Тёмный

Ethiopia - ሰሜን ኮሪያ አሜሪካን ብቻ ሊያጠፋ የሚችል ኑክሌር አዘጋጄሁ አለች መሰሪያዋ ሲገለጥ! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 113 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

27 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Год назад
አላህ ለሰሜን ኮሪያ እውነትንም ጉልበቱንም ይስጣት አማሪካን አገርን ሳይሆን መሪዎቹን ለይታ ታጥፋልን
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
ጠንካራ ህግ ያላቸው ሃገሮች ጠንካራ ኢኮኖሚ አላቸው ህግ ሲከበር ሃገር ይበለፅጋል ፍትህ ለሁሉም እኩል ይሰፍናል
@saronteshome5249
@saronteshome5249 Год назад
ውድ ፈታ የኬም ህግ ቢበዛም ይሁንና አሜሪካን አንተም ህዝብ አለህ እኔም ህዝብ አለኝ ታዲያ አንተ ማነህ የእኔን ኮሪያ ትዳፈራለህ የሚል መሪ ስለሆኑ እወዳቸዋለሁ።
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b Год назад
ሰላም ወድሜ ፈታ ሰላም ለምየ ኢትዮጵያ ህዝቦቿ ይሁንልን ሽፈትን ለጥላቶቻችን
@sarataami5717
@sarataami5717 Год назад
።።።።።።።።።።።።
@sarataami5717
@sarataami5717 Год назад
።።
@sarataami5717
@sarataami5717 Год назад
።።።።።።።
@sarataami5717
@sarataami5717 Год назад
።።
@abdullahalsubaihi9169
@abdullahalsubaihi9169 Год назад
ያረብ አሜሪካን ጠፍታ አለም ሰላም ትሆናለች
@martef6435
@martef6435 Год назад
Selam le Alem hulu,fetari 🇺🇸yitebik yibark🙏
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
ሰሜን ኮርያን ፈጣሪ አግዟት። አሜሪካንን ብታጠፋልን
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
ሰሜን ኮሪያን ይላክባቸው እነዚህ ቡችሎች ናቸው አሜሪካዎች እኛን ሊጨቆን ይፈልጋሉ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹❤ በጣም ተመችቶኛል ህጋቸው ኪግ ጆግ አንዳንድ ህጋቸው ደግሞ ያስቃል
@hamudehamudie347
@hamudehamudie347 Год назад
አለማቀፍ የመረጃ ዝግጅታቹ በየቀኑ ቢሆን ባይ ነኝ በአብዱልሰመድ መሀመድ
@sumeya410
@sumeya410 Год назад
*ሰላም ለነዚያ ሃዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኞች በተለይ አረብ ሃገር ያሉ እህት ወንድሞች*
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 Год назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ሰላም ለሁሉም አገራችን እኔምለሁ ድምፅ አለ ምን ሁናችሁ ነዉ
@ahmednuru-iz3ct
@ahmednuru-iz3ct 8 месяцев назад
ትክክል አይዋሽም ።እናመሠግናለን!!!7+2
@zebibreshidreshid6589
@zebibreshidreshid6589 8 месяцев назад
❤❤thank you
@sofiaa6110
@sofiaa6110 Год назад
ህጉ ደስ ይላል
@belaineshisak7165
@belaineshisak7165 Год назад
እባክሽ ኣፍጥኝው በላት እባክህ ኣፍሪቃ ሙሉ እረፍት እንድናገኝ
@indianahungariangirl3840
@indianahungariangirl3840 Год назад
ዋው 👍👍👍👍
@SaeedSaeed-yo9up
@SaeedSaeed-yo9up Год назад
ምናለ ይሄን ጀግንነት ሀይማኖተኝነትን ቢጨምሩበት ኖሮ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Год назад
አባገነን ለማለት ያንሳል ሌላ ቃል ካለ ንገሩኝ ይሞክር አሜሪካንን ዋጋዉን ይሰጡታል በዛዉ ብትነግረዉ ጦሽ ብሎ ከመፈንዳቱ በፊት ጂም ገብቶ እስፖርት እንዲሰራ
@alexayele1321
@alexayele1321 Год назад
ሰለም ለአገረችን
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Год назад
ይህንህግ በኢትዮጵያ ላይቢተገበር ጥሩነው
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Год назад
ይቺ አጭር ሰውየ ጉድ አላትኮ አረ የፊልም ነገር ፍትህ በሉ ቸው ጉድነው
@SamSam-kd7pw
@SamSam-kd7pw Год назад
👍
@zayinumohammed6332
@zayinumohammed6332 Год назад
ሰላም ሰላም !😍
@jemilajem4343
@jemilajem4343 9 месяцев назад
አበሣነዉኪም👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😁
@gtoo6969
@gtoo6969 Год назад
ጀገናመሪነዉ
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i Год назад
እግዚባር በቃይበለን ለመላው አለም ለአምራካ ሣሣትነው ትሥተሀል
@futureconsulting2012
@futureconsulting2012 Год назад
gerami new
@utube2121
@utube2121 Год назад
Kim is supper self reliance guse i like him
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
ዋውውው በጣም ምርጥ መሪ🙏😊😊
@awolibnyasin6931
@awolibnyasin6931 Год назад
መገን ይቺ ሀገር አሜሪካንን በቀጣችልኝ
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i Год назад
ህጎቿ ግን አስቂኝ ጭምር ናቸው
@weloyewatube
@weloyewatube Год назад
ድል ለኢትዮጵያ እኔም የጅዳ ዝናብ ሊውስደኝ ዳንኩ
@fuzumsamuel8757
@fuzumsamuel8757 Год назад
Wow , tiru new
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Год назад
ሰላም ፈታዎች👋😍🕊🕊🕊🕊❤️
@genetmenghis2799
@genetmenghis2799 Год назад
🙏🙏🙏
@mmm-ee1ox
@mmm-ee1ox Год назад
እኛሳ
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m Год назад
ጉድ ፈላ
@ahmedmohammedaftato1362
@ahmedmohammedaftato1362 Год назад
አሪፍ ነው
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💞 አሜሪካ ኢትዮጵያ የሰራሽው ግፍ መውጫ የሌለው ጭቀት ሀሳብ ሰላም ይሳሽ
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 Год назад
Wooow
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 8 месяцев назад
ሠላም ላገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሜሪካግን ከሁሉም ጀርባ የማጠፍው ለምንድንነው አሜሪካ ማለት ጠብ አጫሪና ቤዚነንና ከብሪት ናት ይገርማል
@salamethiopia430
@salamethiopia430 Год назад
ሆ ጉድ ጉድ ነዉ
@algh2751
@algh2751 Год назад
ገብሬልን በገላገለችን እውነት ያርግልን
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s Год назад
በጣም የምር
@deborahtube8185
@deborahtube8185 Год назад
እራስህን ቻልና ብቻህን መትፋት ትችላለህ
@deborahtube8185
@deborahtube8185 Год назад
ብቻህን መጥፋት ትችላለህ
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Год назад
እግዚአብሔር ስላሙን ይስጠን
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Год назад
አሰለሙአሊኩም አላህ ላገራችዉ በሰላም ያብቃችዉ የመዳብ ቅሙሞች ፎሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ኢስላማዉይ ጥያቄና መልስ ይከታተሉ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Год назад
ኮሜቴ አብቡና እደገና ቮስቱ ሰሜን ኮሪያን ምን እዳሰበች መስማት እፈልጋለሁ ምክናያቱም ኮፊደስነቷን አደቅላታለሁ በራሷ የምት ኮራ ጀግናናት
@marykuki6319
@marykuki6319 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቦ አሰከኝ በጌታ😂😂😂😂😂😂
@zeinabsaidimam8610
@zeinabsaidimam8610 Год назад
እልልልልልልልልልልልል
@frboss6533
@frboss6533 Год назад
ሰሜን ኮርያ መወለድም አለና እስቲ አንዴኳን አመስግኑ
@yasen931
@yasen931 Год назад
ምነው እኛም ሀገር ይሄ በሆነ ቆራጥ መግሥት ነዎ የኛ ህዝብ ይሄ ነበር የሚገባው
@amanualfentahun3985
@amanualfentahun3985 Год назад
viva korea she knows what she do best country in the world
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Год назад
የሌላ አገር ማየት በቻይናም የለም።
@nanimeba9802
@nanimeba9802 Год назад
አረ በስማም እልም ያለ አባገነን እንዴት በዜጋ ላይ እንዲህ ይደረጋል
@itsmydam7046
@itsmydam7046 Год назад
ምነዉ አለምን በገላገለቻት ይችን ረይጣን
@btrueeth
@btrueeth Год назад
በቴሌቭዥን እና በትምህርት ዘርፍ ትንሽ እኛን ይመስላሉ።
@semutueb1304
@semutueb1304 Год назад
አርይሄ እቡጥ ገሎቸዎል የምር ውይ በጣም ከባነው ይሄን ማርግ ለኛ ሀገርነበር
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 Год назад
No Sound please
@Holayina27
@Holayina27 Год назад
Please fix the problem
@amanuelasafa6974
@amanuelasafa6974 Год назад
እንደዚያ አይነት መሪ ነበር የሚያስፈልገን
@utube2121
@utube2121 Год назад
antey amesegnalew for info
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 Год назад
ዋሾ የምራቡን ኘሮፓጋንዳ እንዳለ አምጥቶ ማዉራት ያስገምታል!
@endrismohammed8203
@endrismohammed8203 Год назад
ሰሜን ኮሪያ የሚለዉን ሀረግ በጣም ደጋገምከዉ
@abdumude1001
@abdumude1001 Год назад
ፈጣሪ ያግዛት አሜርካ የምትጠፋበት ግዜ ናፈቀኝ
@hanahoney3669
@hanahoney3669 Год назад
ድምፅህን ስወደው🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Год назад
ደህንህ
@user-um4si3qo7p
@user-um4si3qo7p Год назад
ድምፅ
@mekiya4632
@mekiya4632 8 месяцев назад
አሜሪካንና ኢስራኤልን አላህ ያጥፍቸው ሀይማኖት አልባ የሰሜን ኮሪያ ህግ ኢትዮጲያ በኖረ ምን አለ ከሀገራችን ዘረኝነት በጠፍ ነበር ህጋቸው ደስ ሲል
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 Год назад
Harsh legal system 😭
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Год назад
ወይ የኮሪያ ደሞ በዛ
@Fano775
@Fano775 Год назад
ዘረ ድምፅ አይሠራም
@MukesinSiraj
@MukesinSiraj Год назад
ዠዠ
@alesaal699
@alesaal699 Год назад
ከባድ ነዉ ህጋቸዉ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Год назад
አስተካክሉ
@aklilemedihin7337
@aklilemedihin7337 Год назад
አሜሪካን እግዚአብሔር ያውድማት
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Год назад
መልሳችሁ ቮስቱ
@tube6928
@tube6928 Год назад
ይህግ ኢትዮጲያ ቢሆነስ ክክክክክክ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Год назад
ኒያስ አሁን ለመስማት ጆሮየ ቆሟል
@amaretekle567
@amaretekle567 Год назад
fita feliy new viry fun to banehe kayehi bkey know
@zaharaendris783
@zaharaendris783 Год назад
ድምጽ???
@user-vj6uk7xl4e
@user-vj6uk7xl4e 7 месяцев назад
Jegna net
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Год назад
ፍታ እና እምነት ክልላችህው ምንድን ነው ትርጉሙ እሺ ሲሞቱስ ምን ይደርጋላ ለምስሌ ህንዷ ያቃጥላሉ ወይም ባሀር ይውርውራካላ በአይኔ አይቻልሁ እነሱን
@emc414
@emc414 Год назад
🙏😅👍
@user-bq8dr4wb1c
@user-bq8dr4wb1c Год назад
እናት አለም ኮሪያ
@mahitube3690
@mahitube3690 Год назад
መከራ ነው😀😀
@youtbe749
@youtbe749 Год назад
አሜሪካን አላህያጥፋት ጓደኛህን ይስጥህ ይላልያገሬሠዉ ሲራገም እሷእያለች ነስርየለም
@SaeedSaeed-yo9up
@SaeedSaeed-yo9up Год назад
አንዳንድ ጊዜ አንባገነንነት ይግደለኝ ያስብላል በተለይ እንዴ ኪም ያለ ቆራጥ መሪ ሲኖር።አንድም ቀን ለነጮች መሽቆጥቆጥን የማይችሉበት መሪ እና ሀገር ሴሜኗ ትግደለኝ ያስብላል።እንድህ ነው ሉዓላዊነት ማለት
@user-zk2ge4dw8k
@user-zk2ge4dw8k Год назад
የመብት መታፈን አለ ማለት አሁን ነዉ ኳተር ላይ ሳይሆን ኳተር የፍቅር ሀገር ነች
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Год назад
እረ ወደዛ እራስ ወዳድ መንግስት ነው ያላቸው ፈጣሪ ይድረስላቸው
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Год назад
Tiru hege new
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b Год назад
ጉድ የሚያስብል ህግ ነው በኮሪያ ያለው ሀሽሽ ከተጠቀሙ ብዙ መጥፎ ነገር ይጠቀማሉ እና እኔም ኮሜት ለመጻፍ ፈራሁ ጉድ
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@habtamukassaye3792
@habtamukassaye3792 Год назад
አሁን እሄ ንሮ ነው ባርነት ነው እንጂ
@teddyhabesha-lw9ml
@teddyhabesha-lw9ml Год назад
ኧረ የድምፅ ያለህ🤭🤭🤭
@ahmednkamal2949
@ahmednkamal2949 Год назад
አምበሳ ሰሜን ኮርያ
@shimelsgisila1406
@shimelsgisila1406 Год назад
ስለ ሰሜን ኮርያ የሚወራው ሁሉ የአውሮፓ ሚዲያዎች ወሬ ሊሆን ይችላል ። እነሱ የጠሉትን መሪ እዴት እንደሚዘግቡ እናውቃለን ።
@Habeshabete
@Habeshabete Год назад
That’s so ridiculous 😅
@makonnenassefa3887
@makonnenassefa3887 Год назад
Mene tekabater. Alahe
@elsakalab5561
@elsakalab5561 Год назад
Menew batfchlen mesken yehen hezboch yegodlue engey
@mussaararso6495
@mussaararso6495 Год назад
Kkkkkkkkkkkk
@habtamukassaye3792
@habtamukassaye3792 Год назад
አቅም ቢኖራት እስካሁን ታረገው ነበር አሜሪካንን ከፈጣሪ በስተቀር ሊያጠፋት የሚችል የምድር ሀይል የለም
@lubabaayalew353
@lubabaayalew353 Год назад
ሀገሬ ማሪኝ ያስብላል ህጉ😂😂
@user-gk4fi1pp8s
@user-gk4fi1pp8s Год назад
የምር አዎ
Далее
Ethiopia - ኮሎኔሉ የት ተሰወሩ…?
10:36