Тёмный

Ethiopia - አደገኛው ጦር መሳሪዋ ኪም ሚስታቸው ላይ የወሰዱት እርምጃ እያነጋገረ ነው! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 190 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

30 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@mihiretusolomon1466
@mihiretusolomon1466 Год назад
አንዳንዴ ሲታነፃፅር ምን ከምን ጋር የሚለውን መለየት ያስፈልጋል በጣም ያሳዝናል
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 Год назад
ዛሬ ያቀረብከው ወሬ የማይጠቅም የሾካካ ወሬ ነው ....
@user-jy4zc1de4q
@user-jy4zc1de4q Год назад
ክክክክክ
@wondesenw635
@wondesenw635 Год назад
ብልግናህን እዛው አድርገው
@derartutola7404
@derartutola7404 Год назад
አሁን የህን ዜና ያቀረብከው ወሬስለምትወድ ነው ርእሱ ሌላ ምታወራው ሌላ ወይዘሮ ዝናሽ አምላኳን አመሰገነች ዓፍ ያለው ሁሉ እግዘብሔርን ያመስግን ወንድም አለም
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
ድል ለሰሜን ኮርያ። ለጀግናው። ኪም
@tigistwube6895
@tigistwube6895 Год назад
ጀግናው? ጀግንነት ድንቁርና የሆነው ከመቸ ውዲህ ንው?
@user-up8ob3kd7y
@user-up8ob3kd7y Год назад
እስከዛሬ ዜናክን በፍቅር ነበር የምንሰማክ የዛሬዉ ዜና ግን ባረቀብክ ቃዠክ
@sinkeberhan6619
@sinkeberhan6619 Год назад
ወደሃላ ታሪኳን አጥና ለእግዚያብሄር ምሥጋና ነው ያቀረበችው
@baba-rq6gg
@baba-rq6gg Год назад
ድል ለሰሜን ኮሪያ ሰው አልነካችም የሚነካትን ግን አመድ ታርገው
@goshuargaw4746
@goshuargaw4746 Год назад
የጠቅላዩ አብይ ሚስት ዘፋኝ ሳትሆን ዘማሪ ነች ይስተካከል
@user-rc5yx9ec5f
@user-rc5yx9ec5f Год назад
ርዕስ አታብዛ። አስራ ምናምን ርዕስ በጣም አሰልቺ ነው።
@genetm.6934
@genetm.6934 Год назад
You r mistaken the PM wife not like the other wife
@abrahamgebreyes9587
@abrahamgebreyes9587 Год назад
ዘፋኝና ዘማሪ ትልቅ ልዩነት አላቸዉ !! አስበህ ዘግብ
@nebatech9090
@nebatech9090 Год назад
but she was a singer before she meet Abiy
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
አይደል😛😁😁
@mek5438
@mek5438 Год назад
የፕሮቴስታንት ዘማሪን እንደ ዘፋኝ ነው የማየው! እነሱ እኮ በራፕም ልዘምር የሚችሉ ጉደኞች ናቸው። መንፈሳዊ ዓለማዊን መገልገያን መሰልቀጥ ወይንም ውጦ ማጥፋት ነበረበት እንጂ መንፈሳዊ በዓለማዊ መገልገያ መሰልጠቅ ወይንም መዋጥ አልነበረበትም።
@baslielayalew5203
@baslielayalew5203 Год назад
@@mek5438 Esu yanchi hasab new. Ewineta linorewm laynorewm yichilalal endihu bedefenaw gn endesu aybalm. Mamezazen tiru new mingizem bihon.
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
የጴንጤ ዘማሪ እና የጠጅ ቤት ዘፋኝ ልዩነቱ ምንድን ነው??
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx Год назад
ምናለ የማታውቀውን ባትዘላብድ ስለምታቀው ስንት ጉድ ስለሚሰማው ሀገርህ ብትዘረዝርልን።
@kediromohammed2709
@kediromohammed2709 Год назад
Dr Abiy mist zemar net ..setewuk qerte ayidelem ....
@aifyame3555
@aifyame3555 Год назад
😂😂የዛሬው ያስቃል
@henokkumera367
@henokkumera367 Год назад
Gm nek ke Abiy gar manetsatserum lemn asfelege
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Год назад
የደቡብ ኮሪያን ወዳጅነት እንኳ ተወው ሆድ ይፍጀው ድሮ ደማችንን አፍሰንላት አንገቷ ዞሮ ውለታ ማየት አቃተው
@destaergano3121
@destaergano3121 Год назад
የዶክተር አቢይ አህመድ ሚስት ዘማሪ ናቸው።
@jimihune9650
@jimihune9650 Год назад
ክክክክክክክ
@Nigus616
@Nigus616 Год назад
😢
@zahraithiopia2024
@zahraithiopia2024 Год назад
ዘፈንና መዝሙር ለይ ሴውዬ
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Год назад
I like the way you present this news! Very interesting!
@shimeat29
@shimeat29 Год назад
ዝማሬ ሞያ አይደለም መረን አትውጣ
@abitube1052
@abitube1052 Год назад
የቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ከዚህ በፊት ወታደር ቤት ዘፋኝ ነበሩ ከዛ ቡሀላ ነው ዘማሪ የሆኑት
@mesfin7557
@mesfin7557 Год назад
ትክክል
@abitube1052
@abitube1052 Год назад
@@mesfin7557 አመሰግንሃለው
@user-gs3ty2sv4y
@user-gs3ty2sv4y Год назад
ሀሀሀየሚገርምነው
@addisayen8086
@addisayen8086 Год назад
የዶክተር አብይ ባለቤት ዘማሪ እንጂ ዘፋኝ አይደሉም በዘፋኝና በዘማሪ መሐል ከፍተኛ ልዮነት አለ
@amsaluejigu9610
@amsaluejigu9610 Год назад
ወንድሞች ! ምንም ትሁን ። የእናንተን ስብናና ክብረ እንደምትፈልጉ የሰውን ስብናና ክብር ጠብቁ አክብሩ ። እንከባበር !!!
@abduaman630
@abduaman630 Год назад
ምን ድን ነው ምታወራው ?
@muyemebrat9042
@muyemebrat9042 Год назад
The way your explanation is so funny 😂 I loved it 😍
@aklile7691
@aklile7691 Год назад
ግሩም አንፃራዊ ዘገባ ነው፣ በተለይ የሁለቱ ቀዳማዊ እመቤቶች ታሪካዊ የሕይወት ጉዞ።
@worshipmylifemedia138
@worshipmylifemedia138 Год назад
Ante zegebahin astekakilew dr abiy mist zefagn aydelechim bz zegebah batam azignalew
@me-fs4yy
@me-fs4yy Год назад
Tultula .....
@mihiretusolomon1466
@mihiretusolomon1466 Год назад
የሌለ ዘገባ ሲትዘግቡ ተሳስተው ነው ይስተካከላሉ በማለት ዝም አሁን ግን ከመሰላችሁ መቀነስ አስፈላጊ ነው
@dillo8602
@dillo8602 Год назад
መሣሪያ ይፋክ ስለ ሰላም አታወራም
@amanuelmamo7395
@amanuelmamo7395 Год назад
ዝማሬ ሞያ አይደለም መረን አትውጣ asitekalile
@solomonhailemariam4846
@solomonhailemariam4846 Год назад
ከዚህ የምንማረው ጠቅላያችን ገና ዓለም አዲስ ዲሞክራሲን ከአብቹ ይማራሉ። እንደዚ ያለ ወጣት ጎበዝ መሪ ስላገኝው ፈጣሪን አመሰገንሁ ድስ አለኝ።🎆❤
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
ልክስክስ አጨብጫቢ
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Год назад
@@bekelemulugeta6817 ኢንከፍ
@tigistteshome5974
@tigistteshome5974 Год назад
donkey
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
ገመድ አፍ😂😂😂
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Год назад
@@bekelemulugeta6817 እደገና
@walelignayalew6823
@walelignayalew6823 Год назад
መጀመሪያ ጥላቻ ሀጢያት ነው ። ድብቅ ጥላቻን በማስተላለፍ በደል አትፈፅም ። ወ/ሮ ዝናሽ ዘፍኝ ነበረች ። ዘፍኝነት ሀጢአት መሆኑን ስላወቀች አዳኙን ጌታ ተቀብላ ጌታዋን አያገለገለች ነው። አንተ እንደምትለው ጌታን ተቀብላ መዘመር የጀመረችው ቤተ መንግስት ከገባች አይደለም ። ገንዘብ ለማግኘት ብለህ አትዋሽ ።
@natnaelmekonnen394
@natnaelmekonnen394 Год назад
feta daily atisasat ,,,ye abiy mist zefagn adelechim. mezmuregna nat inji
@Dorowot
@Dorowot Год назад
That’s y I don’t like the channel mostly. Ye Abiy balebet zefagn nat kalik wore hulu wushet new
@mardadani7559
@mardadani7559 Год назад
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ዝፈን ያቆመችዉ ቤተመንግስት ከገባች በዃላ ነዉ የሚለዉ ንግግርህ ፈፅሞ ከእዉነት የራቀ ነዉ ዝም ብለህ እንደመጣልህ አታዉራ ።
@selamtesfay5856
@selamtesfay5856 Год назад
Get enough information before you open your mouth
@melelan7270
@melelan7270 Год назад
ለወትሮው ያንተ ዝግጅት ምርጥ ነው፣ በማይሆን ቦታ መሰንቀርህ ካቀራረብ አንፃር አልተመቸኝም። አቀራረቡ ለነቆራ ይመስላል፣ ነገር ግን ሚያስነቁር ነገር አላየሁበትም። ይልቅ ባል ለሚስታቸው ቀዳማዊት እመቤት መሆንሽ ግለሰባዊ መብትሽን ከመተግበር ሊያግድሽ አይገባም ያሉበት። ሚስትን ዓለማዊው ስልጣን ከእምነቴ በታች ነው ያሉበት ስለሚመስለኝ ሁሌም እገረምበታለሁ። ጴንጤ አይደለሁም እንድትረዳኝ።
@shimelsgisila1406
@shimelsgisila1406 Год назад
ኪም ትክክል ነው መዝፈንማ የለባትም ።እንኳን ኪም መሪው ቀርቶ እኔ እንኳን ዘፋኝ ሚስት ባገባ ዘፈኗን ታቆማለች ። ሚስቴ የማንም አጫዋች እንድትሆን አልፈቅድም ።አጫዋች ይቀጠርላታል እንጂ እሷ ማንም አታጫውትም አታዝናናም ።
@akelilu5117
@akelilu5117 Год назад
ዝናሽኮ ዘፋኝ ነበረች ምን እያላችሑ ነዉ
@teferiminas2807
@teferiminas2807 Год назад
ዝነሽ ዘፋኝ መሆናን አላውቅም ነበር
@binzayd5862
@binzayd5862 Год назад
ፈታዎች ምን ልታስቁ ነው ወይስ ልታሸማቁ? ለማንኛውም ዘማሪና ዘፋኝነት መለያየቱን ለናንተ መንገር ለቀባሪው ማርዳት ይሆናልና ለዚህ ስህተታቹ ይቅርታን እንጠብቃለን!!
@besratk1069
@besratk1069 Год назад
በስም ማጥፋት ወንጀል ብትከሰስ ማንም አያዝንልክም!!
@kalebkassahun
@kalebkassahun Год назад
feta kedamawi emebet zinash tayachew zemari enji zefagn ayidelum bante bet protistant zemariyan zefagn libalu ayigebam ante orthodox silehonk protistantin eminet teketayochin mankuwasesihin akum!!!
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
አቦ ይመቸው ምርጥ መሪ😘😘 የኛዋን ዝናሽ ተዋት😁
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Год назад
ማለት? በጅ ያለወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል የተባለው ባንቺ አየሁት ነጭ አምላኪዋ ገለቴ ሰምተሻል
@EMAGZACofficial
@EMAGZACofficial Год назад
😎😮😯
@Papi.eyobsolomon
@Papi.eyobsolomon Год назад
አዳምጣቹ ነበር አሁን አስጠላችሁኝ ባለጌ ነህ...ለአንድ እምነት ያለህን ጥላቻ ነዉ ያሳየኸኝ...ከዚ በዋላ ላዳምጥህ አልፈልግም
@petertefaye3446
@petertefaye3446 Год назад
ንፅፅርህ ይደብራል ብራ
@EPSEth
@EPSEth Год назад
Zefang ena Mezmur leyete atente meleyet aketoh ezi astemari le hun telaleh
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 Год назад
Study of quality for our sense organ 🌈
@Nigus616
@Nigus616 Год назад
ያንን ባንዲራ ግንባርህ ላይ ተነቀሰው
@jbrilahmed1837
@jbrilahmed1837 Год назад
gbre sedom bezih meta kasa 🤮🤮
@kalidmohammed6020
@kalidmohammed6020 Год назад
Men aynete bushte meta demo
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Год назад
👺👺👺👺👺
@esromyonas189
@esromyonas189 Год назад
ለኣሜርካ ይገባታል
@apit4385
@apit4385 Год назад
karogit ga wera setba madgeh ena setasetnehn bezi zegbah terdtenal
@user-yn6xq9qb2p
@user-yn6xq9qb2p Год назад
የአብይ ሚስት ዘፋኝ ሳይሆኑ ዘማሪ ናቸው፡፡
@kedirjemal2742
@kedirjemal2742 Год назад
Atezebarke.bakhe.werga
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Год назад
ፕሮቴስታንት ዘማሪ የለውም አራት ነጥብ
@tigistbush5334
@tigistbush5334 Год назад
የፕሮቴስታንዘማሪአይባሉምዘፋኝነውየሚባሉት ምለማለትነውዘፋኝነተች
@wubalemitiku1740
@wubalemitiku1740 Год назад
HI
@helentesfay6475
@helentesfay6475 Год назад
ልዕልት እህት ዝናሽ ዘፋኝ ስትሆን ዘማሪ ናት ለቃላትህ ዘፋኝ ያልከው እቅርታ ጠይቅ ???????????
@teshomedinegde5541
@teshomedinegde5541 Год назад
አትሳሳት! ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው አንተን በአምሳሉ ለፈጠረው ኃያሉ እግዚአብሔር ክብር የምስጋናን ዝማሬ ዘመረች እንጂ ለዓለም ክብር አልዘፈነችም፤ ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው ለዓለም ክብር ከምትዘፍነው የኪም ሚስት ጋር የምታነፃፅራት!? በደብዛዛ አእምሮና ሸብራራ ምልከታ ያቀረብከው ንፅፅርህ ደካማነትህን ይመሰክራል።
@jemalmohammed4125
@jemalmohammed4125 Год назад
እኔሚገርመኝ አሜሪካ አቅሟን አሳይታ ይሄ አለኝ አትልም
@almazwondimu7328
@almazwondimu7328 Год назад
Kim Jong. Endayesemah
@baslielayalew5203
@baslielayalew5203 Год назад
Ye Dr. Abiy balebet zefagn aydelechim. Zemarit nech.
@surafielyohans9745
@surafielyohans9745 Год назад
ኪም አንድ ቀን ኢትዮጵያ ብትመራ ከመቶ ሚልዮን ህዝብ መቶ ሰው ከቀረ በረካ ነው 😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
@ymerymer7184
@ymerymer7184 Год назад
🤣🤣🤣
@shebrugirma7020
@shebrugirma7020 Год назад
ወ/ሮ ዝናሽ እውነት ዘፋኝ ነበሩ?
@Dire2023
@Dire2023 Год назад
This question is for whom? For the so cold fullish mind what he told doesn't know for him self to.
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 Год назад
Ante Gim Gimatam kift kit,,, Gil Giladil gilanfo… Ye Dr. Abiy Mist Mezmur ke midre gex aytefam degmo she brings Blessing instead of curse to the country … manim aysikim beswa yibarekalunji.
@channelz1074
@channelz1074 Год назад
Ante ahya, ye doctor abiy misit zemari enji zefagn aydelechim. Zenawochih yimechugn neber ahun gin zeketikbegn.
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Год назад
oh yes! both North and South korea are freind of Ethiopia.therefore ,Ethiopia could try reverse the familyhood of both koreas through negotetion
@Generation21.
@Generation21. Год назад
አብይንና ኪም ጆንግ ኡንን ያገናኘህበት መንገድ ፍርፍር ነው ያደረገኝ 🤣🤣🤣🤣
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Год назад
ራሽያ ያላቆመችውን አሜሪካ ኪም ምን ሊያደርግ ይችላል
@tilahungebey2899
@tilahungebey2899 Год назад
ሰ.ሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ብቻ ሳይሆን የሩዝን ልማት ለመጀመሪያ ጊዜ በፎገራ ወረዳ የምርምር ስራውን እገዛ አድርጋለች።
@esmaelmohammed3334
@esmaelmohammed3334 Год назад
U are lair not north Korea.sporter is Japan
@tilahungebey2899
@tilahungebey2899 Год назад
@@esmaelmohammed3334I know very well and I am from that area. It is N.Korea.
@dzberihun1423
@dzberihun1423 Год назад
የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰሜን ኮሪያ ኢራን ራሻ ኩባ ወዘተ ናቸው ክክክክክክክ ግን ከእስራኤል አይን እይታ አታመልጥም በነገራችን ላይ የአባይ ግድብ አገግሎቱ ለእስራኤል ነው .
@samuelkebede46
@samuelkebede46 Год назад
አነጋገርህን አስተካክል የዶክተር አብይ ባለቤት ሙዚቀኛ አይደሉም መንፈሳዊ መዝሙር ነው የሚያቀርቡት
@yossihana8406
@yossihana8406 Год назад
Ke kedamawit Emebet zinash gar til yalek yimesilal....
@sabihaworku9672
@sabihaworku9672 Год назад
Imkk0
@elizabethmoges3189
@elizabethmoges3189 Год назад
እኔ ምለው ይሄ ጋዜጠኛ ከቀዳማዊትጋ የግል ጸብ ያለው ይመስላል እያነጻጸረ የገለጸበት መንገድ ከስድብ አይተናነስም እያሰተዋልን እንጂ
@linakebede5645
@linakebede5645 Год назад
ኪ ም እ ውነታቸ ውን ነው
@kassechwodajo407
@kassechwodajo407 Год назад
ዘፋኝነን ዘማሪን ለይተህ ተጠቀም
@Blds866
@Blds866 Год назад
Ye doctor abiy mist zefagn nach alk,min lamastalalaf faligeh naw Anta ye gazetagna moral enkuwan yelahim balage
@nemanema1902
@nemanema1902 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ. በማነታችው ለሚስቃዩ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሀገር ወዳዱ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ በወለጋ በሽኔ ጨበሬ ጨበርባራ ለሚያስቃያችው ፍትህ አብይ ኦነግ ነው ኦነግ ከመች ጀምሮ ነው ክልል ተቁጣጥሩ የሚያውቀው
@joshstudio1170
@joshstudio1170 Год назад
በጣም ወረድክብኝ ለካ እንደዚህ ጨለምተኛና በጥላቻ የተሞላህ መቻቻልና መከባበር የሚባል ነገር የሌለህ ጋዜጠኛ ነህ ለካ የዶክተር አብይን ሚስት ዘፋኝ ለማለትህ ብቻ አይደለም ለምትከተለው እምነት ንቀት እና ክብር የሌለህ እንደ ሆነ ያሳያል በጣም ያሳዝናል።
@yesakorchristfamilyservice6148
የማይጠቅም ወሬ አወራህ... ወ/ሮ ዝናሽ ያከበራትን ጌታ አከበረች እራሷን ዝቅ አድርጋ ጌታን አከበረች እንጂ ለሚጠፋ አለም አልዘፈነችም ቤተመንግስት መግባቷ ጌታን ከማምለክ አላገዳትም
@mintesinotamanuel9125
@mintesinotamanuel9125 Год назад
በጣም ነው ያዘንኩብህ .የዶክተር አብይ ባላቤት ዘማሪት እንጅ ዘፋኝ አደለችም ።ንግግርህ ለprotestant Christian ያለህ የተዛባ አመለካከት (ጭፍን ጥላቻ) አመልካች ነዉ ።በነገርህ ላይ ስራህ ፖለትካ መተንተን እንጂ በሀይማኖት ጉዳይ ወይም አካሄድ ላይ ጣልቃ መግባትና አሰተያየት መስጠት አይደለም ። ይህን በማድረግህ ለ Protestant እምነት ተከታዮች ያለህን ልብ ምንያህል የወረደ እንደሆነ አይቻለሁ .። የሚመለከትህን ብታረግ መልካም ነው ። ለዝህ ተግባርህ ከእምነቱ ተከታይ ይቅርታን መጠየቅ የገባሀል።
@sengitesfaye9440
@sengitesfaye9440 Год назад
Ate qoshasha yeqedamayitua sem bat af ayixeram bate bet mashemaqeqeh New wenafken atekfet zenash tayachew merx yegeta abasader nachew betecemari yekflezemenu merx mist
@Abejemek
@Abejemek Год назад
ዜና አንባቢው ... ሸፋፋ አማርኛህ ይስተካከል። የዘማሪ እና የዘፋኝን ልዩነት ስለማታውቅ አይመስለኝም። ወጋ ማድረግ ስለፈግህ ይመስለኛል። ከፈልግህ ንጉስ ዳዊትም ዘማሪ ነበር። አምላክ ያለው ሁሉ ለአምላኩ የመዘመር መብት አለው። ግብዝ ወይም በኖራ የተለሰነ መቃብር አትሁን።
@absew7775
@absew7775 Год назад
Dont repeat the word 'teblual' ...man
@yhhih3709
@yhhih3709 Год назад
ከአሁንበሀላ፣፣፣፣ላዪክየለህም50በላዪንላዪክ እንቀጣሀለን
@genetmengesha6889
@genetmengesha6889 Год назад
እኔን የገረመኝ ነገር ጋዜጠኛ ሆነ ዘፋኝ እና ዘማሪ ለይተ ባለማወቅ አፈርኩብ
@hailuyaku9848
@hailuyaku9848 Год назад
ዘማሪ ከመሆንዋ በፊት ለወታደሩ ዘፈን ታቀርብ ነበር አለ ይህ ደሞ ተሃምር አይደለም
@eyerusmaru6818
@eyerusmaru6818 Год назад
የዶክተር አብይን ሚስት ከዘፋኝ ጋ ማዛመድ ለምን ፈለክ ባለጌ
@yihuntesema1592
@yihuntesema1592 Год назад
ዝም ብለህ አትቀባጥር ስትዘግብ ምን ከምን ጋር ማነጻጸር እንዳለብህ እወቅ የጠቅላዩ ባለቤት ዘማሪ መሆናቸውን አታውቅም? አውቀህ እንጂ
@BERHANUish
@BERHANUish Год назад
አወቅሽ አወቅሸ ሲሏት መፅሐፉን አጠበች የሚለው ተረት ዛሬ ላንተ የሚጠቀስ ይመስላል። ዝናሽ የድሀ ወገኖችዋን ህይወት ለመቀየር ሌት ተቀን የማትተኛ አምላኳን እየጠራች እሱም እየመለሰላት ድንቅ እያሳየችን ያለች የምናከብራተ‍እ ሴት ነች። ይልቅ የወሬ እንጀራህን ትተህ አገር ለመለወጥ ተከተላት ለብዙ አውርቶ አደር አሽሙረኞቸ‍ ሞዴል ልትሆን የምትችል ታላቅ ሴት ነች።
@henokmelakuassefa1865
@henokmelakuassefa1865 Год назад
ድምፅህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን አታካብድ ትንሹንም ትልቁንም ማጋነን ነው ስራህ
@Dire2023
@Dire2023 Год назад
Please don't go right and left . Follow real jurnalist ethics!
@ahmedabrahim5201
@ahmedabrahim5201 Год назад
ትክክል ነው
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 Год назад
ፈታ ዴይሊዎች እንደዚህ አትመስሉኝም ነበር ለዘገባህ ማጣፈጫ ወሬ እንዲሆንህ መቀባጠር አስፈላጊ አይደለም ሰዉ ይታዘበኛልም ማለት አለብህ የዶክተር አብይ ባለቤት ዝናሽ ቤተ መንግስት ከገባች በኃላ ነዉ ዘማሪ የሆነችዉ ነዉ ያልከዉ ታሳዝናለህ እኔ በበኩሌ ከአሁን በኃላ የትኛዉንም ቪዲዬአችሁን ላይክ ላላደርግ ለራሴ ቃል ገብቻለዉ ለዚህ ዘገባ አትመጥንም
@wongel_A
@wongel_A Год назад
Me too ✋️
@Nigus616
@Nigus616 Год назад
ዶር አብይ ግን ለጭን ገረዱ ግጥም የሚያወጣላት እርሱ ራሱ ነው እኮ 😅
@misgunalemayehu715
@misgunalemayehu715 Год назад
የዛሬው ወሬህ ያስጠላል የምታነፃፅረዉን እወቅ ደግሞ ሳታውቀው ቀርተህ አይደለም በዚህ ልክ ትወርዳለህ ብዬም አልጠብቅህም ነበር
@gebeyehuosman6721
@gebeyehuosman6721 Год назад
ምናለ የሚመስል ነገር ዜና ብታቀርቡ። ሣንቲም ለመለቃቀም ።መቀባጠር አይገባም። የእውነተኛ ጋዜጠኛ ሙያም አይመስልም ።
@kemf5410
@kemf5410 Год назад
የ ሸዉራራ መንገድ ኣዘጋገብህን ኣስተካክል ኣትዘላብድ ንግስት ኣብቹ ኣምላኳን ነዉ ምታመልከዉ😊
@erockyfly
@erockyfly Год назад
ሰበር ዜና ጠፋ ቡትቶ ማቅረብ ተጀመረ🤮 ይህ ቻናል ሃክ ተደርጎ ነው ልበል እንጂ🤬🥶🤯
@elshuguseno7887
@elshuguseno7887 Год назад
Ante jezba . KEDAMAWI ZINASH TAYACHEWU ZEMARI NECH. OK
@workugeda4819
@workugeda4819 Год назад
Pls just ur examples first grade babies live alone pm name and family this not news u try way before thanks
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 Год назад
ዘጋቢዉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ዘማሪ እንጂ ዘፋኝ አይደለችም ለአምላክዋ ነዉ የምታቀነቅነዉ ከማንም ጋር አትመሣሠልም አሥተካከለህ አዉራ
@negesaniguse1053
@negesaniguse1053 Год назад
Agul awaki negn metelew negeres
Далее
Ayollar orzusidagi er😂😂
01:01
Просмотров 832 тыс.