Тёмный
No video :(

ፍቅር X ፓየርድ የለውም{ 91} እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ወደ ቢዝነስ ግሩፑ ለመቀላቀል
chat.whatsapp.com/Bd1NRfwntlC...
chat.whatsapp.com/Bd1NRfwntlC...

Опубликовано:

 

16 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 11 месяцев назад
የፍቅር X ፓየርድ የቢዝነስ ግሩፑን ለመቀላቀል chat.whatsapp.com/Bd1NRfwntlCK9ih8j0IRII chat.whatsapp.com/Bd1NRfwntlCK9ih8j0IRII
@dejen4281
@dejen4281 11 месяцев назад
ጀዛኸክአላህይኸር
@user-ub2qm6ez2z
@user-ub2qm6ez2z 11 месяцев назад
አላስገባኝአለ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 11 месяцев назад
ያአላህ ከኡስማን አይነት ጎደኛ አላህ ይጠብቀን
@AaaBbb-nk3tf
@AaaBbb-nk3tf 11 месяцев назад
አንችው ነሽን ሙሉውን የትነው የማገኝው በአላህ መልስልኝ
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 11 месяцев назад
ማነው እንደኔ የሂባና የኡስማን የ መለያያ ቀን የናፈቀው የኸሊል ያድርግሽ ሂባየ ሁቢ
@allahalrahman833
@allahalrahman833 11 месяцев назад
ሳሳሳ ❤❤❤❤
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u 11 месяцев назад
ኸሊል እና ሂባ ግን ግዜ ይውሰድ እንጂ ይገናኛሉ ኢንሻ አሏህ
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae 11 месяцев назад
ኢንሻአላህ
@Hamdya-uh9pi
@Hamdya-uh9pi 10 месяцев назад
ዙለካንም አትርሱ
@user-sh8cm6qw6w
@user-sh8cm6qw6w 2 месяца назад
ككككك​@@Hamdya-uh9pi
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 11 месяцев назад
ማሻአላህ ዛሬ ደግሞ ሠርፕራይዝ ነዉ ያደረከኝ ዶክተር ጀዛካላህ ኸይር
@user-db9mt6mp4j
@user-db9mt6mp4j 11 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ውድም ዘይኔ ይህው በ15 ቀን ውስጥ 1__90 ያሉትን በማየት 91 ዛሬ እናንተ ጋር ተቀላቅያለሁ ግን አልቻልኩም ባልደረስኩባችሁ እያልኩኝ ነው ከመጓጓቴ የተነሳ በርታልን🎉
@neimatemam1204
@neimatemam1204 11 месяцев назад
ማሻአላይ ጎበዝ
@user-wo2zt8rh5f
@user-wo2zt8rh5f 11 месяцев назад
ማሻአላህ ዛሬ አፍጥናችሁታል ዶክተርየ ሺኩረን💐💐
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 11 месяцев назад
ኡሰማን ግን ነገረኛ ነዎ
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 11 месяцев назад
ውዋ በጣም ደስ አለኝ እደዚህ በሰምት ስትልከው እደት ያስደስታል ወድም
@Allahisone169
@Allahisone169 11 месяцев назад
እኔ ብዙ ልጆች ጋብዤ ነበር ነገር ግን ሶብር ያሰፈልጋልና መጀመሪያ ይወዱትና አንድ ሰሞን ብ ቻ አዳምጠው ያቆማሉ እና ከነሱ መሀል በቋሚነት የምታዳምጥ አንድ ጓደኛያ አለች 🎉
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v 11 месяцев назад
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ሱብሀን አላህ በጣም ገራሚ ነው የሂባ አባት መታመም ሂባና ኸሊሊ መገናኝ. የፊልሰን እና የርያንመገናኝት ኢንሻ መልካም ሳምንት ያርብ እኛንም ከምንወዳቸውጋር አኑርን በዱኒያ ድስ እሚል ሀያት ወፍቀን ያወዱድ
@user-mt3nw9ep5i
@user-mt3nw9ep5i 11 месяцев назад
ወላሂ ደስ ብሎኛል ዛሬ ተሳክቶልህ በሳምንትህ መጣህ እንዴት ደሰ እንዳለኝ
@zahar447
@zahar447 11 месяцев назад
ማሻአላህ ወድማችን ለዘመናት,እንከታተላቾለን አላህ በከይር ይመንዳህ ❤❤❤❤
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae 11 месяцев назад
ቀጣይ ቶሎ ልቀቅልን በአሏህ😢😢😢
@neima2690
@neima2690 11 месяцев назад
ጀዛከላሁኸይር ቶለ ስለቀቁልን እናመሰግናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kr1zc6fp7z
@user-kr1zc6fp7z 11 месяцев назад
ማሻአላህ የዛሬው ደሞ የተለየ ነው በጣም ደስ ይላል ምን አለ ደቂቃ ቢጨመርበት ቀጣዩ ቶሎ ይለቀቅልን
@madi8643
@madi8643 11 месяцев назад
ወይ ዶክተር ዘይኔ የአብዱል ሀይን እና የሱዛናን መገናኘት በጉጉት እንደምንጠብቅ አውቀህ ዛሬም በእንጥልጥል አስቀረከን በል ቀጣዩን ክፍል አፍጥንልን
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 11 месяцев назад
ያአላህ ልብ አጠልጠል የሆ ነው ብቻ ደ ስ ይላል አሁን እነዙለይካ ሊመጡ ነው እነ አቡዱልሃይ እማረሚያ ቤት ላኢላሃኢለሏህ ጌታ ሂባንና ኸሊልን አጣምራቸው እና ዙለይካንም እደዛው ግን ሚስቶቻቸውን ፈተው ሳይሆን ሁለተኛ ሚስቶቻቸው ይሁኑኑኑኑ ይሁኑ የምትሉ ሌለው ዶክተር ዘይኔ አላህ የሳብከውን ያሳካልክ ያረብ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 11 месяцев назад
እኔን አንድ ጓደኛዬ ገብዛኝ እኔ ደሞ አንድ ጎደኛዬን ገብዣለው ምርጥ ፕሮግራም ነው
@zahar447
@zahar447 11 месяцев назад
የሀላል መገኛው ይገርማል እኔም ብዙ ቅርበቶችን ይዘልቃሉ ብያ የሰብኩት በማይረባ ምክንያት ሳይሆን ቀርቶ ለእረፍት ሀገር ገብቼ አመት ቆይቼ ከአያቶቼ ሀገር ብቅ አላ ልበ ቅኑ ሀላሌ የሳውዲ መመለሻዬ ሶስት ቀን ሲቀረው መቶ በኒካ ተሳሰርን ኡሚንም ዘመድም አስደሰትን አው ከበቅርብ ሀገር ገቢ ነኝ ያማረ ትዳር በመንታ ልጆች የደመቀ ይሁንልሽ በሉኝ ያላገባቹም አላህ ይወፍቃቹ🎉
@Aisha-vx8ij
@Aisha-vx8ij 11 месяцев назад
በሰላም ያገናኛችሁ የኔ ውድ
@zahar447
@zahar447 11 месяцев назад
@@Aisha-vx8ij አሚንንንንንን
@user-ub1zk8xf4h
@user-ub1zk8xf4h 11 месяцев назад
جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا جميعا
@user-ub1zk8xf4h
@user-ub1zk8xf4h 11 месяцев назад
جزاكم الله خيرا وبارك فيكم جميعا
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f 11 месяцев назад
ያረቢአብዱልሀይአሳዝነኝውስማንያስራህንይስጥህ።።ከሊልሚስኪንአላህይጠብቃችሁ
@filsenTube
@filsenTube 11 месяцев назад
ዶክተር በአላህ ፊልሰን እሚለውን ስም ትርጉሙን ንገረኝ 😢😢😢😢ማወቅ እፈልጋለሁ ምን ማለት እደሆነ ጀዛከላ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 11 месяцев назад
ወላሂእኔም ብዙግዜጠይቄ አልተመለሰልኝም
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 11 месяцев назад
جزاك الله خير
@husnatu2023
@husnatu2023 11 месяцев назад
ሽኩረን ያ ዶክተር ቀጣይ ፓርት ተሎ ልቀቅልን እኔ እኮ እንዴት እንደምጓጓ እስኪለቀቅ😅
@mistsara1763
@mistsara1763 2 месяца назад
ሂባዬ ❤❤❤❤
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 11 месяцев назад
ምሽእለህ ዘሬበግዜ ተለቀቀልን ሹግረን ዶክተር 👍👍🇪🇹
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v 11 месяцев назад
ሂባዬ ያሩሂ ❤
@zulberekadoctorzeyne3576
@zulberekadoctorzeyne3576 11 месяцев назад
Masha allah allahu akber
@dxb-li6ps
@dxb-li6ps 11 месяцев назад
ሺኩራን ዶኩተርየ ከል እናመሰግናለን
@alialax4188
@alialax4188 11 месяцев назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የፍቅር እክስፓይርድ የላውም ፕሮግራም ቤተሰቦች ና አዛገጅነ አቅራቢ ዶ/ር ዘይኔ አብዱል ባሲጥ እንደምን ነቹህ ይህ ለኔ ለመጀመሪያ ግዜ ነው አስተየት ስሳጥ እነም የምለው ነገር ቢኖር ፕሮግራም እጅግ በጣም መሳጭነ አስተማሪ ነው ለአዘገጁ የምለው ነገር ቢኖር በርታ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ የለሀው እኔ ፕሮግራሙ በሳምንት አንዴ ስለሆነ አንድ ክፍል ከሰማው ቆይቼ ነው እንዳ አዲስ በአንድ ቀን ከአስር በለይ ተከታታይ ክፍል እጅግ በጣም ተመስጬ ነው የምጨርሰው በሰምንት አንዴ መሆኑ ትንሽ የጠፋፋነል ለመለት ነው
@mlove7326
@mlove7326 11 месяцев назад
ዋዓሊይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለንንን ዶክተር ሙፋጃዓ አደረከን ሽኩረን
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai 11 месяцев назад
ያአህ አስማን በየሂደበት መብጥበጥ ነው ስራው ዛሬ እብዱል ሀይና ሱዚ መገናኝታቸውን መስማት በጉጉት እየጠበኩ ነበር አላህ ሰላም ያውጣው
@ayoomalenezi4226
@ayoomalenezi4226 11 месяцев назад
ማሻአላህ ሙፉጀአ ትደረግናል ሹኩርን ደክተር
@M-lk2py
@M-lk2py 11 месяцев назад
አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ ቶሎ ስለለቀከው ጀዛ ኪላህ ኸይር
@sadahs4112
@sadahs4112 11 месяцев назад
አሰላምአለይኩም።መሸአላህ።በጣምየምውድው።ብሮግራም።መፀሀፉ. ስታተምአለሁበት።እንሹአላህ
@fafitube9302
@fafitube9302 11 месяцев назад
ይህ ታሪክ የኔው እየመሰለኝ ተመስጨ እያዳመጥኩ ያልቅብኛል
@tubeammartube6661
@tubeammartube6661 11 месяцев назад
ማሻአላህ እስክሰማ ቸኮልኩት
@makiyamohammed5278
@makiyamohammed5278 11 месяцев назад
አንችዉነሽን ስጨርስ ከእናንተ ርቄ ነበር ዛሬ መጣሁ ይህንም እደርስባችኋለሁ እንሻ አላህ
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 11 месяцев назад
እነ አብዱል ሀይ የሚገናኙ መስሎኝ እንቅልፌን አጥቼ ስሰማ ነበረ አይ እንቅልፌ ቆረቆረኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mistsara1763
@mistsara1763 11 месяцев назад
ማሻአላህ ሂባዬ ስወዳት እኮ❤❤❤❤
@tubeammartube6661
@tubeammartube6661 11 месяцев назад
አይ ሂባቲ የሂባ ደስታ ናፈቀኝ አላህ የምወደውን ነው የምፈተነው
@amirmurad18
@amirmurad18 11 месяцев назад
አላህ ያግዝ ወንድሜ
@user-hs3cz6gj3r
@user-hs3cz6gj3r 11 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም አህለን ዶክተር ዘይኒ ወላሂ ዩቱዩብ የገባሁት ላይክ ለማድረግ እና ኮመንት ልሰጥ ብቻ ነው!! እንጂ :-በዋትሳ በአውዶዎ ደርሶኝ አደምጣለሁ የዛሬው ደግሞ ይለያል ብቻ በጣም የሚያሳዝንም ደስ የሚልም ነገር አለው ግን ዶክተር ዘይኒ ሳምት ድረስ መጠበቅ አቃተኝ እጂግ ከመጋጓቴ የተነሳ ከክፍል 1 _እስከ ክፍል 89 በደስታ በ10 ቀን ነበር አድምጨ የጨረስኩት ከዚያ በኃላ ግን ይሄው መጠበቁ አመት ሁኖብኛል ብቻ አላህ ይጨምርልህ ኡሙ ሲሃም የሃይቋ የዶክተር ዘይኒ አድናቂ ነኝ
@user-kx3qj9ci9s
@user-kx3qj9ci9s 11 месяцев назад
ማሻአላህ ደስ እሚል ነው
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 11 месяцев назад
ማሻአላህ አለይኪ ዶክተር ዛሬማ አስደሰትከን አላህ ያስደስትህ ❤
@abdullaferuza1402
@abdullaferuza1402 11 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም ነው ደስታ ያለን❤
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 11 месяцев назад
ماشاءالله تبارك الله
@user-lw2bg3tz4q
@user-lw2bg3tz4q 11 месяцев назад
ኽሊል ሁለተኛ ሒባን ያግባት
@anshaendris2080
@anshaendris2080 11 месяцев назад
ሹክረን ጀዛኩሙላህ ኸይር።።ዶክተር።
@mlekaali
@mlekaali 11 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም አህለን በጣም የሚያስደስትም የሚያሳዝን ፕሮግራም ነበር ግን የሂባ ነገር በጣም ያሳዝንል አላህ የሁላችንም ያላሰብነው ሪዝቅ ይወፍቀን ❤❤❤❤
@hafizatube
@hafizatube 11 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛክ አሏህ ኸይር ዛሬ ሳልጠብቀው. ተለቀቀ
@galaxyprime4964
@galaxyprime4964 10 месяцев назад
በጣም ደስ እያለኝ የማዳምጠዉ ዉብ ፕሮግራም
@momina1149
@momina1149 11 месяцев назад
አህለን እኔ ደግሞ ከአንችው ነሽ ክፍል አንድ ጀምሬ የምከታተልህ ነኝ አጅብ ነው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሸር ላደረኩ ጓደኞቸም ጥቂቶቹ ይከታተሉታል አልሀምዱሊላህ ሲቀጥል ዱአ አድርጉልኝ ወትሳብ አላሰገባኝ አለ እና በግል አሰገባኝ ዶክተሬ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 месяцев назад
ፍቅር ማለት በአላህ እጅ ነው አይ ፍቅር የስራህን ይስጥህ አይባል ነገር
@legambotube9740
@legambotube9740 11 месяцев назад
እልልል ቶሎ ተለቀቀልን 😂😂😂😅 ሽኩራን ዶክተርየ
@susu5964
@susu5964 11 месяцев назад
አህለን ዶክተር ዛሬ ደህና በግዜ መጣህ ይልማድባችሁ
@sarahmanal9614
@sarahmanal9614 11 месяцев назад
ማሻአላህ ዛሬ ድስ ሲል
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c 11 месяцев назад
ዋለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሣህለን ዶክተር ዘይኔ በመፀሀፍ ቢታተም በጣም ማሻአለ ነበር
@user-xh9ye1hb6d
@user-xh9ye1hb6d 11 месяцев назад
አህለንንንንንን ወሳህለን ወመርሀባ እፍፍፍፍ እኳን ደህና መክ
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai 11 месяцев назад
አህለን ዶክተር ወላሂ ልተኛ ብየ ሳየው ዘልየ የገባሁ
@user-tl2ki4no2m
@user-tl2ki4no2m 11 месяцев назад
አህለን ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@bbhu1372
@bbhu1372 11 месяцев назад
መሸአለህ አህለን
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 11 месяцев назад
አሚን አሚን አሚን
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae 11 месяцев назад
የአሏህ😢😢😢 ኡስማን ግን ምን አይነት ሙሲበኛ ነው እህ😮😮😮
@Sofya-ub1vh
@Sofya-ub1vh 11 месяцев назад
ክፍል 90 ለመስማት 91 እየጠበኩ ነበር ሳይቆይ ስለለቀክልን ሹክራን ዶክተር ዘይኔ
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f 11 месяцев назад
አህለንዶክተርዘይኔሽኩረን
@MustefaRedewan-dx5fd
@MustefaRedewan-dx5fd 10 месяцев назад
❤❤🎉ማሻአላህደስ
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c 11 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@user-fs1uy3vq8p
@user-fs1uy3vq8p 10 месяцев назад
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱብሀንአላህ ወላሂ በሳሊሀና በማሜ ታሪክብዙተምሬበትና በዛአጋጣሜ ወደሄወቴ የመጣነበርና ለነሱባለኝፍቅርየተነሳ እሱስሙሌላነው ታሪኩንስለምወደውማሜነበርየምለውያፈቀሩትንማግኘትመታደልነው ግን ተለያየንአሁላይ ቢከብድም በጣምደስይላል ጀዛክአላህ
@ekrama2280
@ekrama2280 11 месяцев назад
ማሻ አላህ
@user-tu9bi8bz4r
@user-tu9bi8bz4r 11 месяцев назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደስ ይላል ምን አለበት እደ ሽዣና የኔም እህት ውሸት ሆኖ ብመጣልኝ እህት ወንድሞቻ ውቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን እህቴ በደር ሞታብኝ በጣም አዝኛለሁ ግን ለኔ ሳይሁን ለናት እና ላባቴ ሱብር እድሰጠልኝ ዱአ አድርጊልኝ😢
@user-ub1zk8xf4h
@user-ub1zk8xf4h 11 месяцев назад
شكرا ✅️✅️✅️✅️✅️🏅🏅🎖🎁🎁🎁
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 11 месяцев назад
ፕሮግራምነዉእቅልፌንትቸ ነዉየማዳምጠዉ ግንልቤቀጥአለ ቶሎቀጣዩንዶክተርየ ጀዛኩምአላህኸይረን
@anshaseid6683
@anshaseid6683 11 месяцев назад
አወ እንድህ በፍጥነት ሢሆን ተመልካችም ይጨምራል ሽኩረን
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 11 месяцев назад
አህሌን
@hawi8802
@hawi8802 11 месяцев назад
ዶክተር በጣም ደስ ይላል ቢታተም በጣም ጥሩ ነው አብሽሩ ግን ሌላም አለ በአላህ አችው ነሽን እናሳትም እሱም በጣም ወሳኝ ነው
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 11 месяцев назад
😢 ኡፍ አይፍቅር የስራህን ወላሂ ፍቅር ከባድነው ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ኡስታዝ ጀዛካላህከይር
@Aisha-vx8ij
@Aisha-vx8ij 11 месяцев назад
ፍቅርን የፈጠረው አላህ ነው እናም የስራህን አይባልም
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 11 месяцев назад
መርሀባ
@user-xe2uc7pl8g
@user-xe2uc7pl8g 11 месяцев назад
🎉ያረቢ ሂባንና ኸሊል ይጋቡልን
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 11 месяцев назад
ኢሻአላህ❤❤አሚንአሚን
@tube-cb4mq
@tube-cb4mq 11 месяцев назад
ማሻአላህ ❤❤❤
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 11 месяцев назад
ወአሌኩ አሰለም
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 11 месяцев назад
ውይ ዶክተርየ ወላሂ ስታ ቆም ሁለየ ወገባችንን ነው የምቆርጠው ኡፍፍፍ ፍልሰንየ ኡስማን እጭ አሁንስ የጭፍን
@user-sx8we1rg7l
@user-sx8we1rg7l 11 месяцев назад
ዋልኪም ስላም ❤❤
@user-xi1ik8em7f
@user-xi1ik8em7f 11 месяцев назад
ማሻአላህ. ዛሬ. በህልሜነዉ. ፍቅር xፓየርድ የለዉም. ተልቋል. ማሻአላህህ
@user-gy9ks3ne8l
@user-gy9ks3ne8l 11 месяцев назад
ማሻአሏህዛሬ ደግሞሳልጠብቀውመጣ🎉
@tubeammartube6661
@tubeammartube6661 11 месяцев назад
እኔም
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e 11 месяцев назад
ሰላማለኩም። ውረህመቱላሂ። ደኩተረ። ወላሂ። ዳይምን። ልብ። ፅጣ። እያርክ። ነው
@seadayemar5159
@seadayemar5159 11 месяцев назад
ያአርቢ የመጨረሻአየን ሀያት አሳምርልኝ
@AaaBbb-nk3tf
@AaaBbb-nk3tf 11 месяцев назад
ማሻአላህ እኔ ሁለየም እሰማለሁ ግን ክሜት አልጥፍም ነበረ جزاك الله خير
@user-jl8oe3fd2s
@user-jl8oe3fd2s 11 месяцев назад
ተለቀቀ ማሻ አለህ
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 11 месяцев назад
ወላሂበጣምየምወደዉ
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 11 месяцев назад
እረ ዶክተርየ የዛሬው ሙፈጃ ልዩ ነው እዛውላይ ሞቅ ባለ ነሻጣ ነው ያስተላለፍክልን ጀዛክ አላሁ ኽይር
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ዛሬ ደግሞ ሙፋጀአ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር ያጀመአ አድት ሶሪያ የ22ት አመት ልጅ ከእናት ከአባቷ ጠፍታባቸዋለች አድስ አበባ ከጠፋች 12ቀኗ ነው ዱአ አድረጉላችው እዲገናኙ በጣም ልብ ይነካል
@hseinmeme7341
@hseinmeme7341 11 месяцев назад
@hayat1270
@hayat1270 11 месяцев назад
ዛሬስ አላጉላላኸንም ማሻ አላህ
@safinamahmod
@safinamahmod 11 месяцев назад
❤❤
@kanmand8354
@kanmand8354 11 месяцев назад
አህለን
@madinamadina6850
@madinamadina6850 11 месяцев назад
Ahln
@zaynaberitbano9184
@zaynaberitbano9184 11 месяцев назад
የዘሬው ይለያል ሰብረይዚ ነው ሹክረንንን ዶክታር
@aminachanel6406
@aminachanel6406 11 месяцев назад
አይ ዶክተር ዘይኔ የዘሬው ይለያል ሰብረይዚ መሻአላህ
@sgsgqqqiss8271
@sgsgqqqiss8271 11 месяцев назад
መሸአለሀኡከንደነመጠህበጉጉትነበሪየሚጠብቀዉ
Далее
አንችው ነሽ ክፍል አስራ ሰባት (17)
24:11
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
Просмотров 6 млн
ፍቅር X ፓየርድ የለውም{ 64 }
35:06
Просмотров 9 тыс.