Тёмный

Derso Mels TV serial Drama - S01 Episode 6 ደርሶ መልስ - ክፍል ስድስት በፋና ቴሌቪዥን 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 172 тыс.
50% 1

A father, who woke up after dying for hours, firmly believes that he was given a second chance to bring peace and success to his family.
He gathered his family and called for change. However, no one has accepted his idea.
They believe that all changes could not happen miraculously within this short period of time between his death and reappearance.
The comment that they all have problems angered them. They were also received warning not to touch the family’s secret.
The father plunge the family into unpredicted danger while trying to push them to the path he wanted.
They faced off with a powerful organization that claims it will bring to justice those who improperly took someone’s property.
After that, there was no retreat, but moving only forward. The back history was devastated and no one is sure about the future.

Опубликовано:

 

16 мар 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 336   
@user-we4dp1mg9e
@user-we4dp1mg9e 6 лет назад
ልጄ ሆይ! አንተ ንፁሕ ጭንቅላት ያለህ ቆንጆ ፍጥረት ነህ፡፡ የራስህ ባህል፣ የራስህ ማንነት፣ የራስህ ሀገር አለህ፡፡ ከዚህ ሸሽተህ ከሌሎች ማንነት ተቀላቅለህ ብትገኝ ለጊዜው ትክክል ይመስልሃል እንጂ ኋላ ፀፀቱ ከምንም ነገር የከፋ ነው፡፡ ለውጥ ያልከው ነገር ለአንተ ብቻ እንጂ የአንተ ያልሆኑትን እንዳልጨመረ ስትረዳ ማዘንህ አይቀርም፡፡ ብቸኝነቱም ይገድልሃል፡፡ ክፉ ልማድን መለወጥ ይቻል ይሆናል፡፡ እርሱንም ቢሆን ተባብሮ ነው፡፡ ማንነትን መለወጥ ግን የማይጠቅም ጉዳይ ነው፡፡ ፍም እንደማዳፈንም ይቆጠራል፡፡ ያጠፋኸው መስሎህ እንዳትሞኝ፡፡ ከማንም የማይተናነስ ባህልና እምነት ያለህ ሰው ስለሆንህ የሀገርህ ኩሩ ዜጋ ሁን፡፡ የማያስደስቱ፣ የሚያበሳጩ ነገሮች እንኳ ቢኖሩ የድርሻህን ስለመወጣት አስብ እንጂ በማማረር ብቻ ጊዜህን አትፍጀው፡፡ ማድረግ የምትችለውን ከማሰብ ይልቅ ምሬት ብቻ የሚቀናህ ከሆነ የያዝከውንም ያሳጣሃል፡፡ ስለዚህ ራስህንም ሰዎችንም ሀገርህንም ስለማሳደግ ሁልጊዜ አስብ፡፡ ልጄ ሆይ፤ ቀን በሥራህ ላይ፤ ሌሊት በአልጋህ ላይ፤ የሚጠብቅህ እግዚአብሔር ነውና ማታ ስትተኛ፤ ጧት ስትነሣ እግዚአብሔርን አምላክህን መለመንና ማመስገን አትተው፡፡ ከቀደሙ አባቶች ምክር
@lemisslemiss2055
@lemisslemiss2055 6 лет назад
ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ። ትፈላሰፊያለሽ እ
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 лет назад
ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ #eoww betam des yemil mikiri new👍👍👈barchi
@andnet2276
@andnet2276 6 лет назад
ዋው ደስ ይላል
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 4 года назад
መጨርሻዉ ያምራል ልክ ነሽ ሁሌም ተመስገን
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 6 лет назад
ከሁሉም ድራማ አንደኛ ለኔ #ደርሶ መልስ ነው:: ከመጀመሩ በጣም ነው የወደድኩት ♥♥♥
@user-yh3pg6vq8d
@user-yh3pg6vq8d 6 лет назад
Well ምርጦቻችን የቤተሰብ ድራማ ውስጤ ነው እስቲ ማነው እንደኔ የቤተደብ ድራም ደስ እሚለው
@tofikre77
@tofikre77 6 лет назад
ረቀቅ ያለ ድራማ ነው አእምሮን የሚፈታተን ከፈት ያለውን ለመገመት የሚያስቸግር አዳዲሶቹ አርቲስቶች ብቃታቸውን በሚገባ እያሳዩበት ትላልቆቹም አርቲስቶች ጥሩ ውጤታቸውን እያስኮመኮሙን ያለበት ድራማ ነው ደስ ይላል በጉጉት እንጠብቃችዋለን። የሳምንት ሰው ይበለን
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
Tofik Redi please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
@asb7056
@asb7056 6 лет назад
Tofik Redi ምርጥ አስተያየት
@madammadam4430
@madammadam4430 6 лет назад
Tofik Redi ye Ethiopian drama mechereshaw ayamrm mejemeryaw yamral dess kalachew yakuwartutal
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 6 лет назад
ይሄን ድራማ በሳምት ሁለቴ አረጉት በናታቹ ♥♥
@user-hf7ku2pg9b
@user-hf7ku2pg9b 6 лет назад
አረ እኔ ማቼነው like. ወግ ሚደረስኝ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 лет назад
የተዋህዶ ልጆች እኩዋን ለ6ኛው ሳምት የአብይ ፆም። ገብርሄር በሰላም አደረሳቹ። ትርጉሙም ታማኝ አገልጋይ።ማለት ነው መዳንያለም ለሁላችንም ታማኝ ልብ ይስጠን
@user-cr2jw5mf5d
@user-cr2jw5mf5d 6 лет назад
አሜን ማማይ እኳን አብሮ አደረሰን
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 лет назад
አሜን እኩን አብሮ አደረስን
@sarata6586
@sarata6586 6 лет назад
አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን
@martalove5387
@martalove5387 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@tastaconjo5148
@tastaconjo5148 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@yegeltube8294
@yegeltube8294 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ ዬኔ ውዶች ይህ ድራማ ያበደ ነው ዛሬ ክፍትብሎኛል ጉዶቼ ኮመንት እና ላይክ እስኪ
@bilen1573
@bilen1573 6 лет назад
Yegile Alemu ayizoshi marr lebego newu eshi
@user-ib8so1lz6f
@user-ib8so1lz6f 6 лет назад
Yegile Alemu ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን እህቴ
@yetnayetgassa5758
@yetnayetgassa5758 6 лет назад
Yegile Alemu አይዞሽ እማ ሁላችንምነን እስኪያልፍ ያለፋል😘😘
@user-ls2le5ge7d
@user-ls2le5ge7d 6 лет назад
Aiyzoshe mamey
@asegedechzmichaelfacebookd1455
ወይ ጉድ በግልጽ አለመነጋገር ችግር በቤተሰብ ዙሪያ የሚያስከትለው ትርፍ ይሄ ነው
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 лет назад
ቤዝዬ ውድድ ነው ማረግሽ የኔ ፍልቅልቅ። በርቱ የኔ ማሮቼ ምርጥ ድራማ ነው በጣም አስተማሪ ድራማ
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 6 лет назад
በጣም ሚጥም አርቲስቶ ድስ ሚል ድራማ ነው ብችሉ በሳምንት 2 ብሆን ዎዎ ነበር እስቲ የኔ ደጋፊ በላይክ አበረታቱኝ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 лет назад
እንድምን ስንብታችሁ የአግሬ ልጃች ኑኦ አብርን እንያችው። #የአግሬ ልጅች ስላማችሁ ይብዛልኘ አይዛችሁ በስድት አልም የልባችሁ መሻት ፍጣሪ ይፍፅምላችሁ ለምየት አግራችን #የኢትዮጵያ ያብቃችሁ #አሜን ብሎ ♥♥♥♥♥
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 лет назад
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ameeen
@somam6576
@somam6576 6 лет назад
አይዲየ የመቤቴ ልጅ አሚንንንንን የኔቆጆልሁላችን
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 лет назад
አይዲየ የመቤቴ ልጅ #AMEN AMEN AMEN💚💛❤ selamachihu #BIZIIIT yibal ye #ethio lijoji
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 6 лет назад
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ወልዶወልዶ፡መቃጠልአለ
@ilovemam9778
@ilovemam9778 6 лет назад
Amen Yna Konjo Lulahim
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ሰላሜ ነው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ የያአቆብ ለሊት ያድርግልን አሜን
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 6 лет назад
helne yenatwa lij helne yenatwa lij አሜን
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 лет назад
helne yenatwa lij helne yenatwa lij አሜን
@Fritatube
@Fritatube 6 лет назад
Welcome derso melse drama.l really like your drama topic
@user-qt7dr1fp8y
@user-qt7dr1fp8y 6 лет назад
ዌል ደርሶ መልሶች እስኪ ላዛሬ ፅደቁብኝ ላይክ ግጩኝ ሰው አስቸግሬ አላውቅም ቢያንስ 5 መልካም ምሽት ♥
@sadiamohammed5738
@sadiamohammed5738 6 лет назад
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ
@hawaoumer9737
@hawaoumer9737 6 лет назад
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ክክክ እንዴ ላይክ ደመዎዝ ነው እንዴ?
@user-qt7dr1fp8y
@user-qt7dr1fp8y 6 лет назад
ኢስላም ሰላምAyesha Oumer ክክክክ ማር ሳሬ ሱሲ ይዞኝ ነው
@hawaoumer9737
@hawaoumer9737 6 лет назад
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ክክክክ አይዞሽ
@tigstashenafi8371
@tigstashenafi8371 6 лет назад
Guys please relax. Everybody is Virgin of Merry's child.
@user-hs5td1wx2y
@user-hs5td1wx2y 6 лет назад
ጋናከጅምሩ አሪፍ ድራማነው የተዋናኝብቃት የካሜራጥራት
@hannaabraha2193
@hannaabraha2193 6 лет назад
ሁል ግዜ የአዜብ ወርቁ ስራዎች አሪፍ ናቸው።ደስ የሚል አስተማሪ የቤተሰብ ድራማ።በርቱልን ደስ ብሎናል።
@genetgeletufhjddjdkgenetge6153
በርቱ ዋው ውስብስብ ቢሆንም በሄደት ይገለፃል በርቱ ደርሶ መልስ ወይ የመስዬ አሯሯጥ ተመቸኝ😀😘
@aminaaminath4116
@aminaaminath4116 6 лет назад
ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@haregmare3223
@haregmare3223 6 лет назад
ደርሶ መልሥ በጣም ሀሪፍና አሥተማሪ ነዉ ከልብ እናመሠግናለን የሣምት ሠዉ ይበለን
@user-ch1cq6do1u
@user-ch1cq6do1u 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ የተዋህዶ ልጆች ደርሶ መልሶች ዌል ብያለሁ
@user-yy2yy9eu8h
@user-yy2yy9eu8h 6 лет назад
ውይ ቤተሰቡ በሙሉ እንደ በሶ ተበጠበጠ
@amane-tb2fe
@amane-tb2fe 6 лет назад
Wade?
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 6 лет назад
የህኔ ምርጦች ህንክዋን ደህና መጣችው የምን የቱርክ የህንድ ፊልም ነው ማንነቴን የማይበት ምርጥ ያገሬ ፊልም ህያለ ይመቻችው ያገሬ ልጆች ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉ
@lobabalobaba4442
@lobabalobaba4442 6 лет назад
ኮመንቶች ሠላም ብያለሁ በያመላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ!!
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 лет назад
Lobaba Lobaba አሜንንን አሜንንን አሜን ለሁላችን ብዝት ይበልልን
@Fritatube
@Fritatube 6 лет назад
Lobaba Lobaba። እናመሠግናለን
@birtukangetachwe1706
@birtukangetachwe1706 6 лет назад
darsomales.salamchubizetiyebale
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 лет назад
yessss ደርሶ መልስ 💪
@rahmatali5262
@rahmatali5262 4 года назад
ቤዝየ የኔ ቀበጥ አይ ስወድሽ ከዘመን ሂዊ ከሞጋቾች መቅዲ ከደርሶ መልስ ቤዚ እናተን አቤት ስወዳችሁ
@alemalem5508
@alemalem5508 6 лет назад
Well come mertoch esti.like plzzzz
@Fritatube
@Fritatube 6 лет назад
ethio love ደሞ ለ like ችግር የለውም ......
@alimahassen3123
@alimahassen3123 6 лет назад
ደርሶ መልስ በጣም የምወደው ተከታታይ ድራማ ነው አመሰርግናለሁ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
አባትየው ሲያሳዝን እናቲቱስ ፀባይ የላትም
@samerahsamerah9468
@samerahsamerah9468 6 лет назад
በጣም ሀሬፍ ድራማ ነው በርቱ
@selehulumnegeregzabirymesg9309
Well Come to Derso melesoch
@natideribe8821
@natideribe8821 6 лет назад
Thanks 🙏 lot
@natsnetnatsnet4370
@natsnetnatsnet4370 6 лет назад
ደርሶ መልስ ምርጥ ድራማ ቤዚ ሳቂታ ቆንጆ
@netsanetyemareyamlij5682
@netsanetyemareyamlij5682 6 лет назад
Welcome derso meles enkan dena metachu yene mertoch arif deram new bertulen
@mdms8624
@mdms8624 6 лет назад
ከች አላችሁልኝ የኔ ማሮች እናመሰግናለን ይመቻችሁ
@user-lo4pj2pm4y
@user-lo4pj2pm4y 6 лет назад
ቆንጆ ድራማ ነው በርቱ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 лет назад
እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት
@deradera1363
@deradera1363 6 лет назад
Wwooww beza
@user-ox8ir5ke8c
@user-ox8ir5ke8c 6 лет назад
ገና ዛሬ 73ኛ ሆንሁ ደስ ሲል የዛሬው ቅዳሜ የኔ ቀን ነው
@kalkidanzenebe1513
@kalkidanzenebe1513 6 лет назад
እንኳን ደና መጣችሁ ደረሶ መልሶች በጣም አርፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@judithdamte4712
@judithdamte4712 6 лет назад
ktelmedut deramawoichi weta yalna asetemary new be welajochina be lejochi mikakel almitewawekwn sel sewer wenjelochi wedejwalhugn bertu belss you
@eth724
@eth724 6 лет назад
በጣም ምርጥ ምርጥ ድራማ ደስ ነው የሚለኝ
@berekettesfamicael8532
@berekettesfamicael8532 6 лет назад
በጣም የምወደው ድራማ ነው ተንክ ዩ ደርሶ መልሶች
@emu2779
@emu2779 6 лет назад
ደርሶ መልሶች አሪፍ ነው በርቱልን አዲስ ነገር ይዛችሁ ስለመጣችሁ ደስብሎኛል
@salelkaschi3218
@salelkaschi3218 6 лет назад
Thanks 👌👌
@user-wp1fl6lh9u
@user-wp1fl6lh9u 6 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ በጣም ወድጄዋለዉ በርቱ👍👍
@vdbbvv5515
@vdbbvv5515 6 лет назад
በጣም እናመሰግናለን በርቱ
@rahelmekonen3408
@rahelmekonen3408 6 лет назад
Thanks deramam ayemeselim eko des setelu
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 6 лет назад
Well come
@destashatura8323
@destashatura8323 6 лет назад
አቦ በጣም ያምራል ይህ ድራማ ዋው ነው በርቱ ሁላችሁም
@HaniHani-dg5ze
@HaniHani-dg5ze 6 лет назад
ዋው መሳጭ የሆነ ድራማ በርቱ አደራ እንዳታቆርጡት
@user-xr7zh8el9i
@user-xr7zh8el9i 6 лет назад
መሳይዬን ግን እንደዚህ እንደመታከው ቆይ ላግኝክ ሲያስጠላ
@tgone105
@tgone105 6 лет назад
Well done guys.
@user-xn3me3so3t
@user-xn3me3so3t 6 лет назад
ዋው ሀረፍ ነው በርቱ
@user-em8st2mj4v
@user-em8st2mj4v 6 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ
@minilikmekie8637
@minilikmekie8637 6 лет назад
ዋውው እዴት ደስይላል ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን
@abebasintayehu4271
@abebasintayehu4271 6 лет назад
ውዶች በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ድራማ ነው በሣምንት ሁለቴ አርጉልን አበባ ከቤሩት😘😘😘
@talajombaro7730
@talajombaro7730 6 лет назад
አሪፍ ደረማ ነው በረቱ
@hima406
@hima406 6 лет назад
Thank you mertoch
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
Wow the best derma
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 лет назад
እኳን ደህና መጣችሁ! ደርሶ መልስ በጉጉት ጠብቄ እማየው ድራማ ነው! አዝናኝና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን! ልጆችን ወልዶ ማሳደግ ብቻ ሳይሆን የቀን ውሎአቸው ምን እደሚመስል የወላጆች ሀላፊነት ነው!
@fsumbekele2978
@fsumbekele2978 6 лет назад
በጣም ያምራል በርቱ አለማየው ታደሰ በጣም ነው የማደንቅ
@ahmrak5085
@ahmrak5085 6 лет назад
አመሰግናለሁ በጣም ደስይላል በርቱ
@hawayimer2397
@hawayimer2397 6 лет назад
እናመሰግናለን በርቱ
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 лет назад
የመጬ ነው የተመቸኝ ይሄ ድራማ
@hffuj3350
@hffuj3350 6 лет назад
ጥሩ ነዉ በርቱ
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 6 лет назад
ዋውውውው ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 лет назад
Wow Welcome Mirtoch💖
@henaawowna7681
@henaawowna7681 6 лет назад
በቤተሰብ. ውስጥ.ስላም.ከልል.እንደ.ቆላ.ጤ ፍ.መበተኔ.ነው ።
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 лет назад
ተመስገን ማዳም ሳጠራኝ አይቸ ጨረስኩ የሳምት ሰው ይበለን አሜን
@marey.mareymarey8594
@marey.mareymarey8594 6 лет назад
ዋው.ጥሩ.ነው
@solianaafrata
@solianaafrata 6 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦቼ
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 6 лет назад
Well come wuddoch
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 6 лет назад
ዋው ፀዴ እየሆነ መጣ ደርሶ መልስ ድራማ...
@h.h3118
@h.h3118 6 лет назад
ዋው እንኳን በሰላም መጣቹህ
@user-lr4sm8qu7j
@user-lr4sm8qu7j 6 лет назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@betitube12
@betitube12 6 лет назад
thank U
@bekebeke7186
@bekebeke7186 6 лет назад
ምርጥ ድራማ ነው በርቱ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 6 лет назад
ኣሪፊ ነዉ በርቱ
@mekedesyeresamljii3407
@mekedesyeresamljii3407 6 лет назад
እንኳን ደህና መጠቹ
@user-ec1wy7iz6w
@user-ec1wy7iz6w 6 лет назад
Setebekachu❤️❤️❤️😊
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 лет назад
Ufff betam des yemil dirama bertuln
@talajombaro7730
@talajombaro7730 6 лет назад
አስተማሪ ዲራማ ነው በረቱ
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 6 лет назад
ምርጦች ያምራል በርቱ
@saramorka7745
@saramorka7745 6 лет назад
ውይ ቤዛ ሰታሳዝን እናመሰግናለን ደርሶ መልሰ!
@loveethiopiain3992
@loveethiopiain3992 6 лет назад
እረ ዶርሶ መልሶች በጣም አሪፍ ድራማ ነው ግን በሳምን ሁለቴ ቢሆን ጥሩ ነበር ቤዚ አይዞሽ
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
Waw Enkuwan dena mexachu bexam arif naw bertu
@fetihussan6382
@fetihussan6382 6 лет назад
ዘመዶቼ እንኳን ደህና መጣቹ 😍
@user-rz5vv5pc3q
@user-rz5vv5pc3q 6 лет назад
ክፍል አስር ብላችሁ እንደ የማዕበል ዋናተኞች እንዳታቋርጡት እሰጋለሁ በተረፈ በርቱ 👍👌
@user-tu2er6zc8h
@user-tu2er6zc8h 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹሁ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 6 лет назад
እናመሠግናለን ::
@ruthaile1047
@ruthaile1047 6 лет назад
Enamesegnalen!
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 6 лет назад
እናመሠግናለን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 лет назад
ይገርማል ሁሉም አይቶታል እሥኪ ልየው
@alessandrogaleota2947
@alessandrogaleota2947 6 лет назад
I really like this drama the actor's so much machu red fenny
@sababerhane9505
@sababerhane9505 6 лет назад
ከፍል 7 መቼ ነው የምናየው 😍 ደሰሰ የሚል ድራማ ነው 👍👌
@momloveu833
@momloveu833 6 лет назад
Wow yihen dirama wededkut
@user-xe7rv9jd4y
@user-xe7rv9jd4y 6 лет назад
አሪፍ ድራማ ....
@lobabalobaba4442
@lobabalobaba4442 6 лет назад
well come
@user-wq9fg4xn5v
@user-wq9fg4xn5v 6 лет назад
betam harif diram new
Далее
Я НЕ УМЕЮ СНИМАТЬ ТАКИЕ ВИДЕО
00:16