Тёмный

🛑ጉድ ያስባለው የማስተዋል ጉድይ ወደ ክስ ሄደ ,ያሬድ ነጉ ከስራ እለቃለው ላይቨ ላይ.. እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁 

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

🛑 II እዚም አለው 😎 II
RU-vid VLOG - / @greatmahder
ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink,Dallol Entertainment,Abrelo HD, | Abrelo HD, Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,አርቲስት አማኑኤል, አትግደለኝ እያለች አርቲስት ዶ/ር ትዕግስትን ተኩሶ የገደለው የእህቷ የቀድሞ ባለቤት ህይወቱ አለፈ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu, Rich Man Miko,PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ,የሚኪ ማይኮ ምላሽ,ዶ/ር ወዳጄነህ
🔴ብዙዎችን ያስቆጣዉ የማስተዋል ልብስ እና የሰላም ተስፋዬ ገጠመኝ - የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ ሙዚቃ | Dallol Entertainment
🔴 የEBSTVዋ ሉላ ገዙ ሌላ ታሪክ ና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የቲክቶከሯ የመንገድ ላይ ቅሌት Ethiopian ሙዚቀኞች ላይ ሙድ ተያዘ በስንቱ | Abrelo HD

Развлечения

Опубликовано:

 

8 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 185   
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 22 дня назад
ያሬድ እኮ እግዜር የስጠው ድምፅ ስላለው ጨፍሮ ይብላ እንጂ ከ እውቀት ነፃ ነው ከየሺ ጋር አትወዳደርም ሲጀመር ዳኝነት ላይ መቀመጥ የለበትም
@user-wb7fj7mc5t
@user-wb7fj7mc5t 18 дней назад
እግዜር ድምፅ የሰጠው እሱን እንዲያመግንበት ነው
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 23 дня назад
ቆይ በማስተዋል ጉዳይ ስለዚ ነገር እውቀት የለኝም የምትለው ማንም ምንም እውቀት የሌለው ሰው በየትኛውም ሀይማኖት ያለሰው እባብን ጥሩ እንዳልሆነ ያውቃል እና ከባህላችን አንፃር ጥሩ እንዳልሆነ መቋወም ነበረብህ
@user-mi3nm9ml7j
@user-mi3nm9ml7j 19 дней назад
እነዚእረመኔእስተሳስብንእናዝናንእገንዘብንእየገዛችውትውልዱአበላሻቹት
@nattygirma1302
@nattygirma1302 23 дня назад
First 💪💪
@bsquadreact
@bsquadreact 23 дня назад
I Can't Stop Laughing 🤣
@SifenMohmmedSifu-zr7tp
@SifenMohmmedSifu-zr7tp 23 дня назад
Nati welcome become 👏👏👏
@befika
@befika 23 дня назад
ሰዎች እባካችሁ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ❤❤
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 23 дня назад
ሰሠረ ምርጥ ሰው እዳተ ያለ ታዛቢ ያብዛልን
@yohanneshaile3649
@yohanneshaile3649 23 дня назад
2:25 Addis kalihonin anarg 😂
@helina3753
@helina3753 23 дня назад
ትንሹ ማህደር coming soon ትንሹ ሚኮ ማይክ🤣🤣🤣🤣
@hiwotberhanu7815
@hiwotberhanu7815 23 дня назад
እንዳያልቅ እየልኩ ማየው ቢድዮ ❤
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 23 дня назад
Please ስድብ ነክ ቪዲዎችን አታካትት። ብዙ ህፃናት እንደምከታተሉህ አትርሳ። በተለይ በቄራ ዙሪያ የተሰራው ቪዲዮ ትክክል አይደለም።
@SeydAli5154
@SeydAli5154 23 дня назад
ይች ቆሻሻ አሮጊት ሲያንሳትነዉ ምነዉ ተጨማለቀች
@girumegelete8460
@girumegelete8460 23 дня назад
True
@hiwel9209
@hiwel9209 22 дня назад
⁠@@SeydAli5154እኔኮ ከእድሜጋ የተያያዘ ስድብ ምንድን ነው ??? ልጅ ሆኖ የሚቀር እኮ የለም ነገም እናንተ ታረጃላችሁ ይቺ ስትሳደቧት የነበራችኃት ስድብ በስጦታ ተቀምጣጠብቃ ትሰጣችኃለች ሲጀመር አሮጊት ስድብ አይደለም የእድሜ ፀጋ እንጂ
@citytours2318
@citytours2318 22 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BbB-0pTyiX0.htmlsi=TuDevnLfobWVsui8
@user-ti5ly4kr1h
@user-ti5ly4kr1h 18 дней назад
Pastor ambo 😂😂😂😂😂asgesahalew😂😂😂😂😂
@ethioheran
@ethioheran 23 дня назад
የ ሽይ ደመላሽ እኔ ብቻ ነኝ የማቀው ምትለው ነገር ሲደብር 😭
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 23 дня назад
Natiyyyyyy man✌️
@hdmoviesmedia8008
@hdmoviesmedia8008 23 дня назад
🎉 yessssss
@hdmoviesethiopia9402
@hdmoviesethiopia9402 23 дня назад
😂😂😂
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 23 дня назад
ናቲዬ powerful🔥🔥
@tsednyabelehu2790
@tsednyabelehu2790 23 дня назад
I love the way you enjoy mota
@Marymery2447
@Marymery2447 22 дня назад
I love mota😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genetasefa8364
@genetasefa8364 23 дня назад
ናቲ እና ሞጣ ምኑ እንደዚህ የሚያሰቅህ 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️
@bettylv518
@bettylv518 20 дней назад
Aygebawm
@user-nz9kf5jk7i
@user-nz9kf5jk7i 23 дня назад
ናቲ ሞጣ ናፍቆሽ ነበር😂😂😂😂😂😂😂✌️✌️
@Addistoday
@Addistoday 22 дня назад
እንኳን ደስ ያለህ አገባህ?
@genetasefa8364
@genetasefa8364 23 дня назад
Speaking of ማስተዋል the way he’s explaining 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤔🤔🤔
@Nathaniel_98
@Nathaniel_98 23 дня назад
Mokishe is baaaaaaaack ❤❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 23 дня назад
የምር ስትመቸኝ እኮ ቆሚ ተከታታይህ ነኝ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 22 дня назад
ሀበሻ ማለት እብድነው አለ ሞጣ አይይ አለመታደል የምሳዘን ፍጡሩ ሀበሻማለት አረብ ወይም ፈረጅ እንደማለት ሰምነው
@Tewodros_Aman
@Tewodros_Aman 23 дня назад
የቡልጋ ቃርያ😂😂😂😂😂
@gezegeta923
@gezegeta923 23 дня назад
በነገራቺን ላይ ሞጣ ብዙ ቁምነገር ያወራል፥፥ ግን ፕረዝንቴሽኑ እንደልቡ ስለሆነ ሰው ቀልድን ብቻ ነው የሚወስደው፥፥ አሁን ስለ ሀበሻ ቃሉ ያለው ትክክል ነው፥፥ አረቦቹ እንደ ድራጋቶሪ ወርድ ነው የሰጡን፥፥ የአድዋውን ሙሉ ሪፍሌክሽን ለምን አልሰራህም? Good job. Keep it up.
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t 23 дня назад
ሞጣ ቀራንዮ የሚባለው ፍጡር የወጥ በሬ ነው የሚመስለኝ ( ስጋው ለወጥ ብቻ የሚሆን በሬ 🐂)
@reactTv3776
@reactTv3776 23 дня назад
2 ተኛ ነኝሸልመኝ
@mimo4537
@mimo4537 23 дня назад
ናቲ ግን ሳልነግር የማላልፈው በጣም በጣም ተሻሽለሀል ድሮ ሳቅህ በጣም ስለሚራብሸኝ አላይህም ነበር አሁን አሁን ግን ያ የሚረብሸው ሳቅህ የለም በዛ ላይ ቁም ነገር ያዘለ ነገር ነው ምታወራው።
@user-gr1wb8ij7f
@user-gr1wb8ij7f 23 дня назад
Ende fiyel eyashikaka enerasu demen new miyafelaw
@mimo4537
@mimo4537 23 дня назад
@@user-gr1wb8ij7f 😀😀
@Hameremedia21
@Hameremedia21 22 дня назад
አንዳዱ ያስቀል አዳዱ ያነደል ግን ሁሉም ላይ ስትገለፍጡ ነበረ 😂
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 23 дня назад
ብልግና ለህዝብ አትልቀቅ
@user-wc2vy3om6n
@user-wc2vy3om6n 23 дня назад
ትክክል ነው የተናገርከው ስለ እነ ያሬድ ነጉ 👍👀
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 22 дня назад
በነገርህ ላይ ያሬድ ጎበዝ ተወዛዠም ድምፃዊም ነው ሰው ለምን እንደሚጠላው አላቅም
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 23 дня назад
Selam Nati❤❤❤❤❤❤❤
@user-xf9hg1vt5h
@user-xf9hg1vt5h 19 дней назад
እኔ ሁሌም ይገርመኛል ከሞጦ ምን ትማራለክ ለተመልካቾችክስ ምን ለማስተማር ነው ሁሌ የምታቀርበው ስድብ ብቻ እረ ነውር ነው
@kirasKasiya
@kirasKasiya 19 дней назад
በጣም ውድ ነው ለሃገር ሰው 50 ብር በቂ ነው
@seblejemaneh5590
@seblejemaneh5590 20 дней назад
ይቅር ይበለው አያስቅም
@fraolLowkey
@fraolLowkey 23 дня назад
12:00 🤣🤣🤣
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 23 дня назад
ይቺ ሴት የጥበብ ሴት ልትባል አይገባም፣ ቤተክርስቲያን እና እባብ ምን ያገናኘዋል? ሐገራችን ውስጥ ምን አይነት ነገር እየተፈጠረብን ነው? በተለይ ሴት አርቲስቶችን መጠቀሚያ እያደረጓቸው ነው።
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 23 дня назад
ውይ ሳቅህ ሲያስጠላ በዛ በጣም
@bettymiye9882
@bettymiye9882 19 дней назад
ያሬድን አትወደውም መሰለኝ
@YenguslejJesus
@YenguslejJesus 23 дня назад
የዚህን ሰገጤ ሞጣ የሚባል ሰው አታቅርበው::
@TigistGebremedhin-tw6kq
@TigistGebremedhin-tw6kq 23 дня назад
ከሞፈር ወደ ኡበር 😅
@qatarqa5978
@qatarqa5978 22 дня назад
Sile liju fit rizmet yaweraw lij gin yesu rasu and gasha naw 😂
@user-cs6ek2sd5t
@user-cs6ek2sd5t 23 дня назад
Wey zendero😂😂😂😂😂
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 22 дня назад
ሶስቶቹ ልጆች ለራሳቸው ተጀመረው ያላለቁ የመሰሉ ሰይጣኖች ሠውንም ከፈጣሪ ያጣላሉ በገዛ አፋቸው 😂😂😂😂 እኔ ለራሴም ፎንጋ ነኝ ግን እደነሱ ሠው ላይ ስለማልደረስ ቆንጅየነኝ😊😊😊ሰው አንድ ሰው ይሳሳታል ተጠራቅመው ያጃጃላሉ እንዴ👊👊👊
@user-uw1mx9rj7w
@user-uw1mx9rj7w 23 дня назад
አሳልፋችሗለሁ እያለ ጉቦ ይቀበላል መሰለኝ ያሬድ ነጕ
@ethioethio9683
@ethioethio9683 23 дня назад
ሲጀመር ያሬድ ነጉን ውል ያስፈረመው በራሱ እንደሱ ደነዝ የሆነ ሰው መሆን አለበት በየትኛው ብቃቱ እና ግብረገብነቱ ዳኛ አድርገው እንዳስፈረሙት ይገርመኛል
@lishaneshtue4162
@lishaneshtue4162 19 дней назад
በናታችሁ ይህንን ሞጣ የሚባል ስድ አደግ አታቅርቡት በግ ይጸዳዳል ።
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 23 дня назад
አቦ ወንድሜ ከልብህ የወደድከውን አስተማሪ ነገሮችንም ቀላቅልባቸው
@user-qv9uv6wp6p
@user-qv9uv6wp6p 21 день назад
ሞጣን እስቲ ባካቹ ፍቅርሲዝም ጠይቁሉኝ መጀመርያ ምን ነበረ እርግጠኛነኝ በሬ እንደሚለኝ
@melatasefa5991
@melatasefa5991 22 дня назад
የእርዱ ነገር....father f**ker😂😂😂😂 በቃ ምርጥ ነው
@mikkotrades7686
@mikkotrades7686 23 дня назад
keldun teth ahun tell us how you pulled a girl like her
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 23 дня назад
Yared Negu lemin dagninetun aytewm?!Lemin yalebotaw gebto yizelabidal?!Gudayun yegil aderegewko!
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 22 дня назад
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ከሆንክ ወይም ባትሆንም ሞጣ የሚባል የስድብ መንፈስ የመታው ባታቀርበው ጥሩ እያሳሳቀ ሀይማኖታችንን እየሰደበ ነው ወይም አንተም ትፈልገዋለህ ማለት ነው
@bettylv518
@bettylv518 20 дней назад
Benegerew benegerew algeba alew😡
@yaredgetu1041
@yaredgetu1041 23 дня назад
And yared is musicians steel
@mariyaamenu9004
@mariyaamenu9004 22 дня назад
Moxa kkkkkkkkkkkkkkk
@gech12man
@gech12man 23 дня назад
Mastewl yetebalechew yebalegelij shermuta afer biye
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 23 дня назад
ያሬድ ነጉ ድምጽ እንጅ ሞያ የለህም አትችልም አባቴ እውቅት ያስፈልጋል
@user-qv9uv6wp6p
@user-qv9uv6wp6p 21 день назад
ምጣ ማለት የላይኛው ጥርሱ ቡነቀል ቂንጆ የስጋ በሬ ግን ስጋው የማይጣፍጥ
@AmenThedros
@AmenThedros 23 дня назад
በጣም ወረዳችሁ ምነዉ ያሬድ
@sameri424
@sameri424 23 дня назад
መጀመሪያ ናቲ ትመቸኛለ ባለቤቴንም አንተን ማየት ከተብኩት ግን ኢትዮጲያ ነህ እንዴ ፈረንሳይ ነው የሚኖረው ብዬ ስከራከር ነበር በቃ በህልሜ አይጬህ ነው 😂😂😂
@SeydAli5154
@SeydAli5154 23 дня назад
አልገባኝም የአንችልጅ የእኔ ልጅ የሚባል አለ እንደ በዳኝነት ላይ
@vicky6627
@vicky6627 23 дня назад
Aboo yemechih
@Naniya254
@Naniya254 23 дня назад
ናቲ በጣም ነው ምወድህ ግን እባክህ ስድብና ብልግና ነገር አታስገባ
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 22 дня назад
ሞጣ: ተብየው: በጣም: ጥፍራም: ባላገር: ባለጌ: ነው::
@yetewahedoliji1229
@yetewahedoliji1229 23 дня назад
🥰🥰🥰😂😂😂
@DawitErmi
@DawitErmi 23 дня назад
Natiiiiiiiiiiiiiiiii
@kumsarabiso8448
@kumsarabiso8448 23 дня назад
Mastewal yemrm endi asba lebsun betlebs enkuan yalatn degame besema taleksalech😂😂😂😂
@Hana-3838
@Hana-3838 22 дня назад
👍👍👍👍👍❤
@bamlakukefale317
@bamlakukefale317 21 день назад
fyi 'wazema' mean 'eve'
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 23 дня назад
Yared ena yeshi awekew new mud eyeyazunew bedenb eyeta endiyagegnu new tesaketolachewal!
@helenhelen7856
@helenhelen7856 21 день назад
ምንድነው የሚስትህ ፊት ረዘመ😂
@adonai3721
@adonai3721 23 дня назад
ያሬድ የሚሉት እንጭጭ..... ጭጭጭጭ
@melakubogale
@melakubogale 22 дня назад
Yhe program eko temelkach endinorewww nw mitaluttt
@MrsKK1624
@MrsKK1624 23 дня назад
Now you get the point this is to creat controversy that sales this is marketing!! Any publicity works
@rihanaseid3999
@rihanaseid3999 23 дня назад
Mota eyabede new
@WoseneKidane
@WoseneKidane 22 дня назад
😂😂😂😂😂😂mota tenegna new gin
@ytfyrttgyu8493
@ytfyrttgyu8493 16 дней назад
ሃገሬ ምን ያህል ቻይ እንደሆነች አሁን አሁን እየተረዳሁ ነው ኧረ እባካቹህ RU-vid ያላቹህ ወጣቶች ስድብ እና ይኸ ነው የማይቢሉ ንግግሮች እየቆረጣቹህ ሼር እያደረጋቹህ ሌላውም እንድደርሰው አታድርጉ የራሳቹህን ስራ እየፈጠራቹህ ስሩ እባካቹህ ተጃጅላቹህ ሰውን አታጃጅሉ
@mehamedahmed-gn2by
@mehamedahmed-gn2by 21 день назад
ኧረ ኡ ኡኡ ማነው ይሄን ደንቆሮ ያሬድ የሚባል አህያ ያለ ቦታው ያስቀመጠብን
@hani9864
@hani9864 19 дней назад
ከስራ እለቃለ ው እለቃለ ሁ እለቃለ ው ው ምን ትርጉም ይሰጣል ?
@Fitih1888
@Fitih1888 23 дня назад
ኧረ ያሬድ ገለምሶ ነው የበላከው???
@NardosTeka-kz2ss
@NardosTeka-kz2ss 23 дня назад
Yeylema Hasab kakerbekew Hulu ybeltal Matawak khan lemen ametahw lelaw Vedio lay hasaboch tesetalh .............
@Roza..15
@Roza..15 23 дня назад
𝑵𝒂𝒕𝒊𝒚𝒆
@Fitih1888
@Fitih1888 23 дня назад
ኧረ ያሬድ ይደብራልልልልልልልልልልል!!!!🤔
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 23 дня назад
ፎቶ ተነሣሽ እንዴ ማን
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 21 день назад
አታስመሥል በማስተዋል ጉዳይ sorry
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 23 дня назад
ሁለት እብዶች ሞጣ ውስጤ ነው❤️❤️❤️😂
@user-dy5oe1xe4u
@user-dy5oe1xe4u 23 дня назад
😢😢😢😢😢😢
@AmanuelAyenew-rn7zu
@AmanuelAyenew-rn7zu 20 дней назад
ባለቅንድቡ ዋሊያ ይመስላል
@danieladane7549
@danieladane7549 23 дня назад
and and and and kesu wchi atakim
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 23 дня назад
ሶፎንያስ ማንን ነው ኩክኒያም ብሎ የሰደበው?
@semura-km7ty
@semura-km7ty 23 дня назад
ናትዬ ያለሞጣ ምንም አይመችህም አደል እኔ መዳም ቤት ሳረጅ ናትዬ ደግሞ እያየሁት ጎረመሰ❤❤
@EdiIsmael-cw3fb
@EdiIsmael-cw3fb 23 дня назад
Derama eyeseru new eneyared lek ende American idol attention lemesab new tez kalachu Mariya carry Ena Nike manje yexalu neber
@user-xv8zw3ve4i
@user-xv8zw3ve4i 23 дня назад
አማኑኤል መግባት ነበረብህ
@melakubogale
@melakubogale 22 дня назад
Yaredd mendere
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 23 дня назад
ያሬድ ጭቅጭቅ ትወዳለህ ከ Mood እንደወጣህ ከዳኝነቱም ዉጣ ዉላችሁን ሰረዝ በቃ የኔ ልጅ የኔ ልጅ
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 23 дня назад
ናቲ ግን ሞጣን ትወደዋለህ
@ethioheran
@ethioheran 23 дня назад
😂😂😂😂
Далее