Тёмный
No video :(

ክፍል 2፡ እኛ በሰፊው የሰው ልጆች ማዕቀፍ ውስጥ ማሰብ የሚገባን፣ የአለም ኃላፊነትም ያለብን ህዝቦች ነን፡፡ 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

ክፍል 2፡ እኛ በሰፊው የሰው ልጆች ማዕቀፍ ውስጥ ማሰብ የሚገባን፣ የአለም ኃላፊነትም ያለብን ህዝቦች ነን፡፡
ለማህበረ-ሰብአዊያን ማንኛውንም አይነት ጥያቄዎችና መረጃዎች ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ይላኩ፡፡
t.me/mahberese...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 8 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@getugebrehiwot9960
@getugebrehiwot9960 Год назад
# የኔ ቤት ደስ ይላል!!! እንኳን ደረሳችሁልን ከ "ጥበብ"ሰው "ወች" ጠፍተን ግራ ገብቶን ነበር። # በጎቼ ፉጨቴን ያቁታል # ወ/ሩፋኤል
@ethiopan-diary
@ethiopan-diary Год назад
ሁሌም የአንተን ሀሳብ ለመስማት ምን ያክል እንደምጓጓ...!!!
@chokorsamisuu4706
@chokorsamisuu4706 Год назад
Eyetefachu nwu ebakachu Ena betam enameseginalen
@habesha1618
@habesha1618 Год назад
ያተንም የህይወት ልምድ ብታካፍለን በጣዕም ደስ ይህለናል በተለይ በ 6 ፡ 7 ኛ ደረጃ ላይ ያሳለፍከውን በእውነት እዳልከው ብትነግረን ደስ ይለናል ከልብ እናመሰግናለን
@yohannesdegu6006
@yohannesdegu6006 Год назад
እውነትም መገለጥ! እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጤንነት! ከዚሁ ጋር፡ ሰዎች፡ የንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደን መጻሕፍትን እንዲያነቧቸው እመክራለሁ! መጻሕፍቱም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት፣ ኢትዮጵያ የዓለሙ መፋረጃ! ኣዳምና ሔዋን በኢትዮጵያ የሚባሉትና የመሳሰሉት ናቸው።
@seyfadoni5929
@seyfadoni5929 Год назад
እንዴት ማግኝት ይቻል ይሆን
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Год назад
እንኳን ደህና መጣቹ
@natyteshome1855
@natyteshome1855 Год назад
በተሰበረ ልብ ዉስጥ ፈጣሪን መፈለግ ለማለት ፈልገህ እንደሆነ እረዳለሁ እሱ ነው ከባዱ ነገር....... ከጥበብ ጋር ትስስር መፍጠሪያውን በመልከጸዲቅ መንገድ እሱን ብትነግረን🙏🙏🙏
@berekettesfay3809
@berekettesfay3809 Год назад
Thank you Teninet for sharing very rich words. I have got so much Revelations from hearing this.
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Год назад
ያላሳደከውን ልጅ ልታዘው አትችልም! That is powerful.
@tesfayegetachew-ts5si
@tesfayegetachew-ts5si Год назад
leka eskezare lbachn kebd yemilen yehen guday yzen new betam enamesegnalen
@alemyheu
@alemyheu Год назад
I would like to ask some questions How can I get in touch People please buy his books I was blind for years now I can clearly see I’m telling others to open their eyes
@ermiasstessfaye169
@ermiasstessfaye169 Год назад
ተሰፋ።
@melatyekonjomelatyekonjo786
ጓጉቺ ሳልጨርስ ቀጣዩ መቼ ነው ከማለቴ
@bethelehembelayneh6045
@bethelehembelayneh6045 Год назад
💚💛❤️
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 Год назад
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
ለምድነው ልቦናችንን ወደ ጥበብ መስመር መመለስ ያልቻልንው????? እደተለመው ድንቅ ነው👍🏾 በመገለጥ ውስጥ የሚኖር ሰው ሳይናገር ተግባሩ ይመሰክራል ብዬ እምናለሁ!!!!! አመሰግናለሁ ሰላማችሁ ይብዛ🙏🏽👍🏾💚💛❤️
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
የግል ማንነት ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል ወይ? ማግባት መውለድ ምናምን የሚሉትን ይገድባል ወይ?
@mulyman
@mulyman 8 месяцев назад
ለዚህ ህዝብ ምን ማለት ይቻላል ??
@nataanilmashuga3534
@nataanilmashuga3534 Год назад
ጤንነቴ ኑርልኝ አቦ
@WendmagegnMengistu-dm5el
@WendmagegnMengistu-dm5el Год назад
Low of attraction መንፈሳዊ ነው ወይስ ጥበብ ?? ጤንነት 👏👏👏👏👏
@fiker1861
@fiker1861 Год назад
ጤንነት ጥበብ ነህ እኮ ጥበብህ በተጋባብኝ !
Далее
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 375 тыс.
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 4,5 млн
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 3,6 млн
የሚያዝያ 23 ልዩ ዝግጅት፡ ክፍል 2
1:19:07
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.
የሚያዝያ 23 ልዩ ዝግጅት፡ ክፍል 1
57:28
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 375 тыс.