Тёмный

Derso Mels TV series Drama: Episode 34 ደርሶ መልስ ክፍል 34 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 141 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 267   
@user-qn8jb6ll6l
@user-qn8jb6ll6l 5 лет назад
አሌክስ ያለበት ድራማም ይሁን ፊልም ውስጤ ነው የአለማየሁ አድናቂ ነኝ
@heylanyerge7314
@heylanyerge7314 5 лет назад
ዛሬስ በግዜ መጣችሁ አለማየሁ ታደሰ ምርጥ. ተዋናይ. ከልቡ ነው የሚሰራው
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 лет назад
ስለሀገራችን እንፀልይ የምህርት የፍቅር አምላክ አማኑኤል እባክህን አሁንም ከእኛ ጋ ሁን አንተ የሌለህበት ባዶ ነው ኢትዮጵያን አስባት በምህርት አይኖችህ ተመልከታት 😭😭👏👏👏
@selamawitderebe2522
@selamawitderebe2522 5 лет назад
Amen Amen Amen
@SalamSalam-ze4gr
@SalamSalam-ze4gr 5 лет назад
ከምንም በላይ ደራሲዋን አደንቃታለሁ ቃላት አመራረጥ ምርጥ ድራማ ተዋናዬቹም ምርጥ ከልብ ሠርተዉታል
@user-oc8hq1nw7k
@user-oc8hq1nw7k 5 лет назад
አለማየሁ ታደሰንኮ ስወደው የሚገርም ተሰጦ እኮነው ያለው ❤
@user-fc8kl3pk9y
@user-fc8kl3pk9y 5 лет назад
በስደት ላይ የሃገርን ስቃይ ና መከራ እንደ መስማት ምን የሚያም አለ ።እግዚአብሔር ሆይ ከለላ ሁናት።
@user-zm8wi8pq7w
@user-zm8wi8pq7w 5 лет назад
ሲፈን ተስፋዬ amen.amen.amen.
@zamzamzam6475
@zamzamzam6475 5 лет назад
Awo baxam yamli alhii yixabqachw
@user-dg8ri5vu3e
@user-dg8ri5vu3e 5 лет назад
Amen amen
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 5 лет назад
የፊሽ ፓርት ማነው እንደኔ አጀቱ የሚላወስ ደርሶ መልሶች ጥሎብኝ እወዳችሃለሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያድርግልን አሜን
@abeersaif9844
@abeersaif9844 5 лет назад
ፊሽ ኧረ አሳዘነኝ ይተውነዋል ደግሞ የህመምተኛን ኮርስ እንዳለ ወስዶታል
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 5 лет назад
ውይ በጣም
@zemenaybelaynh4093
@zemenaybelaynh4093 5 лет назад
የእውነት ሆኖ ነው የሚሰራው እኮ ኦፍፍፍፍፍ
@zemenaybelaynh4093
@zemenaybelaynh4093 5 лет назад
አሜን ፫
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች እስኪ እንደ እኔ ደርሶ መልስን የሚወድ like ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@Mo-bw3dy
@Mo-bw3dy 5 лет назад
አሚን
@zamzamzam6475
@zamzamzam6475 5 лет назад
Amin
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 лет назад
ፊሽዬ አንጀቴን ነው የሚበላው ልክ አብሮኝ ያለ የቅርብ ሰው ወንድሜ መስሎ የሚሰማኝ ❤❤❤
@user-jk7fr7jr6m
@user-jk7fr7jr6m 5 лет назад
መቼም እኛ ሀገር ለችግር ቀድሞ መፍተሄ ከመፈለግ ይልቅ ችግሩ ከደረሰ ወዲያ ማጨብጨብ እንወዳለን በአሜሪካን ሀገር አሲድ ለተደፍባትና ትላንት ህይወቱዋ ላለፈው እህታችን ሰላማዊት ነብስ ይማር ፍትህ ያስፈልጋታል የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም ሴት እናት ሴት እህት ሴት ሚስት ሴት ሀገር ናትና እንከባከባት💪
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 лет назад
ደርሶመል ውስጤ ነው አሜን የተቀበረው የት ጠፉ እንኮን ደና መጣች አግራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 5 лет назад
እስኪ ፍስሃን የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@user-pn4ns5ou6t
@user-pn4ns5ou6t 5 лет назад
እኔ እምለው ግን የተቀበረው እና አመል የት ገብተው ነው እስኪ እንደኔ የናፈቋችሁ በተለይ የተቀበረውውውውው
@alfuzinab5461
@alfuzinab5461 5 лет назад
Ere ine rase miteyikew sew sile atew new zm yalkut
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 5 лет назад
እኔስ አሜን ነበር የናፍቀኝ ግን ቀሩ
@chaltuchaltu5771
@chaltuchaltu5771 5 лет назад
Ene
@hijerak5737
@hijerak5737 5 лет назад
ትርታ ጠፍተዋል
@user-jz5fx2ww8f
@user-jz5fx2ww8f 5 лет назад
አመል ማስታወቂያ ለቀዋል በቅርብ ቀን ብለው
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 лет назад
ሰላም ላገራችን ሁላችንም እሰኪ እንፀልይ ሁላችንም 🙏🙏🙏
@user-fc8kl3pk9y
@user-fc8kl3pk9y 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣትው ማሮቼ ውድድድ ነው ማረጋችው እግዚአብሔር ለሃገራችን ና ለህዝቦችዋ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት እስክ አሜን በሉ.
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 5 лет назад
ሲፈን ተስፋዬ አሜን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢
@user-wj1by1vh2s
@user-wj1by1vh2s 5 лет назад
Amennn
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 лет назад
#ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ ልሳለማት ልሂድ ከደጅዋ #ፍቅሯ ልዩ ነው ደግነቷ #እናቴ አርሴማ #ሰማዕቷ ከክፋ ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን ፫ 🙏💚💛❤👏
@selam9713
@selam9713 5 лет назад
አሌክስ ከነባለቤትክ ምርጥና ብርቅየ አርቲስት ውድድድ
@Mo-bw3dy
@Mo-bw3dy 5 лет назад
እንደ ሙስቱ አለች እንደ
@selam9713
@selam9713 5 лет назад
አዎ አመትባልኮ ባለቤቱ መሰለችኝ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
አሁን ገና ትንሽ ግልጥ እየሆነ መጣ ድራማው በተለይ የነ አመት ባል ፓርት ደስ ይላል
@lalanegnyekidanua5261
@lalanegnyekidanua5261 5 лет назад
1gna new miwodew ehen drama👍👍
@BodyFitnessBYGeni
@BodyFitnessBYGeni 5 лет назад
ሰላማቹ ይብዛ! እንኳን ደህና መጣችሁ።
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 лет назад
እንኳን ደና መጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 5 лет назад
Good job. Bravo
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 лет назад
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ ደርሶ መልስ ። ፍሰሃ መሞት የለበትም እናቱ እውነታውን ሳታውቅ ።
@lulabrhane9683
@lulabrhane9683 5 лет назад
የዚህ ድራማ ኣድናቂ እና ለገባው like
@user-rm1fy1ke9q
@user-rm1fy1ke9q 5 лет назад
ዝም ብየ ነው እማየው እጂ ምኑም አያምረኝ አይገባኝ ይሄ ድራማ
@meseretmeseret8127
@meseretmeseret8127 5 лет назад
Ena man asegededesh
@user-rm1fy1ke9q
@user-rm1fy1ke9q 5 лет назад
@@meseretmeseret8127 ወይ ደግሞ አች ዝብ ምን አገባሽ የራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት እዛው ማዳም ሀማም አፍስሽው አመልሽ ሆ ድረቶ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
Well እንኳን ደህና መጣችሁ ነገ እኮ #አርሴማ ናት እንኳን አደረሳችሁ ለወራዊዉ ለቅድስት #አርሴማ ክብር በዓል ሰላም ያዋለን #አምላክ ሰላም ያሳድረን የነገ ሰው ይበለን
@user-yh7zk2yc3n
@user-yh7zk2yc3n 5 лет назад
በጣም አሞኝ እግዚአብሔር ይማርሽ ሳትሉ እዳታልፈኝ እህት ወንድሞቼ
@meazameaza4000
@meazameaza4000 4 года назад
egzaadeher ymershe eht
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
ሳይገባኝ ተመስጬ የማየው ድራማ ደርሶ መልስ ❤
@marcillasyoutube2703
@marcillasyoutube2703 5 лет назад
Amsgenalu dersumelsowch
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 5 лет назад
Well come.
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 лет назад
እናመሰግናለን በጣም እንወዳቸው አለና
@abcdmefg5722
@abcdmefg5722 5 лет назад
የትወና ብቃታችሁ በጣም ደሥ የሚል ነው በራቱ ጠክሮ ሁላችሁም
@user-jb6jo7st2t
@user-jb6jo7st2t 5 лет назад
ዋውውውውውድድድድድ😍🇪🇹🇪🇹👍👍
@user-jn5vf2kl7m
@user-jn5vf2kl7m 5 лет назад
Wow dase sil🤩🤩🤩
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 5 лет назад
ወይ ይች አድስ የመጣችው ልጂ ደስ ስትል ሳቋ አመትባል አታዘጊ እደ በዛ እኮ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
ደርሶ መልስ ድራማ ከድርሰት እስከ ተዋናይ በጣም ምርጥ ስራ ነው
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 5 лет назад
ውይ ጃን ክክክክክ አንቱ አትበይ አንተ በይ ቢያረጂም ሌባ ሌባ ነው
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 лет назад
#አሪፍ ድራማ ነው ቀትሉባት ሁላችሁም ዉድድድ💖💖💖ነው የማድራቺሁ በተረፈ የነገዋ #ሰማዕቱዋ ቂድስት አረሰማ #ሀገራችንን እና #እዝባቺን ትታብቂልን ረዴት #በረከቱዋ ይደርብን አሜን /3/
@deboragirma5896
@deboragirma5896 5 лет назад
Welcome 😍😍😍😍
@user-ne5ky7vn3q
@user-ne5ky7vn3q 5 лет назад
ሰላም ለናተ ይሁን በሰደት ያላቺሁ እህት ወድሞቸ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 5 лет назад
Derso mels is the best!
@mdyoumdlove2296
@mdyoumdlove2296 5 лет назад
Enkuna beslm metachu sedeta laye yamtnoru wagenoch Egziabhera yetebkchu
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 5 лет назад
ዋውው ሙጣችሁ
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 5 лет назад
This is the best drama
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 5 лет назад
አቤት ፍጥነታችሁ ደስ ይላል
@ahmedaall4517
@ahmedaall4517 5 лет назад
welcome emwodachu😍😍😍😍😍
@ritalove2287
@ritalove2287 5 лет назад
ትምህርት ያለው ድራማ ነው በርቱልኝ
@jinkyjimenez8670
@jinkyjimenez8670 5 лет назад
well done!
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 лет назад
ጋይስ ውስጥ እጀን የለለ ይበላኛል እስኪ ተቆጥሮ የማያልቅ ብር ያርግልሺ በሉኝ
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 лет назад
ግራሽ ነው ወይስ ቀኝሽ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
የደሞዝ ቀንሽ ደርሶ ይሆናል ታድለሽ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
አበበች ጌታየ ቀኝ ከሆነ ነገ ወጪ ስታወጪ ነው ምትውይው
@zenatzenat6389
@zenatzenat6389 5 лет назад
ሀይሰላምነው
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 5 лет назад
የኔ ማር ያርግልሽ እንካፈላለን
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
Derso mels 😍😍😍
@helenaabate1596
@helenaabate1596 5 лет назад
Beyekenu bihon .....wow
@user-kh2sm6sn8b
@user-kh2sm6sn8b 5 лет назад
ዋዎ አንደኛ ነኝ ለካ ወዳችሁ አይደለም ተሯሩጣችሁ አንደኛ ነኝ የምትሉት የማዳም ልጆች ቀደምኳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ እነ ሶፎንያስ!
@noofacool8614
@noofacool8614 5 лет назад
ክክክክክ
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 лет назад
እናመሰግናለን ምርጦች
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ ውጆች ተመስገን ኣሁን ገና ኮሜት ስፅፍ ቀደምኳቹ ያገሬ ልጆች
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 лет назад
Well derso melsochi
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 5 лет назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 лет назад
ከዚህ ድራማ ግን ፎንቃ ይዞኛል ። ሳላየው ከተኛው የሆነ ነገር የረሳሁ ነው እሚመስለኝ😊
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 лет назад
ክክክክክክ
@kasam7341
@kasam7341 5 лет назад
በለውክክክክ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 лет назад
ዋው ስጠብቃችሁ ነበር
@obsiobsiwahundafurabbijira9297
Wwwww 👌👌👌👌👌👌👌
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱንልን ውዶች
@jimmaabajifar5385
@jimmaabajifar5385 5 лет назад
Love you Alex rezhem edme emegnlihalew
@wubelmaberda4783
@wubelmaberda4783 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን
@user-sz1tm5kt8b
@user-sz1tm5kt8b 5 лет назад
አሜን ውደ ሀገራችን ሠላም ያድርግል
@tsedi898
@tsedi898 4 года назад
kkkkkkkk ከውስ የሚለበሰው kkkk ውይ ምስጋናው
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 5 лет назад
Esetyi Demo Enyahu
@teddylol8333
@teddylol8333 5 лет назад
💚💛♥ ሀገሬ ስላማ ይብዛ
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@fullforever6686
@fullforever6686 5 лет назад
Well come
@user-mp4pq4jc8b
@user-mp4pq4jc8b 5 лет назад
እንኳን ደህናመጣችሁ አገራችንን ሰላም እድርግልን
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 5 лет назад
We was waiting patiently will come guys even though I disagree with the way the show works I love some of the characters in it like Alex about four people that's in it anyways thank you for sharing
@fifefife9172
@fifefife9172 5 лет назад
እንካን ደና መጣቹ ሥወዳቹ ከቃል በላይ ነው😍😍😍
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 лет назад
እንካን ስላም መጣቹህ
@mart8073
@mart8073 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ
@user-ph9pn5yb5t
@user-ph9pn5yb5t 5 лет назад
ምርቶች❤️❤️❤️
@abebakubi7008
@abebakubi7008 5 лет назад
ደርሶወች እንኳን ደህና መጣችሁልን
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ ምስጋና የውስጥ ልብሳችንም በ ፕሮቶኮል ነው እንደ የምትለብሱት
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ 49
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 5 лет назад
ቤዛ የምር ምርጥ አክተር ነሽ ትወናሽ ከልብ ነው
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
Well
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 лет назад
ሌባ ባረጅም ስሙ አተ ነው አቶ አይባሉም ክክክ ወይኔ ቤዛ ግን ጓበዝ ነሽ ስትሮጭ ነው ሁልግዜ የማይሽ
@hijerak5737
@hijerak5737 5 лет назад
ክክክክክክ ጃን ሙቸ ላሳያት አለ ክክክክክ
@mddilshaddilshadoii4463
@mddilshaddilshadoii4463 5 лет назад
እኔእከራተታለሁ. በሠደት. ሀገሬ. ተረብሻለቺ. አሀንሥ. ሁዲ. ባሠኝ. በዱቃቺሁ. አሥቡኝ.
@user-dh7if4jd9j
@user-dh7if4jd9j 5 лет назад
እንኳን ዳህና መጣችሁ ውዶች
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 5 лет назад
ዋው 28ኛ ነኝ
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 5 лет назад
1ኛ ነኝ ሀገሬ ልገባ ነው ላይክ ግጩኝ
@buy3701
@buy3701 5 лет назад
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ሰላም ግቢ ሆዴ መልካም መንገድ
@najatmo5853
@najatmo5853 5 лет назад
ማሻአላህ እህቴ አላህ በሰላም ግቢ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 лет назад
በሳላም ግቢ ማሬ 😍😍😍😍😍😍
@user-bp9fq2kt6g
@user-bp9fq2kt6g 5 лет назад
ወየል ደርሶ መልሶች
@fantuhiwii1546
@fantuhiwii1546 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
ክክክክክክ እር የሳሚ ሚስት ደስ ስትል
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 5 лет назад
በጣም
@user-tu1rt7pl3r
@user-tu1rt7pl3r 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደርሶ መልሶች
@hellahellapen5595
@hellahellapen5595 5 лет назад
Ekwani beslami mexachu
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
wel marochi i will see twomroow
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 5 лет назад
የተቀበረው ትርታ ድራማ የትገቡ ግን?
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 5 лет назад
ሺርሺር ላይ ናቸው ክክ
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
ተቀበሩ
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 5 лет назад
kkkkkkkkkk yesalale
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
👍👍👍👍
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 лет назад
*እናመሠግናለን ሠላማችሁ ይብዛ*
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-gw4to1bt9j
@user-gw4to1bt9j 5 лет назад
እኮን በደህና መጣችሁ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 лет назад
Well com
@SaraSara-ep9yt
@SaraSara-ep9yt 5 лет назад
እንኲን ድህና መጣችሁ.
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 лет назад
ዘርኞችን ከምድራችን ያጥፍልን ብቻ ሳይሆን ይንቀልልን አገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-qj9ez2cy8z
@user-qj9ez2cy8z 5 лет назад
Enkoan dena mexachiw
Далее