Тёмный

🛑🛑 bermel giyorgis🛑🛑 ፀበል አልሄደም ስለው ለልጄ እየደበደበ ...........በርሜልን ያላየ በቁም እንድሞተ ይቆጠራል 

ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Опубликовано:

 

23 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@hiwanKaliy
@hiwanKaliy 2 месяца назад
አባቴ ቅድስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮከብ ሁላችን በስደት ያለን ወደቤቱ ይጥራን ያብቃን ❤😢
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-gy1kx1qz4c
@user-gy1kx1qz4c 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያሳደክኝ ያገሮ ታቦት ለደጂህ አብቃኝ በፀሌት አስቡኝ ተስፋ ተሳኤ ብላችሁ በጣም ነው የሜጨንቀኝ
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l 2 месяца назад
የእኔ እናት የእኔ የዋህ ልጆችዎን ትልቅ ደረጃ ያድርስሎት እርስዎን ለመጦር ያብቃቸው
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 2 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታዉ የእግዚአብሔር ስሙ ይመሥገን. አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመሥገን. ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ. የኔ. ልዩ እናት. እድሜና ጤናዉን. ቸሩ አምላክ ይስጥልን ልጆችዎንም. ይጠብቃቸዉ ከፍ ያርጋቸዉ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 2 месяца назад
በበሬ ታርሶ በአየር ተበራየ እዴት ቀረበት በርሜልን ያላየ❤ ሰማዕቱ በረከትህ ይድረሰን አሜን
@user-vp9cs8vh5l
@user-vp9cs8vh5l 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr 2 месяца назад
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ እድሜ ይስጥልን በእውነት ሰማእቱ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 месяца назад
እውነት ነው እናቴ እስቲ ለሁላችንም በርሜል ጊዮርጊስ ለመሄደ በልቡ የሻተ ሁሉ የሰመዕቱ የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ፈቃዱ ይሁንል አሜን
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የኔዉድናት የናተ የየዋሆቹ አምላክ እሱ ይታደገኝ ፈጣሪ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 2 месяца назад
😢ለደጁ ያብቃን ፈረሰኛዉ ጊወርጊስ
@user-rp4sy9tr6p
@user-rp4sy9tr6p Месяц назад
እናቴ፣እግዛብሄር፣እድሜና፣ቴና፣ይሥጦት
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 2 месяца назад
Dese yemelu enate
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እሳቸውም እግዚአብሔር ይርዳቸው የቻልነውን እናደርጋለን በጣም ደስ የሚሉ እና ጠንካራ እናት ናቸው የምር በጣም ነው ያሳዘኑኝ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 месяца назад
የጎጃም ሰው ሲያወራ ውሎ ቢያድር አይጠገብም እኮ፣እናቴ አይዞት የልቦናወን ፣ሀሳብ እግዚያብሔር፣ያሳካሎት። ከግጥም ጋር ነው የሚያወሩ የኔ ባለ ቅኔ ህዝብ ፣ጥበበኛ፣ በበሬ ታርሶ፣በአየር ተበራይ፣እንዴት ቀረበት፣በርሚልን ያላየ፣።
@taybaa8158
@taybaa8158 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 2 месяца назад
የኔዉድናት እድሜወትን ያርዝምልን
@user-gy1kx1qz4c
@user-gy1kx1qz4c 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 месяца назад
ሰማእቱ አባቴ አንተ ታውቃለህ😢❤❤❤
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 2 месяца назад
Yen enat misken edime yisitihu🥰🥰🥰🥰🥰
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 месяца назад
አሜን
@user-ve4lf1hb9f
@user-ve4lf1hb9f 2 месяца назад
Amen
@abaditbayru337
@abaditbayru337 2 месяца назад
Sematu ledejh yabqan
@GezaeShden
@GezaeShden 2 месяца назад
Ebakihin sematu ende hatatey sayhon end herinetki ledejhi abikahe sheeran taweko alki ena kenbetosebohe😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ebakihinnnnnn😢😢😢😢😢😢😢😢
@betelhemsolomon5274
@betelhemsolomon5274 2 месяца назад
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eskedarfitaye1315
@eskedarfitaye1315 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@barcontube1216
@barcontube1216 2 месяца назад
Kidus Georgis asbegn
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 2 месяца назад
Temesegn
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 2 месяца назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@tigistgirma-iv3vu
@tigistgirma-iv3vu 2 месяца назад
ምን ለማለት ነው በቁሙ የሞተ ነው ማለት 🤢🤔
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 2 месяца назад
እሳቸዉ ከመገረማቸዉ ቃል ከማጣታቸዉ የተነሳ ይህን አሉ የሚችል ሁሉ ማየት አለበት ለማለት ፈልገዉ ነዉ አለቀ ምንም ማብራሪያ አያስፈልገዉም እኮ::
@user-gq4fm8ip3h
@user-gq4fm8ip3h 2 месяца назад
በቆሙ የምተ ማለት በህይወቱ እያለ እንደ የሌለ ማለት ነዉ ዉዴ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 месяца назад
❤👍👈
Далее
The Hardest Challenge!
00:37
Просмотров 14 млн