Тёмный

❤147 ኛ LIVE እንወያይ እንመካከር 0940 39 6668(Telegram And Mobile) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 Год назад
መምህር ጎፋ ገብርኤል ጀርባ በተነሳው እሳት እሳቱ በጓሮ ወደቤተልሄም እየነደደ ባለ ጊዜ ሀይለኛ ንፋስ መቶ አቅጣጫውን አስቀየረው ወዲያውኑ እህታችን እንዳለችው ቀስተ ደመና ነው የወጣው እግዚአብሔር የራሱ የሆነውን ይጠብቃል አሁንም ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
መዝ\\3 ቁ5 እኔ ተኛሁ አቀላፋሁም እግዚአብሔር ደግፎኛልና ነቃሁ ስንተኛ ስናቀላፋ የሚደግፈን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
#የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው AMEN memihirachen tsgawin Yabizaleh egnam beselam yemenlweti yadergen AMEN 💚💛❤🤲🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 Год назад
እውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ደና እደሩ ምእመናን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
መምህራችን በጣም ደስ የሚል ወይይት ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ ባንተ አድሮ ያስታማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምእመናን ሰላም እደሩ 👏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለመስቀለ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንዲሁም ለቅድስት እለኒ አደረሳችሁ ምእመናን በጣም ደስ የሚል እግዜ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮ ላስፈጸመን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ቸር እደሩ
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Год назад
እህቴ በህልም ቆስ ምንድነው እናም በህልም መንሰፍ ተቃጠልኩ ሲል ምንድነው??
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
በእውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን(፫) ትክክል ነው እና ቅድስት ሃገርችን ይጠብቅልን በእውነት ቅዱስ ሚካኤል የግስጣልን በእውነት በጣም ክበድ ነው በአድ አመልክ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
አሜን ቃለህይዎትያሰማልን መምህራችን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እረ እኔም ልጅ የቅዱስ ዑራኤል ልጅ ነዉ በጣም ነዉ የሚቾክለዉ ትምህርት አይገባዉም በሌላ ሰዉ በመቅረብ በሁሉም ነገር ፈጣን ነዉ ከቤት ለጫወታ ጥዋት ከወጣ ማታ ይገባል ሲነግሩት ከቅብ አይቆጥርም እና እርጉዝ ሆኛ በጣም ፈትኖኛል ከተወለደ በኋላም ጡቴን ምች አስመትቶኝ የሚጠባዉ እሲኪያጣ ድንጋዮ ሆነ ጡቴ ጫፉ ቆሰለ እና ምን የሚያክል ልጅ በአጥንት ቀር በሌላ ወተት እያደረግን ነፍሱ ተመለስ ።አሁን አድጎ ቀልቃላ ሆነ ቅዱስ ዑራኤል ያስተካክልልኝ እኔም ሰዉ ሀገር ነኝ
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Год назад
የኔ ልዩ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Год назад
ሰላም ብዝት ይበልልን መምህራችን ላገራችን ሰላሙ እኳን ደስ አለክ ጌታ ምን ይሳነዋል እመኑጂ አትፍሮ ብሎሀል የጌታችን ቃል
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
አሜን እንኳንም አስጨነቀን በመፅሐፍ ቅዱስ ያለውን ያነበብነውን በገድላት የሰማነውን በኛ ግዜ በትንጥዬዋም ቢሆን ለክርስቶስ ኖረን ለክርስቶስ መሞትን የወሰንበት ግዜ ፈጣሪም ለዘመናት ከቤቱ የጠፉትን በጎቹን በአንድነት የሰበሰበበት ጌታ የአብረሐሙ ስላሴ ደሞ መልስ የሰጠን ባጭር ግዜ ነው ተመስገን ብቻ ነው 🙏
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ለጊዜዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለቀጣዩም ሂደት አምላክ ይደርስልናል ይህችን አገር የሚጠብቃት አይተኛም ስንት ጊዜ እየተቃጣ ተመለሰልን መጨረሻችንንን ያሳምርልን
@sosaso4562
@sosaso4562 Год назад
Amen(3) qaliyootii asamale ye timituu ye amakachin simen ye taganehun buzu tamiraloo ye izaberii simen ye taganehun abachin izaberii hixachu baxamii hsagaloo
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Год назад
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Год назад
መምህር እኳን ደህና መጣክ እድሜና ጤና ሰቶክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen zimare melkit yasemalin egzabher yimasgen
@galaxyhome3640
@galaxyhome3640 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኔ ሀጥያተኛ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ሠላም ሠላም ለሁላችሁም መምህራችን ሠላሕን በክረሰቶሰ ፍቅረ ይብዛልን🛑ሥለነበረን ቆይታ ቅዱስ መድሀኒአለም የተመሠገነ ይሁን🛑መምሕራችን ባለህበት እመ አምላክ አትለይክ ከነ ቤተሠብክ አሜን(፫)
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Год назад
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Год назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እኔ በህልሜ ሁሌ ወደ ጊወርጊስ ስሄድነው የማየው ግን አልደርስም እመገድ ላይ ሆኜ እነቃለው መልስልኝ በማርያም😢🙏
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 Год назад
Amen amen amen mamehrachen I antanem yastan amlak yemasegan egzaber chamero yabezalehh zagawen
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ይህ መድረክ በጣም ብዙ ያስተምራል ።
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Год назад
አሜን. አሜን. አሜን
@amelemandefro2950
@amelemandefro2950 Год назад
መምር እባክ ካየከው መልስልኝ ቂዳር ሳልጠመቅ መጶም እችላለው አውን ያለው ባረቡ አገር ነው
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
*_ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ወደ ቀድሞው አንድነታቸው ስለ ተመለሱ ስለ ታረቁ በጣም ደስ ብሎናል ስለ ሃይማኖታቸውን የሞቱት የዘመናችን ሰማእታት በረከታቸው ይደርብን ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ_*
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል በእውነት በሰው ስም Telegarm laftat bewunta amen ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልክ በቤቱ ያፅናልን (፫)
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Год назад
Amen Amen Amen
@selamawiabrham
@selamawiabrham Год назад
Memhir tesfaye god bless you 🙏 Lmanager menfesu aele manager siyaktat ykrbn tadiya tlaleh ebakhn teredachew
@haset9998
@haset9998 11 месяцев назад
ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችሁም ጋር ይሁን ውድ መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታገለግለን የድካም ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ለኛም ሰምተን ለመለወጥ ለፍሬ ያረግልን
@user-tl1hg5du8s
@user-tl1hg5du8s Год назад
መምህርየ ስቅታ ከምን የመጣ ነው ብዙ ግዜ ስቅ ይለኛል
@hanaalemu6597
@hanaalemu6597 Год назад
Amen amen amen agrachen en Salam yargelen
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 Год назад
Kal hiwot yasmlien memhrachin Betam des yieal ❤
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr Год назад
አሜን መምህራችን
@yibrahkidane2127
@yibrahkidane2127 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j Год назад
መምህር በጣም ደስ የሜል ትምህርት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
መምህርየ ቃል ህይወት ያሰማልን ደዋዮች እናመሰግናለን ብዙ ተማርን ከእናንተ በርቱ ፈጣር ሀገራችን በተክርቲያናችን ይጠብቅልን❤🥰
@maihamdan1492
@maihamdan1492 Год назад
Ebakachhu irdugn sledngl maryam
@user-ub2rf2es8j
@user-ub2rf2es8j Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርዬ
@user-iy9cs6ps1b
@user-iy9cs6ps1b Год назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ላይቪ አመለጠኝ አሁን እየሰማሁ ነው
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Год назад
Kale hiwot yasemalen memihr betam melkam tmhrt new iyastemarun yalut manm astemrot mayakewn ina memhr telegram keftew group yeken yetub meketatel na maggnet lemayechilu be idio blekulen melkam new bye asbalehu memihrachin inameseginalen betam
@Tirihaz
@Tirihaz Год назад
ሰላም መምህርዮ በግል ላገኝህ ፈልጌ ነበር ግን ላገኝህ አልቻልኩም ከ U.S.A
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ይብዛላችሁ መምህር
@BtheB77
@BtheB77 Год назад
Memher Tesfaye Selam ❤❤❤
@yemariam2110
@yemariam2110 Год назад
Mine too Memeher my baby is very fast, difficult, but smart.
@yassybariso9712
@yassybariso9712 Год назад
አሜንንንንንን,አሜንንንን,አሜንንንንኖ
@user-hk1un4hf2g
@user-hk1un4hf2g Год назад
ይሰማል
@user-lk8eh1ri1h
@user-lk8eh1ri1h Год назад
በርታልን መሞህራችን
@maihamdan1492
@maihamdan1492 Год назад
Ebakachhu lbe denedenebgn irdugn ketel maryam new krstna sme
@Biniamfutsum6861
@Biniamfutsum6861 Год назад
Nic job እግዛቢሂር ካንተ ዪኩን
@lilmei6955
@lilmei6955 Год назад
Ehen kutirihin keyrew
@yemariam2110
@yemariam2110 Год назад
Memeher lejochen karate endemaru felege neber, self defense yemaralu ezeh ager bezu cheger ale. Teru ayehone yehone gene?
@haymi143
@haymi143 Год назад
መምህርየ 🥺🥺🥺 ፀጋውን ያብዛልህ አይዞን እህታችን ወድሞቻችን 🥺
@asutgraweyti4477
@asutgraweyti4477 Год назад
🙏💙☦️
@user-fq6wo9kp4q
@user-fq6wo9kp4q Год назад
መምህር እንዴት ነህ?ዛሬ በህልሜ እኔ ቤት መተህ ምግብ በደንብ ከበላህ በዄላ ሳህኑ ላይ ሁለት ድፍን ዳቦ አስቀርተህ ስትሰጠኝ አየሁ።እባክህ ፍታልኝ መምህር
@lilyzereftah6396
@lilyzereftah6396 Год назад
Amen kale hiwet yasemaln wedu memhrachn, May God bless u richly
@user-fn4fx8vj8p
@user-fn4fx8vj8p 3 месяца назад
❤❤❤❤
@user-ry8eg1ej3t
@user-ry8eg1ej3t Год назад
መምህር ማማከር እፈልጋለሁ የትነዉ የሚገኙ ዉ እባካችሁ ንገሩኝ በማርያም
@hhuh9012
@hhuh9012 Год назад
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tziunatziuna3791
@tziunatziuna3791 Год назад
Egzyabher yemesgn
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
ኤፍታህ🤲
@maihamdan1492
@maihamdan1492 Год назад
Endeljt new
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እናተ እስኪ አምብቡና እባካችሁ ምታውቁት ከሆነ መልሱልኝ እኔ እጅግ በጣም ተቸግሬ ነው ያለሁት ሁሌ እጨነቃለሁ ስው እፈራለሁ በታሪክ በሰው ፊት ፊት ለፊት ማውራት አልችልም መላ ሰውነቴን እሚያዩኝ እሚያዩኝ ነው እሚመስለኝ በቃ ሰውነቴ ሾክ ነው እማደርግ እማቀቃለሁ ሰውነቴ ምቾት ያጣል በሌለኝ ነገር ላይ በጣም እጨነቃለሁ እንዲሁም ደግሞ ዝምብየ ገና ወደፊት ይሆናል ብየ እጨነቃለሁ በጥቂቱ ነው ጭንቅላቴ በሀሳብ ይወጣጠራል ከዛ እምሮየ ድንዝዝ ይላል እራሴን ያመኛል ከሀሳብ ብዛት እስኪ ፃፉልኝ
@user-gu5iv4ju1l
@user-gu5iv4ju1l Год назад
መፉቲሄው ፆለት ነው እና ደሞ አደምንም ብለሺ ሰውን መቅረብ አለብሺ ፀበል ተጠመቂ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችሁም ጋር ይሁን ውድ መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታገለግለን የድካም ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ለኛም ሰምተን ለመለወጥ ለፍሬ ያረግልን
@user-vh6od7ed6s
@user-vh6od7ed6s Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tigistayalew2504
@tigistayalew2504 Год назад
ይሰማል
@user-lk8eh1ri1h
@user-lk8eh1ri1h Год назад
በርታልን መሞህራችን
Далее
Разбудили Любимой Песней 😂
00:14
Beautiful sport😍
00:20
Просмотров 168 тыс.
Я ПОКУПАЮ НОВУЮ ТАЧКУ - МЕЧТУ!
39:05
መልክአ መድኃኔ ዓለም melka medhaniyalem
20:51
❤ 97ኛ Live እንወያይ TELGRAM  ( 0927 58 0758 )
3:42:16
Разбудили Любимой Песней 😂
00:14