Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#ethiopian #አንዱን አስለቅሶ ሌላውን የማስደሰት ፖለቲካ? @GEBEYANU
20 ሚያዝያ 2016
#አገሩ የማን ነው?
#አለመሰልጠን ነው
#ሰላም ውዶቻችን!
#ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#ethiopia #ብሔርተኝነት ምቀኝነት?
#ethiopian #አንዱን አስለቅሶ ሌላውን የማስደሰት ፖለቲካ?
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #raya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@fekadutelahun-l4c
@fekadutelahun-l4c 5 месяцев назад
ለሀገር ሲባል ሰላምን ማስፈን ለሰላም መጓዝ ደግሞ የታሰሩትን መፍታትና ለእርቅ መዘጋጀት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ከፈቀደ እግዚአብሔር ይርዳን።
@felekewolde3824
@felekewolde3824 5 месяцев назад
ሶል በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን። ሕዝብ ላይ ማሳበባቸውን ያቁም።
@fkreayele3056
@fkreayele3056 5 месяцев назад
ሰው ከነሂወቱ በእሳት የምያቃጥል ሕዝብ ግን መክረህ ሰው ይሆናል?
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 5 месяцев назад
ኦሮሞ ከነሂወታቸዉ ያቃጥላል ሰዉ አድሉም
@mekonenmarye1178
@mekonenmarye1178 5 месяцев назад
ወደ ውስጥ ጠለቅ በል! ላይ ላዪን አትሂድ፣ አማራ ሲፈናቀል ሲገደል አንተ ያኔ የት ነበርክ? ምን ሰራህ? በግሪደር ሲቀበር የት ነበርክ? ነፍጠኛውን ሰበርነው ተመልሶ አይመጣም ብሎ ሽመልስ ሲናገር ምን አልክ? አማራ ወደ አዲስ አበባ አይገባም ሲባል ምን አደረክ? አማራ እየታፈሰ እስር ቤት ሲገባ ምን አደረክ? የአንተዋ ኢትዮጵያ ለሌላው ምኑ ናት? በኦሮሞ ስም ግለሰቦች ሲቦርቁ ምን አደረክ? አማራ እየታፈነ በጎቦ ሲለቀቅ ጉቦ ከፍሎም ሲገደል የት ነበርክ? ባጭሩ የተደመሩ ተቀንሰዋል! ያመኑ ተክደዋል! በድሮንና በታንክ አማራውን እየገደለ በስልጣን መቆየት የሚፈልግ ቡድናዊ ስልጣን ላይ ለህልውናህ ከመታገል ውጭ አማራጭ የለም!!! መጀመሪያ ትግራይን ለመውጋት አማራው ወልቃይት ያንተ ነው ከጎኔ ተሰለፍ ወያኔ ውጋልኝ። ከወያኔ ጋር ሲታረቅ ወልቃይት ራያ የናንተ ነው ፋኖን እናጥፋ? ይህ በእውነት ለኦሮሞ ህዝብ ይጠቅማል!! ሀገር እያፈረሱ ነው!! ግን ይህን ውስብስብ ችግር ለመታት የሚችል ህዝብ አለ!!!
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
Politics is Business in Ethiopia not Civic duty 😮
@hercules1921
@hercules1921 5 месяцев назад
ውይይት ጥሩ ቢሆንም የአሁኑ ባለው ሁኔታ ግን ጉንጭ አልፋ ነው። ስልጣኑን የያዘው አደገኛ ቦዘኔ ቡድንና ለኔ ስልጣን ሚልየኖች ያልቃሉ የሚለው ፓስተሩ አምባገነን ስልጣን መልቀቅ አለባቸው።
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
Ethiopia is the only country not colonized 🇪🇹 I rather have colonized Ethiopia with peace and prosperity. Most of Colonized countries in Africa and elsewhere are better than Ethiopia. Algeria, Tunisia, Morocco , Kenya, Tanzania, Uganda, South Africa etc most colonized African countries are better than Ethiopia 😊
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
Yes Ethiopia was not Colonized by White Man , but What about Ethnic domination and Black on Black 100s years crimes in Ethiopia?
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 5 месяцев назад
Fano has to plan alternative strategy and must reject ethinicity. No use of ethical formation for it doesn't last long. Rather altenative strategy is needed. Competitive party must be established. It doesn't matter any fotunate enough will be a leader. Advantage is for all the people in the long run. Side line well established party well developed automatically may take over government if God wills.
@adamuworkneh8763
@adamuworkneh8763 5 месяцев назад
I know you have good funds from Gov
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 5 месяцев назад
No amount of evidence will ever convince an idiot. (Mark Twain) Solomon, Aristotle said, to lead an orchestra you need to turn your back to the crowd. I know you understand it.
@abaynehbeneberu4858
@abaynehbeneberu4858 5 месяцев назад
የዛሬ ሻይ ቡና ሰለሞን ሹምዬ ለእያንዳንዱ በሀገር ውስጥ ከሀገርም ውጭ ላሉት ኢትዮጲያን እስከዛሬ ሲጠዘጥዟ ለነበሩት ዘረኞች ጎጠኞች ፅንፈኞች ቁጭ አርገህ ነው የዘመናት ሴራቸውን ሀገርና ሕዝብ አጥፊነታቸውን ያጠጣሃቸው ያሣወካቸው ያስተማርካቸው !👌😍🙏እውነት ከዚህ ቡሀላም እንደለመዱት ከፈረንጆች ቅንጥብጣቢያቸውን እየለቃቀሙ እየበሉ ሚስኪኑ የኢትዮጲያ ሕዝብ ላይ ያስተውኩብን ይሆን ???👌🤔🤔💚💚💛💛❤️❤️
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
If you are ethnically motivated you can not think as citizen with common interest 😊
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
There is improvement but evolution takes long time 😮
@adamuworkneh8763
@adamuworkneh8763 5 месяцев назад
Solomon, please taker don't take the side of Abyie Gov
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
There is Anger in the room 😞
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 5 месяцев назад
ሰለሞን ጠንካራ ነህ :: እግዚአብሄር ይጠብቅህ ! በጣም የሚገርመዉ መሠረት አታላይ ምንም እፍረት የሌለዉ የሚሚ ስብሃቱ የጭን ገረድ የነበረ አሁን ደግሞ እንደ ነጻ ሰዉ ለዉይይት መቅረቡ መጥፎ የወያኔ ከድሬ !
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
Lack of emotional intelligence 😅
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 5 месяцев назад
ሠላም ለሁላችሁም።
@motivationforyou-2375
@motivationforyou-2375 5 месяцев назад
መግቢያው በጣም ረዘመ ፣አወያዩ የኘሮግራሙን ግማሽ ያህል ይዞቲል ።ለተወያዮቹ ሰፊ ጊዜ ቢሰጥ መልካም ነው እላለሁ ።በርቱ
@GEBEYANU
@GEBEYANU 5 месяцев назад
That was a summary of the last three hours. Please check out the first three episodes. It's not an opening but a summary plus reflection.
@mikemike2627
@mikemike2627 5 месяцев назад
@@GEBEYANUእንደዛ ከሆነ የቪዲዮዎችህ ርዕስ አሰጣጥ ይታሰብበት part 3 መሆኑን እንዴት እናቃለን? ብናውቅ ኖሮ ሁለቱን ቀድመን እናይ ነበር
@adamuworkneh8763
@adamuworkneh8763 5 месяцев назад
must replace all politicians by new politicians including Shemeles Abyie, and so on
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 5 месяцев назад
ለሀገርና ህዝብ ሰላም አለመኖር ዋናው ተጠያቂ ያለቦታው የተቀመጠው መንግስት ነው ። ሰላምን ለማምጣትም መንግስት በህዝብ ንብረት በገዛው መሳሪያ ህዝብን ከመጨፍጨፍ ፣ከማፋን ፣ከማፈናቀል ፣ከማሳደድ ፣ከመዝረፍ ተቆጥቦ የእስካሁን በደሉን ይቅርታ ጠይቆ የህዝብን ጥያቄ በውይይት መፍታት ነው መፍትሄው ።
@adaneweldmariam7430
@adaneweldmariam7430 5 месяцев назад
Tigray tigrigna manifesto is the mom of racism
@AbdisaLenjisa-uq6xn
@AbdisaLenjisa-uq6xn 5 месяцев назад
ጊዜውን ሁሉ አንተው ከወሰድከው ሌሎች መቼ ሀሳባቸውን ይስጣሉ ወንድሜ?
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
Dispute is settled by violence. Lawlessness and gun culture of the North are the most contributor factors of Ethiopian dilemma 😮
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 5 месяцев назад
It’s clear where you are from.
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
It doesn’t matter from where I am , 🌎 what matter is the validity of my opinion 😃
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 5 месяцев назад
You lectured them for 24 mns, as if you're in elementary school. As a result, an interesting program is cut short.
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 5 месяцев назад
He’s a mediator
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 5 месяцев назад
እንድ ያው ግዜ. ማቃጠል ከልብ ካዘኖ እንባ አይገድም
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 4 месяца назад
ትክክል ገልፅሀዋል ሰሌ ህዝቡ በ2 ወገን እየተቀጠቀጠ ነው
@NegasiGtensay
@NegasiGtensay 5 месяцев назад
የትግራይ ተወላጆች ብታካትት ጥሩ ነዉ ብየ አስባሎህ
@adamuworkneh8763
@adamuworkneh8763 5 месяцев назад
should be avoided the constitution
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 5 месяцев назад
No bu'us Nationalism it is Nation and Nationalities Mr Solomon shumiye of one sided politics manager that's for the qomcces and Qoomaxas
@HamidHamid-pe1wf
@HamidHamid-pe1wf 5 месяцев назад
Waste of time. There is no objective about all these talks. People are afraid to express their ideas. It was from nowhere to nowhere. I am sorry Sele
@noelyemane7494
@noelyemane7494 5 месяцев назад
I wish Solomon minimized your explanation and let the panel gives their opinions, that gives the heartbeat of the mass
@kd4512
@kd4512 5 месяцев назад
Nice discuusion. But it looks like a politica class.
@DorryThorson
@DorryThorson 5 месяцев назад
Listen, you’re supposed to coordinate the discussion, not to give us a boring and tiresome diatribe!!
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 5 месяцев назад
ሰሌ ሳትዋሽ አስበህ ከተነሳህበት አላማ አንጻር እስከ ዛሬ ፕሮግራምህ የተሳታፍዎችህ አስተያየትና የእርስ በራሳቸው አስተያየት ለፕሮግራምህ ስኬት ከጠበከው የእስከዛሬው ውይይትህ ምን ያክል ፐርሴንት አሳክተሃል?
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 5 месяцев назад
እንዲሁም ህዝቡና ኤልቱ ይተዋወቃል ወይም የኤልቶቹ በህዝብ ስም መነገድ ማህበረሰቡ ያወቀባቸውና በኤልቱ ላይ የነበረው እምነት ተሸርሽሮ የወረደ አይመስልህም?የውሼት ህዝብ ህዝብ የሚል መፈክር በስተቀር ነገሮች ሁሉ በተቃራኒ መሆኑን ማህበረሰቡ የተረዳ አይመስልህም?ወይስ አዙርት ውስጥ ነው?በዚህ ላይ ፕሮግራም በትሰራስ?
@AmsaluYirga
@AmsaluYirga 5 месяцев назад
በርታ!!! ሁሌም የምታቀርባቸው አጀንዳዎች ሀገርን ከጥፋት የሚታደግ ነው
@solkuk1975
@solkuk1975 5 месяцев назад
መጀመሪያ መንግስት ጥርት ያለ ሃሳቡን ወይም ፖሊሲውን ማሳወቅ አለበት ሲቀጥል የፖለቲካ ድርጅቶችን ከማፈን ይልቅ ወደ ፊት አምጥቶ በጠረጴዛ ዙሪያ ተወያይቶ የሲቪክ ማሕበራትን ማቓቓም መቻል ለሕዝቡ መነጋገሪያ መፍትሔ ይሆናል የግል ሃሳቤ ነው ለዚህ ግን የመንግስት ቅንነት ይወስነዋል።
@assebetesfaye6973
@assebetesfaye6973 5 месяцев назад
አልሰማህ ይሆናል እንጂ መንግስት ተብየዉ ኦሮሞ ጠል ህብረተሰብ ብሎ ፊሽካ ነፍቶብናል እኮ ወንድምዓለም
@whoeveryouarebeyourselfbut5308
@whoeveryouarebeyourselfbut5308 5 месяцев назад
ETHIOPIA DIASPORA LIVES IN USA,EUROPE, CANADA, AND AUSTRALIA PEACEFUL BECAUSE NO ONE BOOSTS ON OTHERS.
@AdugnaTesema-f7j
@AdugnaTesema-f7j 5 месяцев назад
የግጭቶቹ ሁሉ ምንጭ በጐሳ መዋቅር ለይ ተገነባ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ነው፡፡
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
What is the benefit of the alleged 3000 year Ethiopian history if the end result is poverty, hunger, illiteracy and backwardness? I rather be like Kenya with few hundred years of history and peaceful and prosperous, relatively speaking 😮
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ ቁልፍ ቾግር ቋንቋ ነው።
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад
Old habits die hard 😊
@AbebeT-o3o
@AbebeT-o3o 5 месяцев назад
Gize sitachew hulunm attew new yemtaweraw
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 5 месяцев назад
1,3rd segbre yenbrena en ye afre gebre balmkfle yenore ekule nawe.
@andualemabuye143
@andualemabuye143 5 месяцев назад
ገበየሁ እራሱ ነው ምቀኛው።😢
@abelbeti640
@abelbeti640 5 месяцев назад
Wera bha
@yelmag2511
@yelmag2511 5 месяцев назад
ሰለሞን ሹምየ ዛሬ ፋኖ🟩🟨🟥 ብለህ ስትጠራ ይህን የተከበረ ስም ታዳሚወችህ ግራ ፡ ሲጋቡ ፡ ይታያል ፋኖ🟩🟨🟥 ፋኖ ቂጣ በዲንጋይ እየጋገረ የሚለውን ፡ ዘፈን መርጨልሀለሁ ይመችህ የዘወትር አድናቂህ።
@begashawbekele-kx7nz
@begashawbekele-kx7nz 5 месяцев назад
ፍልሥጩም በእሥራኤልፍልሥጼም ያላቸውን ያሕል በክልሎችመብት የላቸውም
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 5 месяцев назад
ሰለሞን ያንተን አስተሳሰብ ትንሾች አይቀበሉትም የበታችነት ስሜት አለባቸው
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 5 месяцев назад
For the miqenyinat the answer is Freedom or separation from the prison house of Nations and Nationalities of Ethiopia
@MoguesMengaw
@MoguesMengaw 5 месяцев назад
ለትግራይ ሕዝብ ሐርነትን ለማስገኘት አላማ የተነሣው ድርጅት አላማው ወደ አገር አቀፍነት እያደገ በመሔዱ የታሪክ አጋጣሚ አንዲያውም የኢትዮጲያ የታሪክ አደጋ የአማራ የስብእና ሥጋት ሣይሆን ብቻ አእምሮአዊ ሥልቱ ወለዶው ህገመንግሥታዊ ሣይሖን አሁን ሠው የለለው ተንቀሳቃሽ ሥርአት ብሔራዊ ሀላፊነትን የማይረከብ አጀንዳ የለለው ግን ለኢትዮጲያ መሠረታዊ ውድመት ለዜጎች ቡሥቁልና አጀንዳ ሥርአቱ ጥርሡን በቆረቆንዳ እየፋቀ ተጎብሯል :: ሕመሙ የዜጎች ነው ::
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 5 месяцев назад
😂😂😂 ቅራቅንቦ ኩታራ ናችሁ ትግሉ መሬት ላይ ነው 😂😂😂😂
@BellaDawit-ot9zv
@BellaDawit-ot9zv 5 месяцев назад
ሰሌ ሁሌም ስሠማህ ባገሬ ተስፋ አልቆርጥም
@mehdiseid3047
@mehdiseid3047 5 месяцев назад
Mefetehew hezbu meriwn yimerti kekebele jemero ❤
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 5 месяцев назад
ሠላም
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 месяца назад
ሰለሞን ዝም ብለህ ትቀዳለህ ... ማንም ያንተን ቡራኬና ውዳሴ መስማት አይሻም ... ቀዳዳ ... ህዝቡን ለስለስ ብለህ ለማደንዝዝ ጥሩ ፈንድ እንዳገኘህ ግልፅ ነው......ሀሳብ ካለህ ፃፈው
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ሰለሞን ስንት ደቂቃ እንዳወራክ እየው አንተ እራስህ ትልቅ ችግር አለብክ እግዚአብሔር ያሳልክ ማን አብራሪ አደረገክ ???? አወያይ መወያያውን ማሳወቅ እና ሰአት መያዝ ነው አንተ ሰዎች ባንተ ሃሳብ ውስጥ እንዲቆዩ ትፈልጋለህ ለምን አወያይ ሌላ ሰው አይቀመጥም ይህ ሁሌ ማሻሻል ያልቻልከው ድግመትክ ነው ያስጠላል አስተካክል ማን መርጦክ ነው ምታብራራው ወይም ሃሳብ ምትደመድመው ወሬ ስለምትወድ ቦታውን ለሌላ ሰው ስጥ ምክንያቱም ሮልክን እርስ ተክል ደብል ስታዳርድ አይሰራም ውይይት ላይ 😂😂😂😂😂😂😂
Далее
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 256 тыс.
Провал со стеклянным хлебом…
00:41
🎙Пою РЕТРО Песни💃
3:05:57
Просмотров 1,3 млн
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 256 тыс.