Тёмный

Ethiopia: የኢትዮጵያ ውሃ ልክና መሠረት ተዋህዶ ናት:: Tewodros Tsegaye with Megabihadis Eshetu part 3 

Reyot
Подписаться 260 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

26 сен 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@yarednegash1745
@yarednegash1745 3 месяца назад
ከዚ እጅግ ጣፍጭ ቃለ መጠይቅ በሃላ ሰንት ነገር ተፍጥረ እንደሃገር ካሳለፍነው የባሰ አያሳየን :: አሜን
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 6 лет назад
የሚሰማ ካለ ይህ ትምህርት ለሀገራችን ልታሪካችን ጠቃሚ ነው ቃለህይወት ያሰማልን። "አቤቱ ጌታዬ እባክህን ሠው ፍጠር በቤትህ አህያ ሞልቶበታል"
@derejethomas8376
@derejethomas8376 6 лет назад
Teshome Lepacha :-✝️ምርጥ ሀሳብ እና አባባል ንው❗️❗️❗️
@helenkidane4616
@helenkidane4616 6 лет назад
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቴወድሮስ እናመሰግናለን ።
@buzuneshhagos3711
@buzuneshhagos3711 6 лет назад
ሲጀመር መምህር በጣም ለርሶ ክብር አለኝ በፊትም የከበሩ ነዎትና ከማር ከስኳር ከሚበሉና ከሚጠጡ ነገር ሁሉ ትምህርትዎ ይጣፍጣል እንዳያልቅ ስጨነቅ ነበር የሰማሁት ሌላው ቴድሮስ ፀጋዬም በጣም አከብርህ እወድህላሁ ዘውትር ባዳምጥህ አልጠግብም ያንተን ፐሮግራም ምክንያቱም እውቀትህና ቁምነገርህ ከእድሜህ በላይ ነውና የላቀ የመጠቀ በመሆኑ እና ለሁለታችሁ ብሩህ አስተዋይና ብረህ ልቦና ከፈጣሪ የተሰጣቹ በረከት ያስቀናል ስለሆነ እናንተምከማንዴላና ከሌሎች አስተዋይ የያ ዘመን ጀግኖች ናችሁ ለኔና ለመሰሎቼ እግዚአብሔር ይጠብቃሁ አሜን።
@user-ij4om3du4p
@user-ij4om3du4p 6 лет назад
መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሁ ቃለህይወት ያሰማልን
@lulesagedbayu7021
@lulesagedbayu7021 6 лет назад
ፀግሽ ወንድሜ እንዴት ነህ ። የመምህርን ተከታታይ የእርዮት ቃለ መጠይቅ ተከታተልኩት ። መቸም የማይጠገቡ አባት ናቸው ። እግዚአብሔር ፀጋውን እያበዛ እድሜውን አብዝቶ ይጨምርላቸው ። አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ። ፀግሽ መጋቢ ሐዲስ በመንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን ለፖለቲካውም ሰዎች መምህር ሊሆኑ የሚችሉ መምህር ናቸው ። በዚህም በኩል ብዙ ሊያስተምሩ የሚችሉት እውቀቱ አላቸው ።
@tub9919
@tub9919 6 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጠና ይጠብቅል
@HaniGualFikrHani
@HaniGualFikrHani 6 лет назад
ቴዲየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@reditredit4999
@reditredit4999 6 лет назад
አምላክ ያክብርልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እንዲህ አይነት መምህር ስለሰጠን
@SaraSara-iu8or
@SaraSara-iu8or 6 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለ ዘፈን የጠየከው መምህርም መልሳቸው ትምህርት አሰጨብጦኛል የሁሉ ህዝበ ክርሰቲያን ጥያቄ ነው ብዬ አሰባለሁ ለወንድማችን ቴዎድሮሰ ትልቅ ምሰጋና አቀርባለሁ በርታ አምላክ ይርዳህ ♥
@frewfente7865
@frewfente7865 6 лет назад
Tank you
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 лет назад
አሜን
@hailekredae6946
@hailekredae6946 3 месяца назад
Listening again and again
@belbogale7402
@belbogale7402 4 года назад
Kalehiyiwet Yasemaligne! The two best Ethiopian Treasures! Thank you!
@hayimanhayiman7013
@hayimanhayiman7013 6 лет назад
እድሜጤና ይሥጥውት መምህር
@ranawaseem9472
@ranawaseem9472 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት የማይጠገብ ትምህርት ነው በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው
@belaybayou9298
@belaybayou9298 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቴዴም እናመሰግናለን
@ashg.2066
@ashg.2066 3 года назад
ዘፈን ሀጢያት ነው ከተባለ በስሩ ያሉት ነገሮች በሙሉ ሀጢያት ይሆናሉ ፊልሙ ቲያትሩም ሁሉም ብቻ እኔም አይገባኝም ነገሩ የተሰጠውም መልስ የተደባበሰ ነው ቴዲ ግን በጣም የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ መጋቤ ሀዲስ አለማየሁ አከብርዎታለሁ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 6 лет назад
መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜናጤና ያቆይልን
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 5 лет назад
ለመምህራችን ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን
@alali8734
@alali8734 6 лет назад
የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማን ቀጣይን እንጠብቃለን
@mizanuayele7073
@mizanuayele7073 6 лет назад
የተከበርክ ቴዎድሮስ ፀጋዬ, ከሁሉ በፊት, ከአመት በፊት ይመስለኛል, ስለ ቴዲ አፍሮ አዲስ ዘፈን ' ሰጠኸው' በተባለው ኮሜንት እራሴ ሳልሰማው ከሌሎች በጨረፍታ ሽው ስላለኝ ብቻ ጥሩ ስሜት ስላልነበረኝ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ, ባለፉት 4 ሳምንታት ሁለት ፕሮጋራምህን ስከታተል አንዴ ከሃረር-አዲስ አበባ -ሳህልና አሜሪካ ወሰድከኝ በቅርብ ታሪካችን በዶ/በረከት ጋይድነት አንሸራሸርከኝ, ዛሬ ደግሞ ከተውኳት 40 አመት ባለፈኝ ቤ/ ርስቲያናችን እንደገና ገብቼ እንዳስቀድስ አደረግከኝ, ከልብ አመሰግናለሁ, የምትጠይቃቸውን ልሂቃን ሁሉ በመጨረሻ አንተ ነህ የምታሸንፋቸው, ለምሳሌ: 1. ዶ/ር በረከትን, " ...ኤርትራ ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ አካል እንደነበረች ምንም የማያሻማ ታሪክ ስለሆነ በትግሉ ጊዜ, ለዚያውም፡እንደ አንተ አይነት ምሁር ባለበት ድርጅት (ሻዕቢያ) እንደ ቅኝ ገዢ የታየችው አግባብ ነበር ወይ? ብለሕ ላቀረብክላቸው ጥያቄ መልሳቸው " ስህተት" እንደነበር አስረግጠህ አሳምነኻቸዋል, 2, ዛሬ ደግሞ መጋቤ ሐዲስ እሸቱን " ዘፈን ይፈቀዳልን?" ብለህ ላቀረብክላቸው ጥያቄ በኔ ግምት የሰጡህ መልስ ከፊል ነው, ለምሳሌ በመልስ መልክ ማህሌተ-ፅጌን የጠቀሱት የማርያምን ስደት ለማስታወስ የሚዘመር የሃዘን እንጉርጉሮ ሲሆን የዜማው አይነትም አራራይ ይባላል, ቤ/ክርስቲያናችን 3 የዜማ አይነቶች ሲኖሯት እነሱም ግዕዝ, አራራይና ዕዝል ሲሆኑ ግዕዝ በጾም ጊዜ ብቻ, ነው የሚዜመው, አራራይ ከላይ በጠቀስኩት ምሳሌና እንዲሁም፡ሰው ሲሞት (ፍትኃት ላይ) ጭምር በብዛት የሚባለውም እሱ ነው, ወደ ዓለማዊነት የሚጠጋው ዕዝል ሲሆን, የሚዜመውም ብዙውን ጊዜ በፍስክ ጊዜ ነው, ለምሳሌ በጥር, ልደት ጥምቀት, ፋሲካ, አዲስ አመት... በቃና ዘገሊላ ጊዜ ወይን፡እንደተጠጣ ይታወቃል, ታዲያ " ወይን ያስተፌስህ ልበ-ሰብዕ" እንደሚባለው በዚህ ጊዜ ካህናት ወደ ላይ እየዘለሉና ግራና ቀኝ ዘመም እያሉ የሚጨፍሩት የደስታ ነው, እርግጥ መጋቢ እንዳሉት ከዓለማዊው ዘፈን ይለያል , ሁሌም በውስጡ ፈጣሪን፡የማሰብና የማመስገን ይዘት አለውና!! የቤ/ክርስቲያንን ትምህርት በ4 አመቴ ጀምሬ ያቆምኩት በ16 አመቴ ነው, ከ 40 አመታት በፊት....ይመስለኛል ትምህርቱና እምነቱ ምንም ህፀጽ የሌለበት ቢሆንም ቤቱ ግን ሰይጣን በገሃድ የሚጋልበው እንደሆነ በእይኔ በብረቱ ያየሁት ስለሆነ ድክመቴን, ሰውነቴን ስለማውቀው ያንን ሁሉ ፈተና ተቋቁሜ አምላክን ማገልገል እንደማልችል ወስኜ ነው በጊዜው ጓዜን ጠቅልዬ የወጣሁት. ለምሳሌ: በደርግ ጊዜ የተገደሉትን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስን ያስገደሏቸው ከውስጣቸው ያየነበሩና እራሳቸው ውጭ አገር ድረስ ልከው ያስተማሯቸው እንደ ዶ/ር ክነፈ-ርግብ, አበባው ይግዛውና መርስዔ-ሃዘን አበበ የመሳሰሉት በሆነ ኮሚቴ ስም ተዋቅረው ለደርግ በሰጡት የውሳኔ ሃሳብ መነሻ ነው, እንዲያውም የኮሚቴው ሊቀ መንበር የነበሩት ዶ/ር ክነፈ ርግብ በውሳኒያቸው ማጠቃለያ ላይ ቃል በቃል የተናገሩት " ሰውየውን (ፓትርያርኩን ማለት ነው) መዘናቸው, ግን ቀለው አገኘናቸው" ነው ያሉን, በጊዜው በጣም ወጣት ልጅ ብሆንም 'የወደፊቱ ተረካቢ' ይሆናል በሚል ይመስለኛል, ትልልቆች ሲሰበሰቡ የመገኘት ዕድል ነበረኝ, ለማጠቃለል, ፕሮግራማችሁ, በአቀራረቡና በጥራቱ ከሌሎች ፍጹም፡የተለየና አስተማሪ, አዝናኝና ማራኪ ነው, በተለይ ቴዎድሮስ ፀጋዬ የምታቀርበው ጥያቄ ከቦምብ ያላነሰ ሁኖ አቀራረቡ በቃልም ሆነ በድምጽህ (ቅላፄ) ፍጹም፡ወንድማዊ ስለሆነ ተጠያቂዎች ተዝናንተው በጭዋታ መልክ ሳይጨናነቁ እንዲመልሱ ያደርጋቸዋል. ባጭሩ በርታልን, ሁላችሁም በርቱልን. በዚሁ ከቀጠላችሁ አሰልችና እንጨት እንጨት ከሚለው የሌሎች ዝባዝንኬ ትገላግሉናላችሁ ብዬ አምናለሁ. አምላክ ይርዳችሁ, ይጠብቃችሁ!!.
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 лет назад
Idme yistilin ke zich achir stihufo hazenim timihirtim new yetesemang. Bizu atenal iyatan new. Neger gin inga be Tewahado hulum lebego new inilalen. Kebetu ayileyen. Besteloto asbung. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim. Amen Amen Amen
@user-yu2ft8yc4g
@user-yu2ft8yc4g 4 года назад
እናመሰግን አሐሁ
@makdasolomon2650
@makdasolomon2650 6 лет назад
Teddyeee speachless my dear brother. I really dont know what i am going to say. what a briliyante mind you have and you are blessed.
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 лет назад
ቴዲ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰግናለን ጥያቄዎችህ ደስ ይላሉ የመምህራችን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁም መልስ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 6 лет назад
ፍቅር ነው ጎዳናዬ yerasishin foto ataregim askeyami sidebirighn
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 лет назад
+Ewnetu Yiferdal አይዞህ አትናደድ እኔ ፎቶ ስለሌለኝ ነው
@hanatakele5996
@hanatakele5996 5 лет назад
ኦ እግዚኦ ፍጥር ሰብዕአ ውስተ ቤትከ!! ቃለህይወት ያሰማልን እንዲህ አይነት ነብስና ሥጋን የሚያንጽ ሚዲያዎችን ያብዛልን
@weleteselase8926
@weleteselase8926 6 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 6 лет назад
Kalehiwite yasemalen Amen
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Erejm edme ke tena gar ystiln betam enamesegnalen sew lemehon yabqan egziabeher amen
@mesrikegod4211
@mesrikegod4211 6 лет назад
Tnxs betam des yelal
@SuperMakasha
@SuperMakasha 6 лет назад
ለታላቁ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ሳይሰለቹና ሳይደክሙ ሁል ጊዜ በየሄዱበት ከትህትና ጋር ቃሉን እና ፍቅሩን ለሚመግቡን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን.!!!
@peaseforneedy7668
@peaseforneedy7668 6 лет назад
መልካም ትምህርት ነው!!
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድራማ በተፈጥሮዬ አልወድም ግን ዘፈን እሰማ ነበር አሁን ጭራሽ አልሰማም እግዚአብሔር ይመስገን
@gebriyeakele3610
@gebriyeakele3610 6 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ot1uz9ru2m
@user-ot1uz9ru2m 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ሙዚቃ አዳምጦ ጥሩሥሜሥ አይኖርም መዝሙር ሰምቶ አሚሮ አይበላሽም ወደ እግዚአብሔር መንገድ ነው
@addismersha5876
@addismersha5876 6 лет назад
ትክክል መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍቅር እስከመቃብር ፍቅር እኮ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመጣነው ገዛህኝና ሰብለ እኮ ሁለቱም በድንግልና ነው የተጋቡት እደዘመኑ ትወልድ በዝሙት አይደለም ፍቅራቸውን ፍቅር እስከመቃብር እህቶቻችን ወንድሞች
@ganatzemaremaleketenyasama584
@ganatzemaremaleketenyasama584 6 лет назад
Kale hiwot yasamani mameracheni
@helentadess895
@helentadess895 6 лет назад
ቴዲዬ ይህን መዝሙር ፈልጌ አጣሁት ፖስትልን
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 4 года назад
It’s great
@yeshigech7463
@yeshigech7463 6 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 6 лет назад
Enderso Yale abate yebzalen Enamsegnalen
@yasiaserat8341
@yasiaserat8341 6 лет назад
Teyaka Alge BEMBERAHN Sem Yekrtah Eyteyku Film maytse Hatiyat nw?
@marietedla9997
@marietedla9997 6 лет назад
Pain and pleasure.
@portugalahaiek7927
@portugalahaiek7927 6 лет назад
bewnet kale hiwetn yasemaln rejim edima ena tana yistln memhrachin egziyabhar yisth tadi betam des yemil tmhrt new
@melkenewbayu1166
@melkenewbayu1166 4 года назад
ጠያቂውን አደንቀዋለሁ በጣም መሰረታዊ እና ከባድ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው ተጠያቂው ግን የሚመልሰው መልስ አሳማኝ አይደለም አመክኖአዊነት ይጎድለዋል ምክኒያቱን በደንብ ማብራራት አልቻለም
@yitbarekworkineh8277
@yitbarekworkineh8277 2 года назад
teneshe amelalesachew yekebdal chenkelat yeteyekal. endewem esu 1 seteyeke 3 melesew 4 tegna lay new yesun teyaka melse yemeyagegnew bedenbe mesemat yeteyekal
@ykey9132
@ykey9132 5 лет назад
Melkam nw..betam..des yilal.
@yasiaserat8341
@yasiaserat8341 6 лет назад
btam dse Ymile Temrte nw kale Eywte Yasmaln Egzeyabar Edmanah Tanaw ystln
@ffgjs608
@ffgjs608 6 лет назад
Enamesegnalen
@melkamsiragetu8698
@melkamsiragetu8698 5 лет назад
Kale hewot yasemaln
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 лет назад
Qale hiyewet yasemalin Abatachin. Ye zigijitu balebetinim chemiro. Hulachinim ye Hagerachinin Ethiopia tinsaye lemayet yabiqan.
@user-pp8jw6oc3j
@user-pp8jw6oc3j 5 лет назад
100×like lenat
@aselefechdemere5001
@aselefechdemere5001 3 года назад
መምህር በዘፈን ላይ ያለዎትን ምልከታ ልክ ምስሎአልታይኝም
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 лет назад
በትክክል የኢትዮጵያ ሁሉ ነገሯ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት መ.መ.ሃዲስ የ ድንግል ማርያም ልጅ እረጅምምም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአቅራቢያችንም ምስጋናችን ከ♥ነው
@meskerempaulos5863
@meskerempaulos5863 6 лет назад
ኢትዮጵያ የድንግል የአስራት ሃገር ናት
@fasikafisho4471
@fasikafisho4471 6 лет назад
Teddy desta ena hazen. Yemayegenagu tsenfoch bihonem mekakelegna yemibal semet ale gen ahune yemitayebet huneta begedeb selehone becha new. Be hayemanot weste menor berasu begedeb mhon wanaw ye emenetu meseret selhone new. Tedo enamesegenalen
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 6 лет назад
ቴድሮስ በተለይ ስለ ቤተክርስቲያን ያለህን ጥያቄ መጋቢ ሀዲስ እሽቱን ሳይሆን ምትጠይቀው ግራ ያጋቡ ፓትርያክ አሉ አባ ማትያስ ስለ ቤተክርስቲያን ጉዳይ በቀጥታ እሳቸውን ሚመለከት ነው እንጅ እነዝህ ስባኪዎችን አይደለም ምን መልስ ሊስጡህ ይችላሉ ስባኪያን? ቤተክርስቲያንዋ በ1 ዘር አማች ዘመድ ተስባስቦ ወደ ውድቀት እየከተታት ያለ የበላይ አስተዳዳሪዎች መስሉኝ አቅሙ ካለህ ፓትርያኩን አቅርብ እና በደንብ ጠይቃቸው አይመስልህም???
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 лет назад
እነዚህም ሃላፊነት አላቸው አትሳሳች
@adissabeba8658
@adissabeba8658 5 лет назад
Eigzeyabiher yimesigen.....!
@marabogala4959
@marabogala4959 5 лет назад
ewntan Gazetna Tadi+++++++++
@temeteme8357
@temeteme8357 4 года назад
ለጥያቄው ከአቻ በላይ መልሰ ቃለህይወት ያሰማልን
@melkenewbayu1166
@melkenewbayu1166 4 года назад
ዘፈን ሀጢያት እንደሆነ አምናለሁ ሀጢያትነቱ ደግሞ በጣም ብዙ አሳማኝ ምክኒያቶች አሉ በዛ መልኩ ቢተነተን
@ashg.2066
@ashg.2066 3 года назад
ድራማ ፊልም ሀጢያት ነው ብለህ ታምናለህ??
@eleneatchenko9093
@eleneatchenko9093 5 лет назад
Megabe haddis Ehtue Alemaywe mirt Ya Ethiopia ortodox habetachien nawe Edmwen yarezemeln Tederos Segaye deg mo kelbe amesgenhalwe
@yemisrachgebeyehu4591
@yemisrachgebeyehu4591 5 лет назад
Abet endet yemitafit kalemeteyik new edmeyachihu yirzem
@nycundergroundsound5423
@nycundergroundsound5423 5 лет назад
selam tena yestelegne wendeme teddy bemiketelew ye orthodox haymanot astemari sew setakereb endeteteyekelegne yemefelegew teyake alegne ? 1yetewahedo yegeezu manenet lay selemen orthodox tebelo teketsela gebabet, eneman nachew yeketelubet? 2 ye Ethiopian manenet lay orthodox tebelo teketsela kegebabet behala yaderesewen gudat ena yetarik mezabat tekuret tedergobetal wey?!
@user-hr1lv2rn1h
@user-hr1lv2rn1h 6 лет назад
ዲቂ ምልልስ መምህር
@emanrebie1692
@emanrebie1692 6 лет назад
Teddy turu tiru teyake nw mitanesaw allah kekfu negr ytbikh
@dagmawibelachew6977
@dagmawibelachew6977 5 лет назад
Hulatachehum ayenama nachehu gn mayat kamichelu sawoch ejig yelakachehu nachehu! yanasachehut haseb mert nw mnalbatemyegnam hasab yehonal!
@tamratyemane8449
@tamratyemane8449 6 лет назад
ለወንድማችን ቴዎድሮሰ ትልቅ ምሰጋና አቀርባለሁ
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 6 лет назад
Kkkkkkkkkkkk
@wehbe4365
@wehbe4365 5 лет назад
faxari yicabqachiw qalahiwot yasamal
@abrahamyosef486
@abrahamyosef486 5 лет назад
በጣም የሚያሳዝነኝ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እንደዚህ በአገር ፍቅር እያበደች ደግሞ የወንጌል ፍቅር አለኝ ስትል ስሰማ ነው። ይሄ ሰውዬ አንድም ግዜ የክርስቶስን አስተምህሮ ሲጥቅስ አልሰማሁም። መፅሃፍ ቅዱስ ሲጠቅስ ከስንት አንዴ ባህል ቋንቋና አገራዊ ፍቅር በማይነካ መልኩ ነው። መፅሃፍ ቅዱስ ፈፅሞ ከእንዲህ ያለ ነገር እንድንርቅ ነበር የሚመክረን። እና የእኔ ጥያቄ እናንተ ሰዎች ከማን ናችሁ? ከሰይጣን ወይንስ ከእውነተኛና እሱ ብቻ ከሆነው አንድ አመላክ? እየሱስ ክርስቶስ መንግስቴ ከዚህ አለም መንግስት አይደለችም ብሎ ጨርሶታል። እንዲያውም ሮማውያን በግፍ ግብር እንደሚሰበስቡ እያወቀ የቄሳርን ለቄሳር የእግዚያብሔርን ለእግዚያብሔር ብሎ ነገሩን ግልፅ አርጎታል። እየሱስ ለቄሳር ግብ ክፈሉ የሚለው ፍትህ ስለማይገደው ነው? አምላክ ኢፍትሓዊነትን ይጠላል ካልን ለፍትህ የምንታገለው ግብር ባለመክፈልና ግብር ክፈሉ የሚሉንን ሰዎች በመቃወም ነው የሚሉትን ሰዎች መርህ እየሱስ ያልተባበረው ፈሪ ስለነበር ነው? ወታደራዊ ጥበብ ስላልነበረው ነው? ሰራዊት የመቀስቀስ ችሎታ ያንሰው ነበር? በአጠቃላይ ለመንገስ ብቁ ስላልነበር ነው? በልባቸው ሊያነግሱት እንዳሰቡ ተረድቶ ከእነርሱ ሸሸ አይልም መፅሃፍ? ለምን? መንግስቱ ከዚህ አለም ስላልሆነች። ምን ማለት ነው? የዚህ አለም መንግስታት በክፉው ወይንሜ በሰይጣን ቁጥጥር ስር ስለሆኑ። የእሱ መንግስት እንድትሰፍን የዚህ አለም መንግስታት በሙላ መጥፋት ስላለባቸው ነው። ዳንኤል2 ፡44 “በእነዚያ ነገሥታት ዘመን የሰማይ አምላክ ፈጽሞ የማይጠፋ መንግሥት ያቋቁማል። ይህም መንግሥት ለሌላ ሕዝብ አይሰጥም። እነዚህን መንግሥታት ሁሉ ያደቅቃል፤ ፈጽሞም ያጠፋቸዋል፤ እሱም ብቻውን ለዘላለም ይቆማል፤ ማቲዎስ 4፡8 እንደገናም ዲያብሎስ በጣም ረጅም ወደሆነ ተራራ ወስዶ የዓለምን መንግሥታት ሁሉና ክብራቸውን አሳየው። 9 ከዚያም “አንድ ጊዜ ተደፍተህ ብታመልከኝ እነዚህን ሁሉ እሰጥሃለሁ” አለው። አገርም ስምም ሁሉም ያልፋል። ምንም ነገር ሊያስመካን አይገባም። እንዲያውም አውሬው ይህን የብሔራዊነት መንፈስ እኛን ከመንፈሳዊ ህይወት ለማራቅ እንደሚጠቀምበት ቢገባን ኖሮ ከስንት ጥፋት እንድን ነበር። እርስዎም አፍዎን ሞልተው አገር አገር አይሉም ነበር። አምላክ ለሰው ሀሁሉ አያዳላም። ማንም ከማንም አያኔንስም። ማንም ከማንም አይበልጥም። ኢትዮጲያ የተለየ ስፍራ በአሜምላክ ዘንድ የላትም። እኔ ስላልኩ ሳይሆን በአምላክ ፊት ምርድና ሰው እንጂ ሌላ ስለሌ ነው። በባንዲራ አይነትና ብዛት የሚለያይ ሃጥያት የለም። ሮሜ፡3፡9 እንግዲህ ምን ማለት ይቻላል? እኛ የተሻልን ነን ማለት ነው? በፍጹም! ምክንያቱም አይሁዳውያንም ሆኑ ግሪካውያን ሁሉም የኃጢአት ተገዢዎች እንደሆኑ በመናገር አስቀድመን ከሰናቸዋል፤ 10 ይህም እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈው ነው፦ “ጻድቅ ሰው የለም፤ አንድም እንኳ የለም፤ 11 ማስተዋል ያለው አንድም ሰው የለም፤ ደግሞም አምላክን የሚፈልግ አንድም ሰው የለም። አምላክ ከሚፀየፋቸው ዋነኛ ነገሮች አንዱ ትምክህት ወይም ትዕቢት ናቸው። ትምክህቴት በአንድ እሱ ስም ካልሆነ በቀር ውጤቱ ውድቀት ብቻ መሆኑን መፅሃፍት በተለያየ ቦታ ያስተምራሉ። እና አንድ ሰው ኢትዮጲያዊ በመሆኑ ወይም አሜሪካዊ በመሆኑ ከኮራ ከተመካ ወይም የተለየ የሙቀት ስሜት ከተሰማው ትክክል አይደለም። ውጤቱም አደገኛ ነው። የእርስዎና መሰል ሃየይማኖቶች ዛሬም ሳያፍሩ ይሄን ነገር ሲደጋግሙት መስማት ያማል። ካቶሊክ ያን ሁሉ ዘመን ህዝብ በሃይማኖት ስመም ስታጋድል ኖረች። እናንተም ትላንት ተመሳሳይ ታሪክ ፅፋችኋል። ቅዱስ የሚባል ጦርነት በፍፁም በፍፁም በእግዜያብሄር ፊት የለም። አለ ካላችሁ እግዜያብሔር ፍቅር ነውየሚለውን የት ልትደብቁት ነው ነው? አይጋጭም? ይሄ ሃገራዊ ብሄርተኝነት ውጤቱን ተመልከቱ። ጦር ያልሰበቀ ያልታጠቀ አገር የለም። ወይም ለጦርነት የማይመለመል ዜጋ የለም። ይሄ በእግዚያብሄር ፊት ተራ ጉዳይ ይመስኌለል? ወላ አድዋ ወላ ቅባጥርሴ ወላ ባድመ ሁሉም የሰይጣን ስራ ነው። በአገር የምታምን ከሆነ አገረህ ተደፈረች ስትባል ለአገር መውደቅህ የማይቀር ነው። ቅዱስ ሆነ ርከስ ሆነ። ግን መፅሃፈፍ ቅዱስ በአገር እንድታምን አገርህን እንድትወድ አያስተምርም። ማቲዎስ26፡51 ሆኖም ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ሰዶ ሰይፉን በመምዘዝ የሊቀ ካህናቱን ባሪያ መትቶ ጆሮውን ቆረጠው።52 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለው፦ “ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ፤ ሰይፍ የሚመዙ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ። 53 ለመሆኑ በዚህች ቅጽበት ከ12 ሌጌዎን የሚበልጡ መላእክት እንዲልክልኝ አባቴን መጠየቅ የማልችል ይመስልሃል? አገር የሚባል ነገር መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ የለሞ። ቢኖርም በትኬክክለኛው መስመር ካልሄደ እግዚያብሄር ለኤእየሩሳሌምና ለቤተ መቅደሱም አልተመለሰም። ስትጠፋ ዝም ብሏል። ማስረጃ ሰጥቼ እጨርሳለሁ። ዝም ብላችሁ ያለ የሌለ ተረት አታውሩ እባካችሁ። እና ደግሞ በጣም በጣም በጣም እወዳችኋለሁ ዮሃንስ1836 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም። መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል ቢሆን ኖሮ በአይሁዳውያን እጅ እንዳልወድቅ አገልጋዮቼ ይዋጉልኝ ነበር። አሁን ግን መንግሥቴ ከዚህ አይደለም።” ማርቆስ12፡29 ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “የመጀመሪያው ይህ ነው፦ ‘እስራኤል ሆይ ስማ፤ ይሖዋ አምላካችን አንድ ይሖዋ ነው፤ 30 አንተም አምላክህን ይሖዋን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህ፣ በሙሉ አእምሮህና በሙሉ ኃይልህ ውደድ።’
@sabarahaw1649
@sabarahaw1649 5 лет назад
teddy 1gna nek lene melake ke German
@addiszewdie4850
@addiszewdie4850 6 лет назад
Why do you make living hard
@mulugetaandargie5031
@mulugetaandargie5031 4 года назад
ሲያከብሯችሁ የማወዱ፤ ማጅት ተደብቃችሁ የምታናፉ፤ በቤተክርስቲያን ስም የምትምሉ፤ ሳህሏን የምትዘርፉ ፅላቷን የምትጉፉ እኛን መንጋ ብላችሁ፤ እረፉ!! አንዱ ኒውዮርክ ሰርቆ ይቀባጥራል ሌላው፤ ስርቆት እየዳዳው ያኳስማል ሰበብ ፈልጎ ያጣላል!! ዕውሮችም ይሰድቡናል!! ቤተክስቲያን ያስጠልላል! ባለጌን ያባርራል!! ያስጠጋል?? ድንብርብር ይላል! መች ያያል? ዓይን ኣይቶ ልብ ይፈርዳል! ዕውር ከኛ ጋር፥ ሊደራደር ይፈልጋል!
@SuperMakasha
@SuperMakasha 6 лет назад
የዚህን መልስ ህፃንም ያገናዝበዋል አንተ መምህሩን መፈተኛ ነህ ወይንስ የተሻሉ ምሳሌዎች የሆኑ ሰዎችን እየፈለግክ እራስህን እያፅና ናህ ነው በአጠቃላይ ቅን አመለካከት ይስጥህ
@gedion2526
@gedion2526 5 лет назад
መጥምቁ ፡ዮሀንስ፡የተሠዋው፡በዘፈን፡በጭፈራ፡አማካኝነት፡ነው። ሶሎሜ፡በዘፈንና፡ጭፈራ፡ሄሮድስን፡ስላስደሰተችው፡አእምሮውን፡ ወደ፡ሌላ፡አለም፡ወስዳ በግዜያዊ፡ደስታ፡ስለለወጠችው፡ከግዛቴ፡ግማሹን፡ልስጥሽ፡ቢላት፡የመጥምቁ፡ዮሀንስን፡ጭንቅላት፡መረጠች፡፡ሄሮድስም፡መሀላ፡ስላደረገ፡አንገቱን፡ቆርጦ፡ሠጣት።
@amenkui5558
@amenkui5558 3 года назад
እውነት ነው ዘፈንን አምላካቺን አልፈቀደልንም ማስተዋሉን ያድለን
@abiyeworku2149
@abiyeworku2149 6 лет назад
I have equations. *Are Ethiopia Orthodox Tewahedo religious people themselves in religious purposes? * Why they involve in politics directly? * Why they play dull games? * Why they want to group themselves with White Ethnic Groups to play against Black? * Why some religious themselves are violating, prostituting, stealing, abusing, discriminating, attacking, misleading, etc.? * Which religion religious people are playing wrong? * When Ethiopia needs unity at this time, are these wrong games expect from religious fathers and mothers? This kind of discussions are necessary to solve the hidden problems. Thank you.
@YESHURUNethiopia
@YESHURUNethiopia 6 лет назад
እንደው እንደ ዘንድሮ ጋዜጠኛ ራሱን ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ያደረገ አለ ? ገላትያ 5:21 ላይ ዘፉኝነት መንግስተ ሰማይን ከማያስወርሱ ስራዎች ወይም ድርጊቶች መካከል አንዱ ነው! ታዲያ አንተ ጋዜጠኛ (ወረኛ) የተባልከው ይህንን ቃል ዘመናዊ አይደለም ብለህ ልታሻሽሽለው ትችላለህ? ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላል ያለውን አስበህ ንስሐ ብትገባ ይሻላል! ዝም ብለህ አትቀላምድ ቀላማጅ! ይህን የምትወደው ዘፋኝ ሁሉ ንስሐ ካልገባ ከፊቱ የዘላለም ጥፋት ነው የሚጠብቀው። ሁላችንም በዘፈን ብቻ ሳይሆን በእኩይ ስራችን ሁሉ ንስሐ ያስፈልገናል!!!!
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 6 лет назад
DEBREZEIT BISHOFTU በዛ ላይ የመረጠው የጥላሁንን ዘፈን ነው "" ፍቅር ከኛ እዳይለየን""" ሚለውን ይህ ዘፋኝ ፍቅር እያለቀበት ስንት ሚስት ነው ያገባው??? ክክክክክክ እኔ አላማ የሌለው ዘማሪንም ስያዜም ለእግዚአብሔር ማንነቱን መረምራለሁ አለበለዝያ ብሬ ኪሱን ማድመቂያ አይደለችም ሲዲውን ብቻ ሸጦ ኪሱን ሚሞላ???
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 6 лет назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከተረት ተረትና ከፖለቲካ ብትወጣ ጥሩ ነበር::
@ethiopialezelalemtenur2082
@ethiopialezelalemtenur2082 6 лет назад
Kiflu H Ortodox ye feker haimanot nate gen teru selit yasfelegatal ena ye Ethiopia orthodox hezb betekerstiyanwan be poletica ena betehadso liatefuwat twnestewal ኢህአዴግ ለመጥፋት እየፈለገ ነው ግን የእግዛብሄር ሐይል ይጠብቃታል ።የሚነካትን ፀጋውን ይገፍባታል።ለአገራችን ሰላም እና የተረጋጋች አገር እንድትሆን እንመኛለን ።ደስ የሚል ውይይት ነው
@selamdawit1381
@selamdawit1381 6 лет назад
Kiflu H እና የሉተርን ቅዠት ትከተል ወይስ አኖን ጨፍና ታልቅስ
@reyes4839
@reyes4839 6 лет назад
Kiflu H መናፍቅ ሆድ አምላኪ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 лет назад
Kiflu H ምን አገባችሁ ብትወጣ ባትወጣ
@icallcus8372
@icallcus8372 6 лет назад
Kiflu H ayine lebonahen yaberaw endew defenobeh enji wenegelen etatakese new minagerew memeherachen .seteh ataset
@muzeluge8151
@muzeluge8151 6 лет назад
ርእዮት ምን ነክቶህ ነው ቄስ የምታቀርበው
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 лет назад
Muze Luge ገና ጳጳስንም ያቀርባል
@efremzemetemkuyohanes8085
@efremzemetemkuyohanes8085 6 лет назад
Muze Luge muze, dengaye dengaye belo sisadeb yasikal
@icallcus8372
@icallcus8372 6 лет назад
Muze Luge menew ? tenechachu ende? keweset yalut
@user-tz1dn1ld7m
@user-tz1dn1ld7m 6 лет назад
መልካም ሠው ከመልካም ልቡ መልካም ነገርን ያወጣል ክፍ ሰውም ከክፍ መዝገቡ ክፍ ነገርን ያወጣልና ማቴ 12:35አይፈረድህም አንተ ሣትሆን የተሣደብከው በአንተ ውሥጥ ያለው ዳቢሎሥ አባትህ ነው ወንድሙን ደንቆሮ የሚለው ሁሉ ይፈርድበታል እግዚአብሔር ንፅሕ ልብ እንጂ አንደ መምህራችን ያለ እንዳንተ አይነት ትልልቅ ጎላ ጎላ ያለ አይን አይፈልግም እሽ አሥተውል አነተ ነገ ምን እንደምትሆን አታውቅምና
@azebtsegaye3591
@azebtsegaye3591 6 лет назад
Well said
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 6 лет назад
ለምመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
помолодела получается 🤣
0:12
Просмотров 746 тыс.