Тёмный
No video :(

“በዚህ ዓለም ላይ ሁሉም ነገር በሚሽንና በሚሽነሪዎች የሚከናወን ነው፡፡ የዚህ መነሻው ደግሞ እስራኤላዊያን ከግብፅ ባርነት የወጡበትን ተልዕኮ . . . 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

“በዚህ ዓለም ላይ ሁሉም ነገር በሚሽንና በሚሽነሪዎች የሚከናወን ነው፡፡ የዚህ መነሻው ደግሞ እስራኤላዊያን ከግብፅ ባርነት የወጡበትን ተልዕኮ መሠረት ያደረገ ነው፡፡”

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@fredjean4506
@fredjean4506 2 года назад
እድሜህን ያርዝመው ዋውውው ገለጽክልን
@efremseifu9884
@efremseifu9884 2 года назад
እጅግ እናመሰግናለን ብዙ ከፍ ያሉ ሀሳቦችን አካፍላችሁናል ።
@haileenku2068
@haileenku2068 2 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@wossenumathewos5472
@wossenumathewos5472 2 года назад
ጤንነት እና ጓደኞቹ እናመሠግናለን በርቱ።
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 2 года назад
What is he talking about? I don't understand. Can someone explain to us?
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 2 года назад
Tenente bzu asetemerhegnal ena ahun 22 amete new ena ante wdezi asab yegebahbet edeme ley ngn ena Le friend yen yemesel asab sakerb abedek eyalugn techegerku ena be you tube batefabgn Des yelegnal memhere wedekalew keberlign ya enema tetrche kehon alakme laleteram echelalew becha asabun wedjewalew be radio 📻 esmaw nber yezare huletamt yanenew asbu yagegngn ena memhere lketel men temkergnalek keberulgn
@Woinshet27
@Woinshet27 Год назад
ምንም እንደማላውቅም እንደማናውቅም ያወኩት እናንተ ይዛችሁት በመጣችሁት ሀሳብ ነው ፤አመሰግናለው
@zulkifl8181
@zulkifl8181 2 года назад
ጤንነት እንኳን ደህና መጣህ፡ በጣም ነው ምትመስጠኝ፡ ዳውንሎድ ይደረጋል እንደጉድ
@info4980
@info4980 2 года назад
እሱማ ሁሉም በሚሽን ነው የሚሰራው... እናንተም ግልፅ ያልሆነ ሚሽን አላችሁ.... ይህ መልአክ ማነው? ገብርኤል ? ሚካኤል? እንደዚህ አድበስብሳችሁ ትችላላችሁ? ወሬውን እማ እናውቀዋለን በግልፅ የሚነግረን እንጂ? ምን አይነት አምላክ ነው 3/4 ጊዜ ለመናፍስ የሚሰጠው? እንዴት ነው ክረምት የጥበብ ጊዜ የሆነው? አሁን አሁን በመልከ ፀዲቅ በሰለሞን በላሊበላ ስም የዳቢሎስን ሀሳም ይዘህ ሳትመጣ አልቀረህም? I think you need to evaluate the source of your thought? Of course we all know የፍርድ ቀን እንዳለ ሁሉም ያውቃል... does this need explanation ? I listened to all your ideas from the beginning like 3 years … ሀሳቡ እያደገ ነውበሚል ሰበብ ከራሱ ጋር የሚፃረርሀሳብ ነውየምታወሩት... any way we have 450 years left … half day .. yes the devil deceived the world half day at the beginning of creation and it is coming back. እውነትም እቃቃ ጨዋታ.. this is deception … አዳሜ ይህንን ወሬ ተወት አድርገህ ብትፀልይና ብትፆም ነው የሚሻልህ:: ማደንዣ ሀሳብ ነው...
@hermonhermon348
@hermonhermon348 2 года назад
ትክክል ብላሃል እኔ ሚለው ግን ኤሀ ሁሉ ሩጫ የት ለመድረስ ነው ምክንያቱም ካለ ቤተ-ክርስትያን ካለ ምንም ጾም ካለ ምንም ጾሎት ካለ ምንም ንስሃ ካለ ምንም ጥምቀት ካለ ምንም ቁዱስ ቁርባን የሚገኝ ሂወት ኣለህን ኤሄ ሁሉ የሚጠላ ድያብሎስ ብቻ ነው እንዚህ ሰወች የድያብሎስ መንገድ ጸራጊወች ናቸው ጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ሲሉህ?ጥበብ ማለት ማ እግዚእነ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ።ከእየሱስ ክርስቶስ ሌላ ጥበብ የለም።ካለም የድያብሎስ እንጂ የኣምላክ ሊሆን ኣይችልም ሰለዚህ ወንድሜ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጥህ የንስሃ እድሜ ይስጥህ።
@john7630
@john7630 2 года назад
zero 00000000000
Далее
Only I get to bully my sister 😤
00:27
Просмотров 36 млн
Tiwadziwe: Dyson Gonthi
57:46
Просмотров 3,8 тыс.