Тёмный

ETHIOPIA | "ወደ ሰማይ ብታርግ የምንጎዳው እኛ ነን" ሰይጣን ስለበርሃው ነብር! ማየት ማመን ነው አይታችሁ ሼር 

Yeshiber Fentahun
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

#WONKSHETGEDAM#AbbaYohannes #PART2ONYESHIBERRU-vidCHANNEL

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 242   
@yeshiber
@yeshiber 5 лет назад
Part-3 በዚሁ ቻናል ይጠብቁ:ይህንን ቻናል (YeshiberFentahun) Subscribe ካደረጋችሁ መልእክት ይደርሳችኃል! Part 1 ካለፋችሁ ቪዲዮው ይህ ነው:- ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lBtlIHDUg6g.html
@ayehuenbiale3518
@ayehuenbiale3518 5 лет назад
Aba Yohannes Yohannes ABA Yohannes 🤲👍💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤aba Yohannes .
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 5 лет назад
እግዚአብሔር፣ ይመሥግን
@እግዚብሔርመልካምነው
Yeshiber Fentahun ወንድሜ በእግዚአብሔር ስም ይእየሀለሁ ያባን ስልክ ቁጥር ትሰጠኛለህ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 5 лет назад
@@እግዚብሔርመልካምነው የውልሽ፣እህቴ፣ፈውስ፣ ሢፈውሱ፣አለ፣ሥልካቸው😂😂
@zinashalemu8274
@zinashalemu8274 5 лет назад
Yeshiber Fentahun abani kuni seessa jirta mee naa hima wari betani
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
የታመሙቱን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈውስ ይማር አባታችን በእርሶ አድሮ ህዝቡን የሚያድን አምላክ ይክበር ይመስገን
@mimisamrowt3864
@mimisamrowt3864 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በፀሎት እስብኝ ለደጆ ያብቃኝ
@martayes8654
@martayes8654 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል መቸ ይሆን ወንቅሸት የምህደዉ በፅለተወት እሠብን አባ በርከተወት ይድረሠን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ኧኧኧ በፀሎት እሰብኝ ለደጁ እዲበቃ ወለተ መዲህን😭😭😭😭
@ማሪምአማላጄእየሱስፈራጄቅ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 9 месяцев назад
አሜን 😭⛪🙏
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
አባታችን የበረሐዉ ኮከብ❤የእግዚአብሄር ልዩ ስጦታችን💐መንፈስ ቅዱስ በወደደዉ አድሮ እፅብ ድንቅ ግሩም የሆነ ስራዉን ይሰራል እግዚአብሄር ይመስገን እለሁሉም ነገር🙏💚💛💖አባታለሜ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንደሱ ንገርልን ለግብር ልጆች ህ በጣም አባታችን በጣም ደስስስ ይላሉ ሺ አመት ኑሩልን አባታችን ምንም አይገልፆትም የ ኢትዮጵያ መብራት የተዋህዶ ኩራት በረከቶት ይደርብን ጠላቶትን ያሳፍርልን አሜን አሜን አሜን
@መኮነንሞላ
@መኮነንሞላ 5 лет назад
ከዝህ በፍት ለማንም ያልተሰጠህ ከዝህ ቡሃላም ለማንም የማይሰጥ ቃልክዳን ተሰቱሃል እልልልልልልልልልልልል
@ወቅሸትወቅሸት
@ወቅሸትወቅሸት 5 лет назад
እልልልል አባቴ በጸሎትህ አሰበኝ ከወቅሺት ገዳም መጥቼ ከነቤተሰቦቼ እንድሳለም አሰበኝ ወለተ መደህን
@netnet2392
@netnet2392 5 лет назад
እልልልልልልልልላ
@fekadumengiste2284
@fekadumengiste2284 4 года назад
ጥላት እርርርር በል የአባታችን ክብር እንደዚህ ነው ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን
@almaztagay5062
@almaztagay5062 4 года назад
ውይ አባታች ቃላት አጠርይ አተን ለመግለፁ አቤቱ ጌታችን መዳኔታችን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@gebremolla6719
@gebremolla6719 5 лет назад
እዩት ማ የበርሃው መናኝ ጠላት ያምበረከከ ጀግናው ባህታዊ ኣባታችን ያኑርልን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኣባቴ በፀሎታቸው ያሱቡኝ ገብረ መድህን ከስደት ነኝ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
አባታችንእድሜይስጥልን፣አቤቱ፣ፈውስኚእኔም፣እድናለሁ፣ይህንእድልመቸይሆንየማገኚው፣እህህህ
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
ወንቅሸት ላይ የተቀበረ የ ምህረት ቃል ኪዳን አለዉ የበርሃዉ መናኝ የእየሱስ ክርስቶስ ሙሽራ የድንግል አበባ በትጦት ፀጋ ለዘለዓለም ያኑርልን
@ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
የተዋሂዶ ኮኮብ የወንጌል ገበሬ የስላሴ አገልጋይ ያዳም ልጅ መፅናኛ የስደተኛች አባት ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን ያዳም ልጅ ልቡ ታፍኖ ዳቢሎስ መሰከር እፁብ ድንቅ በሉ❤❤ የኔ መፅናኛ አባቴ ሽሽሽአመት ኑሩልሽ❤
@adisalemadmasu8221
@adisalemadmasu8221 5 лет назад
የአባ ዮሓንስ አምላክ ሁላችንንም በንሰሃ ህይወት ታጥበን በስጋ ወደሙ ተውስነን መልካም እየሰራን ወገናችንን ከጥፋት እየመለስን በአንድነት እንኑር አባቴ በነገሬ ሁሉ አባቴ እርዱኝ ተራዱኝ በፀሎቶትም አስቡኝ !!!
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 5 лет назад
አባዬ እንዲያው በምትወደው ወቅሸት አባ የስደት ልጆችህን አስበን አደራ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ በስደት ያሉትን ጠብቅልኝ በለው ንገረው ለድግል አብሳራ ቅዱስ ገብረኤል በልልን አርሶን ገዳሙን እንድናይ ለምንልን 🙏😥❤❤❤❤❤አባዬ
@hanamariyammariyam6074
@hanamariyammariyam6074 5 лет назад
እውናት ነው አውደ ምህረቱ ላይ ይጎራደዱበት የኛ ንፁህ አባት ሺአመት ኑሩልን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 лет назад
አባቴ በረከትዎ ይርዳን በእጅዎ ለመባረክ ያብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል ደጅህን ለመሳለም ያብቃኝ🙏🙏🙏
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 года назад
Amen amen amen
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 лет назад
አባታችን አባ ዮሐንስ የንታዬ የተዋህዶ እንቁ (የደራ አምበሳሜ) ኩራት እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ !!!! አሜን አሜን አሜን !!!!!!
@comceil1778
@comceil1778 4 года назад
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም በፀሎትወት አስቦን በስደት ያለንዉ ልጆችህን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
@ליקוהלמיי
@ליקוהלמיי Год назад
አባታችን በፆሎት ያስቡን ወልደ ጊወረጊስ ለሁሉም የተደረገ ለእኔ ይድረስ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 лет назад
አባታችን ቸሩ መዳኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@za7613
@za7613 5 лет назад
ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ደግ አባት ስለሰጠህን እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን ሠላምን የሠውን መውደድ በላይ በላይ ስጥልንአባዬ ስለ አንቱ ቃላት ያጥረኛል የአለም ብርሀን ሺአመት ኑሩልን. አባዬ
@aabb-cl2mw
@aabb-cl2mw 5 лет назад
አዪ መድኃኔዓለም ማስታወሉን ይስጠን
@tigistayur2827
@tigistayur2827 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@አልማዝየራያልጂ
@አልማዝየራያልጂ 2 года назад
ጀግናው ባህታዊ ማራኪው አባዩሀንሥ ሽአመት ያኑርወት ጠላትወት ያመዲ ትቢያ ይሁኑ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
አባቴ ፀጋውኗ ያቦዛሎት እድሜ ከጠናው ጋር ይስጦት በፀሎቶ ያስቡኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን
@lalalala6501
@lalalala6501 4 года назад
የሰላም አባታችን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
@ayideshaylu2728
@ayideshaylu2728 3 года назад
እርርርርርርበውነትነብርነህየኛአባት💛💛💛💛💛💛
@mrcell4413
@mrcell4413 3 года назад
Amen amen amen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ayideshaylu2728
@ayideshaylu2728 3 года назад
የበርሀውመነኝየወንጌልአርበኝውእግዚብሄርደምይህነገርለኝምይደርስንበውነትየዘህሁሉእግዚብሄርይክበርይመስገንአሜንንንንንንንንአባ።።የስላምአባት።።።።
@user-jg7ci6ru4l
@user-jg7ci6ru4l 5 лет назад
አባቴ የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ፀሎቶት ይጠብቀን ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አባቴ ከእግሮት ስር ይጣለኝ አምላኮት
@user-jd2ot5po1x
@user-jd2ot5po1x 3 года назад
አባታችን ሽሽሽሽሽ አመት ኑርልን የኛ ልዩ ስጦታችን
@huluf1949
@huluf1949 5 лет назад
በእዉነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድመ እና ጤና ይጠብቅልን አምላክችን ልኡል እግዚአብሔር
@self-possessed
@self-possessed 5 лет назад
Amen
@ክሪስቶስፊቅሪነውየዲንግል
እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን ትጂም እዴመ ከጠና ጋር ይስጥዎት በርከታቸው ይደርብን አሜን።እኛ ስደቶኞችም በፆሎታቸው አደራ እንዳይርሱን ከ3ወር ቡሀላ ወደ ቅዲስት አገሬ ለመግባት አስባሎህና በፆሎት ያስቡኝ ሁላቹ የተዋህዶ ልጆች በፆሎታቹ አስቡኝ ወላዲት አምላክ እንዲርዳኝ ።
@mncv9098
@mncv9098 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ተስፋችን ሺህ ዓመት ኑሮልን እልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ሰይጣን ተቀጠለ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 лет назад
እኔም አባታችን ለኛ የማይታየን ነገር እንዳለ ሁሌም አስባለው የሳቸው ስራ ሁሉ ለምድራዊ አይቻልም ቃልኪዳናቸው ልክ እንደነ ተክለ ሀይማኖት ታላቅ አባት ናቸው እኛ ግን ምን ዋጋ አለው ልባችን ድፍን ሆኖ አልገለጥ አለና አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን ።
@alemneshalemu1599
@alemneshalemu1599 5 лет назад
አባታችን፡እረጅም፡እድሚና፡ጤና፡ይስጥልን
@rhffhd4803
@rhffhd4803 5 лет назад
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጥና ይስጥልን እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅልን ለስደኞች ብስላም ለአገራችን ያብቃ ፆሎታቸው ይድረበን
@user-se3jr2hh8i
@user-se3jr2hh8i 5 лет назад
አባየ የኛ ተናፋቂ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@earederadat8093
@earederadat8093 5 лет назад
እግዚአብሔር እደባረኮት እኛም እናከብሮት አለን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
@tsegayamane8797
@tsegayamane8797 4 года назад
እልልልልልልልልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
@aajman2790
@aajman2790 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል የኛ አባት የበርሀው መናኝ እንዴህ ነው ሺአመት ኑርልን አባየ
@zahrblaynsh1097
@zahrblaynsh1097 3 года назад
የኔ ወንድም አይዞህ ሃቅ ተነግረህ መሞት ያለ ነዉ እድሜ ህን ያሰረዝምልን አሜን (3)
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 5 лет назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜኔ አሜን
@zemnaygetu1172
@zemnaygetu1172 4 года назад
አባተችንለሁላችንዬድረሥልን
@sercloveserclove9326
@sercloveserclove9326 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@dawitlulit7819
@dawitlulit7819 5 лет назад
እመብርሃን ትጠብቅልን አባታችን
@hdhdnxjxj2412
@hdhdnxjxj2412 5 лет назад
አባየ የበርሃው መናኝ እምወዱሁ ና ምንወዱሁ እድሜትን ያርዝምልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን አባየ እምወዱሁ ንሩልን ለዘላለም ኩፋትን አያሳየኝ አያሳየን እኛን ላዳኑ እኛን ልፍወሱ እኛን ከታስርነው መፍስ ያውጡን ለሳቹው መልካሙን እጂ ሌላ ቢታስቡ የባስ ነው አባየን የፍቅር አባት ኩፉትን አያሳየን አቱን በኩፉ ሚስብ መንፍሱ ብቻ ነው እዛው እሳቱ ያቃጥለውና እርኩስ መፍስን ያቃጥለው አባታችን ኑሩልን ለዘላለም የፍቅር አባት ዝነኛው ባህታዊ አባ ይሃንስ ተስፋ ማርያም እወዱሁ አለሁ
@መሴጎደሪዋእናቴመችነዉየማ
ሼ አመት ነሮለን አባ በፆለት አስቡን ስደተኛ ነኝ ለደጀህ አብቅቶነኝ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን አሜን አባቴም ለደጀህ ያብቃዉ ታሞብኛል እናቴም ፎፎፎ ፍጣሪ ያቃል
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 5 лет назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይብዛሎት🙏
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 5 лет назад
አባ፣መቸይሆን፣ከአህዛብአገር፣ተመልሸ፣ሰይጣኔን፣እማላቅቀዉ፣ቅዱስ፣ገብሬል፣አተጠብቀኝ፣አባየ፣በፆለትህ፣እሰበን፣በስደትላለንሁሉ፣እዲሜይስጥልን
@robelamsale8208
@robelamsale8208 5 лет назад
ayzosh konjo
@robelamsale8208
@robelamsale8208 5 лет назад
trust GOD be fitsum nefsesh........befitsum libesh.......Egzabiher behulum bota ale..........Egzabiher menfesm newuna..........
@HLast-km4gy
@HLast-km4gy 4 года назад
Ant.abayhnse.yrastw.hainl.Alahw.lmndnw.tlektsion
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 лет назад
አባታችን በረኮቶ ይደርብን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 5 лет назад
የወንጌላዊው ዮሐንስ የጌታ ቃልነውግብዞች በሳቸው አስመስለው ጥላቻ እንዳታመጡ. ይህ የስጋዊ መንፈስምስክነት ነው.
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 5 лет назад
🤲🤲🤲AMENE AMENE AMENE
@aragawasenake997
@aragawasenake997 4 года назад
አባ እርስዎን እግዚአብሔር ለኛ ለሃጢኣትኞች ያኑርልን
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 5 лет назад
እድሜና ጤና ለአባታችን
@asteraster9742
@asteraster9742 3 года назад
የታየ👏
@classiphone5329
@classiphone5329 5 лет назад
Amen Amen Amen Egziyabehr yemesegen
@SalamSalam-ym3zo
@SalamSalam-ym3zo 5 лет назад
ኣባታችን ክብራችን እድሜና ጤና ይጨምርልን አሜን
@MidoMido-zu8iz
@MidoMido-zu8iz 5 лет назад
ኣባታችን እድሜና ጤና ይጨምርልን አሜን ኣባ በፀሎት ኣስብኝ ውለተ ስላስ እባላለሁ በስደት አገር ነው ያለሁ በሳኡዲ ነው ያለሁ ኣባታችን ኣባ ይውሃንስ ኣንተ የቆምከበት ኣፈር እንዲረግጥ በፆሎት አስብኝ
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ
አባታችን ያቆይልን
@monamano9679
@monamano9679 5 лет назад
እንድ ነገር ልናገር ከይቅርታ ጋር የምትሳደቡ እናንተ አየላችሁም እንድትሆን ምህረቱ ይስጣችሁ የኛ እንቁ አባ ይችን ሽህ አመት ኑሩልን
@ourgamalak7607
@ourgamalak7607 5 лет назад
አባታችን በፆለትህ አሥበን በሥደት ላለነዉ ልጆችህ በፆለትህ እስበን
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 5 лет назад
Abatachin yagelgilot zemenotin egzabiher yibarik dingil titebikot melayiktoch ayileyu selamachun yabzalachu 🙏🙏🙏
@እመንእንጂአትፍራ-ወ9ዸ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤️
@እግዚብሔርመልካምነው
እግዚአብሔር ይመስገን
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 5 лет назад
@@endrismehamed2578 አያገባሺም፣ገገማ፣ሳያናግሯችሁ፣እምታናግሩ
@mronedegu8177
@mronedegu8177 5 лет назад
አባታችን ሽህ አመት ኑሩልን
@ourgamalak7607
@ourgamalak7607 5 лет назад
ዉይ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@maqdsa9294
@maqdsa9294 5 лет назад
የእኛአባትእረጅምእድሜከጤናጋርይስጥልንአሜንአሜንአሜን
@kasaynigatu4096
@kasaynigatu4096 3 года назад
ወንድማችን እውነትን እውነት ስላልክ እናመሰግናለን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 5 лет назад
Amen (3) !!!
@tosfayrrwoynishet6862
@tosfayrrwoynishet6862 5 лет назад
Amen amen
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 2 года назад
Elelelelelelelele Elelelelelelelele Egziaber yemesgen 🙏
@konjoale4468
@konjoale4468 5 лет назад
እልልልልል ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ሤጣን ተንጫጫጫ እልልልልል አባየ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልል የበርሀው መናኝ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ጸሎትወት ይድረሰን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@amenamana7104
@amenamana7104 5 лет назад
Amen 🙏🙏👏👏👏👏👏
@almazmintu4981
@almazmintu4981 5 лет назад
አባተቺነ ከነ ከሀጢአትኚየ እድሜዬ ቀነሰ ጨምሮ ያኖሩት በጸሎት ልባቸው አትርሱ ለደጀ እንዲያበቃን በሸተየኒ ለመፈወስ ሸከሚኒ ለመቀለለ
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
Elellelellelllll Elellelellelllll Elellelellelllll
@ashenafianteneh743
@ashenafianteneh743 Год назад
የሚገርም ድራማ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ማስተዋሉን ያድለን። እግዚኦ ግብዝነት!!
@Emaye.Ewdishalehu
@Emaye.Ewdishalehu 2 месяца назад
Abatachin.bedim.betga.yanurelen..yeberhaw.menagn..nu.amen.amen.egzihaber..yimesegn..selemayineger.setotawu.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏rlen..shi.shi.amet.amen
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 5 лет назад
አባታችን በድሜና በፀጋ ያቆይልን በክፉ ያዮት ካላ አይኑ ያጥፍው
@aklilhoags1193
@aklilhoags1193 4 года назад
ኢግዛብሄር ሆይ ከስደት መልሴ ወዲዚ ኘብቃኝ
@oromobiyyakoo.yetewaahidol2748
Ameen ameen ameen!!!
@agfds1531
@agfds1531 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል
@genetdejen5417
@genetdejen5417 5 лет назад
በረከትሁ ይደርብን እድሜና ጤና ያብዛለዉ
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 5 лет назад
ልኡል እግዚአብሄር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን
@lemlemgebretensay6815
@lemlemgebretensay6815 5 лет назад
Elelelelelele elelelelelele Egziyabher yimesgen labatachin Erjim edma yistlne yefkir abat shi amet nuruln
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 5 лет назад
ለ አባታችን እድሜ እናtena ይስጥልን በ እውነት ከስደት ተመልሸ እስካገይህ ጉአጉአው
@ወሎየዋቁጥር2
@ወሎየዋቁጥር2 3 года назад
እውነት ነው እኔም ተፈውሻለሁ ወንቅሸት ህጀ ነበር አባየ የበርሀው መናኝ የታርክ አባት እድሜ ከጤና ይስጠወ አባየየየየየየየየየ
@fatimfatima5114
@fatimfatima5114 5 лет назад
የጎጃም ልጂ ባልሆን ይቆጠኝ ነበር ግን በነገራችን ላይ ካባታችን ወረድ በል ጥሎብኝ አልውድህም አዳንዴ መንፈሳዊ ነኝ ትላለህ አዳንዴ አለማዊ በህይወት ውስጥ ሁለት ምርጫ የለም ።።።። እሙኝ. መሲ ነኝ።
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 5 лет назад
አይባልም።።
@denegle.mareyme.enetealam475
@denegle.mareyme.enetealam475 5 лет назад
Eelelelelelelele.Amen.Abetchne.ersho.shnenete.ayilyene
@monamano9679
@monamano9679 5 лет назад
የተዋህዳ እንቁ እረጅም እድሜ ይስጥልን ስልጣን ጉዱ ፈላ አ
@lalalala6501
@lalalala6501 4 года назад
እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል
@ayyuayyooo6303
@ayyuayyooo6303 5 лет назад
Igzabiher yimasgen abaatachin rajiim idmena xena yistilin ameeeeen
@user-sr8mo8is4n
@user-sr8mo8is4n Год назад
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-bt8lv3is1v
@user-bt8lv3is1v 5 лет назад
ፀጋዉን ያብዛሎት አባዬ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 5 лет назад
@@endrismehamed2578 አች፣አትለፍልፊ፣ዲጋይእራስ
@konjoale4468
@konjoale4468 5 лет назад
@@endrismehamed2578 አይ ስላም ሴጣንን አምላክ አርጋችሁ እየኖራችሁ የመሀመድ አምላኪወች ምን ታውቁና
@semeretekle8604
@semeretekle8604 4 года назад
Aba yohannes tesfamariam edaman tanan yhabkum fetari kulu alem
@ሚጣነኝግደለሿ
@ሚጣነኝግደለሿ 3 года назад
እልልልልልልልልልልል
@ashreglad6718
@ashreglad6718 5 лет назад
Ameen Ameen Ameen
@muhamohaug7082
@muhamohaug7082 5 лет назад
እኔም ልክ እደዚህ ነኝ ለደጃቸው ያብቃኝ እጂ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ3ጘ
ደግሞ በአባ ዮሀንስ መነገድ ጀመርክ የራሳቸው ዮትብ አላቸው ምን አይነት ጥልቅ ብየ ነህ የራስህን ስራ ስራ
@user-cc8ir3pn1e
@user-cc8ir3pn1e 5 лет назад
እውነት ነው የኛ አባት መነገጃ አይደሉም ከቻላችሁ የእግዚሀቤር ቤተሠቦች ኮሜት አትሥጡ
@digitalbero9397
@digitalbero9397 5 лет назад
አባ. አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fsrfsr4035
@fsrfsr4035 4 года назад
አባኑሩልን
@tagettutakeetu9946
@tagettutakeetu9946 2 года назад
Abba betolotcho asbeny uuffff enem lez qen adersen abet gebrel yesterday dej indi qom adrgeny😭😭🥰🥰
@user-cc8ir3pn1e
@user-cc8ir3pn1e 5 лет назад
አወ ሠይጣን ለመመሥከር መች አረፈ እኛ ነን እጅ ማመን ያቃተን አተግን በጣም ተሣሥተካል የአባታችንን ቢድወ ለምን አወረድህ እዛው አባታችን ኜጅ ላይ እያየን ነው ማውረድ የተከለከለ መሆኑን አታውቅም እደ እናተ የግዚሀቤር ቤተሠቦች የባታችንን ቢድወ እዛው አባታችን ኜጅላይ ተመልከቱ ኮሜት አትሥጡ
Далее
Сколько стоят роды мечты?
00:59
Просмотров 835 тыс.