Тёмный

227ኛ ገጠመኝ ፦ ለገንዘብ ብሎ የፍቅረኛውን እርቃን ፎቶ አንስቶ ሊደራደራት ሲል...(በመምህር ተስፋዬ ከበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 433   
@mamefulas3823
@mamefulas3823 2 года назад
ወገኖችዬ ስንቆርብ ኢትዮጵያ ብለን እጃችን ላይ ፅፈን እንቁረብ ስለሀገራችን እንደው አንድን ቀን ዛሬ ለአገሬ ልቁረብ ብለን እንቀበል እኔጨንቆኞል ሀገሬን ማጣት አልፈልግም
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 2 года назад
በጣም በጣም በጣም ጎበዝ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
👍👍👍👍
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 года назад
እዉነት ነዉ አገር ቤት ያላቹ ወይም በተክርስቲያን ያለዉ ቦታ ያላቹ በእዉነት አድርጉት እኛ በባአድ ሀገር በተክርያለን በለለበት ያለንም ባደረግናት ጸሎት ሀገራችንን ናሰባት እርሱ ማሐር ነዉና አቤቱ እንዴ በደላችነ አትፈረድብን እንዴ ቸርነትህ እንጅ 🤲
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 года назад
አው፡ልክ፡ነሽ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 года назад
☝️በእውነት እንዴት የተቀደሰ ሀሳብ ነው 😭
@user-fk7qh5eg7u
@user-fk7qh5eg7u 2 года назад
በእውነት መምህራችን እሚሰማ የለም እንጅ ትልቅ ትምህርት ነው እና ባረብ ሀገር ያሰቸገረው እንድህ ያለ ወንድ እና ሴት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ ሀጢአትና በደል ሳይሆን በሱ በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን በእውነት ከባድ አይይይይይይ
@haymi410
@haymi410 2 года назад
አረ የመምህር ተስፋዬ ስልክቁጥር ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ማግኘት የምችለው የምታውቁ መልሱልኝ 🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
በጣም እኽቴ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
@@haymi410 እኽቴ መ ምኽራችን በላቭ እገባለዉ ሲል የሚለቀዉ የስክ ቁጥጠር አለ በደብ አስተዉይ ወይም ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ በሚለዉ ቲዩብ ግቢ ታገኝዋለሽ
@haymi410
@haymi410 2 года назад
እሺ አመሰግናለሁ🙏
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ቤተሰቦች እየደወላችሁ አታስቸግሩ ትምህርቱን ተማሩ እኔ አንድ ቀን ልደውል ብየ አላውቅም ምክንያቱም መፍትሔውን በትምህርቱ ላይ ሰላገኘሁት ነው እና የተማራችሁትን በተግባር መልካም የማደመጥ ጊዜ ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን👉💚💛❤👈
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 2 года назад
መምህር ኣትከፋ ሰው ከመጨነቑ የተነሳ ነው እኔ ህንድ ሀገር ነው ያለሁ ኤርትራዊ ነኝ አዲስ አበባ መጥቼ ሁሉ እንተ እምታስተምረው በሂወት ልኑርበት በተግባር ካንተ ከ ልጆችህ ከ ኢለኒ ልማር እና ብመጣ ቤተሰብ ልትሆነኝ ብየ ብዙ ብዙ ግዜ ደወልኩ በተለግራም ሳይቀር ግን ግዜ እንደለለህ ሰለ ማቅ እግዚኣብሄር በፈቀድው ይሆናል ብየ ዝም አልኩኝ ቤ እለኒ ቻነልም ኮሜንት ጽፌ ነበር እና ባለፈው ትግስት የምትባል እህታችን ይሳፈችው እና የሰጣት መልስ ኣንብበዋለሑ ምን እናርግ አሞህ እያለ እኛን መመገብ ኣላቃረጥክም አንተ ሙሉ ጤና ይስትሕ ጸጋው ያብዛልህ እኛ ደግሞ አይነ ልቦናችን ያብራልን
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Govez
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 2 года назад
አሜን
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር እንዴሁም የመምህር ተከታታዮች ሰላም ለአገራችን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
አሚን ተወዳጇአን አገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሚን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 года назад
Amen amen amen
@sehenyee
@sehenyee 2 года назад
ሰላም ለእናተ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ለኪዳነ ምህረት ወራሃዊ በአል
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት እኔ የተማርኩት ከዚህ ገጠመኝ፣ ከሁሉም ነገር መንፈሳዊነት ይብለጥ የሚለውን በደንብ አይቸዋለሁ ያፈቀረችው ለገንዘብ ሲፈልጋት ያፈቀራት ግን ለትዳር ነበር መስዋህት ከፍሎላታን ለፍቅር መስዋህት መክፈል መታደ ነው መፈቀር ፀጋ ነው ማፍቀር መታደል ነው የሚባለውን ነገር በተግባር አይቸዋለሁ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 года назад
ሁሌም ፀበል መጠመቅ, ህመም እስኪሰማን መጠበቅ እንደሌለብን ገብቶኛል!!! ፀጋህ ይብዛ መምህር 🍇🍇🍇🍇🍇🦜🦜🦜🦜🍇🍇🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
#አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻#ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ አመስግኑት *_እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ ለስሙ ዘምሩ መልካም ነውና_* በኢየሩሳሌም የሚያድር እግዚአብሔር ከጽዮን የተባረከ ነው ሃሌ ሉያ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 года назад
አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣አረጀአደሜናጤንደሰጥልን፣🙏🙏🙏👍👍
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
#የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው💚💛❤🤲😭
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 года назад
Amen amen amen
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 года назад
አሜን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 года назад
አሜን አሜን አሜንእንደምን አደራችሁ የእግዛብሄር ቤተሰቦች አባታችን ይፉቱኝ ይባሩኩኝ
@mesilove3032
@mesilove3032 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ሼር ላይክ እያድርጋን እንጀምር እንኳን ለናታች ቅደሰት ኪዲንምህርት አደርስቹ አድርሰን እግዚአብሔር ይመሰግን መምህርች ፀጋውን ያብዛላክ ማስታዋሎን ያሰጠን
@gesese1381
@gesese1381 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@wolderufael7615
@wolderufael7615 2 года назад
እህቶች ወንድሞች እባካችሁ ወልደሩፋኤል ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ትልቅ ችገር ውስጥ ነው የምገኘው፡፡
@gesese1381
@gesese1381 2 года назад
አይዞህ እግዚአብሔር ያሥብህ ፀሎት አድርግ ሥገድ እመብርሀን ከችግር ታውጣህ
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
ቅዱስ ሩፋኤል ከችግርህ ያውጣህ ይርዳህ እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ
@netsanetbelay9072
@netsanetbelay9072 2 года назад
Egziabher kante gar yihun wendime ... emebirhan tirdah ....
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ብዝዝትት ይበልልን እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅህ አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሐዊ በዓል አደረሰን በምልጃዋ ሐገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወርኀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እሽ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 года назад
አግዚአብሔር፣ደመሰገኖ፣መምህራችን፣🙏🙏🙏
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ግዜህን መስዋዕት አድርገህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እኛን ለመለወጥ ለምታደርገዉ መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ ይቺን ኮሜንት የምታነቡ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን በእኔ ለእኔም ጥያቄ ነዉ መምህር እህት ወንድሞች እባካችሁ አንደዉልበት አዳምጠን እንለወጥ ለምንድነው ሰው የምናሰቸግረዉ ይሱ አንድ ብቻ ነዉ መምህራችን ዝም በላቸው በዚህ ትምህርት አስተላልፍልን ባይ ነኝ
@user-ru4ms5iq7p
@user-ru4ms5iq7p 2 года назад
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያረዚምልን በእድሜ በጤና ያቆያልን እኔ ከመምህሬ ገጠመኝ ብዙ ነገር አገኛው በእውነት እግዚአብሔር እምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን፫
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 4 месяца назад
ኧ ር የእግዚአብሔር በተሰቦች መምህራችንን አታቸግሩት .በዉስጥኮ ብዙ ነገር አለ ግዜ እሚያሳጣ ደግሞ ስትቸገሩ ለመድኃኔ አለም በሱባኤ በፆሎት መጭህ ቋሚ ስግደት ፆሎት መጀመር አለቀ መምህራችን መድኃኔ አለም.ይጠብቅልን
@almazhidru1987
@almazhidru1987 2 года назад
መምህር ምን እንደምል ኣላውቅም እጅግ ይሚደንቅ የእግዚአብሔር ስራነው ፈጣር ስጠራን እንድህ ነው ሶስታቸውን ባንድ ግዜ ጠራ የኛ ኣባት ታጋሽ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ትምህርቱን እንድናዳማጥ የፈቀደ ጌታ ይመስገን
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 2 года назад
ስላም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለናታች ኪዳነ ምህርት ወርሀዊ በአለ በስላም አደርሳችህ. ፣መምህር በኡነት. በጣም ገራሚነው ለሁላችንም በውስጥ አይናችን እንድናስብ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን፣ዝማሪ መላእክትን ያስማልን
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 года назад
አቤት ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ልቦና ማስተዋልን ይስጠን ሰሚጀሮን ይስጠን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ እኔም በጣም የዙሙት መንፈስ ነበረብኝ አሁን ግን በመምህር ትምህርት በጣም ተቀይሪአለሁፈጣሪ ይመስገንአሁን በጣም መንፈሳዊ ሁኛለሁ አምልኬ እኔን የቀየርክ አምላክ እህት ዎንድሞቸን ቀይርልኝ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
መምህር ተስፋዬ አንተ ትለያለክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ እኔም የቆየ ጓደኛዬ ወደ ሂወቴ ድጋሚ መቶ አይጠፋ ጥፋት ሰርቻለሁ እሱም በማስፈራራት ብዙ አድርጎኛል ፍቅሬ ወደር አልነበረውም ፀበል ከተጠመኩ ጀምሮ ለአይኔ ጠላሁት በክፋ መንፈስ የተያዘ መሆኑ በገሀድ ይታያል ብቻ በፀሎት አስበኝ 🤲
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Ene demo getemegn kelewetegn jemiro ergif arge tewkut kurtun negrew
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
@@liyagessesse9747 እመቤቴ ማርያም እሰሪልኝ እያልኩ አለው 🤲
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Yenewim endihu new yeneberew yezimut menfes endeyazew andand ye 666 milkit yehonu ashangulit aychebetalehu bet awiteh tal embi siged Nisha giba tsely embi memhir girma video adimit share yaregkulihin embi mere zekire embi silegn yihin kalaregik atagegegim biye tewkut alfo/2/ simu are lay melku ayne lay yimetal egesitsewalehu menfesun demo wushet menfes alebet
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
EMEBIRHAN tiserilish
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
@@liyagessesse9747 አሜን አሜን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 года назад
መምህር የዛሬው ገጠመኝ በእውነት ሁሉም ወጣት ሊያዳምጠው የሚገባ ገጠመኝ ነው ። እግዚአብሔር የታወረ ልባችንን ይክፈትልን አቤት መታደል
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን ይህ ገጠምኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው ህልችንም ምጨረሸችን ያሰማረልን
@user-bq5hb5ww3h
@user-bq5hb5ww3h 2 года назад
እዉነት ነዉ መምህራችን አንተ አሥተምረሀል እኛ ደግሞ ሠምተን መተግበርና መዳን የኛ ሥራ ነዉ ሁላችሁም ጫናችሁን እራሣችሁ ላይ አርጉና ተግታችሁ ፀልዩ ፁሙ ሥገዱ ሌላ ምንም የተለዬ መፍትሄ የለም እመምህራችን ጋር
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ማሰተዋሉ ሰጠን ሀገራችንም ሰላም አድርግልን አሜን 👏😭😭
@taklayeden1699
@taklayeden1699 2 года назад
መምህር ገጠመኘን ሳትጀምር የተናገርከው መልክት ትክክል ነው እኔም ማዳመጥ ስጀምር የራሳችን ታሪክ ስናገኘው አንተን ማግኘት እንፈልጋለን እኔም አንድ ሁለት ሶስቴ ሞክሬ እዳልተመቸህ ሳቅ ተውኩ መደወሌን ግን እኔ የደወልኩት መምህር ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር ግን ላንተም ማሰቡ አለቡን ይህን ሁሉ ትምህርት ሳታቆርጥ እያቀረቡክ የራስህ የግል ሂወት አለ ይህን መረዳት አለቡን ከዛ በኃላ መለስ ቡዬ አስቤ ነው መደወሉን የተውኩት እናም እረፍትም ያስፈልግሀል አንድ ነህ መምህራችን አገር ስገባ ግን ማግኘት እፈልጋለሁ ፈጣሪ ከፈቀደ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቡህ ይስጥህ ኦርቶዶክስ የሚለውን ቡቻ ነበርየነበረኝ እምነቴን እድወድ እድነቃ አርገሀኛል መምህር
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
በውነት ይሄ መንፈስ የማይሰራው የለም አቤቱ ይቅር በለን በውነት ደስ ይላል ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ። በፌብ በቻት ትውውቅ ፎቶ ገላሽ ናፈቀኝ የሚሉ ወንዶች እርቃን እየተነሱ መላክ በጣም አፀያፊ ነው
@user-qp3qp8lt1t
@user-qp3qp8lt1t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር የተማርነውን ትምህርት መልካም ፍሬ እንድናፈራ የምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመምህር ፍሬዎች ሁላችን ሸር ላይክ እናድርግ 👈
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እኔስ የተማርኩትንም ማስታወስ አልቻልኩም 🥺እንኩዋን ሰላም መጣህልን መምህር 🤲🏿 የመምህር ተማሪወች ግቡ የሰማዩን ምግብ እንመገብ 🤲🏿ስለ ኢትዮጵያ እንፀልይ እናልቅስ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭ኢትዮጵያ ከሌለች ተዋህዶ የለችም ኢትዮጵያ ከሌለች እኛ የለንም እግዚአብሔር በቃ ይበለን 🙏🏿
@tgabab6759
@tgabab6759 2 года назад
አሜን
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 года назад
wuy ena bicha meslogn nebar mestawes yemalchil
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@mekdesberecha2707 ከልጅነቴም የማስታወስ ችግር አለብኝ 😢አሁን ደግሞ ባሰብኝ 😥
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 года назад
ዉይ ከባድ ነው አዎ እደዚህ አይነት ነገር እነምጋ አለ ትምርተንም ሌላም ነገረን አበላሽቶብኛል የው መፍተው መፀላይ ነው 👏የማይ ቀያር ነገር የለምና 😔
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 года назад
ዉይ ከባድ ነው አዎ እደዚህ አይነት ነገር እነምጋ አለ ትምርተንም ሌላም ነገረን አበላሽቶብኛል የው መፍተው መፀላይ ነው 👏የማይ ቀያር ነገር የለምና 😔
@user-gj7ln2yy9j
@user-gj7ln2yy9j 2 года назад
Amen Amen Amen egziabher amlk le agerchen salm yawirdilen 🇪🇹❤️🤲
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 7 месяцев назад
አዬመምህር በኢትዬፕያውስጥ አማራብቻነው በደልእየደረሰበት ባአማራላይ ያልሆነነገርየለም ፈጣሪ ሰላሙንያምጣልን እግዚአህቤር ከተጎዳጎንይሁን ድልለተገፋው አማራ
@user-hp5bi4ef1x
@user-hp5bi4ef1x 2 года назад
እድሜና ጤና እስከነ ልጆችህ ሚስትህ ቤተሰቦችህ እውነትህ ነው መጀመሪያ ሳይገባን ስልክ ብናስቸግርህ ባለማወቃችን ነበር። ትምህርትህ ባልናገር ልጥሩ በቅቻሎህ ሳላመሰግንህ ኣላልፍም ግን ኣገልጋይ እምትለው ሰው እንዳያሳስት ከሌላ ሰው የተኛች ከማን እንደምትገባ እውቀት እንዲኖረን ብታብራራልን ሌላ ግዜ።
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 2 года назад
ምን ማለት ነው አገልጋይ የፈለጋትን ሴት ማግባት አይችልም እንዴ? የግድ ድንግል መሆን አለባት ? እሱስ አገልጋይ ነው ማለት ድንግል ነው ማለት ነው ሁሉም አገልጋይ አንድ አይነት የስጋ ንፅህና የለውም
@user-jb6mn7pc5e
@user-jb6mn7pc5e 2 года назад
እንደሚመስለኝ አገልጋይ ሲል መምህር ዳቆን ያለ መስሎሽ ከሆነ አይደለም ግን ማንኛውም አገልጋይ ለምሳሌ ሰንበት ትምህር ተማሪ ከሆነ ማንኛውንም ሴት ማግባት ይችላል እንደማቀው ዳቆን ብቻ ይመስለኛል ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነቱ መሰረት ይቅርታ ከተሳሳትሁ
@user-hp5bi4ef1x
@user-hp5bi4ef1x 2 года назад
@@memihirtesfayeabera መምህር ሰላም በድጋሚ ኣገልጋይ ሲባል ለሁሉም እሚያጠቃልል መስሎኝ ነውይቅርታ ኣማርኛም 3ኛ ቛንቛየ ነውና ይቅርታ ያድርጉልኝ
@user-hp5bi4ef1x
@user-hp5bi4ef1x 2 года назад
@@user-jb6mn7pc5eኧረ ወንድ ነኝ ኣመስግናሎው
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን እህት ወድሞቼ በፀሎዎታችሁ አስቡኝ እኔስ ደካማ ሆኛለሁ
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በመምህራችን ኣስተምህሮ እንደኔ የተለወጠ ካለ ላይክ ግጩኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉና በረከቱን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክ
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 2 года назад
በእወነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ከክፉ ሁሉ ይጠበቅህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ባንተ ትምህርት ያልነቃ የለም ባንተ ላይ እያሰተማርን ነወ ረጀም እደሜ ይሰጥልን ዝማሪ መላከት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 2 года назад
እንኩዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለኪዳነ ምህረት ወርሓዊ በዓል መምህራችን የ ኦርቶዶክስ እንቁ እንክዋን ደህና መጣህልን ዛሬ ደግሞ የቡዳ መንፈስ እንዳለበኝ 100%አወኩ የዘረዘርከው እኔ ነኝ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ነብስን ደስ ለሚያሰኘው ግሩም መዝሙርህም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏 ለዘማሪ ወንድማችንም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 2 года назад
ይህማ ግማሹ የኔ ሂወት ነዉ በሁሉም ትምህርት እራሴን አገኘዋለሁ ይገርማን የቡዳ መፈስ ሂወቴ ነዉ የበላዉ እግዚአብሔር ይገፀሰዉ
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን በሰላም በጤና በፍቅር በፀጋ ያኑርልን እሚገርም ትምህርት ነዉ የሰራዊት ጌታ ማስተዋሉን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-mm7wg3ul2u
@user-mm7wg3ul2u 2 года назад
ቃል ሂይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ተሰፋቱ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር እኔም እውር ፍቅር ይዞኝ ብዙ ተሰቃየሁ ፍቅር በአንድ ወገን ብቻ ሲሆን በጣም ይከብዳል በጣም ከብዶኝ ነበር እኔ ብቻ ፈላጊ ሆኖ ተጎዳሁ በጭንቀትና በችግር የምደርስህል አምላክህ ከጭንከትና ከመከራ የሚያወጣ አምላኬን ለመንኩኝ ተማጸንኩኝ አምላኬን መለሰልኝ ከማይሆነኝ ሰው ጋር ታስሬ ነበርና ፈታኝ በፆም በፀሎት በስግደት ያን ሁሉ ጊዜ ስቸገር ነበርና በጣም በሚገርም ሁኔታ ብን ብሎ ጠፋ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 года назад
ፈጣሪ ልብ ይስጣን የመምህር ታማርዎች መምህርን አነስጨንቅ የምሰጡን ትምርት ከበቅ ባላይ ነዉ ለመለወጥ ፊለጎት ከአለን ስለዝ መተሰሰብ አለብን በሆነም በሎነ መጨቅጨቅ ጡሩ አይዴለም አስቡ አተሰዝኑት ልብ ከአለ አስተውሉ ልጅ አይዴለንም መስተወል አለብን
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 2 года назад
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ክቡር መምህር ተስፋይ አበራ ቃል በረከት ያሰማልን
@abi4294
@abi4294 2 года назад
ኤፍታህ ተከፈተ ይበለን ሁላችንንም ቤተሰቦቼ መምህር የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ሰምተን የምን ቀየረ ሰው ያድርገን ሁላችንንም በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ አረብ አገር ለለነው እህቶቼ መመር ማስተዋል አለብን
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ መምህራችን በእውነት እኔ ያንተ ትምህርት በጉጉት ነው የሚጠብቀው እና እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ደሞ ንወርሃዊ በአል እናታችን ኪዳና ምህረት እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ለኪዳናምህረት ወርሓዊ ክብረ ባዓሏ💒🕊💚💛❤
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሽ አመት ኑርልን የኛ ዕንቁ 💙
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እያዳዱ የምትለቅልን ትምህርት የራሱ አስተዋጽኦ አለው በብዙ መንገድ እንድንረዳ #እያረከን ነው እድሜ ጤና ይስጥልን እመብርሃን አትለይህ አሜን ፫ 👏👏👏
@user-no4rv5ym4q
@user-no4rv5ym4q 2 года назад
በእዉነት መምህራችን በጣም አሰተማሪ ነው ምን አለ ቀደም ብየ ያንተን ትምህርት ባዳመጥኩ ነበር ሁሉም ነገር ካለፈ በሗላ ሁኖብኝ እራሴን ወቀሰኩት እራሴን ታዘብኩት መምህር ይሔ የዛሬ ገጠመኝ እኔንም ይወክላል ግን እግዚአብሔር አምላክ እርድቶኝ ንሰሀ ገብቸ እየፆምኩ ነዉ እየሰገድኩ ነዉ ግን ገጠመኝ ባዳመጥኩ ቁጥር በጣም ይሰማኛል ምን እንደሆንኩ ሳላዉቀዉ ብዙ መንገዶችን ሒጃለሁ ወደ እራሴ ሰመለሰ ግን እኔነቴን እጠላለሁ😭😭 ባገኘዉህና ባወራዉህ ለሁሉም ትምህርት ይሆን ነበር ሁላችሁም በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ እያላችሁ
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 2 года назад
እወነት ነው መምህርዬ የመተላቸዉ ነገሮች ከኔም ጨመሮ ሴቶችዬ እንጠቀቅ ያለፍዉ አለፋል ለዉደፊት ፈጣሪ ይጠብቅን ማስተዋዉን ይስጥን
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 года назад
በፆሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ የማገኛቸው የንስሀ አባቶች ሁላ በሰይጣን የማያምኑ የዳቢሎስ ስራን የሚደግፍ መቁጠሪያን የሚንቁ ሁኖብኛል እግዚአብሔር ልቦናይስጠን!!!
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Ethiopia nesh sidet ?
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
በእውነት እነሱን የረዳ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ሁላችንንም ይርዳን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤቱ ልቦናችንን አብራልን የምንሰማውን የምንለወጥበት ያድርግልን
@user-qw8ot6zs9r
@user-qw8ot6zs9r 2 года назад
እግዚአቤሄር ይመስገን ላስተማክን መምህራችን እኛንም ቃሉን ሰምተን ለተገባር እግዚአቤሄር ይርዳን አሜን ቃልህወት ያስማልን አሜን🤲🤲
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እሽ እንገባለን መምህራችን መልካሙን ያምጣልን
@user-mm7wg3ul2u
@user-mm7wg3ul2u 2 года назад
ለሁሉም ነገሮች በፀሎት በጠየቅ ተገቢ ነው እንንቃ እስካሁን ያንቀላፋን ይበቃናል እህትና ወንድሞቼ በፆም በፀሎት የማይፈታ የለም ሁሉም ይፈታል እኛ ብቻ እውነትና እውነተኛውን አምላካችን ይዘን እንጀምረው እንጂ የሚያቆመን የለም ሃይሉም ብርታቱም ጥንካሬውን ሁሉም ይጨመርልናል እስካሁን የተኛነው ይበቃል በይ ነኝ መምህራችን ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ የገርምኝ ደሰ ያለኝም ነገር ቢኖር መንፈሳዊ ፓሊስ መኖር ነው እንደዚህ አይነት ፓሊስ እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን፫
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን መጣህ እኔን የቀየረ አምላክ ኢትዮጵያን ወደቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን💛💚❤
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
AMEN
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 года назад
መምህር ይገርማል በየጊዜው የምትለቀው ገጠመኝ አስተማሪ ነው ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን መላ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 2 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጠክልን የተዋሕዶ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅዱስ ኪዳነምህረት ወር በአል
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 2 года назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልህ
@uaesharjah
@uaesharjah 2 года назад
ኑጎሱን እግዜያብሄር ይህን ያደርገል እግዜያብሄር ይመሰገን የአምላክ ሥራ ድንቅ ሥራ እፁብ ድንቅ ነው አቤቱ ማሰተዎልን ያድልን በውነት ቃለ ሄወትን ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን እውነት የምንለወጥበት ትምህርት ነው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ
@ry8319
@ry8319 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን👏👏
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 2 года назад
መምህር በእዉነት በጣም ከባድነዉ በፁለህ አስበን እናመሰግናልን ፀገዉን ያብዛልህ
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 года назад
ሰላም ለ አገራችን ይሁን የደፋረሰ ሰላማችን በክዳነ ምህረት ምልጃና ልመና ይጥራልን 🙏🙏 እኔ ምለው ግን መምህር ከ አንድም ሁለቴ በህልሜ አይቼክ ነበር ግን ስለ ማስብክ ይሆናል ብዬ ነበር ግን ሕልሙ በጣም ከባዴኝ!! ለማንም መናገር አልቻልኩም☝
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Tselyi EGZIABHER fichiwin endigeltsilish Andande bemitwejiw bemitasibiw sew temesilo wedefit mihonewin yasayshal Ene lemisale yeahunu Nisha abate ga ke dikunachew jemiro ewedachewalehu besilk bizu wuyiyit neberen betam adege zimidinachin menafist yisheguligal ezi demo Nisha abat yize gudachew tegalto neber Kenosha abate yilik lediakonuuu yitazezalu menafistu ena ene Ethiopia hedachhuuu new mitishegut batiyin bezi beduakonu enweta neber alugn whatsappun video call argut sibalu yi keteketalu keza behilme ayachew jemer degagime esachewn new and ken tilk Kim neger yalew hilm ayehu endet new leloch kesawist be group honew yeahunu abate diakon honew keaspaltu mado honew wegj bilewign enezihgochu kidus melaak simun degagimo yinegregal keza eh silugn ay yihew melaaku simun new yenegeregn silezih kenante ga lihed alfekedem malet new silachew ay awkesh new bilew eski bilew bekege metuna belu eshi nu simu biye kidusun melaak teachew eyesemu endekidimu tenagere keza diakonu eh alegn bemilkit enesu sihedu negerkut des bilot meta aspaltun ashagirogn yizogn Hede des bilot enem des alegn lela gize demo yeswa guday lene new halafinet yetesetegn sil ayehu diakonu zemede mecheresha yehilme fichiiii Nisha abate honew megeget hono kuch Migermachew surgery silalegn diakon eyalu silene yisegdu neber
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 2 года назад
@@liyagessesse9747 esh betam ameseginalew 👏👏🌹
@addisaddis9555
@addisaddis9555 2 года назад
አትከፋብን መምህራችን ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@enatenat9295
@enatenat9295 2 года назад
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርችን በጣም የሚያሰተምር ገጠመኞ ነው
@bilenchanal1638
@bilenchanal1638 2 года назад
መምህር በእማ ፍቅር አንድ አባታችን ሁይ ፆልይለኝ ወለተ ገብርኤል ብለህ
@user-yu3ce1kf2n
@user-yu3ce1kf2n 2 года назад
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ አንተን የሚቃወሙ እግዚአብሔር ይገስፅልህ እኔ ስራ በጣም ስለሚበዛብኝ ትምህርትሀን ማዳመጫ ጊዜ ነውያጣሁት ሒወት በትክክለኛ መንገድ መምራት ይችላል ያንተን ትምህርት ገጠመኝ ያደመጠ ከእግዚአብሔር ጋር 🙏🙏🙏🙏
@diala838
@diala838 2 года назад
እድሜ ይስጥልን መምህር እዉነት ነዉ በዉነት ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ አድ ሰዉ እደሚተወኝ እያወኩኝ በጣም እድወደዉ ያረገኛል ጥያቄ ነዉ የሚሆንብኝ በቤተሰቤ ብዙ ነገሮች አሉ ስደዉል አታ ነሳም ግን ስራላይ ይሆናል ብየ በቶሎ እዘጋለዉ የምትሳደቡ ሴቶች ወዶችም እህቶቼ ተሳስታችዋል ፍቃደ እግዚሔቤርን ጠይቁ ስላልተሳካልኝ ተሳድቤም አላዉቅም ማመስገን ነዉ ያለባቹህ ያስተማረን የገፀፀን ፈጣሪ ይመስጌን
@user-ix2cr3tr5w
@user-ix2cr3tr5w 2 месяца назад
መምህረ ትምህረትህ በጣም ነወ የሚጣወ እና አት ክፈበንን መምህሰየ የሰደት አሰትማራችንንን ነህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
#ቅድስት ሆይ ልጂሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን፫💚💛❤🤲😭
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
Kalehwate yasamalean amen amen amen
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 года назад
በእውነት መምህር የምትሰራው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው ይህ ሁሉ የትምህርትህ ውጤት ነው ወድማችንም በትክክል ልቡ ተመልሶ እግዚአብሔር የትዳር አጋሩን ይስጠው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
መምህር የፈለጉትን ቢሉ አንተ ለምን ያሳስብሀል 🤔🤔 አንተ ማለት እኮ መምህር የቤታችንን ገበና ነው ፍትፍት አድርገህ የምታስተምረን እኔ ባንተ ገጠመኝ ብዙ ነገር አውቂለው ነቅቻለሁ ለ7 አመት ሙሉ የሚሰቃይ ችግር ነበረብኝ የራሴን ችግር በገጠመኝውስጥ ነው ያገኛውት ገጠመኝህን በመስማት ብቻ ነው መምህር የተወኝ 😭😭😭 ለኔ በለውለታዬ ነህ መምህር
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@fhfhh7925
@fhfhh7925 2 года назад
መምህር በእውነት ድንቅ ትምህርት ነውይሄ የኔ ህይወት ነው ከተሳካልኝ እንደ እግዛብሄር ፍቃድ ታርኬን እናግርሃለሁኝ ወደፌት
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 года назад
በስማም አምላክ ይጠብቀን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ምህርት ያውርድልን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-hp7po1oe5f
@user-hp7po1oe5f 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንካን ሠላም መጣህልን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በጣም አስተማሬ ትምህርትነው ሥቶቻችን የታለልንበት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እናመሠግናለን መምህር🙇🙇🙇👏👏👏👏👏👏👏
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 7 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልንየኛውድመምህር❤❤❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
#Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN!📚ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል*_ *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_* _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯💚💛❤🤲😭
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አስተማሬ ገጠመኝ ነው እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ መምህሬ
@ipip2532
@ipip2532 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ሰለማይነገሪ ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@jaym5175
@jaym5175 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር የሚገርም ትምህርት እናመሰግናለን የመላክት ዝማሬ ያሰማልን
@genetteshom7262
@genetteshom7262 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
እንደምን አመሻቹሁ የተስፋ ስላሴ ፍሬዎች እየበረታቹሁ ነው ምን ተማራቸሁ ከዚህ ገጠመኝ ?? መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ያአርዝምልን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልን እንቁቻን ሺ አመት ኑርልን ዘግይቸ ነው ያአዳመጥኩት ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን
@allaama9702
@allaama9702 2 года назад
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እዉነት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ሰላም በአገራችን
@dhdjj5980
@dhdjj5980 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር 🙏❤ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🙏❤
@kedistmaber8399
@kedistmaber8399 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን መካሪ ትምህርት ነዉ
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 2 года назад
አሜን መምህችን ቃላ ሕይወት ያሰማልን ፀጋን ያብዛልህ መምህራችን አትዛንብን ይሄ እሱ አንድ ፈተና ነው ሰው አይራዳም ሁሉም ሰው እራስ ወዳድ በመሆን ነው እንጂ ይሄ ትምርህት ከበቂ በላይ ነው ብናውቅ ኖሮ እኛ እድለኞች ነን በቃ በእካችሁ እየዳወላችሁ አተስቻግሩት አስቡ ትንሽም ብሆን 😳😳
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ጨቃኙን የዋህ ያደርጋል በእርሱ መነካት መጨርሻው የመንግሥት ሰማያት ልጆ ያደርጋል አንዱ ለእንዱ ሕይውት መሆን መታደል ነው ባለታሪኮቻችን ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ መምህራች አምላክ ቅዱሳን ለሰው ልጆች እርኛና የዘለዓለም ሕይወት ወራሾች እንዲሆኑ ሰለፈጠረህ ክብርና ምስግና ይደረስው እመብርሃን እናቴ ከነመላው ቤተስብህ ትጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@HenokeMitku
@HenokeMitku 3 месяца назад
ምምህ ር ባንተ ትምህርት ቡዙ ነገር ተምሬአለው ስላሴ ጤናክን ሰላምክ ያብዙልኝ
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 2 года назад
መምህር ፈጣሪይባርክህ በምድርም በሰመይም ስላዳነከኚም አመሰግነዉ ዘድብዙነዉ አምላኪን አተንስለሰጠን
@user-li7rs7in2k
@user-li7rs7in2k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ በእዉነት
@Abrsh305
@Abrsh305 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 года назад
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አዎ አሁን ነው የገባኝ ሁለት ልጅ ከወለድኩ ስደት ከመጣሁ በኋላ ነው ድሮ እማ ክንፍ እብድ ብዬ ነው ያፈቀርኩት በኔ አስተሳሰብ ፍቅር ነው አሁን ግን ስማር በፍፁም እንዲዛህ ያረገኝ ፍቅር አይደለም እውነት እኔ እንኳን ገጠመኙ የእራሴ ያሳለፍኩት ሕይወት አሁንም ያለሁበት ግራ የገባው ሕይወት ለራሴ ከአይምሮዬ በላይ ሆኖብኛል አሁን በቃ ወይኔ እያልኩ መቆጨት ነው ስራዬ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ እህተማሪያም ከነ ትዳሬ እኔ ልጆቼ ለእግዚአብሔር ቅርብ የሆናችሁ እንዳላችሁ እውቃለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት መምህራችን ሰለ ቡዳ ሰለ ፊት ሰለ አመበላሽው አሰትሚረን ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ምነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። እግዚአብሔር ታላቅም ነገር አደረገ ደስም አለን ❤🕊
@asmarech591
@asmarech591 Год назад
መምህረ አንኳን ደህና መጣህ እባካችው አንድ ነው ለምንድነው እንደዚህ የምትቆጡት ቤተሰብ አሰተዳዳራ መሆኑን አትረሱ መንገድን እየነገረን ነው እራሳችን እናበረታ ጤና እድም ይሰጥልን መምህረ 🙏🙏🙏
Далее
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
❤ 121ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) TELEGRAM
3:35:54