Тёмный

Ethiopian Food Easy Teff Injera Recipe |100% የጤፍ እንጀራ ከቀናት በሗላ ልስላሴው ማይቀየር 

Edy's Kitchen
Подписаться 100 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

#EthiopianFoodReceipe #TeffInjera #Edy'sKitchen

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
ጤፉን መግዛት ምትፈልጉ 👉🏻 littleaddis.com/
@genetzewede9748
@genetzewede9748 2 года назад
Where did you get the Mitade?
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 2 года назад
በጣም ያምራል ምጣዱ ግን ከየት አገኘሽው
@lidiyaabrahamteclu1824
@lidiyaabrahamteclu1824 2 года назад
Same Q where can I buy METADUN??
@frehiwotahmed2954
@frehiwotahmed2954 2 года назад
Yemetadun power converter keyet gezashew
@foryou4761
@foryou4761 Год назад
Ene Tefal metad gezeche befesum engera ayasamerem aynm ayawetam menm bezu amuashehute menem alteshashalem men temekreghalesh amesegenalew
@Vivi-dy4mq
@Vivi-dy4mq 2 года назад
በትክክ እውነተኛ ነሽ ባልሽው መንገድ ሞከርኩት ምርጥ እንጀራ በቃ ልክ እንዳንቺ አይነት ነው የጋገርኩት እድሜ ይስጥሽ የኔ እመቤት ባለሙያ ነሽ በጣም አመሰግንሻለው !!!
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 года назад
ዋውውውው I cant wait to try it. አብሲቱን በትኩሱ ነው የቀላቀልሺው ወይስ ከቀዝቃዘ በሁዋላ?*
@mtolla05
@mtolla05 Месяц назад
ሰላም እንዳት ነሽ? አብሲቱን አቀዝቅዘሽ ነው የጨመርሽው? እኔ ስሞክረው በጣም ለስላሳ ነበር እንጀራው እሲአልቅ ግን አይን ብዙ የለውም ነበር።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
Looks so good, i will try it your way. Thank you
@astewayyigzaw7848
@astewayyigzaw7848 13 дней назад
በጣም እናመሠግናለን። በጣም ለስላሳ እንጀራ ነው የሆነው ስሞክረው
@ethiosarakitchen5770
@ethiosarakitchen5770 2 года назад
በጣም ልዩ አይናማ እንጀራ ነው እጅ ይባርክ thank you for sharing 🙏
@Shalom12772
@Shalom12772 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ገና ለመጀመርያ ጊዜ እንዴት እርሾ ልስራ 🙏😁
@Hiwi-20
@Hiwi-20 2 года назад
እንጀራ መጋገር መሮኝ ላቆም ስል አገኘሁሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንጀራ በጣም እየደረቀብኝ ተቸግሬ ነበር microwave ስለማልጠቀም የተጋገረ ቀን ብቻ ነው ለስላሳ የሚሆነው 1 ቀን ሲያድር ደርቆ ይፈረካከስ ነበር እድሜ ላንቺ አሁንማ 3 ቀን ሙሉ የለሰለሰ እንጀራ በላን እጅሽ ይባረክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 года назад
እባክሽ ለኛም ተባበሪን 1)ኣብሲቱ በጣም ኣቀዝቅዘሽ ነው የተጠቀምሺው ወይስ በትኩሱ? 2)የኣንቺ ጤፍስ ምን ኣይነት ነው እስዋ እንደተጠቀመቺው ነው ? 3)በምን ምጣድ ነው የጋገርሺው በሸክላው ወይስ በዋስ ምጣድ ? መልስ እጠብቃለው እህት🙏
@Hiwi-20
@Hiwi-20 2 года назад
እኔ በጣም እስኪቀዘቅዝ አልጥበኩትም ትንሽ በረድ እንደማለት ሲል ነው የምጨምረው የምጠቀመው ጤፍ ደሞ F&F teff የሚል ነው እዚህ ለንደን በደንብ የማገኘው እሱን ነው የምጋግረው ደሞ በመጥበሻ ነው ዋስ ምጣድ እንጀራው ካልወፈረ አይኑ አያምርም እኔ ደሞ ወፍራም እንጀራ አልወድም ስለዚህ ትቼው ወደ መጥበሻ ዞሬያለሁ አሁን ግን ያገርቤት ምጣድ ላስመጣ ነው በሱ ደሞ የተሻለ እንደሚሆን እገምታለሁ እንግዲህ እኔ እንደዚህ ነው የምጠቀመው በበለጠ ደሞ @Edis’s kitchen በደንብ ብታብራራልሽ ጥሩ ነበር
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 года назад
@@Hiwi-20 በጣም ኣነሰግናለው እንዳሊሺው ነው እኔም ለንደን ነው ምኖረው ይሄ ዋስ ምጣድ እምቢ ብሎኛል ግን ኣሁን በዚ ኣገር ሚገኝ ጤፍ ሊንክ ኣስቀምጣልን እሱ እሞክራለው ዋጋውም ለኪሎ ሶስት ፓውንድ ነው ሚሸጠው በተረፈ ኣመሰግናለው ስለመለሺሊኝ 🙏
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 5 месяцев назад
ጠፋሽ በሰላም ነው።
@BEAUTYChannel-f5d
@BEAUTYChannel-f5d 8 месяцев назад
አብሲቱ ትኩስ ነው ምንጨምረው?
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
ተባረኪ ቆንጆ ምጣድሽን ወደድኩት የት ገዛሽው ?✌️🤔❤
@eriasmara7739
@eriasmara7739 10 месяцев назад
THANK you for your video and the detailed subtitles. Truly appreciated ❤❤.
@FantuKelecha
@FantuKelecha Месяц назад
ምጣዱ ግን የአገሩ ቤት ይመስላል እንዴት ነው ?
@MekidemYMamo
@MekidemYMamo 2 года назад
እናመስእግናለን:: ዱቄቱን የት ማግኘት ይቻላል? አይነቱን በፎቶ ብታሳይን? እንዲሁም ምጣዱ🥰🥰🥰
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
ሊንክ ከላይ አለ ♥️
@mekdesyemata636
@mekdesyemata636 2 года назад
አብሲቱን ትኩሱን ነው የሚጨመረው ውዴ
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 2 года назад
ቆንጆ እንጀራ ነውና ሸክላ ምጣዱን ከየት አገኘሽው?
@sder7673
@sder7673 Год назад
በለፈው የለቀቅሽው እንጀራ እየጋገርክሽ ማኒ ምጣድ ያልክው የት ላግኘው ማለቴ ሱዑድ ዓረብያ ትልክያለሽ
@ij8588
@ij8588 Год назад
በናትሽ እኔ Finland ነው ያለሁት ከኢትዮጵያ ጤፍ አምጥቻለው ግን ምንም ሊወጣልኝ አልቻለም...please tell me በመጥበሻ እንዴት ልጋግር???
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 года назад
ይገርምሻል ኤዲዬ በትክክል ሞክሬው በደንብ የአማረ እንጀራ ነው የሆነው አደንቅሻለሁ ተባረኪ !
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
🤗💕🙏
@dissehsn4021
@dissehsn4021 2 года назад
ምጣዱ የሀገርቤት ነው ክሆነስ የ ኤሌትሪኩ ማለት ዋቱ እንዱት ይስራል እ ሜሪካን ለምንኖር ይስሪል ወይ ምጣዱን ማምጣት ይቻላል ግን ችግሩ ዋቱን እንዴት ይስተካከላል ዋስ ምጣድን እልወደድኩትም ቂጡ እይን ያወጣል በጣም ባለሙያ ነሽ በርች ጏበዝ
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 года назад
Adu 😘😘😘 ክይቅሪታ ጋር አብስቱን አቀዝቅዘሽ ነው ትኩሱን ነው ?????? ክቻልሽ መልስ እጠብቃለሁ ብትርፍ 👍
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Thank you Haregye. በትኩሱ ወዲያው ነው የጨመርኩት 🥰
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 года назад
Adye አንድ ጥያቄ ብቻ ምጣድሽ ትምራለቸ የኔ ቆንጆ ከየት ነው የገዛሽው ???? በትርፍ ለኔ አንደኛ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤️
@Bettyafro
@Bettyafro 2 года назад
Am lil confused ሌላ ቪዲዬ ላይ አቡሲቱን ቦክቶ ካደረዉ ነዉ ምንጥለዉ ቡለሽ ነበር
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 года назад
I really like your videos. This looks perfect. Would mind listing the Ingredients in the description box it would help to follow try it exactly as you did 🙏🌷🙏🌷🙏
@yonassahlu9355
@yonassahlu9355 2 года назад
Did she reply to you the ingredients please share us if she did
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 года назад
@@yonassahlu9355 No she didn't still waiting
@yeshearty1670
@yeshearty1670 2 года назад
ኦቭን ለሌለን ሰዎች አሳይና አንባሻና የተያዩ ነገሮች ስትሰሪ እንዴት አድርገን እንደምንሠራ
@يارباخبكيارباخبك
እርሾ እንዴት እደሚሰራ አሳይን በድምፅ አሆነ ቪድዮ አይቼው ምኑም አልገባኝም እህቴ
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤
@tigestkifle243
@tigestkifle243 11 месяцев назад
የኔናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ
@imubilal6947
@imubilal6947 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያውያን ልጆች ማአሻ አላህ ጤፍ ከየት ነው ወየት ሀገር ነው የምነገኘው
@mekdelawithailu5912
@mekdelawithailu5912 2 года назад
Edi betam amesegnalehu!! Mokre enjeraw harif honual betam..gn aflegn honebgn..it's ok..yhun wey tefu addis selehone yhonal...tebareki!!!
@sefanit2960
@sefanit2960 2 года назад
ሰላም ...እንጀራሽ በጣም ነው የሚያምረው የምጣዱ ስም ምንአይነት ነው እባክሽየ🙏🙏🙏
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 года назад
ሠላም ኤዲዬ በትክክል ሠርቼው ተሳክቶልኛል አመሠግናለሁ ተባረክልኝ
@sg631
@sg631 2 года назад
I love your detail tips Edi🥰🥰
@helenmicheal8933
@helenmicheal8933 2 года назад
Weyni mtadsh syamr yhe ybeltal ke was mtad 😍
@asterbadeg4718
@asterbadeg4718 Год назад
እህቴ በጣም አመስግናለሁ በጥቁሩም በነጩም ጤፍ መጋገር ችያለሁ ❤
@helih8348
@helih8348 2 года назад
አብሲት በዱቄት አርጌ አላውቅም ሞክሬ እነግርሻለው
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 года назад
ድምፅሽ ትንሽ ደከም ብሏል:: ምንድነው እንጀራ አልበልሽም እንዴ?😁
@danayitmekbeb5738
@danayitmekbeb5738 Год назад
Hi, i want to buy coffee mankeshikesha. Where i can get please And ye coffee pot matot and lid
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 года назад
ሠላም ኤዲዬ ይኼ አሠራሮሽ ከአገር ቤቴ ነው ( ከአሜሪካ) ምክንያቱም ምጣዱ የአገርቤት የዱሮ ምጣድ ስለሆነብኝ ነው በተረፈ ሠሮቼ ውጤቱን ኦስከሳውቅሽ ቸኩዬአለሁ ተባረኪልኝ !
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Hi Fantu, ke UK new ❤️
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 года назад
ኤዲ ተባረኪ እስቲ ይኴንን ደግሞ እሞክራለሁ 🙏💐💕
@ABBE88911
@ABBE88911 2 года назад
ወይ አንቺ ልጅ በቃ አንችን በመከተል ሞትኩ የኔ በለሞያ 👏👏👏👏
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Thanks hafty 🥰♥️😁
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 года назад
ይገርምሻል ኤዲዬ በትክክል ሞክሬው በደንብ የአማረ እንጀራ ነው የሆነው አደንቅሻለሁ ተባረኪ !
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 года назад
እባክሽ ለኛም ተባበሪን 1)ኣብሲቱ በጣም ኣቀዝቅዘሽ ነው የተጠቀምሺው ወይስ በትኩሱ? 2)የኣንቺ ጤፍስ ምን ኣይነት ነው እስዋ እንደተጠቀመቺው ነው ? 3)በምን ምጣድ ነው የጋገርሺው በሸክላው ወይስ በዋስ ምጣድ ? መልስ እጠብቃለው እህት🙏
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 года назад
በምጣድ ሲጋገር ሰበከቱ አሪፍ ነው
@Mes-u9e
@Mes-u9e 7 месяцев назад
absitu kezkzo nw yechemershw?
@foryou4761
@foryou4761 Год назад
Was betam Kongo new ene tefal gezeche befesum engera alasamer beloghal bezu geze amuashehute men wetet alasayem mendenew chegeru amesegenalew
@amanuelabay2964
@amanuelabay2964 2 года назад
Mini ejera pan still available i need to buy can you tell me where i can find it please?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Sorry it is out of stock. Look on Amazon
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 2 года назад
አሜሪካን ውስጥሊጥ እንዲ ይቦካል ወይስ ሌላ ሚስጥር አለ
@enguengu8783
@enguengu8783 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ በጣም ጥሩ ነው
@Sofiaadem-pr8zx
@Sofiaadem-pr8zx 5 месяцев назад
mtadun keyet agegneshiw yesheklawn
@lulaghebremeskelkidane4285
@lulaghebremeskelkidane4285 2 года назад
Selam metibeshaw wagawi Sint new megzat yicalali wey amesginalu
@እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ
@እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ 2 года назад
Smart short love your work🙏👍
@mukbangers024
@mukbangers024 2 года назад
Have a nice day..padikit po lods..slamat
@blessed283
@blessed283 2 года назад
Was the "absit" hot or waited till it gets cold when you mix it with dough?
@LiliYaynu
@LiliYaynu Год назад
Amesegnalew eduye mokurew konjo new yehonelgn
@mmh4991
@mmh4991 2 года назад
I like your mitad where did you bought it ?can you give me a link of it if you don't mind ?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
It is from Ethiopia
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 2 года назад
እኔ በጣም የተቸገርኩት ቶሎ እየሻገተ ተቸግሬያለሁ ምን ላድርግ በጣም ጎበዝ ነሺ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
1. በውሀ ወይም ሊጥ በነካው እጅ አለመነካካት 2. የሚቀመጥበት ላስቲክ ንፁህ መሆን አለበት 3. ትኩስና ቀዝቃዛ እንጀራ አንድ ላይ አለማድረግ 4. እንጀራው በደንብ ሳይበስል አለማውጣት 5. ያለሽበት አገር ሞቃታማ ከሆነ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ
@Me.me1239
@Me.me1239 7 месяцев назад
የሸክላውን ምጣድ ከየት አገኙ?
@lidiyaabrahamteclu1824
@lidiyaabrahamteclu1824 2 года назад
Where can I buy METDUN ? Can you please tell me where can I buy please. Looks good buy the way. 👍🏾
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 года назад
በጣም ባለሙያ ተባረኪልኝ
@rutenigussie309
@rutenigussie309 2 года назад
የመጥበሻዉን ምጣድ አድራሻ እባክሽ
@1587-fazr
@1587-fazr 9 месяцев назад
እርሾ እንዴት. ነው የሰራሽው. ባክሽ ???
@LiliYaynu
@LiliYaynu 10 месяцев назад
Mokrew betam yemyamr enjera new yawetahut thank you
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 года назад
አረ ምጣዱ የኢትዮጲያ ምጣድ ነዉ ለዚህ ይሆናል እንጀራዉ ያመረዉ እባክሽ ንገሪን
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
በመጥበሻውም ቆንጆ ነው ሚወጣው 💖
@fretamassawa9780
@fretamassawa9780 2 года назад
Ejeshe yebarek kesenete amete bewehala teff bechawen mene yemesele yegagerekute .betam gobeze neshe
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад
Konjo new lastik mamaseyawoch metekemu letena teru audelem
@yetnayetdamisse7116
@yetnayetdamisse7116 Год назад
Metbeshaw kalesh ebakish adisaba negn ene
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 года назад
Betame konjo. Methadone yete newe yemenaggwe.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Ethiopia
@1587-fazr
@1587-fazr Год назад
በናትሽ ምጣዱን ከየት አመጣሽ ገዛሽ ????
@melat2223
@melat2223 2 года назад
Thank you gin lemndnwe telo atelekim video?
@freweiniyohannes5230
@freweiniyohannes5230 2 года назад
እጅሽ ይባረክ 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
@naturalhairchallenge476
@naturalhairchallenge476 2 года назад
ጥያቄ አለኝ ጤፉ ሽርክት ነው አደል
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад
Sent ken new dej yemetasaderie ene nech bezum altekdmem tekuru new konjo yemihonelegn nechu ke tekur teff yemileyebet neger alew abokak lay ende abesit mebezat weyem masanes
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
2 ken
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 года назад
ውይ ገና ከፎቶው like😘🙏 looks amazing. I am watching . Are you using little Addis's teff(lovegass)?
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 года назад
Oh sorry, I just saw you put a a link on the top. Oh this is exciting!!🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 2 года назад
አብሲቱ ትኩሱን ወይስ ቀዝቀዝ ብሎ??
@yasemeinassefa879
@yasemeinassefa879 2 года назад
እባክሽ እህቴ ንፁህ ጤፍ ማግኘት አልቻልኩም እዴት አድርጌ ማግኘት እችላለው የምኖረው ጀርመን ነው
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
ኢሄ ከ UK ነው
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 года назад
አይ እህቴ ኢትዮጵያ ያለነውም ንፁህ ጤፍ መች አገኘን?ከራሩልን በሩዝ የታጀበ ይገኛል በተረፈው ግን ተይው።
@Chbt1234
@Chbt1234 2 года назад
U get from ethio metadun ?? Ena kezih ager power ga yehonal? Pls reply
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Yes ke Ethio new. Ye Ethio earthed adelem so adegegna new. Socketun safe behone bezi ager keyrew new gin yiseral berasum betam yiglal enji ena adegegna new.
@Selam694
@Selam694 2 года назад
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 🙏 የጤፍ እንጀራ ውጭ ሀገር አይወጣም ይባላል በተለይ ጀርመን ውሀው ጥሩ ስላልሆነ ይመስለኛል :: ይሄን ሳይ ግን በጣም ተገርሜያለሁ በተለይ የጤፍ መሆኑ :: ያገርቤት እንጀራ ነው እራሱ 😃 1 ኩባያ ስንት ግራም ይሆናል? 2 ምጣዱ የት ነው የሚገዛው ? 3 አብሲቱ ሲቀዘቅዝ ነው በትኩሱ የሚጨመረው ? እነዚህን ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል :: እንጀራ ጋግሬ አላቅም ግን መሞከር እፈልጋለሁ በእውነት 🤔 ከቻልኩበት ( እንዲህ ካማረ ) ውጤቱን እፅፋለሁ መጥቼ 😃
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
1 ኩባያ 185ግራም ነው ምጣዱ ከ ኢትዩ ነው አብሲት በትኩሱ Good luck 😉♥️
@Selam694
@Selam694 2 года назад
@@EdysKitchen thank you so much 🙏🥰
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 2 года назад
Very Good
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@meazakidane72
@meazakidane72 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 2 года назад
እረ ተው እውነቱን ንገሩን?
@abrehetanania7269
@abrehetanania7269 2 года назад
ኩሉ እትገብርዬ ዝምስገን እዩ ኤደን ጋለይ እግዝአቢሔር ይባርኪ ::
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Thank you 🥰🙏💖
@tarikalem5618
@tarikalem5618 2 года назад
fetari abzihu ybarki balti moya kem ወላዲታ ezi መጎጎ abey yrkeb ምቅርተይ
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj Год назад
where did u buy ur mabukiya please
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 2 года назад
ሁሌ ነው የማመሰግንሽ ጎበዝ
@ruthtewodros5054
@ruthtewodros5054 2 года назад
Great job!! blessings!!!
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 2 года назад
ዋውውውው I cant wait to try it. አብሲቱን በትኩሱ ነው የቀላቀልሺው ወይስ ከቀዝቃዘ በሁዋላ?*
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 года назад
በትኩሱ ነው
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Yes. Thanks Haregye
@ethipia369
@ethipia369 2 года назад
ምጣድሽን ከየት ነው የገዛሽው ሸክላ ምጣድ ነበር እኔ የምፈልገው ፕሊስ ቴክስት አርጊልን
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
ከኢትዮጲያ ነው
@mesryedesta2435
@mesryedesta2435 Год назад
​የuk ዋቱ ስንት ነው የምጣድሽ uk ከሆንሽ pls
@birtukandegafie6825
@birtukandegafie6825 Год назад
You have amazing experience
@sosinaworku8482
@sosinaworku8482 2 года назад
Where can I get the metad do you sale that too
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 2 года назад
Batame Arif nawe siyamer kachaleshe yatefu duqet keyat nawe yame tagziwe
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Link kelay ale
@elecktronbluegirl
@elecktronbluegirl 2 года назад
How is the sourdough starter so watery in this video? On the video on how to make the sourdough starter, it's much thicker, no?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
The sourdough used in this video is leftover from previous injera batter.
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 года назад
Yamirale betam serawochsh absiten yechmershw abirdesh nuw woyise tikuswn nuw yechemrshew melishiling ebakish
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Betikusu new yechemerkut ♥️
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 года назад
Thanks for answer 😘😘
@ayni5236
@ayni5236 2 года назад
Thank you ❤
@ethio7053
@ethio7053 2 года назад
ሰላም እህቴ የማርብል መጥበሻው ከነክዳኑ ካለሽ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
መጥበሻ ጨርሰናል ክዳኑ ብቻ ነው ያለን አሁን 🙏
@ethio7053
@ethio7053 2 года назад
የክዳኑ ዲያሜትር Please Amazon ላይ መጥበሻውን ካገኘሁት ልሞክ Thanks
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
34, 35 & 36cm
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад
Men twff new yemetekemiw ?
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 2 года назад
Yet ager new
@sikosilo754
@sikosilo754 Год назад
ማሻአላህ
@rahimaadem5393
@rahimaadem5393 2 года назад
Show me sinde injer please 🙏
@beletuabeyez2095
@beletuabeyez2095 2 года назад
Ebkshn metadun yet new yegezasw
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Ethiopia
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 2 года назад
If you don't mind please can you tell me where can i get the teff. Thanks
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
See pinned comment
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
How to make 100% teff ingera
8:34
Просмотров 221 тыс.