Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም 88 ወደው የሚሰሙት የመርከዝ የህይወት ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ለጮለዳማ መስጅድ ድጋፍ ለማድረግ
1000171568572
አብዱልባሲጥ ሙሀመድ ኑር
0993642881

Опубликовано:

 

6 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 Год назад
ለጮለዳማ መስጅድ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ 1000171568572 አብዱልባሲጥ ሙሀመድ 0993642881
@user-lr7dz9pv6b
@user-lr7dz9pv6b Год назад
ዱክተር ዛይኔ ድሮ የምትሰሩት እቃ መስራት ትታቹሀል ወይ እስኪ ንገራኝ ለሰራ ፈልጉ ነው
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Год назад
ኢንሻ አላህ አላህ ያግራልን
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Год назад
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ይህን ለምታነቡ በሙሉ አላህ የማታ እንጀራ ይስጣቹ በተለይ ለመዳም ቅመሞች አላህ ለሀገራ በሰላም አብቅቶን አርፈን የምበላበት ለሌለውም የምተርፍበት እሪዝቅ አላህ ይወፍቀን
@helalsadet8155
@helalsadet8155 Год назад
ቁርአኑ እኔ እገዛለሁ ብሩ ንገረኝ ስንትእንደሆነ እልክልሀለው ኢንሻአሏህ
@habibahabibasuliman
@habibahabibasuliman 10 месяцев назад
mmm9llll,..!.kkk.mmk...oo!k.o oo,,ol😅 .mn ii kb ii km
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c Год назад
ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
@hamziyajeyilan-bh7qw
@hamziyajeyilan-bh7qw Год назад
Sallallahu Allehi wassallam Sallallahu Allehi wassallam
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Год назад
አህለን ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛከላሁ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
ዶክተር ዘይኔ መቸ ነዉ መቶ ሺ የምገባዉ ቢንት ሙሀመድ አንድ ትረካ ብጀምርልን በትንሽ ጊዜ 100k ትገባለህ ጋብዝልን
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Год назад
😂😂😂😂 ewenetinw
@user-sg6xp4mh7f
@user-sg6xp4mh7f Год назад
لكي الله يسعدك خليتني ابتسم
@TambraMuhammed-ro5ee
@TambraMuhammed-ro5ee Год назад
ከከፍል 1 እስከ 88ደረስኩ በአንድሳምት ጨረስኩ ማሻአላ በጣምአስተማሪነው እኛንም የነሂባን አይነት ሀይአ ይስጠን ያረቢ ለወንድሞቻችንንም የኸሊልን እና የአቡድሀይን አይነት ሱነዩች ያብዛልን ሀቂቃ ቢታጠብይሄ ትምርት በጣምአሪፍ ነው ጀዛክአላህኸይር አንችውነሽን ሳልጨርስገብቸሀገሬአስልክነበር ሱስሆኖብኝ አልሀምዱሊላህ አሀን ደሞ ፍቅር xፓይርድ በጣም የተማረከትምርትነው ❤❤❤
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n Год назад
እውነት እን ለራሱ ሀሙስ ሁለየም ቸክ አረጌ ሳይለቀቀ ሲቀር አዝኔለሁ
@ferdosetube6678
@ferdosetube6678 Год назад
ልቤ ቀጥ እዳለ አለቀ ሱብሀነክ ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ ዶክተር አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ሀቂቃ ብዙ ትምህርት አለው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ኢላሂ ልክ እደነሂባ ልባቸው በኢማን የየዋበት እንስት አርገኝ 😢😢ብዙ ደካማ ጎን አለብኝና ጠካራ አርገኝ ያረብብብብብብብ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ ኢላሂ ያተን ፍቅር ከምትወፍቃቸው ባሮች አርገን ያረብብብ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
ነቢ ዘይኔ ነቢዘይኔ 😭😭የአላህ መሀባቸውን ከልባችንን ውስጥ ሰርፅልን❤❤❤ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Susuborena23
@Susuborena23 Год назад
እረ ዶክተር እደዚህ አታቆይብን😪😪😪በየሳምንቱ ይለቀቅልን የምር ሀሙስ በረሠ ቁጥር በቀን አስር ጊዜ ነው ቻናሉ ውስጥ ስመላለስ የምውለው 😌😌😌 ሰላማዊ ሰልፍ ሳንወጣ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ቶሎቶሎ ይለቀቅልን🤣🤣🤣
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 Год назад
እኔም ነኝ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Год назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Год назад
መጠሀፉን አሣትመህ ብገዛ ደሥ ይላል
@Allahisone169
@Allahisone169 Год назад
አህለን ዶክተር ጀዛከሏህ ኸይር አትቆይብን አሏህ ነገሮችን ያመቻችልህ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙን ዐለይሂ ያ ሀቢቡሏህ 🎉
@afiyamolla8318
@afiyamolla8318 Год назад
Ahelen D/R beselam new yatfahewe
@enatetuobe8614
@enatetuobe8614 Год назад
አህለን ዶ/ር እንኳን ደህና መጣህ ማሻ አላህ የዘነጋነውን ነው ያስታወሰከው ግን ለምን ይሆን ሁለዬ የምታዘገይብን የኔ ሚስኪን ሱዛና ባትቆርጠው ትንሽ ብትነግረን ጥሩ ነበር ስለምትቆይ
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan Год назад
በፍቅር xፓየርድ ብቻ ነው ምርጥ እና ያማር ትዳር እምስማው በእውነቱስ እያስለቀሱን ነው ወንዶች ከእውነት የህን ፕሮግራም በጣም ተመስጨ ነበር እምሰማው አሁን አሁን ግን ስለ ፍቅር ባልሰማ ነፍሴ
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 Год назад
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ እየሰማውት ነው ከመጀመሪያው ጀምሬ በሶስት ቀን እስከ47 ክፍል ሰምቸዋለው ኢንሻአሏህ ሌላውን ደሞ እቀጥላለው ምርጥ መሳጪ ታሪክ ነው
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ነህ ይሄንን ፕሮግራም የምትከታተሉ ሁሉ የአላህ እነት አይለያችሁ ዶክተር ዘኔ መልእክት አለኝ በወሎ ሀርቡ ከተማውን ትንሽ ወጣ ብሎ የምትገኝ ቦታ መስጅድ ጀምረን የሚረዳን አጥተናልና እባክህ ተባበረን ባተሰበብ ብዙ አህለል ኸይሮች ሊኖሩ ይችላሉ አግዙኝ ስል መልእክቴን አስተላልፋለሁ ሁላችሁም ተባበሩን ህዝቡ በባእድ አምልኮ እየተጎዳነው ለአላህ ብለን እንተባበር እላለሁ እህታችሁ
@user-jh6gt6xv7v
@user-jh6gt6xv7v Год назад
ሀዲሱ ከኢዲ በፊት ብለቃቅልን አሪፊ ነበር ግን አሁንም ኡኳን ሰማነው አለህ ከሚጠቃሙበት የዲርገን
@meriamnur9239
@meriamnur9239 Год назад
Jezake allahu heyren wendemey ❤
@user-or3ud9bf5b
@user-or3ud9bf5b Год назад
Masha Allah jezakallah
@meriamnur9239
@meriamnur9239 Год назад
Aleyhe selam selellahu alyhe weselem habebeyyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mistsara1763
@mistsara1763 Год назад
ጀዛካላህ ኽይር ወድሜ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
እንደው በነጋ እየገባሁ ለቋል አለቀቀም እያልኩ ስጠብቅህ መጣህ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
እኔስ ረስቸዉ ነበር
@user-uw6cq2ot5m
@user-uw6cq2ot5m Год назад
አልኸምዱሊላህ እንኳን በሰላም መጣክ
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f Год назад
ሽኩረንዶክተርብዙትምህርትአለውሚስኪንሱዚአሳዘነችኝ
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Год назад
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሱበሀንአላህ ታላስበውአለቀ ሽኩረን
@user-kx3qj9ci9s
@user-kx3qj9ci9s Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር 😭😭😭😭
@hawuletabye369
@hawuletabye369 Год назад
አለን
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e Год назад
መሸአላህ በጣም ደሰይላል
@FatiyaBaderu-jy4gv
@FatiyaBaderu-jy4gv Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ❤❤❤❤😭😭😭😭😭
@user-yb4cc6vp3e
@user-yb4cc6vp3e Год назад
አልሀምዱሊላህ አለዲነልእሰላ አብሸሩ ያጀመአ
@user-gi1nu3qg5i
@user-gi1nu3qg5i Год назад
አሰላሙ አሌይኩም አፉ በሉኝና ብዙ ጊዜ አልትፌም ዛሬ ማወራው የዝገዛሬ ብሶቴ ነው ወሬም ሊበዛ ይችላ ቻሉት ደስታም ሀዘንም ነው የተፈራረቁብኝ ደስታው ኡስማን ሂባ አትገባውም ትበዛበታለች እደ ኡስማን አይነቱ ልባቸው በብር የተወረ እሰማን ገና ምነ አየህ በብር ምንም ነገር ማድረ እደማይቻል አንተም ሆነ መሰሎቻቹህ እድታውቁ
@dxb-li6ps
@dxb-li6ps Год назад
ማሻ አላህ
@SAADAH-hs1mz
@SAADAH-hs1mz Год назад
ቡዙ እያስጠበከንነው እርቶሎ ጨርስልንእና ቀልቤይርፍፍፍ
@hawuletabye369
@hawuletabye369 Год назад
በጣም ዘገየብኝ ግን ሀቂቃ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Год назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ኢስላምና ሙስሊሞች አለባበስን በተመለከተማ ኒቃቢስትማ ሙስሊሞች ራሱኮ ሲሳለቁብን ያሳዝናል እጅግ ልብ የሚሠረስር ልዩ በወንዶችም ሆነ ሴቶች ቆንጆ ዳዕዋና መሠባሠብ ነዉ ዶክተር በርታልን ሱዛና ስልኩ ስላልተዘጋ ምን ትሰማ ይሆን የሚል ስጋት አደረብኝ
@user-wo2zt8rh5f
@user-wo2zt8rh5f Год назад
ያረብስጠብቅነበርአህሌንይሄታሪስወደው❤❤
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁመሶሊ ወሰሊም አላ ሰይድና መሀመድ ሶለላሁአለይሂ ወሰለም🌺🌺🌺🌺🥰🥰❤❤አህለን ፊክ ዶክተር
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v Год назад
ማሻአላህ ግጥሙ😢
@user-ly8pj2uh2j
@user-ly8pj2uh2j Год назад
ቢት ሙሀመድ አምጡልን
@gmilhalali231
@gmilhalali231 Год назад
@mubark5202
@mubark5202 Год назад
👍👍👍
@sgsgqqqiss8271
@sgsgqqqiss8271 Год назад
መሸአለሀአለሀይጨሚሪለቹ
@user-gi1nu3qg5i
@user-gi1nu3qg5i Год назад
ሂባዬ በጣም ነው ምወድሽ ሂባዬ የኔ ልዩ ሂባዬ አጠጌቤ ያለሽ ነው የሚሰማኝ ሂባዬ አላህ ይጠብቅሽ ሂባዬ የኔ መኞት እማ እሄማ የሁልም ምኞት እርግጠኛ ነኝ አንቺ የከሊል እድትሆኚ ትል ምኞቴ ነበርአንቺ አደዛ ነው አይደል ሂባ ይቅርታና ሁለተኛ ሚስቱ አርጎ እዲያገባት ካልሆነም ያንቺው ዘበነኛ አህመድ አፍቃሪ ሁለተኛ ከሊል ብየዋለው ቅር ካላቹህ አፍዋን ወረ አበዛለው ብዬ ዬለ ላያስችል አይመጣ አይደል እንጊዲህ ቻሉት ብሶቴን ላውራ ብል አያበቃም ግራ ተጋብታቹሀል ኾሜንት ነው ወይስ ግጥም እያላቹህ ነው አይደል ለማንኛውም አሰላሙ አለይኹም
@makih9375
@makih9375 Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ዶክተሩና እንኳን ደህና መጣህ ቦታ ለመያዝነዉ እስቲ ልስማዉ
@safinamahmod
@safinamahmod Год назад
አህለን ዶ ዛኔ አዎ አለህ ሃየ ያላብሳን ያራማን
@abdusomed8240
@abdusomed8240 Год назад
Wa wr wb ahhhh 🤦🏽‍♂️🤦🏽‍♂️🤦🏽‍♂️so much to say. But, I will only say one ☝️, AFOUTU LILLAH.
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f Год назад
እህለንዞክተርዘይኔ
@user-so5pp2jy3s
@user-so5pp2jy3s Год назад
አህለን ዶክተረ ጠፍተህነበረ እንኳን ደህና መጣህ☕️☕️
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dfdhhh6977
@dfdhhh6977 Год назад
አህለን ዶክተር
@har5156
@har5156 Год назад
❤❤
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 Год назад
Ere shem 👉👍yelem
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 11 месяцев назад
ሀቂቃ ምንድነው ተመልካች የለም ቀንሷል ምን መሰላህ ዶክተር ዘይኔ ሰዉ እየረሳው ነው ቶቶሎ ልቀቅልን ኡኡኡኡኡ
@alekadariseid7990
@alekadariseid7990 Год назад
❤❤❤❤❤
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 10 месяцев назад
አሰላሙአላይኩም ወረህመቱላህ ሪፍ ነው
@tayibatayiba6735
@tayibatayiba6735 Год назад
ዛሬ አንደኛ
@user-oo2vt6wb4t
@user-oo2vt6wb4t Год назад
አህለን እኳን ደህና መጣህ አኺረን መጣህ በጣም በጉጉት እየጠብቅን ነበር ደግሞ ከቻል አታዘግይብን
@bantumuae8404
@bantumuae8404 Год назад
Subanalhaa ❤❤❤❤Alukubrraa 😢😢😢Subanalhaa ❤❤❤❤
@UurTtfy
@UurTtfy Год назад
وأخيراً
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Год назад
አታሰረዘም ❤❤❤❤❤
@omabdellah5651
@omabdellah5651 Год назад
አሂረን መጣችሁ አህለን
@faresgaming8420
@faresgaming8420 Год назад
ወአኩም ሰላም ወራምቱላሂ ወበረካቱ
@user-kx3qj9ci9s
@user-kx3qj9ci9s Год назад
👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@susu5964
@susu5964 Год назад
ምን ጉድ ነዉ ዩቱብ ኮሜን መፃፍ አልችልምምምም ማሻአላህ ዛሬስ ሰራ መሠል ንገሩኝስኪ እቢ እያለ በተደጋጋሚ ግዜ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
አልሀምዱሊላህ ተለቀቀልን እስቲ ልሰማዉ ቸኩያለሁ 😁
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Год назад
ቆየህብን ዶክተር
@abdurwahemanyemr2780
@abdurwahemanyemr2780 Год назад
አህለን
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
አህሌን ዶክተር ዘይኔ በሰላም ነው ግን
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n Год назад
ገና አለየሁትም እንድመልስልኝ ብየ ነው ጥያቄየ ሂባን በጣም ስለምወዳት አላህ እድሜ ሰጥቶ ትዳር ከሰጠኝ ልጀን ሂባ ነው የምላት እና የሂባን ትረጉም እገረኝ አደራ እንዳታልፈኝ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
የአላህ ስጦታ ማለት መስሎኛል
@user-wo2zt8rh5f
@user-wo2zt8rh5f Год назад
የአላህ ውድስጧታ ማለትነው🎉
@andamlaknimani4432
@andamlaknimani4432 Год назад
አህለን ዶክተር ቆየህብን እኮ
@fardosmohammed537
@fardosmohammed537 Год назад
አህሌን
@halimaadam8771
@halimaadam8771 Год назад
አሕለን
@gmilhalali231
@gmilhalali231 Год назад
አህለን አቋረጨውነበር 😢😊
@SAADAH-hs1mz
@SAADAH-hs1mz Год назад
አህለን ዶክተርዘይኔ እር አታዘገይብኝ
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👍👌👍👌👌👌👌👌👌👍👍👍
@user-hr2jk5kb2l
@user-hr2jk5kb2l Год назад
እኔስ የተዋችሁት መስሎኝ ነበር አላችሁእደ
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 11 месяцев назад
አረ ምነው በዛው አስቀረህው 89
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
አህለን የትነበርኩ ግን ፈቀቅ በሉ ያጀማአ ቦታ አይበቃኝም😁😁
@user-gd6ey4qk7e
@user-gd6ey4qk7e Год назад
❤❤❤
@xgudh-op3hl
@xgudh-op3hl Год назад
ፈገግ አረግሽኝ
@tayibatayiba6735
@tayibatayiba6735 Год назад
ልከስህ ነበር ለትንሽ አመለጥክ የመጀመሪያ ኮማችነኝ
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x Год назад
አህለን ኮሜንተሮች እንዳጠቀጥቁኝ ቀስ እያላችሁ እለፍ
@user-bm6xx9xv7y
@user-bm6xx9xv7y Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Epic Reactions 😂
00:33
Просмотров 1,3 млн
НАМ ВРАЛИ О ПИРАТАХ
52:52
Просмотров 2,1 млн