Тёмный

♥ 216ኛ ገጠመኝ ( ሀለት ገጠመኝ ናቸው) በደንብ ይከታተሉ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 602   
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በርታልን የብዙ ሰዉ ነፍስ በአንተ ትምህርት ወደ እግዚአብሔር ተመልሳለች ለነቃፊወች ሌቦና ይስጣቸዉ ይህ ቻናል ዳቢሎስ የሚዋረድበት ነዉ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 года назад
እልልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ቃላህዉትን ያስማልን ተስፈስላሴ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 2 года назад
Tekekel ሁላችንም በሱ ትምርት ነው የተመለስነው
@limalima4922
@limalima4922 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን እኛንም የሰማነዉን ልቦነችን ላይ ያሳድርብን
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 года назад
መምህራችን የኛ ዕቁ መቼም አይስለችም በርታልን አተ እኛ ትምህርትህን እንፍልግው አለን እና በርታልን አቤቱ ጌታይ በአንድም በሌላም እያስተማርንነው በርታልን
@befekadulegess1969
@befekadulegess1969 2 года назад
መምህር ወንጌሉን በምታነብበት ወቅት በጣም በሚገርም ሁኔታ ወቅቱ የሚጠበቀውን አንተም ይህን የመንግስት ወንጌል ለአለም እየሰበክ እንደሆነ ነው የተረዳሁት በአለም ሁላ ይሰበካ የተባው ይህው ዛሬም ትንቢቱ ተፈጸመ ምንም ጥቂት የሚባል ሰው ይህን ትምህርት ቢማርም ነገ ግን ብዙ ሰዎች በአለም ሁላ ይህን ወንጌል በአንድ ላይ እንደሚሰሙት የታመነ ነው እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቅዱስ መድኃኒዓለም በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቀልን ቅድስት ንፅት ድንግል ማርያም ዞትር በአማልጅነት አትለይ አሜንንን
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 года назад
መምህር እንደዚህ ፊት ለፊት አትጋፈጥ ዕማ ፍቅር በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልህ!!! እግዚአብሔር አገልግሎት ይባርክልህ!
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል እናንተ የሰማ እኛንም ይስማን እህት ወንድሞቸ ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
ራባኖት ቄሶች ማለት ነው ስልክ ሁልጊዜ ክፍት ነው ስልኩን ቁጥር እንዴት ማግኘት ይቻላል
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
እመ ብርሐን ሁላችነንም ታስበን አሜን
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 2 года назад
ብዙ ስብከት ሠምቼ ያልተመለሥኩትን በገጠመኝ ልተመልሰኝ የወወደድክ አምላክ ለማያምኑህ ምልክትን የምታሣይ አንተ አልፍና ኦሜጋ በደም የገዛህኝ አድነኝ ጌታሆይ በምህረት አስበኝ
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን መምራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት እህትና ውንድማችን የመለስ እምላክ የቀሩትንም ይመልስልን🌻🤲🤲🤲
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ቤተሰብችን በቤቱ ያፃናቹ ፍፃሚችውን ያስምርለቹ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ደብተራዎች እግዚአብሔር ይገስፃቹ !! ወንድሜ እንዲህ ኮስተር ብለህ ስታስተምር በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 года назад
እኔም የእየሱስ ክርስቶስ በመሆኔ በዚህ አለም ላይ ከሚኖሩት በላይ ደስተኘዋ ሴት የክርስቶስ ባራ ነኝ እረቦየ
@tadele4513
@tadele4513 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ድንግል ማርያም ከነ ቤተስቦችህ ትጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን አሜን
@adva_nagash
@adva_nagash День назад
እኔ አይሁዳዊ ነኝ እና በእስራኤል የምኖረው፣ አንተን ማዳመጥ እወዳለሁ፣ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ አሁንም እየተማርኩ ነው። በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ። 🙌🙌
@user-zn4dj6lx2p
@user-zn4dj6lx2p 2 года назад
መምህርዬ የኛ ልዩ ወድም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከክፉ ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወድማችን እህታችን እኳን ደስ አላችሁ እናንተን የቀየረ አምላክ እኛንም ይቀይረን አሜን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በቼም እንዳታቋርጥ የወንጌል አስተምር የሚሉት ሊሰው አይደለም ዝም በላቸው የሰውን ወሬ አትስማ።።።።።።።
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 года назад
ዉድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን በእድ ሜበጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎዎት ስለ መዝሙሩ አምላካችን ይክበር ይመሥገን አሜን
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 2 года назад
ዉድ መምህራችን ሁል ግዜ የምታሥተምረዉ ትምህርት ሠምቼ አልጠግዉም በኡነት ቅለ ሒይወት ያሠማልን ቸሩ መድ ኃኒ ዓለም ጸጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏💓💓💓💓💓ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 года назад
ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይከልልክ ፣እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንልክ ፃድቃን ሰማዕታት ፈጥነው በጭንቅ ግዜ ይድረሱልህ!!!
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት አለው እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ እጠብቅልን አሜን፫
@genazenabae7362
@genazenabae7362 2 года назад
የእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ሺ አመት ኑርልን
@ndnb913
@ndnb913 Год назад
አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እንኳን ደስ አለክ ደስታክ ደስታችነዉ መ ምኽር የክርስቶስ ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም በ ቤታችሁ ይስፈን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tamiretaduu4136
@tamiretaduu4136 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን እንኳን በሰላም መጣችሁ እውነት በጣም ነው እሚዘገንነው አባ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅችሁን አሜን እማ ፍቅር ትጠብቅችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 года назад
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን እንዴት ደስ ይላል የጠፋች ነፍስ ስትድን እግዚአብሔር አምላክ ባንተላይ አድሮ የብዙ ሰው ነፍስ እያዳነ ነው ስሙ ዛሬ ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን በርታልን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@titiwolde8153
@titiwolde8153 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ ስላሴን በእድሜ በጤና ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mana6355
@mana6355 2 года назад
መምህር በያንዳንዱ ገጠመኝም ሆነ ትምህርቶች የድህነት መንገድ አለ ከልብ ላዳመጠ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው እምታሳዝነኝ ምን አለ ነበር ሁሉም የጠላት ሴራ ቢገባው ኖሮ ሀገራችንም በሰላም እንኖር ነበር ብቻ የሱ ፈቃድ ይሁ. እሚገርመው እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ሰቶናል መጠቀምየኛ ነው
@user-gj1fp1jz8j
@user-gj1fp1jz8j 2 года назад
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያቆይልን ብዙ ተምረናል
@skyfly6491
@skyfly6491 2 года назад
በእውነት መምህረ እፅብ ድንቅ ነወ መምህራችን እማምላክ ትጠብቅህ መምህረ ዝማሬ መላክት ያሠማልን ❤❤❤💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 2 года назад
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አይሰለችም በመሃል አንብብልን እጅግ ደስ ይላል ።የሁላችንም ፈፃሜ ያሳምርልን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 2 года назад
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔ የበመሰገን ይሁን አሜንንን👐👐👐👐👐👐
@titiwolde8153
@titiwolde8153 2 года назад
ተስፋ ስላሴ እንኳን በሰላም በጤና ጠብቆ አገናኘን እንደምን ከርመሀል ቤተሰብ ልጆች ሁሉም ሰላም እኛ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደህናነን ስለምትመግበን የእግዚአብሔር ቃል ከልብ እናመሰግንሀለን እናከብርሀለን የኛ የኦርቶዶክስ እንቁ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ሰጥቶህ ገና ብዙዎችን የእግዚአብሔርን ቃል የምትመግብ ያድርግህ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 2 года назад
እግዚአብሔር የሚለወጥ ልቦና ይስጠን ይኤን ገጠመኝ እየሰማን ያልተለወጥን መቸ ልንለወጥ ነዉ የደነዘዘዉ ልቦናችነን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይለውጥልን ይችላል መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብህ በርታ እየሱስ ክርሰቶሰ ሰይጣንን ይሰርል በፀሎቶህ አስበኝ ወለተ እየሱስ
@heatheat4079
@heatheat4079 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን ችግራችንን እያወቅንነው ሁሉም ትምህርቶች እኛውስጥ አሉ እና እዳሸንፈ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን
@user-oh3ge4jl4x
@user-oh3ge4jl4x 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል❤🌼 ክብር ልድንግ ልጅ ለክርስቶስ
@user-kp5es4uo9z
@user-kp5es4uo9z 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ እንዳንተ ያሉ አባቶች ያብዛልን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 года назад
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅክ ባንተ ትምህርት በጣም ብዝህ ሰውች እየተመለሰ ነው ኑርልን ፅጋውን ያብዛልክ🙏🤲🏻
@user-ks3hp8bu3e
@user-ks3hp8bu3e 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅህ ከእነ ቤተሰብህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እንቅፋት የሚሆንብህን ሁሉ ይንቀልልህ አሜን አሜን አሜን ስለ ጠላታችን ከማወቅ የበለጠ የለም ሴራው ሲገባን እኛም መፀለይ መስገድ መፆም እንጀምራለን መምህር እግዚአብሔር ያብዛልን እንዳንተ አይነቱን አሜን አሜን አሜን
@user-tg9xx4ne4m
@user-tg9xx4ne4m 2 года назад
በእውነት እጅግ በጣም ደስስስ የሚይል ገጠመኝ ነው እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛልህ መምህርየ መድኃኒኣለም ይርደኛል ሓይላችሁ ይስጥልን ኣሜን፫✝️
@user-tg9xx4ne4m
@user-tg9xx4ne4m 2 года назад
መዝሙራችው ደሞ በጣም ነው ደስስስስ ይለኛል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@sara81mm29
@sara81mm29 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አይዞሆ ሰለመታጋልጠው ነው እደዚ የምለው ክፉ መንፈስ በነሱ አድሮ ነው እዳታቆርጠው አውርደው እጅ
@judio5511
@judio5511 2 года назад
መምህር ቃለሕይወት yàሰማልን መዝሙርን ስሰማው ልቤተከፈተ ልኝ ዝማሬ መላክ ያሰማልን ተምስገን ትመስገን 🙏❤️❤️❤️
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ኣስተማሪ ትምህርቲ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 года назад
ቃለወትን ያሰማልን መምህር ቆንጆ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወንጌል አስተምር ለምትሉ እህት ወንድሞቻችን እባካችሁን ወንጌል ሲሰበክ የምሰማው ውጣችን የሚቀረው እኮ መጀመሪያ ከታሰርነብ ስንፈታ ነው እንዳናስተው አእምሮአችንን የተቆጠጠረው መንፈስ ነቅተንበት እሱ ሲታሰርና ሲሸኝ ነው ወንጌሉ የሚገባን ደግሞስ እድሜ ለዩቱብ ሞልቱአል የተለያዩ ሰባኪያን ያሰተማሩ መምህርም ስለ ብዙ ነገር ወንጌል አስተምሮናልእየገባችሁ ማየት መማር መምህር በድጋሚ ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን።
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 года назад
እመ አምላክ ትተብክህ ከ እነ ልጆችህ መምህር ተሰፋዬ ትክክለኛ ቦታ ነው ያለህ። ተመስገን።
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@tizita80
@tizita80 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏🏻
@adisedegual695
@adisedegual695 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሁንስ መሰደዴን ወደድኩት እምነቴን እይዳዉቅ ነዉ የርዳኝ ደስ የሚል ትምርት ነዉ መምህር በርታልን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 года назад
Ene demo betam sidet aynu yitfa silu atibelu emneten atenkiroligal biye mugit jemirealehu
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጤና ይስጥልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ እስከቤተሰቦችህ ይስጣችሁ ተሳዳቢዎችን አትስማቸው በርታልን የምታደርገው ነገር ሁሉ እንከን የለውም
@trngotrngo669
@trngotrngo669 2 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይሰጥህ ሰይጣን ሰራው እንዳይጋለጥነው የሚፈልገው በአንተ ብዙሰው ድኖል ወንጌል የሚያሰተምሩ አባቶችአሉ አንተበዚሁቀጥል ።እኛምሰምተን የምንለወጥያረገን
@zahraabdalh2745
@zahraabdalh2745 2 года назад
ዝማሬ መላክት። ያስማልን መምህር ቃለ ህወት ያስማልን 👏👏
@abebat2017
@abebat2017 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጥልበት ቀጥልበት ብዙ ሰው እየተቀየረ ነው
@destadesta8130
@destadesta8130 2 года назад
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያአውርስልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን ብዙ እየተማርን ነው
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 года назад
መምህራችን ተባረክልን አሁነ አሁን ድምፅህ እነደሱስ እያረገኝ ነው በረከቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏 ከእስራኤል ቱቱ ፀሎትህ አይለየን
@samidereje3806
@samidereje3806 2 года назад
I'm always so proud of you that you're the only one who can do this
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተሰብህ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 года назад
ኧረ መምህር መቼም አይሰለቸንም ከገጠመኝ (፩ )ጀምሮ አለሁኝ ሳትመጣ ስትቀር ደጋግሜ ነዉ የማዳምጠዉ ደግሜ ሳዳምጠዉ እንዳዲስ ነዉ የሚሆንብኝ ያለፉትን እንዳስታውስ ያደርጋል።
@bethelhemmetiku2388
@bethelhemmetiku2388 2 года назад
Me too
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@selajaan1612
@selajaan1612 2 года назад
እባካቹሁ ይሄ ኮሜት ምታዩት መልሱሉኝ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ መፆም መስገድ እፈልጋለዉ ግን ምግብ ሰለምሰራ አይመችም እና ምታዉቁ ካላቹ ንገሩኝ ጥዋት ማታ ፆሎት አረጋለዉ ሰልፆም መሰገድ ይቻላል እዴ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
@@selajaan1612 አወ ይቻላል እህቴ ፀሎትና ስግደት እዳታቛርጪ
@selajaan1612
@selajaan1612 2 года назад
@@shewayetube-445 እሺ እህቴ አመሰግናለዉ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
አሜን፫ #ይህን ያስተማርን የድግል ማርያም ልጂ መደሐኒ አለም ስሙ የተመስገን ይሁን እዲሁም ውዱ ዕቁ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ጥላታችንን እያወቅን እየታገልን ነው ለሁላችንም ልብ ይስጠን ሐገራችንን ኢትዮጲያን ሰላሟን ይመልስልን😥😥💚💛❤💒📚🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
@@shewayetube-445 አደርኩሽ በርች ውዴ
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 2 года назад
መምህር በጣም ነው ምንወድህ እንዳንተ አይነት መምህራንን ያብዛል:: እንደ እውነተኛው መምህር አንተም መምህር በመሆንህ ደስታህ ይብዛልህ:: እውነትን መዝራት እንዳታቋርጥ::
@Ethiopia928
@Ethiopia928 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ እውነቱን ስታስተምር ምእመኑ ይነቃል ቤተክርስቲያናችንን የሚያሰድቡ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 года назад
መምህር እባክህ ይቀጥል በእውነት ስንት ሰው በጉጉት እንደሚያዳምጥ ብታይ እግዛብሄር ይስጥልን ኑርልን
@louatlouat2245
@louatlouat2245 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልን
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 2 года назад
እንኮን በሰላም መጣህልነሰ ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል አስተምሮነዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገራችን ሰላም ትሁንል።
@koreemebet4462
@koreemebet4462 2 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ ለኛ እግዚያብሄር የሰጠን ስጦታችን ነክ ተባረክ
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 2 года назад
መምሕር በስመ ስላሴ ትግስትሕን አደቃለሁ ያዝልቅልሕ ዘላለም ስላሴ ከክፉ ጠላት ይጠብቅሕ እኔ ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ የይሁድ አማኟች ያሉ አይመስለኝም ነበር
@user-me7yl2hw2f
@user-me7yl2hw2f 2 года назад
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር በርታልን እኛ አይሸለቸንም አንተብቻ ብርታልን እመቴ በፀጋ በጤና ታኑርህ ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ አሜን፫✝️
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 2 года назад
የብዙዎችን ነፍስ ስለምታተርፍ እግዚየብሔር. ብድሩን ይክፈልህ ይኔም ከነዛ መሀል እንድ የተጠቀምኩ ሰው ነኝ!!!
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን አምላክ ጠገዉን ያብዛልህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንደእናተ ያሉ መምህርን አምላክ ያብዛልን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
መምህሬ እድሜ በፀጋ አጅቧ እግዚአብሔር ይስጥ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🕊💐እውነት እግዚአብሔር ማስተዎል ያድለን አይዛ መምህር ገጠመኝህን ዝም ብለህ አቅርብ በርታ ። ተመስገን እነሱን የገቧኘው የአብ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እኛንም በምህረት ይጓብኘን አሜን ። 🕊💐🕊💐🕊
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 2 года назад
መምህር ደህና እደር አምላክ ይጠብቅህ
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏 አይ የደብተራ ጉድ አያልቅም ፈጣሪ ይገስፃቸው እኔም ገጥሞኝ ያቃል በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው እጂ ሊላ ምን ይባላል
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 года назад
መምህር ወላዲት አምላክ ከልጇ ጋር ትጠብቅህ መምህር ቃሀ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን
@user-ej9hj4sm8f
@user-ej9hj4sm8f 2 года назад
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በርታልን 🙏🙏🙏
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርግ ዉዴ
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መላ ቤተሰብህን የጭንቅ አማላጇ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅ ወለተ ስላሴን ወልደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን ወለተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 года назад
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-xg8dw3rh9f
@user-xg8dw3rh9f 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማሰማልን እግዚአብሔር ረጁም እድሜናጤናይሰጥልን በርታልን የብዙሰው ነፍበአንተትምህርት ውደ እግዚአብሔር ተመልሳለች ለነቃፊወች ሌቦናይሰጣቸው ይህ ቻናል ዳቢሎሰ የሚዋረድበት ነው
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 3 ቃለህይውት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 года назад
እመ ብርሀን ዎላዲተ አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ትጨምርልክ በእውነት እናንተ ን ባይሾምልን አንድንም መቼም ቢሆን እናንተን የሚቃዎም ካለ በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው
@maryshara4466
@maryshara4466 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ኢህው እኔ አተን መከታተል ከጀመርሁ ጀምሮ እራሴን ያልሁበትን እዳውቅ አርጎኛል ተመስገን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት የማይጠገብ አስተምህሮህ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የመጀመሪያ ገጠመኝ ባለ ታሪኮቻችን እንኳንም ወደ ቀናው መንገድ እግዚአብሔር መራችሁ ( መጣችሁ ) አሁንም የጠፉትን ወደቤቱ ይመልስልን የሁለተኛው ባለታሪካችን በእውነት በጣም የሚያሳዝን ነው 😭😭😭😭 በእንደዚህ አይነቶች አባቶች እያፈርን ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭😭😭😭 ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ሰጧችሁ ወደ መስመር ይመልሳችሁ ሌላ ምን ይባላል ያሳፍራል
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
መድሀኔ አለም ምህረቱን ይላክልን መ ምህር በፀጋ በጤና ጠብቆ ያቆይልን የራማዉ ልኡል አሜን
@classicphone5968
@classicphone5968 2 года назад
አው መምህራችን ይሰማል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ዕንቁ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 года назад
መምህር ባንተ ትምህርት ባጣም ተለውጨ አለሁ አስተምርን ባንተ ትምህርት ብዙ ነፈሳት ድኗል እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ይብዛልህ ሽ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እንወድሃለን 🌹🌹🌹
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 አንተ ዝም ብለህ አስተምር ብዙ የሚለወጥ ሰው አለ እናንተ መንፈስን የምናዋርድበትን ትምህርት ነው የምታስተምሩን ወንጌል የሚሰብኩ ብዙ የምንወዳቸው መምህራን አሉን አንድ ነገር ብናገር ደስ ይለኛል ስለመንፈስ ለማስተማር የሚደፍር የለም አንድ ደብር የሆነውን ልገርህ የደብሩን ስም ሳልናገር ታቦት ወጥቶ ሰው እየተባረከ እየተማረ ሳለ አንድ ሶስት ሰወዎ መንፈስ ተነስቶባቸው እረበሹ ከዛ ቄሱ ከዚህ አስወጡዋቸው ሽንቁሩ ሂዱና መንፈሱን አሶጡ ሲሉ መንፈሱ ተልከን ነው ወደዚህ የኘጣነው ቢሉም የሚሰማቸው አንድም ቄስ አልነበረም በቦታው ነበርኩ ገርሞኝ በትዝብት ነው ያለፍኩት ብዙ ቦታ መንፈሱን የመንከባከብና የመፍራት የማክበር ነገር አያለሁ ሚስጥሩ አይገባኝም ነበር ።እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ አንቅተውናል እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ለኔም መምሕር የሚያጠቃኝ መንፈስ ይያዝልኝ ይላቀቀኝ ዘንድ ለምታቃቸዉ ቅዱሳን አንተም በጸሎታችዉ አግዙኝ ሐይለገብርኤል ነኝ አመሰግናለዉ
@hanalove4772
@hanalove4772 2 года назад
በእዉነት መምህር ቃለሂዉት ያሠማልን በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነዉ ፈጣሪ በልቡናችን ዉሥጥ ያሳድርልን አንተም በፀጋ ያኑርህ
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 года назад
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የእግዜአብሔር ፍቅር እፁብድንቅ ነዉ
@nanun1795
@nanun1795 2 года назад
መምህርራችን ቃል ህይወት ያሰማል ባተ ትምርት ያልተለወጠ ቢነር ሰጣን ብቻ ነው እኛግን ፈጣሬ ይመስገን ተለወጠና እናመስግናለን ፈጣሬ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን
@user-cz1pf1bu2q
@user-cz1pf1bu2q 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እጥፍ ድርብ ያብዛልኝ በትምህርትህ በጣም ተለውጬበታለው አገሬ ገብቼ እኔም በተግባር እኖርበታለው
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 года назад
መምህር አቺን ቃለሔወት ያሠማል የናቱ እናት አቺን ቅድስት ደግል ማሬያም ትጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልቹሁ እኛንም ለመለወጥ ያብቃን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
በእውነት ውድ በጣም እንጂ አፍ ነው በእውነት ቃለ ህይወት የስማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዝልህክ በእውነት እግዚአብሔር ስውዳ እኮ በንድም. ውድም በንድምን ውን በስው ልጅ የስትምራልን ሰለ ሁሉም ነገር ተመስገን ነው እኔ ልን ቅስስ ልብ ይስጥልን በእውነት ለሁላችንም በእውነት
@user-hg9kc4hu3h
@user-hg9kc4hu3h 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ባነተ ት/ት ነፍሴ አምላክ ውን አወቀች
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 2 года назад
ምነው ተስፋ ቆረጥክ መንፈስ መንፈስ በልልን ቀጥልበተ ጀግና ተባረክ መ ምህር ግርማ ቀሲስ ሆኖክ እግዚሐቤር ይመስገን ሰለሁላቹ እድትበ ዙ ነው የምንፈልገው እደዚ ደሚልህ መንፈስ ያልገባቸው ናቸው እግዚሐቤር ዋጋህ ይክልልህ
@tilahunrete9658
@tilahunrete9658 2 года назад
በፀሎት አስበን ተሰፋ ሚካኤል፣ወለተ ስላሴ፣ፀጋ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ ወልደ ገብርኤል፣ተክለ ዩሐንስ፣ ተክለ ሀይማኖት
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይታርቀን አገራችንም እግዚአብሔር ያስብልን
@user-so4xj5yr2y
@user-so4xj5yr2y 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር. በጸሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ብለዉ
@gihi7732
@gihi7732 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር ይጠብቅህ ከእነ ቤተሰቦችህ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ
@user-ix2cr3tr5w
@user-ix2cr3tr5w 27 дней назад
መምህራችንን እቤቴ ትጥበቃልንንን በእውናት ቃል ይህወት የሰማልንን ጥንክራልንንን እግዚአብሔር የጥበቃልንንን እክቤትሰብችህህ❤
@furtunasolomon826
@furtunasolomon826 2 года назад
መምህር አተ ምንም ስትጨነቅ ገጠመኙን አቅርብ እሚበዛው ገጠመኝን እሚያዳምጥ ነው ደሞምእኮ ወንጌል ታስተምራለህ በዛእን ሳአት ማዳመጥ ይችላሉ በተረፈ እኛ ከአንደኛው ገጠመኝ እስካሁን ድረስ እያዳመጥንተለውጠንበታል በርታልን ገብረጻዲቅ ነኝ በጸሎት አስበኝ
@maritutigab4491
@maritutigab4491 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በስነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን ፫
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ
@helenbirhanu2945
@helenbirhanu2945 2 года назад
አዎ መምህር ትክክል ነው አንዲት ልጅ የመለስኳት ነበረች ግን ከሁለት አባት ሄደች አካሄዳቸው በጣም ጥሩ ያልሆነ ነገር ነው ብዙ የሚመለሱ ሰዎች አሉ ግን ደግሞ ከቤተክርሰቲያኒቱ ተሰግስገው ይገፏቸዋል
Далее
3M❤️ #thankyou #shorts
00:14
Просмотров 8 млн
Lasagna Soup @Lionfield
00:35
Просмотров 10 млн
3M❤️ #thankyou #shorts
00:14
Просмотров 8 млн