Тёмный

Derso Mels TV series Drama: Episode 33 ደርሶ መልስ ክፍል 33 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 153 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@jsjjsshusuususis4914
@jsjjsshusuususis4914 5 лет назад
እኔ እሄ ድራማ በጣም የሚስደንቅ ድራማ ብለው ማጋነን አይሆንብኝም እጅግ ምርጥ ነው የኢትዮጵያ ድራማ ቀጣይ ክፍሉ ሳናይ ቀድመን ደርሰንበት እንተርከዋለን እሄ ድራማ ግን የተለየ ነው ምርጥ ድርሰት ምርጥ ተዋንያን ውድድድድድድ
@talefdejena8806
@talefdejena8806 5 лет назад
በጣም እኔ እራሱ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው
@selensele
@selensele 5 лет назад
በትክክል ምርጥ ድራማ
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 5 лет назад
ደርሶ መልስን ድራማ ማነው እንደኔ ሚወደው
@user-hj7fu8sy9j
@user-hj7fu8sy9j 5 лет назад
ባንወደዉ ኖሮ እዚህ ምን ልንስራ እናፈጣለን ብለሽ ነዉ
@mariamsisay118
@mariamsisay118 5 лет назад
እኔ
@gdgd2870
@gdgd2870 5 лет назад
አሰለም አለይኩም ወራህመቱልሏህ ወበራካቱሁ ውድ የኢስለም ልጆች እንኳን ለተለቁ ረመደን በሰለም አደረሰን
@jemilayasin3361
@jemilayasin3361 5 лет назад
Gdd Gdgd እኮንአብሮአደርሰንሀቢበቲ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 лет назад
ዋሊኩም ሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ አሚን እንካን በሠላም አደረሠን
@user-lf8er8tp3o
@user-lf8er8tp3o 5 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንም አብሮ አደረሰን አልሀምዱሊላህ ከተጠቃሚወችም ያድርገን ኢንሻ አላህ
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረካትሁ
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂወበረካቱሁ
@merhawiteklezghi5938
@merhawiteklezghi5938 5 лет назад
ምን ኣይነት ድራማ ነው ስወደው እባካቹህ የተናገርነዉን እማንደግም ሰዎች ከ ሃበሻ እህታችን እንደዚ ሚገርም ድራማ ስናገኝ ማድነቅ የለብንም አረ ኣምሰግንሽ ኣልው 1000 ኣመት ንሩልኝ መኣዚ ።
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
በጉጉት ስትጠበቁ ነበር ደርሶ መልሶች እንኳን ደህና መጣችሁ የምትወደዱ ናችሁ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን አሜን በሉ አያስከፍልም
@samri1215
@samri1215 5 лет назад
Amen konjiye🙏🏽🙏🏽
@AsAs-ik3cg
@AsAs-ik3cg 5 лет назад
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen 100
@mahihabaseham5757
@mahihabaseham5757 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 лет назад
አሜንንንንንንንንንንንንንን ንንንንንንንንንንንንንን........../!!!!!!!!!!
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 5 лет назад
በጣም አሰጠላኝ ድራማው እናት እየተሰቃየች ለምን እውነታውን መደብቅ አሰፈለግ ለምን ሰትሰቃይ ለምን ዝም ትባላለች ለምን!!!!!!!
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 лет назад
እኔም ግራ ግብት ብሎኛል
@user-ot8io6vc7b
@user-ot8io6vc7b 5 лет назад
በሥደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
አሥቴር እናቴን አሥታዎሽኝ ሣልሞት ሞታለች ተብላ እናተ አመት እራሷን ሥታ ታማብኝ ነበር እኔ ግን በእግዚአብሄር ሀይል ሁሉን አልፌ አለሁ ክብር ለሡ ይሁን
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 лет назад
amen Amen Amen
@user-zm8wi8pq7w
@user-zm8wi8pq7w 5 лет назад
የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق አሜን አሜን አሜን እንኳንም ተተረፍሽ ለእናትሽም ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
@tirsitzewge5310
@tirsitzewge5310 5 лет назад
ከዚህ ድራማ ውስጥ እንደቤዛ የሚደላኝ የለም
@zzzabate7275
@zzzabate7275 5 лет назад
የማለዳ ኮከብ ምልምል አይደለች እንዴ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 лет назад
😲😲🏃🏃🏃እንዴት እየጠበቅኳችሁ እንደነበረ! ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ለወገኔ ሰላም ለሁላችን🙏🙏🙏
@addisealem4311
@addisealem4311 5 лет назад
እኔም እሺ ሠላም
@user-wq7ee4sw4b
@user-wq7ee4sw4b 5 лет назад
ነፂዬ ተያየን
@user-bw1gb2xh3p
@user-bw1gb2xh3p 5 лет назад
አምን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 лет назад
@@user-wq7ee4sw4b 😂😂😂😂😂😍😍😍😘😘😘ሄሉዬዬ
@user-wq7ee4sw4b
@user-wq7ee4sw4b 5 лет назад
@@user-cs4oo2bu7q ለካ እዚህ እየተደብቅሽ ነው የማትታይው የኔ ውድ
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 лет назад
well come derso melsochi የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የ የጽንሰት በአልና #ለገብርኄር ስድስተኛ ሰንበት ለአብይ ፆም ሰላም አደረሳቹህ #ገብርኄር ማለት ጌታው ታማኝና በጎ የሆነ ባርያ ወደጌታህ ደስታ ግባ ተብሎ የተደተመሰገነ አገልጋይ ማለት ነው ማቴ 25÷14-30 ታማኝና በጎ ባሪያህ አድእገን ከጥልቁ እሳት ከግራ ቁመት ሠውረን አሜን ለባአለ ተንሳኤው ሠላም ያድርሰን የሳምንት ሠው ይበለን
@selamawittesfaye6687
@selamawittesfaye6687 5 лет назад
ምናለ ለሀሀድ የተሰጣትን ብር ለኔ ባረገውና ወደሀገሬ በገባው
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 лет назад
ምን አላት ትንሽ እኮ ናት
@tazitatazita1623
@tazitatazita1623 5 лет назад
🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@user-wp5xz1uq7y
@user-wp5xz1uq7y 5 лет назад
ለኔም እንዳንችዉ
@selamawittesfaye6687
@selamawittesfaye6687 5 лет назад
@@anwarsherif5040 ወይ እቤት ይገዛል ተብሏል ይበቃኛል ብልጥ ልጅ ይዞ ነው እሚያለቅሰው
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
😃😃😂
@hfjddjjd8486
@hfjddjjd8486 5 лет назад
Betam በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ቢኖር ደርሶ መልስ ነው ድራማውን ለመረዳት ምርጥ ጭንቅላት ድግሪ ምናምን ቢጠይቅም
@tsedi898
@tsedi898 4 года назад
በጣም በሚገባ ብቃት የተወነው ፍሽ/ፍሰሃ wowwww
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 года назад
እረ ቤዚየ ይዴክምሻል እረጉዝ አይዴለሺ ለድራማወም ቢሆን ተረጋግተሺ
@Filseta
@Filseta 4 года назад
መሣይ በጣም ጎበዝነህ ትችላለህ 🌹🌹🌹🌹💐💐💐🙏🙏🙏👌👌👌👈
@khyria1890
@khyria1890 5 лет назад
ፍሳሀ እውነተኛ ሆኖ ነው ሚተውነው ሳላደንቀው አላልፍም
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 лет назад
ሥጠብቅ ነበር የኔ ቆንጆወች እንኮን ደህና መጣችሁ
@user-gj7sy6sq3f
@user-gj7sy6sq3f 5 лет назад
ወይ በጣም ሥጠብቀው እኳን ደናመጣችሁ ወይፊሽ በጣም አሳዘነኝ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 лет назад
ደርሶ መልስ ምወደው ድራማ ነው ከነ አጃቢ ሙዚቃው
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን መልካም ስራ ነው
@user-fn2eq6ug1g
@user-fn2eq6ug1g 5 лет назад
Love you guys 😘specialy the sound track ho my God love it! I miss Fente to day
@user-fc8kl3pk9y
@user-fc8kl3pk9y 5 лет назад
ደርሶ መልሶች በጣም የሚወደድ ዲራማ እንኳንም ምደሜ ተሳፈረች እንትን አስተዋወቀችኝ።በሁለት ቀን እዚህ ደረድኩ በጉጉት ።ውድድድድ
@rozamar7173
@rozamar7173 5 лет назад
Beza/Ahad / Ruchawin Teyayizeshewal Gin Berchi Sport New😍
@user-yi2iu6zt5h
@user-yi2iu6zt5h 5 лет назад
አስደናቅ ደራማ ነው ቀጥሉበት በተለይ አመት በአል ንግግርሽ ዋው ነው ደጋግመ አዳምጠዋለው
@slamamm919
@slamamm919 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን
@yerukhamid469
@yerukhamid469 5 лет назад
የአመት ባል ንግግር ተመቸኝ እኔ ማን ነኝ ምን አለኝ ዲና እንኳን ሁለት ባል ሁለት ሀገር አላት
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 лет назад
በጣም ሆደ ባሻ
@havenmama5865
@havenmama5865 5 лет назад
Ena temechesh malete New 🤣🤣🤣
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 лет назад
በቃ አንችም ሁለት ባል ሁለት አገር እንዲኖርሽ አመቻች
@yerukhamid469
@yerukhamid469 5 лет назад
@@user-ti2fj9vo7p ሁለት ሀገር እንጂ ሁለት ባል አልፈልግም ንግግሯ ግን በጣም ተመችቶኛል
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 лет назад
@@yerukhamid469 በቃ እንግድህ ይቅናሽ
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 5 лет назад
እንኮን ደህነ መጣቹሁ ማሮች ውይ ኮመንቶች ስንታቹሁ ነቹሁ አንደኛ የምትሆኑት ክክክክክክክክክክ
@skathayu8346
@skathayu8346 5 лет назад
አደኛ ነኝ ላይክ ሚ ደርሶ መልሶች ዌል ብለናል ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላማቹሁ ይብዛ ሀገራችን ስላማ ይስፍን
@samri1215
@samri1215 5 лет назад
Arifochu Siwodachw eko❤️😘
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 лет назад
መሳይዬ የኔ ጎበዝ በርታ ፊሽ ምስኪን
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Год назад
በርቱ አሪፍ ነው❤❤❤❤
@user-xg3ee7lt2r
@user-xg3ee7lt2r 5 лет назад
1ኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ 😘
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹህ
@user-zq8bz6fg9p
@user-zq8bz6fg9p 5 лет назад
እናመሰግናለን
@zerihun2057
@zerihun2057 5 лет назад
Enkuan bedehina metachihu⚘⚘⚘👀👀👀✅✅✅
@yadenetariku3124
@yadenetariku3124 5 лет назад
Well come
@celfie3352
@celfie3352 5 лет назад
Welcome
@tsehaybaldda6163
@tsehaybaldda6163 4 года назад
Batami arifi nawi katilubati
@mart8073
@mart8073 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ምርጦች
@getanie6591
@getanie6591 5 лет назад
እንኳን በሰላም መታችሁ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 5 лет назад
Derso mels #1
@tsehaywubneh2031
@tsehaywubneh2031 5 лет назад
ሀሩፍ.
@skathayu8346
@skathayu8346 5 лет назад
የእውነት ፍስሀ ከልቤ አሳዘነኝ የምር እስክመስለኝ ድረስ የምር ነው እሚተውነው በተረፍ ሁላችሁም ጎበዞች ናቹሁ
@fifefife9172
@fifefife9172 5 лет назад
ምርጥ ድርሠት ከምርጥ ብቃት ጋር የ እኔ አንደኛ ድራማ እወዳቹአለው😍😍😍
@user-pn4ns5ou6t
@user-pn4ns5ou6t 5 лет назад
ወይኔ ሳምንቱ መቼ ነው የሚደርሰው ሲያጓጓ እውነት በርቱልኝ የኔ አንደኞች
@mrtochbdhdh7785
@mrtochbdhdh7785 5 лет назад
ድግል ሆይ አንች እርጅኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@emantube19
@emantube19 5 лет назад
Wwww goboz darasi new yazgagewu
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 лет назад
ፊሽ ሞትክደ ግርማቸው ደስ ይበለው አቦ አይ እናት እቀብር ስትፈልግህ ነበር ሁላችሁም ቆጆዥወች ስታምሩዝበርቱ
@destatufa4939
@destatufa4939 5 лет назад
Well come maroch.
@bitaniymichael5967
@bitaniymichael5967 5 лет назад
Mena betam adnakishi negn
@user-jk7fr7jr6m
@user-jk7fr7jr6m 5 лет назад
ሰላም ለሀገራችን ❤💛💚
@yemariyamlij4617
@yemariyamlij4617 5 лет назад
Fiseha ye ewnet asazenegn yafekeruten sew matat eko betam sew yegodal
@helenbeyene8725
@helenbeyene8725 4 года назад
ማዕዚዬ እጅሽን እና አእምሮሽን ይባርክልሽ ሌላ ድራማ እንዳላይ ነው ያረግኝ ያንን የመሰለ ድርስትና ትወና አይቼ ሌላ ድራማ ማየት አልቻልኩም ሁሉንም ተዋናዮች በልካቸው የተሰራ ትወና ነው ውድድ አረጋችሀለሁ
@ethiogonder3052
@ethiogonder3052 5 лет назад
ደርሶ መልስ ምርጦች
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 лет назад
ምርጥ ትወና ፐ ፊሽ፣
@ysueuush9240
@ysueuush9240 5 лет назад
Welcome imwodachu
@iloveyoumom7285
@iloveyoumom7285 5 лет назад
Well
@sunnight6478
@sunnight6478 5 лет назад
Waw wedoha sewdahew eko
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ድራማ በዛላይ ደቂቃዉ 41 እናመሰግናለን ደርሶ መልስ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 лет назад
የኔ ማሩች ስወዳቹ
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱልን
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 лет назад
ስወደው ይህን ድራማ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 лет назад
እኳን ደና መጣችሁ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 лет назад
wow
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 5 лет назад
ዌልካም
@mulumulu1610
@mulumulu1610 5 лет назад
ዋውው
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
እናመሰግናለን ኮሜቶች አንድዉለታ ዋሉልኝ ሶፌንያሰ ጋ ሸማገሌ ልላካችሁ😃😃ክክክክ
@user-zm8wi8pq7w
@user-zm8wi8pq7w 5 лет назад
መሠርት የእናቴ ናፋቂ የድግል ማረያምልጅ ክክክ
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 лет назад
ሰላም ሰላም አመት ባል ስወድሽ 😘😍
@helenaabate1596
@helenaabate1596 5 лет назад
Yehulum aleka mena tmeslegnalech . Beza tebelach
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን ደርሶ መልሶችየ
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 лет назад
የፍሰሃ አድናቂ ነኝ
@Ft-gy1nj
@Ft-gy1nj 5 лет назад
ዋዉ
@helengizachew9534
@helengizachew9534 5 лет назад
Waw denke drama
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 лет назад
እንኮን ደና መጣች ምርጦች ኮሜንቶችዬ ነብስ ውድድር
@makifekr4916
@makifekr4916 5 лет назад
Wallllllll
@gj1093
@gj1093 5 лет назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እረ ፍሰሀ አሳዘከኝ በቁምህ ነው የገደሉህ እውነት ነው የመሰለኝ ክክክክክክ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 5 лет назад
አደኛ ነኝ
@bellatizita8982
@bellatizita8982 5 лет назад
ye beza Adnaqi negn bezaye wddddd
@bettybetty5969
@bettybetty5969 5 лет назад
Araaaa eras meaamoch saku 🤭😱😳
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 5 лет назад
እንኳንደህናመጣቹዉዶች
@user-ds5ne1bv4z
@user-ds5ne1bv4z 5 лет назад
ጥሩነው
@amesalemasresha2218
@amesalemasresha2218 2 года назад
ግን እንደምስጋና አይነትወንድአለ በጣም ገራሚ ባህሪአለው ደስ የሚል
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
Wow zara andaga neg pelzz adama tekidmshal yes
@aishayashi2804
@aishayashi2804 5 лет назад
Wow
@user-ks7tw4fl6z
@user-ks7tw4fl6z 5 лет назад
አመትባልዬ አይዞሽ አዳዴ የሚወዱንን ትተን እኛብቻ የምንወዳቸው መጨረሻው ይሄነው የኔውድ
@torttxt8818
@torttxt8818 5 лет назад
@galaxys7s810
@galaxys7s810 5 лет назад
Mekabr botaw yasaferal
@martasolomon5302
@martasolomon5302 5 лет назад
💓💓
@user-pu6pc7kp9y
@user-pu6pc7kp9y 5 лет назад
ለአገራችን ሰላም እንጸልይ ሁሉም በሐይማኖቱ እኔ እምለው እዚህ ፍጹም ላይ ያሉት ወጣቾች እሯጮች ናቸው?
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
ደርሶ መልስ እንኳን ደና መጣችሁ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
አመት ባል ቀውሶች የዲናሞ መምጣት እረ ዝብለሽ ይሄን የሚወድሽን ያዢ
@fentayemekurya4107
@fentayemekurya4107 5 лет назад
እኳን ደህና መጣቹ
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 лет назад
እኳን ሰላም መጣቹ ውዶች
@tubegdgg1833
@tubegdgg1833 5 лет назад
አይ ፍሠሀ አሣዘነኝ
@user-qf3yt1ux6u
@user-qf3yt1ux6u 5 лет назад
እኔ ሳይገባኝ ተመስጬ ነው የማየው ኣንድ ቀን ሳይገባኝ ኣይቀርም በማለት ኣሌክስ ሶፈንያ ዘን ስለምወዳቸው።
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 лет назад
ጓደኞቼ ስራ የለም እንዴ ክክክ
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 лет назад
ሳታስቢው ሚሊኒየር ሆንሽ ቤዛ 😃ደግሞ ምን አላት ሲል ሰውነቴ ተሰነጠቀ ወይ ጉድ
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 5 лет назад
Kkkk
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 лет назад
kkkkkkkቀላል እኔም ልጁ ብሖንና ትንሽ ሠቶኝ ከሥደት ብመለሥ
@mesibekele540
@mesibekele540 5 лет назад
Weddddd
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 лет назад
welcome Maroch
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 лет назад
*ውይይ* #አመትባልን *ለማየት* *ጋጉቻለው* #አክስቴ *መና* 👌 #ዲና #ቀበጥ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
ደርሶ መልሶች እኳን ደና መጣቹ
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 5 лет назад
Well enkan dena metachu yemwedachu
Далее
NAME THE EURO 2024 PLAYER OR SWIM 💦
00:35
Просмотров 10 млн