Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም 93 የመርከዝ የህይወት ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 97 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py Год назад
ሀቂቃ እኔ ከታሪኩ በላይ በውስጡ ያሉት የቁርአን አያ መልክቶች ፣ሀደሶች በኔላይ እየተነበቡ ያሉ እስከሚመስለኝ ያክል ተመስጨ የምከታተለው ሹክራን ወንደማችን ፅፎ፣አምብቦ ለስውች በምያምር መልኩ ማደረስ ወረቢ በጣም ከባድ ነው የሞከረና ያየ ነው በደምብ የሚረዳው😢 ጀዛካሏህ ክይር አንተንም በፃፍክበት ባነበብክበት እኛም በስማነው የምንጠቀም ያደርገን
@الحمدللهربالعالمين-د8ن
✅️✅️✅️🌹🌹አዉኑት
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Год назад
አብዱል ሀይን ከሚወዳት ሚስቱ ያገናኘ ዶክተር ዘይኔ እኔን ደሞ አላህ ከምወደው ባሌ በሰላም ያገናኘኝ🎉
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
አሚን ማማየ ስደተኞችን ሁሉ በሰላም ከቤተሰብ ያገናኘን በናፍቆት እየተንገበገብን ነው
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 Год назад
ወላሂ የረሱል ስለላሁ አለሂ ወሰለምን ታርክና የነብዩላህን ታሪክ ስሰማ እንባየ ነው የሚሽቀዳደመው ያአላህ ነገሮችን ቀለል አርግልኝ
@husnatu2023
@husnatu2023 Год назад
صل الله عليه وسلم جزاك الله خيراً يا دكتور
@abcabc5867
@abcabc5867 Год назад
ማሻአሏህ ሀቂቃ ይመስጣል
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع Год назад
እስር ቤቷ የነቢዩሏህ ዩሱፍ ታሪክ ታስታውሳለች አላህ ይጨምርልህ ዶክተር የምር የታሪኩ አተራረክ ሲገርመኝ የቁርአን አያ ያስደምመኛል
@جميلهجميله-و2س
@جميلهجميله-و2س Год назад
ይህን ግጥም ሙሀመድ አወል ሀምዛ ሲለው ሰምቸዋለሁ ካልተሳሳትኩ
@hayat1270
@hayat1270 Год назад
ጨረስኩ አልሀምዱ ሊላህ በመጀመሪያ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱልሏሁ አለይሂ ወሰለም በጣም ደስ ይላል ሀቂቃ መንተባተብህንም አልተገነዘብኩበትም የግጥሙ እና የታሪኩ ጥበብ A ነው የኸሊል ጥበብ ማሻ አላህ ሙሳ አ.ሰን ለእናቱ ኢስማኤል አ.ሰን ለአባቱ ኢብራሂም አ.ሰ ዩሱፍ አ.ሰን ለያእቆብ አ.ሰ አላህ መለሰላቸው ኡነት ነው ታሪክ ይዘቱ ቢለይም ይደገማል ደሞ የሱሀቦችን ታሪክ በጉጉት እጠባበቃለሁ good nait
@helimahelima5646
@helimahelima5646 Год назад
አይ አች አፍጥጠሽ ነው ያደርሽው አይደል
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع Год назад
ሱበሀን አላህ ተአጀብኩ ያተራረክ ስልት ያዶክራ ምን እንደምል አላውቅም አላህ መልካሙን ሁሉ ላንተ
@yatwuldnafekgetube3482
@yatwuldnafekgetube3482 Год назад
ማሻ አላህ አብዱልሀይና ሡዚ በመገነኛታቻው ደሥ ብሎኛል
@fatumakassawAbi
@fatumakassawAbi Год назад
ዶክተር ዘይኔ እኔ አስተያየት አለኝ በፍቅርxባየርድ ምራቃ የመዳምቅመሞችን አታስቸግር ብዙሀጃአለባቸውአያሳዝኑህም
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
ያረብ የዛሬዉ ደስ ይላል አብዱል ሃይና ሱዛና ፋሩቄ እናም የሸህ እብኑ ተይምያ ታሪክም ከዉስጤ ነዉ ከሊል ምርጥ ወድም ወድሙን እድህ አረጎ በሃደስ ተመስጦ አሱዛና ጋር ማገናኘቱ ብለሃት አጂብ ነዉ
@hidutube2766
@hidutube2766 Год назад
Walahi ba 9 kan ka 1 eska 93 ayew betm des yeml tarik new bartu❤❤❤
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 Год назад
እደዛሬ ደስብሎኝ አያቅም ጀዛህን አላስ ይክፍልህ ወድም
@ስደተኛዋሻማyouTube
የአቡዱሀይ ና የሱዛነ መገናኝት ደስ ብሎኛል አላህመዱሊላህ ሲያል በድንገት በድንጋጤ ይወድቃል ብየ አሰቤ ነበር
@zamzamzamzam3574
@zamzamzamzam3574 Год назад
በጉጉት ብጠብቅ ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላ ኸይር
@seadaGetachew
@seadaGetachew Год назад
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
እረ ዶክተርየ እደው ይህ ፕሮግራም ሳያልቅ እኔ ላልቅነው ያረቢይ አትቆይብን እባክህ
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 Год назад
ከንቅልፌስነቃ ሰፕራይዝ ነው የሆንኩት ዛሬ ጁማአ ለት ነበር የጠበኩት ጀዛኩም አሏህ ኸይር ፅዳቴን ልጀምር እያዳመጥኩ
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Год назад
አልሀምዱሊላህ አብዱል ሀይና ሱዛና በመገናኝታቸው በጣም ደስ ብሎኛል
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
ያአላህ አብዱልሃይ ሱዚ እንኳን ደስ አላችሁ ዶክተር ሳሚያ የምገልፅበቃት ቃል አጠረኝ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ሚሞፍቅር
@ሚሞፍቅር Год назад
ያ አላህ 😢😢😢😢 ምን አይነት ታሪክ ነው ልቤ ቀጥ ልትል ነበር ያረቢ
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ዋለይኩም ሰላም
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z Год назад
በአላህ መጨረሻውን አሳውቀን አታንኳተው
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ማሻ አላህ ምርጥ ግጥም ያሰላም ቃላት የለኝም የሙራድህን አላህ ይሙላልህ ያረብ አላህ ይጠብቀን ሸር ከተባለ ነገር የአላህ
@Allahisone169
@Allahisone169 Год назад
አህለን ትናት ገብቼ ቼኬ ሳደርግ ነበር ዛሬ ብቅ አልክ 🎉🎉
@fatimamuhammed5940
@fatimamuhammed5940 Год назад
ምናለ ባያልቅ የአላህ ሰራ ታአምር ነው
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Год назад
ማሻአላ ጀዛከላ ኸዪረን ደኩተር
@hafizatube
@hafizatube Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለንዶክተር ከፍቅር x ፖየርድ የለውም ብዙ ተምሬአለሁ ጀዛክ አሏህ ኸይር
@ZedAsfaw
@ZedAsfaw Год назад
Mashaa alhaa mashaa alhaa mashaa alhaa mashaa alhaa mashaa alhaa mashaa alhaa
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 Год назад
ማሻአላህ❤❤በርታ🎉🎉
@ተምሬቢንትሰኢዲ
ማሻአላህ ማሻአላህ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ Год назад
صل الله عليه وسلم ياالله ياالله አብዱልሀይ ሱዛና፣እነሱጋርያለሁነውየመሰለኝ😢 😢😢በውስጡየተነሱት ትምህርቶ ልዩናቸው ጀዛከአላህኽይረን ዶክተርየ እኛም በሰማነው የምንጠቀምያርገን፣🌹🌹🌹
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 Год назад
ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ የነ ብየ ዩሱፍ ታሪክ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
የአላህ ሱዛና እና አብዱለሀይ ስገናኙ እኔም በስደት ሁኔ ሞተች ያሉኝ እህት ውሸት ቢሆ ብየ ተመኘሁ ግን የኔ ምኟ ቅዠት ነው እህ በስደት ሁኖ ሞት መስማት ከባድ ነው ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እንዳንድ ግዜ እህት አልሞተችም እልና መለስ ብየ ሳስብ አላህ በዚህ ነገር የቆጣብኝ ይሆን እላለሁ የአላህ
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Год назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ዶክተር
@SaadaBirhanu
@SaadaBirhanu 8 месяцев назад
ይህ የመጨረሻ ከፈል ነውደ
@abcabc5867
@abcabc5867 Год назад
ሠለላሁ ዓለይሂ ሠላም
@SeadiiiNurye
@SeadiiiNurye Год назад
የውመልኸሚስ ስጠብቅህ ይዘህጠፍህ ነገእሰማዋለሁ ኢሸአላህ ጥሩ እደሚሆን ተስፍ አለኝ እነ ኸሊሉ እነሂበቲ እነ ሱዚናአብዱልሀይ ባድ እደሚሆኑ ሁለተኛሚስት ስለሚፈቀድ አድርግልን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ተለቀቀልን እኔማ ቴሌግራም ላይ እኮ ተከታታዩ ባዉዶ ሲለቀቅ ክፍል 93 እየመሰለኝ በሩጫ ስገባ ነበር እና ሳይሆን ሲቀር ትላንት 3ተኛ ዙር ከፍል 92 ሳደምጥ ነበር ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉🎉
@tube-cb4mq
@tube-cb4mq Год назад
አህልን ወሰህልን ዶክተር አረ የምገልፅበት ቃል አጠረኝ ወላሂ የኔልዩ ወንድሜ አላህ ይጭምረለህ ያረብ❤
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae Год назад
وعليكم السلام ورحمت الله وبركته صالي الله عليه وسلم ماشاءالله አብዱል ሀይ መብሩክ ከችግሬጋር ምቾት አለ። አልህምዱሊላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ይለመድብክ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ወላሂ ዛሬ ተፍሲር ጥናት ነበረብኝ ግን ሲመጣልኝ ጥናቴ ትቼነው ያዳመጥኩት ሂባዬም አሏህ ያስደስትልኝ❤ ዶክተረ ሳሚያ ግን ፈገገ አስደረገችኝ ቻኙ ማማዬ ሂወት እንዲናት😎😂
@KamleMuktare
@KamleMuktare Год назад
Mashallah allah yichmrelh
@mistsara1763
@mistsara1763 Год назад
ማሻአላህ❤❤❤❤
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai Год назад
ኸይር አሰማኝ
@fafitube9302
@fafitube9302 Год назад
ልክ የኔው ታሪክ እስከሚመስለኝ ተመስጨ የማዳምጠውስ ኡፍፍፍ ስያልቅ ብትት እላለሁ
@sadahs4112
@sadahs4112 Год назад
እኔደግሞ።መታውቃ።ስመጣብኙ።በጣምነውየምናድድው።
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ Год назад
​@@sadahs4112 ክክክ እኔስ ብትይ አቤት ምስጥ ብየ ሳለ ማስታወቂያው
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Год назад
ማሻአላህ
@zuzu2954
@zuzu2954 Год назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته እስቲ ሳትና ኩባያ እየሰራቹ ከሆን እፈልጋለሁ ዶክተር መልስለልኝ አማና
@Allahisone169
@Allahisone169 Год назад
ኢላሂ የዩሱፍ ታሪክ ምንም አልል ብቻ💦 ያአሏህ
@yemameeht_َِّٕ
@yemameeht_َِّٕ Год назад
አህለን
@قلوالحمدلله
@قلوالحمدلله Год назад
እሰከምጨርሰው እሰከም ሠማው ልቤ ጭቅጭቅ አለው እድህ በሠውታሪክ ልቤ መጠልጠሉ የአላህ
@እማየኔሊዩ
@እማየኔሊዩ Год назад
ጀዛ ከላህ ኸይር
@የኔንጉስሀላሌA
@የኔንጉስሀላሌA Год назад
ጀዛከአላህ ኸይሮ ዶክተር ከሀሙስ ጀምሬ በየ ሰአቱ እየገባሁ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ እያንቃቃሁ ነበረ
@Kenubish34
@Kenubish34 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህሌን ዶክተር 🇪🇹🇪🇹 እረ ዶክተር አታስረፍድብን🤒😥😥ወላሂ ሀሙስ ለታ ጀምሬ በየ ሰአቱ እየገባሁ ቤትህን ስዳስስ ነበር😂
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
ወላሂ እኔ ራሱ
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py Год назад
የዩትዮብ በረኛ ሁናቺሁልኛላ ስሞኑን ክክክክክ አይዞን
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 Год назад
ሹክረን ሹክረን ጀዛከላህ ከይር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
አህለን ዶክተሩና ማሻአላህ ለተቆልናል እስቲ ልስማዉ
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Год назад
አህለን ውይ ስሮጥ ተሰብሬ ነበር
@agmedmohammed445
@agmedmohammed445 Год назад
መሻአሏህ ደስ የሚል አሰተማሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mlekaali
@mlekaali Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንካን በሰላም ተለቀቀልን በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 Год назад
ቆይእሥኪ ላዳምጥ
@mlekaali
@mlekaali Год назад
ልቤ ቀጥ ሊላ ምንም አልቀረውም አብድል ሀይ ሱዛና ሲያያት ምን እደሚል. ጨቆኝ ነበር በጣም ልብ አጠልጣይ. ፕሮግራም ነው ❤❤
@ررروحح
@ررروحح Год назад
ማሻአላህ. አህሌን. ዶክተር. ዘይኔ. ዛሬ. መቸነዉ. የሚለቀቀዉ. እያልኩ ነበር.
@FafiMohammed-k4k
@FafiMohammed-k4k Год назад
Masha alah zare batam des blogal❤❤❤😢
@lolo_5678
@lolo_5678 Год назад
🎉አህለን ወሣህለን ዶክተረ ማሻአላህ
@ተስፈኛዋየልጂናፋቂ
አሚንንያረብ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
የቴሌግራሙ ሊክ የትላክኘው
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 Год назад
አሚንአሚንያራብ❤❤❤
@ስደተኛዋ
@ስደተኛዋ Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ እሮጬ ስገባ እየተሽከረከረ ገና እኔ ጋር አልወረደም የነገሰው ይበለን ነገ አዳምጠዋለሁ
@aisaaisa7230
@aisaaisa7230 Год назад
አህሌን
@ctvytdf3486
@ctvytdf3486 Год назад
ስጠብቅ ስጠብቅ አህለን
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
ለማሳተም ምን ያክል ነው ግን ክፍያው
@GiasBd-wi3yn
@GiasBd-wi3yn Год назад
🎉ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን Год назад
ሽኩርንቀጣይንእጠቭቃለንዶክተር
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 Год назад
አህለን የኛብርቅዩወንድም🎉🎉🎉
@አለሀምዱሊላአላኩልሀል
አህለን ሀባይብብብብ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
አህለን ምነው አመሸህ እንቅልፍ ልታሳጣን ነው
@SeadiiiNurye
@SeadiiiNurye Год назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ
@kedjia6557
@kedjia6557 Год назад
አህለን ዶክተርየ
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 Год назад
አህሌን ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@hjbj6316
@hjbj6316 Год назад
አህለን❤
@zebebahussen8381
@zebebahussen8381 Год назад
አህለን በጉጉት ነበር የምጣብቃው
@halimaali3936
@halimaali3936 Год назад
አህለንዶክተር
@GiasBd-wi3yn
@GiasBd-wi3yn Год назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉
@HhHh-n3c1n
@HhHh-n3c1n Год назад
አህላን
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 Год назад
ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saedaawal7878
@saedaawal7878 Год назад
😢😢😢yaa allah 💔💔
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
ጀዛከለህ፣ዶክር፣ዘይኔ፣ብጣም፣ከፍቶኝ፣ነበር፣ሽኩን፣፣እህቶቼ፣ያሳደገኝ፣አጎቴ፣አሞታል፣ድዋ፣አርጉልኝ
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ Год назад
አብሽሪሪ አጎትሽንም አላህ አፊያቸውን ይስጣቸው
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
@@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ አሚን፣ውድዋ፣እህቴ
@jzkduehe193
@jzkduehe193 Год назад
ዛሬ ስጠብቅ አስሬ ጀብቼ ተለቀቀ አልተለቀቀ ስል ነው የዋልኩት ኡፍፍ
@halimethussen6209
@halimethussen6209 Год назад
አህለንንን ወንድማችንን
@الهمافتحليابوابرحمتك
Ahelin doctor zeyina
@zeyenabaibeyemuhey
@zeyenabaibeyemuhey Год назад
ልተኛ ነበር አላስቻለኝም ላዳምጥ😂 ዱባይዎች ተኙ
@merambushra6897
@merambushra6897 Год назад
እኔስ ብትይ አይኔ ክድን እያለ ነበር ግን ድንገት ሳየው ሰርብራይዝ ሆኜ እንቅልፉም ለቆኝ ጠፋ በይ አብረን እናዳምጥ
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py Год назад
ምኑን ተኛነው ብለሽ ነው ለሳምንት ስጠብቅ ከርሜ😂
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ያበናት አረ የኒቶርክ መዘጋት ማነው የቤተሰብ ናፍቆት ያጨናነቀው እኔስ ንፍቅ አልኩ በተለይ ትንሽየው ልጀን እህህህህ😢
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Год назад
አይ ዞን ውዴ በሰላም ከቤተሰብ ከልጅሺ ያገናኚሺ። ቅድሚያ ለሀገር ሰላም ዱኣ አርጊ ሰላም ካለ ሁሉም አለ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ Год назад
አንደኛ እንዳረጋግጡኝ ቀስ 🙄
@ስደተኛዋሻማyouTube
ሀሙስ ለት ስጠብቅ ነበር ሳይመጣ ቀረ አሁን ድንገት መጣ
@zamzamzamzam3574
@zamzamzamzam3574 Год назад
አልሀምዱሊላህ ግን እደኔ በጉጉት ኡፉፉፉፉፉ ያአላህ 😍🥰
@ስደተኛዋሻማyouTube
አሂርን ተለቀቀ 🎉🎉🎉🎉
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb Год назад
32ኛ ነኝ ሰምቼ እኮምታለሁ
@sgsgqqqiss8271
@sgsgqqqiss8271 Год назад
መሸአለሀኡከንደነመጠክበጉጉትጠብቄነበሪ
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Год назад
ከሊል ያሳትመው
Далее
ፍቅር X ፓየርድ የለውም 94
1:01:34
Просмотров 6 тыс.
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 1,7 млн
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 388 тыс.