Тёмный

Derso Melse: የገና በዓል ከደርሶ መልስ ድራማ ቤተሰቦች ጋር 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Derso Melse: የገና በዓል ከደርሶ መልስ ድራማ ቤተሰቦች ጋር

Опубликовано:

 

4 янв 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@saraalemayehu9783
@saraalemayehu9783 5 лет назад
"እኛ በደለኞችና ጥፋት ሆነን ሳለ እሱ ስለወደደን እኛን ለማዳን ከሰይማይ ወረደ ከድንግል ማርያምም ተወለደ። እሱ ለኛ የተወልን መልዕክት እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ስለሆነ እባካችሁ ወገኖች በዘርና በቋንቋ መለያየትን ትተን ፍቅርን ገንዘብ እናድርግ እሱ ያስተማረን ይህን ስለሆነ"። እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሰን።
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 5 лет назад
ክክክክክክክ ወይ ቅዥት
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 5 лет назад
Amen egzabher yebarkshe👍
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን የልደት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 лет назад
አሜን፫
@binitube7699
@binitube7699 5 лет назад
*እንኳን ለጌታችን ለመደኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ*
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 лет назад
በዉነት ለአባቶች እግዚብሄር እረጅም እድሜ ያድልልን ደስ ስትሉ
@user-vq7xy2wb5g
@user-vq7xy2wb5g 5 лет назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች!! በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን።
@monbi8345
@monbi8345 5 лет назад
እኳን አደረሳቸሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይወቸ በሙሉ ባአሉን የሰላም የፍቅር ይርግላቸሁ አገራቸንም ሰላም ይርግልን እኔ ሙስሌም ነኚ ደርሶ መልሶቸ እንኳን በሰላም መጣቸሁ
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 лет назад
ሉቃ ም2ቁ10-11...መልአኩም እንዲህ አላቸው እነሆ ለህዝቡም ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኃለሁ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒትእርሱ ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኃል.....✞💒✞💒✞💒✞💒👏👏👏👏👏 በክርስቶስ ክርስቲያኖች የሆናችሁ እንኳን ለጌታችንንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ለቅዱስ ላልይበላ የልደት በአል አደርሠን አደርሳችሁ
@emu2779
@emu2779 5 лет назад
መልካም የገና በአል እነኳን አደረሳችሁ ደርሶወች መላው የክርስትና እምነት በሙሉ😍😘❤❤❤
@3washamesee995
@3washamesee995 5 лет назад
Amen
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን ደርሶ መልሶች መቼ ነው ድራማውን ምትለቁልን በጣም ተናፍቃችኋል ተሎ ልቀቁልን ውዶች
@majdomajdo4015
@majdomajdo4015 5 лет назад
አሜንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ። መልካም በዓል ውድድድድ ነው የምናደርጋችሁ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 лет назад
ስታምሩ ደርሶ መልሶች ስወዳችሁ በስደት ያላችሁ እህትወድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 лет назад
እንኳን አደረሳቹሁ የደርሶ መልስ ቤተሰቦች ።እረ መች ነው የሚጀመረው መልካም በዓል ይሁንልን
@ftubb3573
@ftubb3573 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሠን መልካም የገና ባዓል
@user-kj2tm9on8l
@user-kj2tm9on8l 5 лет назад
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም አደርሳቹ ስታምሩ ከልቤ ነው ምወዳቹ
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 5 лет назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ከባአሉ በረከት አምላካችን ያሳድርብን ደስ ይል ነበረ እናመግናለን
@user-nm5jv1sm9k
@user-nm5jv1sm9k 5 лет назад
ጋሽ ደበበ እረጅም እድሜ ይስጥዎ እንኳን አደረሳችሁ
@destayoutube7626
@destayoutube7626 5 лет назад
ደርሶ መልሶች ድራማችሁ ደግሞ የበአል ዝግጅታችሁ በጣም ያምራል ዋው ♥😘
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 5 лет назад
መርጡለማረያም ሀገሬን ስለጠራህልኝ ደስ ብሎኛል። የእንጀራው መለስለስ የወጡ ማማር፣ ሀገርስ ላሳይሽ መርጡለማርያም።
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደርሶ መልሶች💚💛❤ የዮሐንስ ወ ምዕ 1:1-3 በመጀመሪያው ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም"#እግዚአብሔር#"ነበረ። ይህ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ። ሑሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳችስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። 14,ቃልም ስጋ ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ ዐደረ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነውን ክብሩን አየን። ማቴ 1:21 =ልጅም ትወልዳለች እርሱ ህዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን "ኢየሱስ"ትለዋለህ። እርሱ እናቱን ፈጠረ ኢየሱስ ክርስቶስ)❤ እርሷም የፈጠራትን ጌታ ወለደች(ድንግል ማርያም)❤
@rabiajamal3478
@rabiajamal3478 5 лет назад
ህግ
@user-hi4bq3dr7s
@user-hi4bq3dr7s 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ የልቤን አሳክተህልኝ ለሀገሬ አብቃኝ አሁንስ አቅም አጣሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@msiemsei8140
@msiemsei8140 5 лет назад
ሰታምሩ ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታይ ለወናቹ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶሰ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ መልካም የገና በአል የውንል የሰላም የፍቅር የርግልን
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 лет назад
ደርሶ መልሶች እንኳን አደረሳችሁ ፈታ አረጋቹኝ ግን ሆድ ባሰኝ በስደት ላይ በዓል uuufffff
@genetmamo2148
@genetmamo2148 5 лет назад
ዋው ጎበዞች ድራማችሁ እድካሚእና ምርጥ ጨዋታችሁ አድካሚና ምርጥ እናመሰግናለን ቶሎ ኑ ናፍቃችሁናል
@TGST645
@TGST645 5 лет назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረስን ደስ ሲትሉ
@noofacool8614
@noofacool8614 5 лет назад
በስደት ያለነው መቸ ነው በሀገራቺን ደስተኛ ሆነን የምንኖረውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ሰለቸኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 5 лет назад
Ande keni wanaw tena new egzabeheri tenachinin yesten
@mariammariam6511
@mariammariam6511 5 лет назад
Noofa Cool and ken egziabher yefekede ken
@noofacool8614
@noofacool8614 5 лет назад
@@mariammariam6511 እሱን በትግስት እጠብቃለን
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 лет назад
ተሥፍ አለን
@fatmabinyarah6831
@fatmabinyarah6831 5 лет назад
አይዞን አድቀን አለለኛም
@user-fk5fj7ff4m
@user-fk5fj7ff4m 5 лет назад
ዋው ደስ ስትሎ ጠፍታችሁ ደብሮኝ ነበር ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ድራማችሁ ጀምሩንል እንጅ
@fritademse3395
@fritademse3395 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ all የደርሶ መልስ ቤተሰቦች አፍጥኑት ድራማውን plzz
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 5 лет назад
አንኩአን ለክርስቶስ ልደት በአል በስላም አድርሳችሁ መላው የክርስትና አምነት ትክታዮች
@hellahellapen5595
@hellahellapen5595 5 лет назад
Amen ekwani abro adrsni gini diramwni liqequlni tolo tolo bilachuu
@user-no1tt3db8v
@user-no1tt3db8v 5 лет назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረስን
@Alqua-ce4lr
@Alqua-ce4lr 5 лет назад
የኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፍል !!!
@destayoutube7626
@destayoutube7626 5 лет назад
በጣም ልዮ ናችሁ ♥
@nianaban2204
@nianaban2204 5 лет назад
ዋው ስታምሩ ደርሶመልስ እፍፍፍ በአል በመጣ ቁጥር ውስጤን እየከፋው
@user-jz6hz3wi9x
@user-jz6hz3wi9x 5 лет назад
የምር ናፍቃቹኛል ደርሶ መልሶች
@user-hv2lm3gl1m
@user-hv2lm3gl1m 5 лет назад
አንኳን አደረሰችሁ መልካም በአል
@ddt826
@ddt826 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ
@user-rq6oi5lq9m
@user-rq6oi5lq9m 5 лет назад
Gashe deba amen enkowan aderedachehu
@user-pc8ig9ez4h
@user-pc8ig9ez4h 5 лет назад
ስታምሩ ደርሳመልሳች እንካን አደረሳችሁ አደረደረስን በስደት ያላችሁ እህትወድሞቸ መልካም በአል
@azizkahasy6843
@azizkahasy6843 5 лет назад
Wawww enkan abro adersn Yene maroshyyyyy
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 лет назад
ሰላም ደርሶ መልሶች መቸ ነው ድራማው የሚጀምረው በጣም ከመናፈቃቹ የተነሳ ልትረሱ ነው አረ ተው ኑ እንዳንጣላ ዋ!
@tesfamak2987
@tesfamak2987 5 лет назад
Ire abezachhut betam
@alammehader2553
@alammehader2553 5 лет назад
በጣም ደሥ ትላላቹሁ እኳን አብሮ አደረሠን ተናፍቃቹሀል ተሉ ኑልን
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 5 лет назад
Enkun abero adersn tefachu eko ere tolo temelesu 😍😍😍
@ethiolove1202
@ethiolove1202 5 лет назад
መልካም በዓል ይሁንላችሁ ~ 💚💛❤
@maryama1236
@maryama1236 5 лет назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ
@user-mp6fz7fl8c
@user-mp6fz7fl8c 5 лет назад
Amen enkoan abro aderesen
@adeytv2197
@adeytv2197 5 лет назад
የገና ስጦታ ትግስት መከራን አርግዛ ደስታን ትወልዳለች ወርቅ ከጭቃ ጋር ይኖራል ክርስትና የምትኖረው ህይወት እንጅ የምታወራው ወሬ አይደለም የሚያስብልኝ ሰው የለም ብለህ አትዘን አለም የውድድር መድረክ ናት ሁሉም ስለራሱነው የሚያስበው ስለዚህ እስከሚያስቡልኝ ብለህ ራስህን አትጣል ላንተ ከአንተ የተሻለ የለምና! ❤❤ፍቅር የሕይወት የሚከፈልበት ውድ ለውዶች ውዶች የሚሰጡት የህይውት ስጦታ ነው ። ❤💖ያለ ፍቅር አለም ባዶ ናት። ❤💖ያለ አለምም ፍቅር ህልውና የለውም። 💖❤እውነት ማለት ፍቅር ነው ። 💖❤ፍቅር ማለት የህይወት ቅመም ነው ያለ ፍቅር ህይወት አይጥምም ። 💖❤ፍቅር የስብእና መገለጫ የህልውና. ጉዳይ ነው። 💖❤ፍቅር ፍጵም የፍፁም ሰበአዊነት የሚያጎናፅፍን የተፈጥሮ ስጦታ ነው ። 💔❤ስለዚህ ህይወታችን ይጥም ጣዕም ይኖረው ዘንድ ፍቅር በልባችን ይንገስ።መልካም ሰዉ ከመፈለግ መልካም ሰዉ ሆኖ መገኘት ጥሩ ነው ።ምክንያቱም ያንተን መልካምነት አይተዉ የሚደሰቱ ብዙ ሠወች አሉና ምንግዜም መልካም ሠዉ ሁን ነገረ ግን ከሰወች ምንም አትጠብቅ መልካምነት ለራስ ነዉ እና መልካም ሰዉ እንድንሆን የእግዚአብሔር ቸርነቱ አይለየን። አስብ ይህን ቀን ለማየት እየጓጉ ያልታደሉ በርካታ ሰወች አሉ እናተ እና እኔ ግን ነግቶልን መሽቶልን ለዚች አዲስ ቀን ታጨን አስተዉል ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባምበደንብ ካስተዋልህ ያለህ ከበቂ በላይ ነው ። ምክንያቱም ያለህን የሚመኙ ምስጊኖች ብዙ ናቸዉ።መንገዳችንን ያለ ነዉር ብንጓዝ ጽድቅ ይጠብቀናል በምንችለዉ ከታመንን አምላካችን የማንችለዉን ያስችለናል እናስተዉል የች ምድር እንኳን ለኛ ለጌታም አልሆነችም እናዉቃለን መፀለይ ግን እንረሳለን እናውቃለን ባለን ነገር አናመሰግንም አውቃለሁ አንድም ደግ ተግባር የለንም አዉቃለሁ እምነታችን ደካማ ነው እናዉቃለን ሁሌም በሀሰት እንምልብሀለን ነገር ግን እነዚህንሁሉ እንደ አዲስ እንድንጀምር ሁሌም እንደ አዲስ ቀን ትሰጠን ዘንድ የዘወትር ልመናችን ነው። የሰው ልጅ ፍቅር የሚገባው ፍቅር የሚሰጠው ከአጠገቡ ሲርቅ ብቻ ነው። ክርስቶስ ለሠው ልጆች ፍቅር ሊሠጥ ወደ ምድር በመጣ ጊዜ በምላሹ ያገኘው ሞትና ስቅላትን ነበር። እሱ በስጋ ከሰው ልጆች ሲርቅ ግን የፍቅርን እውነተኛነት የተረዱ ብዙዎች ከሱ ለመኖር መፀለይና መለመን ጀመሩ። አንዴ አልፌዋለው ብለህ የተሻገርክበትን ድልድይ አትስበር ማን ያውቃል አንድ ቀን ልትመለስበት ትችላለህና። * ዝምታህ መች መናገር እንዳለበት እና ንግግርህ መች ዝም ማለት እንዳለበት ስታውቅ ቃላቶችህ ከወርቅ የተመሰረቱ ይሆናሉ። ከተመቻቹ ፎቶየን በመንካት በትልቁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰላም ይብዛላቹ
@majdomajdo4015
@majdomajdo4015 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ደስ ስትሉ ዛሬስ ዘና አደረጋችሁኝ ። ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 5 лет назад
እረ ተናፍቃችዋል መች ነው ድራማው የሚጀምረው እውነት ጅምሩልን ናፍቃችውኛል
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 лет назад
Malikam beal ⛪🙏👏
@agaritoa5789
@agaritoa5789 5 лет назад
ያምራል
@user-wp5mw6bp6d
@user-wp5mw6bp6d 5 лет назад
እቁ እቲዮ ልጆ ስላማችሁ ይብዛ
@addisfentaw4989
@addisfentaw4989 5 лет назад
Wowwwwwww
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 лет назад
ወይ ደርሶ መልሶች ድራማዉ ምነዋ ጀምራችሁ ተዋችሁ
@roman328
@roman328 5 лет назад
ዋው
@sablaalamayu9666
@sablaalamayu9666 5 лет назад
ድራማውን ጀምሩልን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
#መልካም በዓል #የተዋህዱ ልጅ ዎች በያላችሁበት -ተውልድ የአልም ቤዛ ተውልድ የአልም መድሀኒት --#እንኩዋን-- አድርስን አድርሳችሁ ምንም በስድት ቢሆንም ገንፎው ትዝ ይልኛል አይ-
@yerukhamid469
@yerukhamid469 5 лет назад
🌻🌺🌲እንኳን 🌷🌹🍀 🌹🌼🍁አደረሳችሁ 🍁🌼🌹 በጣም ናፍቃቹኛል እረፍቱ አልበዛባቹም?
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 лет назад
ለክርሥትና እምነት ተከታዮች በሥደትም ሆነ አገር ውሥጥ ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ልደት አደረሣችሁ
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 лет назад
ደረሶ መልሶች እንኮን ለጌታችህ ለመድሃኒታችን የልደት በዓል አደርሳችሁ ቶሎ ኑ ደግሞ ፊሽ ናፍቆኛል 😘😘😘😘
@user-bl3mc6py3i
@user-bl3mc6py3i 5 лет назад
ታምራላችሁ
@saragirma5125
@saragirma5125 5 лет назад
Where is the place?
@messimessi6672
@messimessi6672 5 лет назад
ደርሦ መልሦች ከልብ እናመሠግናለን ....እንክዋን አብሮ አደረሠን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 5 лет назад
ቸሬ ግን እየወደድኩ ነው ወዴት እንደምሄድ ግን አላውቅም
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 5 лет назад
Enkuan aderesachu
@ebabu8698
@ebabu8698 5 лет назад
እንኳን አደረሰን ግን ለምን ነው የተቆረጠ ድራማው
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 лет назад
የት ነው ሡልልታ ይሁን
@sunnight6478
@sunnight6478 5 лет назад
are betam nafkahewnl wedoha wedd
@shwa6143
@shwa6143 5 лет назад
እዴት እደናፈቃችውኝ
@aaaalsamsung3118
@aaaalsamsung3118 5 лет назад
ድራማውንም ልቀቁልን
@sally-de7xt
@sally-de7xt 5 лет назад
እንካን አዳራሰችሁ ዳርሶ መልሶች
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 лет назад
ታምሯላችሁ እንካን አደረሳችሁ ታምራላችሁ !!!!!!!!
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
ታምራላችሁ ግን ቶሎ ጀምሩ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 лет назад
ወይ ጊዜው ሲሮጥ ገናእሚባለውም ደረሰ እኳን አደረሳችሁ ለክርስትና እምነትተከታዩች
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
Sofya Mehamde እናመሰግናለን የኔ እህት አሜን
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 лет назад
@@giveyaneshnagussie9738 ምንምአይደል ሁቢ
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
አሜን አናመሰግናለን🙏
@hanahananathananafihanahan2625
እኔን የማረከኝ ዘፋኙ አቦ ይመችህ ድምፆ ብሎ ዝም ነው
@user-cx9qb2qr5b
@user-cx9qb2qr5b 5 лет назад
አስቀናችሁኝ
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 5 лет назад
Enkuan adersachu darsomalsochu
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 лет назад
ተሎ ተመለሱ ደርሶ መልሶች ስንሰለት ሚባል ድራማ ደብሮናል
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 года назад
ጫካው ደስ ሲል ያለው ትዝታ ውይ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
ውይ ሽልማቱ ገራሜ ነው
@hijerak5737
@hijerak5737 5 лет назад
ምነው ጠፋቹ
@tatiyena7172
@tatiyena7172 5 лет назад
Nu enji tenafkachwal eko 😍🌲🌲
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 5 лет назад
ክርስቲ የኔ ቀበጥ ጥበበሽ አማረኝ ማሻአላህ ብያለሁ ለልብስሽ ሲቀጥል የፍስሀ ጭፈራ ክክክክ
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 5 лет назад
መስ የዘመንዋ ምነው ጠፋሽ ከዘመን ደርሶ መልስ ላይ አላሽ? ለጥያቄዬ መልስ እፈልጋለሁ መልካም በአል ለሁላቹ
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 лет назад
ወይ ነፍቃችሁኝ ነበር ደርሶ መልሶች እር ተመለሱ ጠፋችሁ በጣም
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 5 лет назад
Enkan aderesen aderesachu melaw ye Orthodox tewahedo emneti teketayoch balun yeselam yetena yargilin bemoti leteleyunim nebsachewun begeneti yanurilin be sedeti leyi yalenewunim fatari lagerachin yabkan melkam bal'i yihunilin
@ffdd2397
@ffdd2397 5 лет назад
Ibakachun atitfubn.tinafkunalachw.
@aaaalsamsung3118
@aaaalsamsung3118 5 лет назад
ሽልማቱ አሳቀኚ
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 5 лет назад
ኧረ ጋሽ ግርማዬ የት ናቸው ??
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 лет назад
ሽልማቱ ያስቃል
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 лет назад
Melkam yegena beal Ere tolo temelesuln🙄👀👀👀👀
@user-ye4kz7rq9e
@user-ye4kz7rq9e 5 лет назад
ለውጡ ጠብቅልን ኣለ ሰዉየ
@alematgrmay1051
@alematgrmay1051 5 лет назад
ere mraf sost meche new mijemereww
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 5 лет назад
Phenxe wochi bizu gize lemin balatin takebralachu bilew yikawemunali negeri gin yegnan bal'i inesum yakebrutali hulem yemigermegn lemin irasachewun aychilum berasachewi yemitamamenu kehone
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
ሽልማቱ😃😃😃
@moonmoonlove8108
@moonmoonlove8108 5 лет назад
ደርሦ መልሥ ሣይሆን ደርሦ መወዛገብ ነው ሌላ ጀምሩ እሡን ተውት
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 лет назад
Siwodachihuko tolo yijemer
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 лет назад
የሚገርም ነው በአዲስ አበባ ውስጥ እንደዚ ጫካ አለ እኔ አላወኩም ነበር
@ruthatnafruth2547
@ruthatnafruth2547 5 лет назад
እንጦጦ ኪዳነ ምህርትን ይዞ ጫካ ነው
@ruthatnafruth2547
@ruthatnafruth2547 5 лет назад
ወደ ጎጃም መውጫ ነው ያለው
@Seni_ethio
@Seni_ethio 5 лет назад
😀😀😀
@user-gs4pf7qk9x
@user-gs4pf7qk9x 5 лет назад
ደስ የሚለው በተለምዶ እርቃናችሁን የምትሄዱት በዚህ በአል ላይ ብዙዎቻችሁ ሀነሻ ቀሚስ ነው እዳው በፈጠራችሁ ይልመድባችሁ ይሄ አለባበስ ይድረስ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሉ የለመደባችሁ ተሳደቡ አሉ
@mimigech9585
@mimigech9585 5 лет назад
The amazing race in Ethiopia lol
Далее
ОБНОВАА?? ЛУТАЕМ МЕГАЯЩИКИ
3:12:14
Просмотров 307 тыс.
Workshop | AI: A Serious Look at Big Questions (360°)
2:34:24
ደርሶ መልስ በሶስተኛ ምእራፍ
1:04