Тёмный

💥Homemade liquid dish detergents 💥በቤት ውስጥ የተሰራ የዕቃ ማጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና 

Tseghe Girmay
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

💥Homemade liquid dish detergents 💥በቤት ውስጥ የተሰራ የዕቃ ማጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና
#liquidsoap
#detergents
#dishsoap
#የዕቃፈሳሽሳሙና

Развлечения

Опубликовано:

 

2 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@salamalemu3423
@salamalemu3423 Год назад
ዋው ፅግሽዬ በቀላሉ ሳሙናን መስራት በያይነቱ አስተማርሽን ይሄደሞ በጣም ጥሩ ነው ኬሚካል የለውም እጃችንንም አይጎዳም በየግዜው ያወቅሽውን ያለስስት ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን
@jonimercy
@jonimercy Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ በጣም ቆንጆ በሎሚ ልጣጭ የተሰራ የዕቃ ማጠቢያ ሳሙና አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 😘♥️🙏👍
@ElsaEhdego
@ElsaEhdego 10 дней назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው:: እናመሰግናለን በርቺ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Год назад
ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንደሠማይ ከዋክብቱ እንደምድር አሸዋ እጂሽ ይባረክ አንደኛ ነሽ እናቴ❤💐💐🌹🌹❤💐💐💐በርችልኝ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
ሰላም ላንቺ ጽግዬ በጣም ምርጥ የእቃ ማጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና ነው የአሳየሽን በጣም አናመሰግናለን።
@binyam781
@binyam781 Год назад
ፅግሽዬ የጥብበሽ ብዛቱ ሁሌም ይገርመኛል። ለበርካቶች የስራ ፈጠራና በቀላሉ ቤትውስጥ የሚዘጋጁ ተፈጥሮአዊ መገልገያዎችን ስለምታቀርቢልን እናመሠግናለን ። በርቺልኝ ጨዋታ አዋቂዋ ምርጥዋ እናቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
Tsegishዬዬ የኔ ጎበዝ በርቺ ልክ ነው ፍሪጅ መሆን አለበት
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ የእቃ ማጠብያ ሳሙና ነው የሰራሽልን በሎሚ መሆኑ ደሞ ወድጄዋለው እጆችሽ ይባረኩ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Год назад
ፅጉዬ በጣም ቆንጆ ሳሙና ነው ሎሚው ደሞ ፅድት ነው የሚያደርገው ለእጅም ጥሩ ነው like like
@kidsmedia21
@kidsmedia21 Год назад
በጣም ጥሩ ነዉ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ገራም ነዉ የሰርሽዉ ሳሙና ግባእቶቹም በጣም ቀላል ናቸዉ በቤታችን ልንገኛቸዉ የምንችል አይነት ናቸዉ ጥራቱን የጠበቀ የእይ ማጠቢያ ሳሙና በዚህ ብምረ መልኩ ሰርትሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሸር 👍😍👌👍💗
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v Год назад
ጵግዬ የምወድሽ የኔ ባለሙያ የማታስተምሪን የለም ልብ ብሎ ለተከተለሽ ክበሪልን እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ እወድሻለሁ😘🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አሜን የኔ ውድ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 Год назад
ፅግዬ ይላምሽ ብዝት ይበልልሽ እናቴ! እንዴት ነሽ ፅግዬ? ዋዉዉ! ገራሚ የሆነ የእቃ ሳሙና ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ ፈጠራሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ልክ ነሽ ለጅም ቆንጆ ነው የሚሆነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏😍
@maedtube5222
@maedtube5222 Год назад
ጽግዬ በቀላሉ በ ሚገኝ ግብአት የእቃ ማጠብያ ሳሙና መስራትሽ ጥሩ ነገር ነዉ ቀላል ስለሆነ ሞክረዋለሁ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Год назад
ፅግዬ ያንቺ ቪዲዮ አምልጦኝ አያውቅም አሁንስ ገረመኝ ይህን የመሰለ የእቃ ማጠቢያ ሳሙና ሰርተሽ ሙያሽን ስላጋራሽን ከልብ እናመስግናለን ክበሪልን ላይክ ሼርር አንድ ሺህ ግዜ ቢቻል👏👏👏👏❤️❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
የኔ ውድ አመሰግናለሁ 😘🙏
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጽጉዬ ወይ ጥበብ የሚገርም ነው እንዲህ ይሰራል የእቃ ማጠቢያ ጥበቡን ያብዛልሽ እማ👍
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 Год назад
ሰላም ፅጉዬ እንዴት ነሽልኝ ዋው በጣም ጥርጥ ዝዴ ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ 😍👏
@moges5892
@moges5892 11 месяцев назад
ፀግዬ ዉዴ ኮምጣጤ ባይኖርስ መስራት አይቻልም 👍👌❤
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Год назад
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ገራሚ ነው የውነት እናም እናመሰግናለን ውዶ
@nuhaminjesus9794
@nuhaminjesus9794 Год назад
betam temechiteshigal tebareki
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Год назад
ፅጉዬ. ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ. ውድ አንቺኮ መላችን ነሽ. በጣም ጥሩ ዘዴ ነው በቀላሉ በቤታችን መስራት እንድንችል ሰርተሽ ስላሳየሽን ፅጉዬ ኑሪልን ያለሽን እውቀት ሳትሰስቺ እያካፈልሽን ነው እናመሰግናለን የኔ ጎበዝ ።
@hanawerku
@hanawerku Год назад
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ ፅግየ የኔወድ ዋው በጣም ጀግናነሽ ሁሊምጨየምታቀረቤልን ቭዲዮ በጣም ጎበዝነሽ የኔወድ እጅሽ ይባረክ ጎበዝነሽ
@Temerta
@Temerta Год назад
ዋዉ ፅግዬ እናቴ በርቺ🥰🥰🥰
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏
@saduhassen7040
@saduhassen7040 Год назад
ወላህ ጀገና
@Eminet369
@Eminet369 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም የሚገርም ተሰጦ ነው ያለሽ ለኛ ባቅማችን በቀላሉ ማግኘት በምንችላቸው ነገሮች መስራት እምንችላቸውን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን
@emamah4239
@emamah4239 Год назад
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ፅግየ ጎበዝ ነሽ አች የመረሠሪያቸው ሥራወች ገራሚ ናቸው የኔ ብልሐተኛ እጅግ በጣም ነው አችን የማደቀው 👍👍
@emamah4239
@emamah4239 Год назад
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ፅግየ በጣም ጎበዝ ነሽ አች የማሠራው የለሽም በርቻ የኔ ባለሙያ።
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 Год назад
Wowww 👏💞betam gerami eko neshe tsegheye
@bee2beeTube
@bee2beeTube Год назад
በርቺልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏ክበሪልኝ
@selamtibebu
@selamtibebu Год назад
ደስ ይላል
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 Год назад
ማሻ አላህ እጅሺ ይባርክ ሆምጣጤ ምድነው
@user-he1zl9ls9r
@user-he1zl9ls9r 8 месяцев назад
Gerom sera
@user-lg2ld7og2v
@user-lg2ld7og2v 10 месяцев назад
የትኛውንም ሳሙና ስናዘጋጅ ጥሩ ሽታ እንድኖረው ምን መጠቀም አለብን በተረፈው በርቺልን ማምዬ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen Год назад
ጽግየ በጣም ቆንጆ የእቃ ሳሙና ነው የሰራሽው ሽታው ራሱ ሎሚ ሎሚ የሚል ይመስለኛል 👌👌
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አዎ ፍርዬ እንኩዋን አደረሰሽ
@sisaytolla4831
@sisaytolla4831 10 месяцев назад
አመሠግናለሁ በርች
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 месяцев назад
አረ እኔ ነኝ የማመሰግነው 🙏🙏
@SafariTota
@SafariTota 11 месяцев назад
❤❤
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 Год назад
ሰላም ፅግዬ እኔየምለው ስንትቦታ እንሁን በቲክቶክም በ ዩቱብም ሁለቱን እያየሁሺ ነው ክክክክክክክ❤🎉😊
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
😂😂😂Elsiye አመሰግናለሁ 😘
@foodloverethio
@foodloverethio Год назад
ፅጉዬ ሸታ ሸታ የሌለው ሳሙና ለልብሰ የምንጠቀመው ነው ወይንም ሌላ አለ ወይ እናመሰግናለን በርቺልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አዎ ነው ውዴ 😘
@kidistyitayew2721
@kidistyitayew2721 Год назад
ፅግዬ የኔ አንደኛ በውነት አንደኛ ነሽ ከቲክ ቶክ ነው የመጣሁት
@fiker-dy5gj
@fiker-dy5gj Год назад
በውነት ትለኛለሽ ገራሚ ነው እህቴ ፍቀር ነኝ እይው
@EthioAlema
@EthioAlema Год назад
Amazing work melkame gena
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አመሰግናለሁ ለአንችም ከነሞላው ቤተሰቦች 🙏
@samuelkelati7976
@samuelkelati7976 4 месяца назад
ጨው ውሃ ሳምና ለሙን 4ኛምንድነው
@hirut6415
@hirut6415 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Год назад
ለቤትሽ አዲስ ነኝ እናም ስብ አርጌሻለሁ ማሻ አላህ ሞያሽን ሳይ ነበረ ሳላደንቅሽ አላልፍም
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 Год назад
selam.ekan.dena.metashi.weda.ww.betam.des.yimel.aserar.nu😘😘😘💐💐💐🎂
@tatektube7965
@tatektube7965 Год назад
Selam wida
@hayatyonesali9534
@hayatyonesali9534 Год назад
That is very good, i want to know the quantity , like how much of everything?
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 4 месяца назад
ሠርተሽ ሥታጥቢ ማሳየት ጥሩ ይመሥለኛን ውጤቱን እዚሀው እድናየው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 месяца назад
አረ አሳይቻለሁ ውዴ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Год назад
ፅግየየየ ቆንጆ እንዴት ነሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
የኔ ውድ እንኩዋን አደረሰሽ 🙏🙏🙏
@user-ds9kh9zy3s
@user-ds9kh9zy3s Год назад
ደስ ሲሉ በእውነት ሃምጣጢ ግን ምንድነው እኔስ የኣማርኛ ህጥረት ኣለብኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አቸቶ ውዴ
@nuhaminjesus9794
@nuhaminjesus9794 Год назад
arefa alewu enatiya
@mheeed5950
@mheeed5950 Год назад
ኮምጣጤ ምድነው ሎሚ ነወይ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አዎ (አቸቶ ) Aceto ይባላል
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 Год назад
ሁምጣጤየ:ምድነው?????
@user-hm5tk4bv6l
@user-hm5tk4bv6l 3 месяца назад
Komitatewu middine newu?
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r Год назад
በደረቅም ስሪልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
ምኑ? የዕቃ ሳሙና ነውን?
@mimishirka
@mimishirka 2 месяца назад
Komitetee mandd new
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 месяца назад
አቸቶ
@fkrfkr5008
@fkrfkr5008 Год назад
ፈሳሸ ሳሙና የልብሰ ማጠቢያ እዴት ነው አሰራሩ ካወቅሸ ማሚ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
እሰራለሁ ውዴ ጊዜ ሳገኝ 🙏
@user-mg1cp3fw7z
@user-mg1cp3fw7z 3 месяца назад
ተባርኪሖምጣጤምንድነው❤❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አቸቶ ውዴ
@madinamohemed1818
@madinamohemed1818 Месяц назад
ሆምጣጤበናረግበትስ አይሆንምዴ ገጠረ ብዙም የለሆምጣጤ
Далее
Косплей на ГОЛОВОЛОМКА 2!
15:20
Просмотров 479 тыс.
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Просмотров 40 тыс.
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Просмотров 44 млн