Тёмный

ጄኔራል ተፈራ ማሞ ይሳካለት ይሆን? 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 25 тыс.
50% 1

ጄኔራል ተፈራ ማሞ ይሳካለት ይሆን?
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 254   
@mynamar3984
@mynamar3984 4 дня назад
ተፈራ ይሳካለት አይሳካለት ምን አገባህ ኤርሚያስ
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy 4 дня назад
አንተስ ምን ዶለህ ?
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 дня назад
ቂቂቂቂ ዛሬ ምነው ቅር እላችሁ 😂 ...???
@user-bo9ky3rq6m
@user-bo9ky3rq6m 5 дней назад
ኤርምያስ. ፅረ. አማራ. ነው
@kinfemesfin5749
@kinfemesfin5749 4 дня назад
ፀረ አማራ መሆን ብቻ ሳይሆን የማነነት ቀውስ ውስጥ የገባ ሰው ነው
@Yekochalij
@Yekochalij 5 дней назад
በቀደም "ገዱ ይሳካለት ይሆን?" ዛሬ ደግሞ "ጀ ተፈራ ይሳካለት ይሆን?' ከአማራ ጋር ያለህ በሽታ ሳይገድልህ አይለቅህም
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 4 дня назад
የራሱን ሀሳብ ቢገልፅ ምናለበት ሁልግዜ በለዉ ግፋበት የሚልን ሰዉ ነዉ የምትወዱት አይደለም ?
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 3 дня назад
ኤርሚ በደም ማንነት አማራ እና ኦሮሞ ደማዊ ማንነት አለው ስለዚህም በቀጥታ በአማራ ፖለቲካ አይደለም ምሁራዊ አስተያየቶች ይቅሩና መፈትፈትም ይችላል መብቱ ነው ምክንያቱም አማራም ነውና።
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 3 дня назад
​@@user-qh8bw5oz1wእንደሱ ዓይነቱ አማራ ትርፍ አንጀት ነዉ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 дня назад
@@abayneshgebregiorgis6120ለእማራ ያደላል እኮ 😂
@tigistwubet4973
@tigistwubet4973 4 дня назад
አይ ኤርሚያሰ አቋም የሌለህ የምትገርም ሰው ነህ። የሚገርመው ግን በየቀኑ እንደጨው እየሟሟህ ያለህ ሰው ነህ ። አየህ ሴረኝነት እደማይጠቅም በአንተ አየሁት። አኤርሚያስ ንስሀ ግባ።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 дня назад
ዛሬ እውነት ለምን እወራ ብለህ ከምትበሳጭ .....ቀደም ብለህ ከነሀብታሙ ጋራ ሆኖ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ጥላቻ ሲዘራ ሲፈተፍት ብትመክረው እውነተኛ ነህ ያስብልህ ነበር.... 🤛🏾
@tamrucherie1642
@tamrucherie1642 5 дней назад
ምርጥ ቀዳዳ ነህ ኤርሚያሰ ሁሌ እንደ እሰሰት መቀያየር አይደብርህም
@jumakhamis344
@jumakhamis344 4 дня назад
ልጁ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም በሰአቱ የተወራውን አሉባታ ነው እያወራ ያለው
@BSTUSBrmo
@BSTUSBrmo 4 дня назад
የአማራ ልጆች እዚህ ምን ታደርጋላቹ የጠላቶቻችሁ ለምን ደጋፊ ትሆናላቹ ? የሰኔ 15 ጉዳይ ለምን ባሁን ጊዜ እንዳነሱት አልገባችሁም ? አጀንዳ ተቀባይ አትሁኑ ጀነራል ተፈራ ማሞ ህይወቱን ለትግሉ ሊሰጥ ነው የወጣው :: 🤌🤌🤌🤌🤌🤌🤌🤌🤌
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 4 дня назад
Antes menabak taregaleh?denkoro denkurkur hulunem neger madamet meche abatachew new yemetemarut?Ermias sele amara teru neger senager waw belachew tesemalachew medre achebechabi
@Guresha1
@Guresha1 4 дня назад
ኤርሚያስ ዋቂጅራ ሲም ካርድ መሆኑ ይሳካለት ይሆን??
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 дня назад
እርሚያስ እንዳንዴ እንደዚህ እውነት ሲያወራ 😂😂😂
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 4 дня назад
አማራን የሚያሸንፍ ምድራዊ ሀይል የለም። ድል ለፋኖ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 4 дня назад
በጉራ ብቻ አለቅን 😂
@gashawhaile8271
@gashawhaile8271 4 дня назад
እርስ በርሱ እየሞተ አይደል ማን ማንን ነዉ ሚያሸንፈዉ
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 3 дня назад
​@@yonastaye8803አይዞሽ ገለቴ
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 3 дня назад
​@@gashawhaile8271አይዞሽ ገለቴ
@btin1791
@btin1791 19 часов назад
😂😂😂
@TadeseBekele-mo4bp
@TadeseBekele-mo4bp 5 дней назад
ኤርምያስ ጀነራል ተፈራ ቀድሞዉኑ የስዉር ፋኖ ነበሩ አሁን ደግሞ ግልፅ እንጅ ምን አድስ ነገር አለ በስዉርና በግልፅ እንጅ አድስ ነገር የለም
@adonay7097
@adonay7097 5 дней назад
እርሜ በዚሁ ዘባርቄ እንሽላሊት ሰው ምክንያት የሚድያህን ደረጃው እየወረደ ነው፡፡ አባርረው፡፡ ክብር
@wesenyel
@wesenyel 4 дня назад
በእውነታ ላይ የተመሠረተ ከፍ ያለ አስተሳሰብ መቀበል ያቅታችዋል ወይም ለመቀበል ያስፈራችዋል ።
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 5 дней назад
ይህ ተንታኝ ግን ወደ እዉነት የቀረበ ነዉ ።በርታ ሁሉም ዉሸት ነኹ እንዳልል እንቅፋት ሆንከኝ።
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 2 дня назад
በወሳኙ ሰዓት የተፈተነ የሐገር እና ሕዝቦች እውነተኛ የኢትዮጵያ ዜጎች ሁሉ መከታ ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናው የአማራ ፋኖ ሁሌም በልህቀት ያከብርሃል !!!
@bezaamde6952
@bezaamde6952 4 дня назад
የብልፅግና ተቀጣሪዎች ኤርሚያስ እን ሃይለእየሱሱ ተቃጥለው ሞቱ🤣🤣🤣 ጄኔራል ተፈራ የፋኖ አባት‼️ ፋኖ💪💪💪💪💪💪
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 4 дня назад
ኤርምያስን ተመልከቱት በጣም ደንግጧል። ሰው እኮ አይደለም።
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 4 дня назад
Enemy of amhara no word we just sory
@Boomnumber1
@Boomnumber1 4 дня назад
Fano yashenefale it’s true 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Hileeyesuse is not political interpretation
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 4 дня назад
ስታስጠሉ ምንም አትገቡም 😂😂😂😂😂
@teshomewoldekidan6548
@teshomewoldekidan6548 4 дня назад
ኤርሚያስ ፀረ አማራነትህን በደንብ እናውቃለን እስከ ዛሬ በኢትዮጵያ ስም አማራ ውስጥ ተደብቀህ በአማራ ህዝብ ስትነግድ ነበር አሁን ተባነነብህ በአማራ መነገድ አበቃ።
@tokichawtekaligne727
@tokichawtekaligne727 4 дня назад
ተባረክ ሀይለሱስ ስለእውነት ስለቆምክ
@Naoul-u9j
@Naoul-u9j 5 дней назад
እረ ጂል አይባልም ለሠውክብር ይኖረን
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 4 дня назад
በፊት ከነበርክበት ሚዲያ ውስጣቸው ሆነህ ከምትሰራው ማፈራረስና መርዘኛ ና መልሶ ካድሬነት ናፋቂ ሀሳብህን አሸክመው ላባረሩህ ሰዎች በቀላ ብለህ እንደዚህ የትፋኸውን ልሰህ ትንደፋደፋለህ በል እንግዲህ እርጅናም የሀሳብ ማምታታትም እያላተመህ ስለሆነ መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ ፈጣሪህ ሰውዬ እንዳለው
@naajanojaa7
@naajanojaa7 4 дня назад
የአማራ ልጆች የዝህን ሰዉየ ሰብስክራየብ አሱ አን ሰብስክራየብ አድረኩ እሂ ፀረ አማራ
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 3 дня назад
Asaminew was the head of the regional states special force.
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 4 дня назад
I see you going crazy that General Tefera is joining Fano. RIP. Amhara Fano will soon take control of 4kilo palace and remove Abiy.
@YetinayetTadesse
@YetinayetTadesse 4 дня назад
ኤርሚ ዛሬ እንዴት የተሻለ ሰው አገኘህ? ከዚህ ሰው ጋር ብትውል በቅርብ እየተለወጥክ ትመጣለህ። በወያኔ ቤት ተሰውሮ ያለብህን ችግር ይፈታልሃል
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 3 дня назад
ኦሮሙማ ጌይም ኦቨር አትለፍልፉ ብ/ጀ ተፈራ ጨዋታው እዴት እደሚቀይረው ታያላችሁ #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@adugenet1114
@adugenet1114 4 дня назад
Halieyesus Jile antem altbelekem Jile ye jile lIje pp gerde
@AI-Intelligence1
@AI-Intelligence1 4 дня назад
ፀረ አማራ ሁሉንም ዶክመት አድርገን እናስቀምጠዋለን‼️
@jhonalamerew
@jhonalamerew 4 дня назад
Don't bring as such clearly supporter of the so called decayed prosperity party member
@zelealemkassa133
@zelealemkassa133 5 дней назад
አዎ ይሳካለታል። መከላከያ የግል ጦር ሃይል መከላከያ ስለሆነ ይሸነፋል
@alwanoumer5023
@alwanoumer5023 5 дней назад
Genera Tefera mamo master shows his leadership credibility for Amhara peoples.
@selamyukun8217
@selamyukun8217 3 дня назад
አስተዉል አማራ ፡ታቀዋሚ መሳይ የአብይ ቅጥረኞች ይህን ይመሰላሉ
@MythreeFace
@MythreeFace 5 дней назад
የቆረቆራም ልጅ ሁላ።የጀነራሉን ያህል 1 በመቶ የፖለቲካ እውቀት የላችሁም።
@TadeseBekele-mo4bp
@TadeseBekele-mo4bp 5 дней назад
ስጋ ትልቅ ነዉ እዉቀቱ እንኳ እንጃ
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 3 дня назад
​@@TadeseBekele-mo4bpአይዞሽ ገለቴ
@kebirhassen6435
@kebirhassen6435 4 дня назад
ሐይለየሱስ ምርጥ እይታ ያለው ፓለቲከኛ ነው።🙏
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 4 дня назад
Haylisus y banda banda neh
@solomondesta6891
@solomondesta6891 4 дня назад
ደመሸ አልተደራደረም።ጄኔራል ተፈራ እኮ የአማራን ኃይልን መርቶ የአማራን ሕዝብ ከወረ ራ የተከላከለ ነው፣ ተደራዳሪ ቢሆን ኖሮ ምን ችግር ነበረው? ተፈራውን ጅልና አላዋቂ ማድረግህ አስገራሚ ነው።
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 4 дня назад
ማወቅ ያለብን ጀግና ፖለትከኛ አይደለም አገር ወዳድ ነው ፖለትከኛ ደግሞ ጀግና አይደለም እንድያውም ፈሪ ነው ይሄ ሀቅ ነው
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 4 дня назад
ጅል ነው ግን አይባልም
@getacewgasawe
@getacewgasawe 4 дня назад
ለሆድ ብለክ ክብርን የሸጥክ
@---bi6gy
@---bi6gy 4 дня назад
ጋላው ሃይለየሱስ
@jhonalamerew
@jhonalamerew 4 дня назад
I know you when I was governmet communication office
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 4 дня назад
Lemen fanon azmariw Fasil demewez denkoro denkurekur mehayem aymerawem?😂😂😂😂
@TeddyLasta4113
@TeddyLasta4113 3 дня назад
ሃይለየሱስ ቆንጅዬ ብአዴን ነሽ: ይመችሽ 👌
@ewunet417
@ewunet417 2 дня назад
ምን እይነትኩታራ ነው ጀኔራል ተፈራን የመናገር አቅምም ሞራልም የለህም 😡
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 дня назад
እብይም እኮ የእማራ እናት እና ሚስት እለው ...!!!
@tekuhailu9455
@tekuhailu9455 18 часов назад
የተፈራ ጉዳይ ለዋቅጅራ ምኑ ነው?
@janbakos34
@janbakos34 День назад
ኤርሚ አንባቢነቱን አደንቃለው በእውቀት በኩል የመጣ ኢጎ እንደሚያሸው ይሰማኛል።የሆነ የማድነቅ ዝንባሌ ብዙ አላይበትም።I feel I have to understand him or his big picture.
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 дня назад
እይይይ ጄኔራል ተፈራ በቃ እለቀለት😢ምስኪን ገራ ገሩ ታያላችሁ በጎንደሬው ፋኖ በቅርቡ ይገደላል👈🏽
@mengistubinyaw1516
@mengistubinyaw1516 4 дня назад
አንተ የተመታህ ዲቃላ ምንም አታመጣም l am sure that we will be successful.
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 4 дня назад
"A gorilla with out political party or leadership is nothing vut just a bandit." True!
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 4 дня назад
አንተን በፊት ከነበርክበት ሚዲያ የነቀሉህ ሰዎች ምንአይነት ነብይ ቀድሞ አዋቂዎችና አርቀው አሳቢዎችና ሀገርወዳድ መሆናቸው አሁን በየጊዜው በምትነዛቸው በፊት የተፋኸውንልስህ ትፋትህን ልሰህ በውስጣቸው ሆነህ ምን ትሰራ እንደነበር ግልፅ አደረግህ እነሱም ነቀርሳ ሀሳብህን ይዘህ ሹልክ ብለህ ወጥተህ የለመድከውን ክህደት ና የእባብ ዳንስ እንድትደንስ አረጉህ እውነት አሁን አንተ ለኢትዮጵያ አሳቢነህ ወይስ የገዳዮች ካድሬነቴን ቦታዬን ቢመልሱልኝ ብለህ ደጅ እየጠናህ ያለህ ይህንን ስራህን የሚከታተሉና ከበፊት ጀምሮ የሚያውቁህ ይረዳሉ ድንግርግሮቹም ያው ይደናገራሉ ከድንጋይ ድንጋይ እንደሚመረት ያንተው አባባል ስለሆነ
@Saidmohamed-lq8xx
@Saidmohamed-lq8xx 4 дня назад
ሀይሌ ምርጥ ሰው ነው።
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 3 дня назад
ቱቦውን ዘግተውት ነው ህወሀቶች አገንገቱን ቀጥየማያደርገወረ አፍ በደንብ ሰለማይከፈት
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy День назад
ተስፈኛዋ የዚህ ዘመን እቴጌ መነን ባለቤቷ ተነጠቁባት? ስታሳዝን! ስለ ጄነራሉ ጉዞ ቅንጅትና arrangement ተሳታፊ አልነበረችም ስታሳዝን
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 дня назад
ኤርሚያስ እንግዳህን ጠይቀህ መልስ ሲሰጥህ ሀሳቡን እስጨርስው...ለምንስ ኢንተርቪውን እሳጠርከው...??? ብሎም እንደዚህ ያሉትን እንግዶች መጋበዝ ይልመድብህ ..ተጋባዥ በርታ ቀጥልበት 🦁🦁🦁ነጭ ነጫን✌🏾🫶🏽👏🏽
@alem2021
@alem2021 4 дня назад
Yehe lej ye PP teketari beyekenu mamtat men malet new? Why don't you bring someone who can challenge you? You both have the same beliefs & and are just supporting each other, boring
@Feyisel-zo4ws
@Feyisel-zo4ws 3 дня назад
የእንግዳህ እይተ ጠባብ(ነጥብ) ነው እንደኔ ሚሽኑን እየተወጣ ይመስላል(,እንግዳህ)
@simachewwoldie3301
@simachewwoldie3301 2 дня назад
I don’t understand all these negativity towards this guy…he seems to be a smart analyst to me. Why are people being pro war; we should be preaching peaceful negotiations between all parties. No one is going to win at the end!!!please guys think carefully…why losing these young people left and right??
@alemubeka70
@alemubeka70 День назад
ተመሳሳይ ወፎች አብረው ይበራሉ! ያንኛው ደግሞ አይን ፍጥጥ፣ ጥርስ ግጥጥ!😅😅😅😅😅😅
@MmMm-uy9do
@MmMm-uy9do 4 дня назад
TULTULA
@Saidmohamed-lq8xx
@Saidmohamed-lq8xx 4 дня назад
እርም እውነቱ ይህ ነው ተቀበል።
@hailshwube5192
@hailshwube5192 4 дня назад
የአለባልታን ጥግ ለማሳየት እናንተን ሁለታችሁን መጥቀስ ይቻላል። የብልግናው አገዛዝ የቀኝ እጅና አሽከር ኤርምያስ ከጓደኛህ ጋር ሆናችሁ ምንም ብትቀባጥሩ አይሳካላችሁምና ተደበቁ።
@user-hz2ix9cq7v
@user-hz2ix9cq7v 4 дня назад
እንደ ኤርሚየስ አማራ ን አራጅ
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 3 дня назад
ስለ ተፈራም ሆነስለ ፋኖ ስለአማራ ምንአባህ አገባህ ይሄስ ጅላንፎ በስመ አማራ ማብ ወከለውና ሰለቸማራ አያገበሰችሁም
@DejeneBikila
@DejeneBikila 5 дней назад
መቼም የአማራው ዕሊቶች ለስልጣን ይሞታሉ። አሁን ይህ እርጅና የተጫጫነው ግለሰብ የሽምግልና ፣ የድርድርና የሰላም ጥሪዎች ማስተጋባት ስለጀመረ ፣ በአቋራጭ ስልጣን ይገኝ እንደሆን ብለው አንክሶ ወደጫካ ሂዶ ከዘራፍዎች ጋር ተቀላቀለ ተብል እንደትልቅ ዜና ይወራል። ብሆንስ ምን ልጨምር ነው? ጫካ ውስጥ እያነከሰ ብያዝስ? ብቆስልስ? ብሞትስ ምን ልጨምር ነው?
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 4 дня назад
ብቄላ ደህና ነህ ?
@chaliemulu3632
@chaliemulu3632 5 дней назад
ለዶክተር አምባቸው መሞት ሃይለየሱስ ቀን ሲመጣ ይጠየቃል፣ 100%
@birhanugedef1666
@birhanugedef1666 5 дней назад
ቢመርሽም ዋጭው ካድሬ ብ/ጀነራል ተፈራ የፋኖ መሪ ሆኖ እየመራ ታያላችሁ
@ethioro3634
@ethioro3634 2 дня назад
ኤርሚያስ አስጨርሰው ያውራ። የነበረ ሰው ነው ያውቃልና።
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 20 часов назад
ይሳካ አይካ አንዴ ገብቷል
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y 5 дней назад
Welcome 🙏
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 День назад
ኤርምያስ እሄ ልጅ ይመጣል የተባለው ቴድሮስ እኔ ነኝ ያለው እንዳይሆን ብቻ
@genetemedia5444
@genetemedia5444 2 дня назад
ኤርሚያስ ያቀረብከው እንግዳ መርቅኖ አይኑ ፈጧል ሰው አጣህ እንዴ ኤርሚ
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 4 дня назад
Amhara has a leadership crisis. Amhara also can’t use ethiopianism as a camouflage to achieve political goal any longer
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 4 дня назад
በድርድሩ አስተዋፅኦ ይኖረው ይሆን?
@samia6358
@samia6358 4 дня назад
እውነት እንዲህ ቢነገር ከስንት ጥፋቶች በዳንን ነበር!
@tsedayayalew3486
@tsedayayalew3486 3 дня назад
እስስት በአንድ አፍ አርባ ምላስ አይ መረገም ጭንቅላትክን ለክፉ ነገር ብቻ ያዋልክ ተፈራ ወጣ አልወጣ ጀግኖቹ ግስጋሴአቸውን የሚገታው የለም ምክኒያቱ ደግሞ ግፋችሁ ከፈጣሪው ደጅ ደርሶ ጀንበር ልትወጣለት ነው
@yohannesderesso511
@yohannesderesso511 4 дня назад
He is not right, it needs to be legal investigation. He is get paid
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 4 дня назад
This person is top liar or ignorant
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 5 дней назад
ምን ሊያሳካ ነው ያሰበው ለመሆኑ?
@chuyee22
@chuyee22 4 дня назад
Who is this Guy with Ermias I appreciate him
@hezekiyasmelku
@hezekiyasmelku День назад
እናንተ ባንዶች እረፉ ማንነታችሁን እናውቃችኋለን
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 4 дня назад
አይ ጋዜጤኛ አይ አመላለስ አይ ጥያቄ😂😂
@jhonalamerew
@jhonalamerew 4 дня назад
General tefera mamo has decided to cost his life so that he can do something else
@jumakhamis344
@jumakhamis344 4 дня назад
እንግዳው ብልጽግና ነው
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 3 дня назад
TPLF was not a government and is not a goverment bro!
@mynamar3984
@mynamar3984 4 дня назад
አምባቸውን ማን ገደለው ???
@arushaji5339
@arushaji5339 4 дня назад
በጣም ይገርማል! ይገዳደሉና እከሌ ገደለን ይላሉ። ድሮ ድሮ ገዳያቸው ወደ ኦሮሚያ ይመጣና ቀዳሽ ይሆናል አሁን እዛው ይጨራረሱ አቦ!!
@gofan1279
@gofan1279 4 дня назад
ሺሻ እያጨሱ ነው የሚያወሩት ቅናት ይመሥላል
@peterasfaw
@peterasfaw 4 дня назад
ዛሬ ያመጣህው እንግዳ ሀይለየሱስ የሚገርም ሀቀኛ ሰው ነው። የዚህ ልጅ እውነተኛነት የሁላችሁንም መርህ አልባና ምክንያታዊ ያልሆነ ድስኩርና አስተሳሰብ ማረቅ የሚችል ነው። አንተም ለመለወጥ ባለህ ፍላጎትና ከፅንፈኛው ቡድን ተቀባይነት ላለማጣት በሚል መሀል ላይ ባትዋልል ይበጅሀል። ይገባኛል በቀላሉ መለወጥ አትችልም። የመጣህበት መንገድ ፍፁም አፀያፊ ንቀትና ጥላቻ ካናወዘው አስተሳሰብና አካሄድ ቢሆንም ግን እራስህን ለመቀየር ካመንክ የሚከፈለውን ዋጋ ተቀብለህ ፀልየህ በንስሀ ታጥበህ ከዚህ እረመጥ መውጣት ትችላለህ። ነፃነትህን የምታውጀው ከእውነት ጋር ባለህ ቁርኝት ነው
@gezahegnsufa1678
@gezahegnsufa1678 4 дня назад
ኤርሚያስ ግን በሰላም ነው ????
@Danidanicho3411
@Danidanicho3411 21 час назад
ጦዞ ጦዞ ለመታረቅ ነው እዛከደረሰ
@EbrahimMulat-wd4lj
@EbrahimMulat-wd4lj 2 дня назад
ኢሬሚ አማራ ጠሎ አሺቃባሺ ነው ምንም አታመጣም አማራን ጠልተህ
@aregaiw
@aregaiw 2 дня назад
የዘቀጠው አማራ ተብየው ሆድ ኣደር😢 ፖለቲካ። ኣማራ ለሆዱ ይኖራል የሚባለው ኣባባል እውነት መሆኑን ያረጋገጥኩት ኣሁን ነው።
@damtewleta6359
@damtewleta6359 4 дня назад
ወደ ፋኖ ተቀላቅሎ ከሆነ ወደፊት ከወያኔ ጀነራሎች ለተጋሩ ህልውና ወደ በረሐ ትግል ተሰማርቶ ካስገኙት አንፃር ወደፊት የጀ/ል ተፈራ ማሞ ውጤቱ ይታያል
@hussenali4298
@hussenali4298 День назад
የብልፅግና ሚዲያ
@aychuberhanu
@aychuberhanu День назад
የአማራው ብልጽግናው በዚህ መጠህ አይሳካልህም
@engedaworkmeshesha3406
@engedaworkmeshesha3406 4 дня назад
ኢርምያስ ግልጸኝነትህ እጅግ ደስ ይላል::
@YohannesAlene
@YohannesAlene День назад
Deg arege enkuan asaminew king
@shibefente5682
@shibefente5682 2 дня назад
ኤርሚያስ ጠነባህ
@bgp0k407
@bgp0k407 3 дня назад
That is not your business Ato Aremas leges.
@Newmenged
@Newmenged 2 дня назад
አፈር ብሉ ዘረኞች.... መቼም ሰው አትሆንም ኤርምያስ! ዘለአለም ሴራ...😂😂😂
Далее
İranda azərbaycanlı prezident seçilib
00:32
Просмотров 212 тыс.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
የመፈንቅለ መንግሥት ተጠርጣሪዎች?
2:29:24
İranda azərbaycanlı prezident seçilib
00:32
Просмотров 212 тыс.