to abey
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 месяца назад
Lightweight ቴዲ አስፋው አብይ አህመድ ዛሬ እንኳን ግብፅን እንኳን ሱማሌን እንኳን ኤርትራን ሊያስፈራራ እንኳን ፋኖን ቀርቶ ሽኔን ማስፈራራትም ሆነ ምንም ማድረግ እንደማይችል እንዴት አልገባህም???? ድምፅህን ስለቀያየርክ እጅህን ስላወናጨፍክ አየር አሳሳብህን ልክ ኮኬን እንደሚያሽት ስው ስለሳብከው እናም ቃላቶችን ስለደጋገምክ ትንታኔ የስጠህ ይመስልህ ይሆናል ግን እንደተለመደው ድራማህን ስትጨርስ ወዲያው ቴዲ ፀጋዬ እኔ ካንተ በጣም የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ ማለቱ የተለመደ ሆኗል:: የእብይን አይነት ኤኮኖሚ የተከተሉ ብዙ ሀገሮች አሉ ያልከ ጊዜ ቴዲ ፀጋዬ አስቲ አንድ ሀገር ጥራ ብሎህ ነበር አስካሁን አልጠራህም እስክንድር ነጋም ጦር እንዳለው ነግረህን ነበር ቆፍጠን ብሎ እንዲዋጋ ጥቂት ከሚጠብቁት ስዎች ውጪ ወፍ የለም!
@Kalayu-nr3iw
@Kalayu-nr3iw 2 месяца назад
ከመቀለ ተከታታያቹ ነኝ ቴዲዎች ሰላማቹ ይብዛ የትግራይ ሁኔታ በደምብ ተከታተሉት እውነታው ግን በስልጣን ፈላጊና በፍትህ ደገፊ ማሀል ያለ ፍጥጫ ነው ይህ ጀነራሎችም ጨምሮ ነው ነጌ በኔ አይነት ስገት አላቸው ቡዙዎቹ የአንድ አከባቢ ከመሆናቸው የተነሳ
@selamalex6583
@selamalex6583 2 месяца назад
እብይን ወይም ኢትዮጵያን እያሰተዳደረቸው Emirates እይደለችም ዉይ
@kassa4882
@kassa4882 2 месяца назад
ቴዲ መፍትሄው ሀገርን ፣ህዝብንና ህዳሴን ለመታደግ በአስቸኳይ ለሽግግር መንግስት ብልጽግና ሥልጣኑን ካላስረከበ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቋል ።
@architectabdu7774
@architectabdu7774 2 месяца назад
Kkkkkkkikkk
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 Месяц назад
Hahah😅 Ayashagereh… ANAFNAFI merzegna TPLF junta😅
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz Месяц назад
Yebedayoch leqso media Erasu bedlo erasu aleqese Balubalta ferese hager adarese
@NewOne-pt9to
@NewOne-pt9to 2 месяца назад
✅️✅️✅️
@glory3954
@glory3954 2 месяца назад
የሌሎች ክልሎች አመራሮች ከአብይ ጋር ሲሰሩ ተላላኪዎች የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ለአብይ ሲገረድ ግን ሰላም ፈላጊ የርዕዮት ትንታኔ😂😂😂
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku Месяц назад
እንደው ዝም ብሎ መዘባርቅ!
@عبدوالحبشي-م9ظ
@عبدوالحبشي-م9ظ 2 месяца назад
ታዳ ወላሂ ብሎ ቢምል ምን ችግር አለው ግብፅን ጎዳንዴ አሁን ፈርተህ አታስፈራራ ቴዶ
@tedlagebre-egziabher3878
@tedlagebre-egziabher3878 Месяц назад
Teddy these old foxes are ruthless and illegitimate ones who peruse to continue with indefinite repression and dubious track. My fellow tigrean shattered this for good. Alas!!
@workayehuYibeltal-ew8gi
@workayehuYibeltal-ew8gi 2 месяца назад
Any Ethiopian soldier who has gaining special benefit except ethiopianist forces fano and tdf didn't joined this un managed war .He can do it b/c he has a novel price to distruct Ethiopia but he can't b/c he has no any mental capacity to lead in a deplomatic way to make stability in land not eastern africa
@የሕግአማካሪ
@የሕግአማካሪ 2 месяца назад
ሉአላዊ ካልሆነች ሀገር ጋር የመከላከያም ሆነ ሌላ ግንኙነት ማድረግ እውቅና ከመስጠት በምን ይለያል?? ግብፅ እውቅና አልሰጠችም ሊባል ይችላል??? be fair!
@zelekebetewilign8628
@zelekebetewilign8628 2 месяца назад
የፕሪቶሪያ ስምምነት ከህገመንግስት እና ከሀገሪቱ ህጎች የተቃረነ ከሆነ ቀድሞ ፉርሽ ነዉ ተቃርኖ ከተፈጠረ ህጎችን ህገመንግስትን አሻሽሎ ማስታረቅ ነዉ የፓርቲ ህጋዊነት በፕሪቶሪያ ስምምነት የሀገሪቱን ህጎች ደፍጥጦ ከሆነ ሰምምነቱ ራሱ ፍርስ ነዉ ለሰላም ሲባል ግን ስምምነቱ ፍርስ እንዳይሆን ስምምነቶችን ያስማማ የሀገር ዉስጥ ህጎችን ማሻሻል ማስማማት ይገባል ፓርቲዉን ህጋዊ ማድረግ የምርጫ ህጉን በማሻሻል ችግሩን መፍታት ይቻላል እንጅ የፕሪቶሪያ ስምምነት የምርጫ ህጉን የሚተካ ሊሆን አይገባም ጦርነቱን የቀሰቀሱት የመሩት በሁሉም ስፍራ የተፈጠረ የንፁሀን እልቂት እኔ የለሁበትም ካለ ይጠየቅ የሚሉ ወገኖች የጦርነት ግፍ ተቀባዮች ባይካሱ እንኳ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባዉ መሪዎች ታረቁ ድሆች ያለወንጀላቸዉ ተጨፍጭፈዉ ባለቤት የሌለዉ ደም መፋሰስ ሆኗል ለመሆኑ ከአማራ ከአፋር ከትግራይ ባልታጠቁ ንፁሀን በመቶ ሽህዎች እልቂት ባለቤቱ ማን ነዉ ኢትዮጵያን ማፍረስ ምርጡ ፕሮጀክት ሲሉ እንዳልነበር ያጠፋ ካለ ይጠየቅ የሚሉ አዛዡ እያለ ታዛዡ ሊጠየቅ አይገባዉም እስኪ ይቅርታ መጠየቅን እንልመድ ለመጪዉ ትዉልድ እናስተምር
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 2 месяца назад
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ267 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 2 месяца назад
WHY YOU SHUT DOWN ethiopian UNITY YOU TUBE CHANNEL
@TesfayGirmay-m7b
@TesfayGirmay-m7b 2 месяца назад
አንተ ዱሮውም ትገረዋይ መሆኒህ የምታፍር የነበርክ ምን አገባህ ሰለ tplf አደርባይ አርፈህ ተቀመጥ ቴዲ አሰፋው ግን ለህዝብ የቆመክ ነህ በርታ በጣም እናከብራሓለን thank you 👍
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 месяца назад
There’s no Ethiopian enemy for Somalia 🇸🇴 but Oromo are biggest threat to Somalia now
@kobizefishaye5737
@kobizefishaye5737 2 месяца назад
የኤርትራ የተዝረከረክ ሰራዊት ኣልከው፡ እውነት??????? ካላየሀው እንኳን ኣልሰማክም ማለት ነው፡፡ ግን ችግር የለውም ይገባናል ቴዲየ፡፡ ክክክክክ
@saraahmed293
@saraahmed293 2 месяца назад
አብይ እራሱ ጓትቶ ያመጣውን ጦርነት ህዝብን ለመቀስቀስ ሊጠቀምበት እየፈለገ ነው የአማራ ህዝብ በነገራችን ላይ በምንም አይነት ጉዳይ ከአብይ ጓን አይቆምም ለህልውና የሚታገል ህዝብ ነው
@GetachewMulugeta-c3g
@GetachewMulugeta-c3g Месяц назад
Min chinklat noroachew yikerta meteyku
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 2 месяца назад
Ababalh: lsdebh ena enie ga mexteh tekeraker malet tegebi newn?
@endalefituma8856
@endalefituma8856 2 месяца назад
Guys whatever the regime makes mistakes we should stand for our country no one can be act as such even to dead in peace. Better to show solutions to problems rather aggregate the situation
@hailuteferie4898
@hailuteferie4898 2 месяца назад
1000%ትክክል ነህ ቴዲ
@Ekeluna
@Ekeluna 2 месяца назад
I appreciate your opinion, unfortunately you make really differences, you try to depreciate the TPLF, and appreciate Getachew, just try to balance for the sake of Tigray. You should work, how could be fixed, you mostly criticizing which is important but if it is only that then you killing our people. God bless and thanks for ur works
@seyoum7656
@seyoum7656 2 месяца назад
Tediye ena tederos enkan dehna metahu gobez oh midiya
@yosepharegai8817
@yosepharegai8817 2 месяца назад
በኢህአዴግ እና አይዶሎጂው ፣ ላይ ያለህ አመለካከት ከኢትዮጵያ ጥቅም አንፃር ያለህ የጥላቻ አስተያየት ትንሽ ቅር ይለኛል ። ዝም ከማለት የኔ ነህ ብየ ስላሰብኩ ነው ሀሳቤን በዚህ መልክ ለመግለፅ የሞከርኩት
@saessefa
@saessefa 2 месяца назад
Iwenet neew lekker argenn.
@hailuteferie4898
@hailuteferie4898 2 месяца назад
ለኦሮሞ ኢፓየር ትልቁ እቅድ ነው
@dk2403
@dk2403 2 месяца назад
It's wrong to look at it from that perspective remember We like or not Oromia is part Ethiopia. Child Ahmed he would been a better candidate for ministry of Forestry than leading the country.
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 2 месяца назад
oromo jegena new medere kezenam
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Месяц назад
​@@Surafel-i4uወረኛ
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz Месяц назад
Eskahun oromo lanante yehageritu akal ayedelem endeayatoch segatihfa firatih oromo new qizzenam
@Kidus85kidus
@Kidus85kidus 2 месяца назад
Lik nachu gn eski lihisbet megtem efeligalehh Egypt ....man nat ..ho gn abiy temels endaylegn askeymewalehu
@zegeyeugume6784
@zegeyeugume6784 2 месяца назад
ማሰታወቂያ ይበዛበታል
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 2 месяца назад
ግምት ይበዛዋል!!!
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 2 месяца назад
የወደፊኑን እጣ ሮንተታችን ነዉ የተነገረለት
@BruhTena
@BruhTena Месяц назад
ቴዲ አስፋው አንብብ ወይም አታውራ please መናገር ስለቻልክ ብቻ አትናገር
@MemeKassa-o2e
@MemeKassa-o2e 2 месяца назад
Gecho bussy slehone yimeslegnal enji feri enkuan aymeslegnim
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 2 месяца назад
tewodros T MALET AHEYA chenkelat new
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 Месяц назад
ዋጠው አራም ነህ ከፖፖ ላይ ሳትነሳ ዩትዩብ እና ፊደል ስለቻልክ ትዘባርቃለህ እከክ
@BruhTena
@BruhTena Месяц назад
ያንተን ሽ ይወጣዋል
@hezzyy8778
@hezzyy8778 2 месяца назад
ቴዎድሮስ ኣስፋው ምን እያልክ ነው የደሮ ጭንቅላት ነው ያለህ የሶማልያ ልኡላዊነት ተደፍረዋል ብለህ ስታበቃ ተመልሰህ ደሞ ኢትዮጵያ ያ ሁሉ ያረግሁለት መንግስት ተመልሶ እየጎዳኝ ነው እያለች ነው ብለህ የምትናገረው ምን ኣይነት ኮንትራዲክሽን ነው ተመልሰህ ደሞ ጦርነት የለም ትላለህ እና ምንድነው ያለው ፓሪ
@ZekariasSesella
@ZekariasSesella Месяц назад
Teddy small lekeki yadregen temechtognal
@MesegenaMesege
@MesegenaMesege Месяц назад
ቴዲ እደኔ አመለካከትክ አሁንም ህዎሀት ላይ ያለክን ጭፍን ጥላቻ ወይም ደፂ ላይ ያለህን ጥላቻ እያሳየ ነው እጂ እደኔ የነበረውን ብዥታ ለኔም ላንተም ለሌላውም ለተወዛገበው ታጋይ አማኑኤል የህዎህት ምክትል ጵሬዝዳት በቂ ከበቂ በላይ አሳመኝ መልስ ሰቶናል
@AhmedMseid-cr2tx
@AhmedMseid-cr2tx 2 месяца назад
ሆ ሆ ብለው አበይ ተቀብለው:L ሣቸው ይውጡት
@Surafel-i4u
@Surafel-i4u 2 месяца назад
kotetam denkoro abey belehe letemote new
@alemsegedkidane4961
@alemsegedkidane4961 2 месяца назад
ድብረድዮንን እስቱፒዲቲ በማለት ለመሳደብ ማነው መብት የሰጠህ አንተ ነው እኔ አሁን ሞራልህን የሚነካ ስድብ ብሰድብህ ልክ ነኝ ማለት ነው
Далее
Voy shetga man aralashay | Million jamoasi
00:56
Просмотров 536 тыс.