Тёмный

“ኢትዮጵያዊ ሆነህ የአውሮፓን ንግርቶች እዚህ ልትተውን ትችላለህ፡፡ በዚህም ምክንያት ሙሉ ለሙሉ የኢትዮጵያ ጠላት ሆነህ ልትነሳ ትችላለህ፡፡” 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የኢትዮጵያ ችግሮች ሀገር-በቀል አይደሉም፡፡ ከውጪ የተዘራ ዘር ውጤቶች ናቸው

Опубликовано:

 

7 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 7 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@info4980
@info4980 Год назад
ይህ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት....ድል ለሀገራችን ነፃነት ለህዝባችን:: ቤታችን ቤ/ትያናችን ከፍ ብላ ትኑር::
@soulrebel1987
@soulrebel1987 Год назад
ኢትዮዽያዊነት መመረጥ ነዉ። ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛላችሁ! 🙏
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 Год назад
እውነት(ጥበብ) በአንተ አንደበት ስትነገር እንዴት እንደምትጣፍጥ ጤንነቴ!! ባዶነት በሚሰማንና ውስጣችን በሚፈልግህ ሰአት ስለተገኘህልን እናመሰግናለን። ጥበብ አብዝታ ትገለፅልህ።
@sisaytesfaye6959
@sisaytesfaye6959 Год назад
ድንቅ ትንታኔ ነው ። መልካም የስኬት ጉዞ በጥበብ ስም ለስው ልጆች የሚደረግ የበጎነት ስራ… " የበጎ ሰው ልፋቱና ለድካም ውጤት ሽልማቱ ክብር ነው እርሱም የነፍስ ጌጥ ነው " እንዲል ጠቢቡ
@rahelzewde7625
@rahelzewde7625 Год назад
ጤንነቴ ከተናገርከው አንድም የሚወድቅ ሀሳብ የለውም እናመሰግናለን
@mayema3846
@mayema3846 Год назад
ጤንነት ከመቀመጪያዬ ብድግ ብዬ 👏👏👏ለኢትዮጵያችን ለህዝቧ ከህመሟ የሚያድን #ጤናዋን የሚመልስ ወደ ነበረችበት የጥበብ ክብር ወደ መድሃኒቷ የሚመልስ እውቀት ነው የምትመግበን ለዛሬዎቹ በፈረንጅ ዕውቀት ለሰከርነው ለዚህ ትውልድ የሚያስተውል ልቦና የሚሰማ ጆሮ ያድለን አሜን!! አዎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ክብሩ አሁንም አለ እኛ የተዋህዶ ልጆች እናምናለን በ11 አመቷ ታዳጊ ላይ አድሮ ተነግሮናል ቀንና ሰዓቱን ደቂቃዋን ነው የማናውቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ አለፈው አድዋ አሁንም በድል ያወጣናል አንጠራጠርም !!!!!
@melatyekonjomelatyekonjo786
በጣም ደስተኛ ነው የሆንኩት ሺ አመት ኑሩልኝ
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 Год назад
ለስንተኛ ጊዜ እየደጋገምኩ እንዳዳመጥኳችሁ ባላስታውሰውም አዲስ እየሆናችሁ እንደ ወይን ትጣፍጣላችሁ። ጤንነት ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@Woinshet27
@Woinshet27 Год назад
ኢትዮጵያ ህይወቷ ፣እስትንፋሷ አምላኩዋ ነው !እናመሰግናለን
@alemyheu
@alemyheu Год назад
We have to protect this guy with all costs. Let’s make him a president.
@ephrembayee1487
@ephrembayee1487 Год назад
እዉነት፡ተገልጣለች❤❤❤
@behailuayalew4175
@behailuayalew4175 Год назад
Yes! Now we are coming on the right truck. Thank you very much my dear brother.
@gezahegnasefa9203
@gezahegnasefa9203 Год назад
አሁን በደንብ የሰማል በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ::🙏🙏🙏
@selamawetadmasu1347
@selamawetadmasu1347 Год назад
የናት የአባታች የአያት የቅድማያቶቻችችን አምላክ ጥሎ አይጥለንም ወንድሞቼ እህቶቼ እባካችሁ ወደ ቤታችሁ ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ ክፉዎች ሁሌም ክፉ እድታስቡ ነዉ የሚፈልጉት ሰለዚህ ወገኖቼ እባካችሁ ካገራችሁና ከህዝባችሁ ከመንግሰታችሁ ጎን ቁሙ ነገ ይህን በማድረጋችሁ ታተርፋላችሁ ከሀዲሆችንም ታሳፍራላችሁ ወንድሞቼ እናንተም ለልፋታችሁና ለድካማችሁ የእዉነት አምላክ ይከፈላችሁ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ኑሩልን አመሰግናለሁ
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
❤❤❤🎉
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
እናመሰግናለን 💯💯💯💯💯💯
@wendwesenminalu9566
@wendwesenminalu9566 Год назад
እናስተወል፡፡ አዉሬዉን ተጠንቅቀን እንመርምር፡፡
@user-oz6vm9xc4u
@user-oz6vm9xc4u Год назад
ክበሩል የትውልድ ፀሐዮች።
@benjaminhambisa2271
@benjaminhambisa2271 Год назад
አሜን🌞🙏
@user-nv9tj7lp7w
@user-nv9tj7lp7w Год назад
አሜን 🙏🏽
@samchala470
@samchala470 Год назад
Amen!
@nafiko3939
@nafiko3939 Год назад
እውነት ነው
@w482dfdsf
@w482dfdsf Год назад
Beautiful souls how are you doing? we love you in the bottom of our hearts.
@bethelehembelayneh6045
@bethelehembelayneh6045 Год назад
💚💛❤️🙏
@estifanossisay2845
@estifanossisay2845 Год назад
ሃሳብህን መሸከም አእምሮዬ ብዙ ግዜ ይከብደዋል ልቦናዬ ግን ይከተለዋል።
@w482dfdsf
@w482dfdsf Год назад
የኃይል ክፍሉን ለምን ቆረጣችሁት?! 49 ደቂቃ ላይ!!!
@gezahegnasefa9203
@gezahegnasefa9203 Год назад
መልካ ሃሳቦች ምስል ብቻ ነው ድምፅ የለውም...... 🙏🙏
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 Год назад
እንከን ደህና መጣችሁ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Год назад
ድምፅ??
@gezahegnasefa9203
@gezahegnasefa9203 Год назад
ደምፅ የለውም ከኔ ነው ወይስ ክናንት????
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik Год назад
Yisemal
@derejemengesha3869
@derejemengesha3869 Год назад
inante yee sew lijoch tesfaa nachuu
@leshasf7531
@leshasf7531 Год назад
What's your objective, and/or what do you want achieve?
@Samuel-hu6cz
@Samuel-hu6cz Год назад
አይ ጤንነት!!! ስምህ ይገልፅሀል።
Далее
Я стала богата за ночь
12:04
Просмотров 259 тыс.
የሚያዝያ 23 ልዩ ዝግጅት፡ ክፍል 1
57:28