Тёмный
No video :(

Habesha kemis /ethiopia traditional clothes መርቁልን 2ተኛ ሱቃችን የእጂ ጥልፍ ቦታ ኢትዬ ሳባ ጥበብ +251969066071 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

habesha kemis /ethiopia traditional clothes መርቁልን 2ተኛ ሱቃችን የእጂ ጥልፍ ቦታ ኢትዬ ሳባ ጥበብ +251969066071
habesha kemis
habesha kemis new style 2024
habesha kemis new style
habesha kemis new design

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 4 месяца назад
ኢትዬ ሳባ ጥበብ ለፋሲካ በአል ይዘዙ +251969066071 ይደውሉ ያሉበት ሀገር እና ቦታ እንካለን •እንወዳችዋለን መልካም ፆም ለሁላችን እኔ በሌለው ጊዜ ሞዴሌ ነች
@ensratube
@ensratube 4 месяца назад
ሸክላ ሰሪ በገል ይበላል የሚባለው ታሪክ በተግባር ባቺ አየሁት ቛይ ሰው ባትፈሪ ፈጣሪን አትፈሪም በዚህ እድሜሽ ራቆትሽ ምትሄጂ በዛላይ በዚህ በፆም ወቅት ልብስ እየሰሩ መራቛት ምንድነው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 4 месяца назад
የቅናት አልመሰለብሽም
@ensratube
@ensratube 4 месяца назад
@@marmaryeheyabenat1796 እምዋ ራቆት መሄዱ ነው ቅናት 😂😂😂😂አውልቄም አልሄደው ምን ያስቀናኛል አይ ሞኝነት
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 4 месяца назад
​@@marmaryeheyabenat1796አሁን ይሄ ምኑ ነው የሚያስቀናው ? እናቱ ገንዘብ ተሰርቷ እንደዚህ ይገኛል ይከበራል ነገር ግን ገንዘብ አገኘን ብሎ እራቁትን መሄድ እግዚአብሔርን መርሳት ዋጋ ያስከፍላል ገንዘብ ከክፉ በሸታ አያድንም ።!!በዚህ በጾም ወቅት ብዙ ማለት የሚጠበቅብኝ ስለዚህ በራቁታም ሰው ሰይጣን እንጅ የእግዚአብሔር ልጅ አይቀናም ስልሽ ነው !!በጥሩው ነገር ብቻ ተባበሪያት
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 4 месяца назад
እኔም ምስክር ነኝ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 4 месяца назад
ዋውውውውው ሢያምር
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 4 месяца назад
በርች እህታችን ሁለተኛ ሱቅሽን አዲስ አበባ ብታደርጊው የተሻለ ነው በተረፈ በርች ❤
@accacc5974
@accacc5974 4 месяца назад
መልካም ስራ ይሁንልሽ
@user-wn8ve2hs3q
@user-wn8ve2hs3q Месяц назад
ሳቢ የኔ ጎበዝ መልካም ስራ ይሁንልሽ
@jshsuwu5558
@jshsuwu5558 4 месяца назад
መጀመሪያ ልብሥ ልበሽ
@meram123
@meram123 4 месяца назад
ይቅናሸ ከሁለት በላይ በላይ እንጠብቃለን ጉበዝ ነሸ
@tedrosberhane9063
@tedrosberhane9063 4 месяца назад
Waww congera sabu
@saratube7323
@saratube7323 4 месяца назад
ዋዉ ጎንደሪዉ ቀሚስ ሴምር
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 4 месяца назад
ጎበዝ ሳብዬ በርችይ ውዴ
@user-yz5xo9yh9y
@user-yz5xo9yh9y 4 месяца назад
ውደ ስራችሁ ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ አለባበስሺን ግን አስተካክሊ የለበሺው ቲሸርት ልብስ ነው ?
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 4 месяца назад
ሳቢዬ የኔ ውድ ዋው የሀበሻ ቀሚስ ስወድ በጣም ነው አሰናም እኔም እንዴ ማሰራ ነግሬሽ አለሁኝ አሰራለሁኝ ዋው❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 месяца назад
በእውነት አደነኩሽ የኔ ጀግና 💚💛❤😍😘👈
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 4 месяца назад
Bravo 👍 🎉 Saba cultural traditionnelle vêtement Unique Éthiopien 100% coton Bravo gobez hard worker une femme fatal , bisnusse avec honest . Bon courage et continuation tu est adorable toujours ma belle. ❤✨️✨️✨️✨️✨️
@haroni2982
@haroni2982 4 месяца назад
Melkam sew fetari ychemrlet ye yewah.ehta enqn des alesh
@samsom1388
@samsom1388 4 месяца назад
ሳብዬ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
@Belay-yp5vc
@Belay-yp5vc 4 месяца назад
መልካም ስራ🎉
@fasicamoges4870
@fasicamoges4870 4 месяца назад
ጎበዝ በረች የእኔዉድ❤❤❤🎉🎉🎉
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 4 месяца назад
መልካም ሰራ🎉
@mestawotyoutube1815
@mestawotyoutube1815 4 месяца назад
በርቼ ጎበዝ
@bintawoke570
@bintawoke570 4 месяца назад
በርችልን የኛእህት❤
@fatimaomabdulrahman2904
@fatimaomabdulrahman2904 4 месяца назад
ሳባዬ የኔ ውዴ❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 месяца назад
እርጋዲ መስቀል ያለበት ተክሻው ላይ ያምራል በጣም ስንት ብር እሱ
@bintawoke570
@bintawoke570 4 месяца назад
ስመጣ እገዛሻለሁ ውዴ በጣም ነውደስያለኝ ጥልፋ
@BsHs-op4im
@BsHs-op4im 3 месяца назад
እንወድሻለን ሳብዬ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 месяца назад
WOW💚💛❤
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 4 месяца назад
እንኳን ደስ አላቹ
@kuraz7873
@kuraz7873 4 месяца назад
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም እወነት ሳምረ ወድ አገሬ ሰገባ እገዛለሁ
@Warlatubu
@Warlatubu 4 месяца назад
የኔ ውድ እህት. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 3 месяца назад
ሳባዬ ስልክ ቁጥርሽ ቴሌ ግራም ከከፈትሽበት አወራሻለው ለልጆቼና ለኔ እፈልጋለው❤
@almasbh6100
@almasbh6100 4 месяца назад
ሣብዬ እባክሽ ሁሌም ያበሻ ቀሚሥ ለብሠሽ ቪድዮ ሥሪ ተከታይሽን አክብሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 4 месяца назад
ሰላምናችሁ
@tigistyoutubeyoutube12
@tigistyoutubeyoutube12 4 месяца назад
🎉❤🎉🎉
@HawaAnd
@HawaAnd 4 месяца назад
1ወርብላችሁአራትወርእያሥቀመጡትግሥት
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 4 месяца назад
ግን ስታንዳርድ አለ የልኬት እሱን ተማሩ እና ቁመት እራሳቸው ለክተው ሲነግሩሽ ከፎቶ አስተያይተሽ ለመስራት ይቀላል አስሬ ከማመላለስ
@elenigetachew5330
@elenigetachew5330 4 месяца назад
የት ነሽ አዲሰ አበባ ነሽ ?
@aboaboo8875
@aboaboo8875 4 месяца назад
ኧደና ልብስ ልበሽ በማሪያም
@user-ct2dk6bt6r
@user-ct2dk6bt6r 3 месяца назад
ሀይ ውድ እህቶቼ ሳቢ የት ናው የምትኖርው
@user-ct2dk6bt6r
@user-ct2dk6bt6r 3 месяца назад
ሳቢ ቅንጆ የት ነው የምትኖሪው
@elenigetachew5330
@elenigetachew5330 4 месяца назад
ለማዘዝ ነበር
@betlreethiopis3274
@betlreethiopis3274 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amenpipi2013
@amenpipi2013 4 месяца назад
፡ጠፋሽ የት ገብተሽ ነው
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 4 месяца назад
አለባብስሽን ምናለ ብታስተካክይ
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 4 месяца назад
አችሣባ ሁለትያበሻቀሚሥ እፈልጋለሁ እደትላግኘሽ
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 4 месяца назад
0969066071 ደውይ
@accacc5974
@accacc5974 4 месяца назад
ግን በናትሽ የበልጣጣ ልብስ አትልበሺ ትልቅ አደለሽ
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 4 месяца назад
አወ ልክ ነሸ መጀመሪያ መሸጥ ሳይሆን ይሷም ለባሸ መሆን አለባት ማን ነበረ ሰሟ ኢቢየ የቀረበችዉ ጎደሬዋ ቀሚሰ ለቢሸ ነች
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 4 месяца назад
​@@user-ni2vl7cq6d ኢቢኤስ ላይ የቀረበችው ቀሚስ ለባሽ ነች ኧረ አታስቂን😂😂😂 እሳ ደሞ ፓንቷ ስር ለብሳ አደል እንዴ ምቴደው ቀን ማታ የማታቁትን አታወዳድሩ እስቲ
@bezamichael4591
@bezamichael4591 4 месяца назад
ቅናት ነው?😂😂
@accacc5974
@accacc5974 4 месяца назад
@@bezamichael4591 ባሮጊት ቆቆታም ይቀናል እምሶ የጠወለገ
@bezamichael4591
@bezamichael4591 4 месяца назад
ቀንተሽ እማ ነው ልቅ አፍሽን የምትከፍችው! ዝም ብለሽ ከምትን ጨረጨሪ ስሪ እና ተለወጭ::
@atsedegessesse
@atsedegessesse 4 месяца назад
Yet new adrashash
@habtamgeta1479
@habtamgeta1479 4 месяца назад
ሳባ በናትሽ ቀሚስ እፈልጋለሁ
@semaymuluchannel8126
@semaymuluchannel8126 4 месяца назад
በእጅ ነው ወይስ በሲንጀር የተጠለፈው ልዪነቱን በደንብ አስረጅ ምክንያቱም የእጅ ጥልፍ ነው ብለው በዋጋ ከተስማሙ በውሃላ የሲንጀር ጥልፍ ይልካሉ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 месяца назад
ያምራሉ የስርግ ይተዘጋጅ ሳባ
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 4 месяца назад
ግን ሆድ ጎልጦ መሀድ ሰመናዊነት😮😮😮
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 4 месяца назад
ወረኛ ነገር ነሽ እንኳን ልትልኪ ቴክስት እንኳን አትመልሽም ወረኛ ወሬ ብቻ
Далее
የሐበሻ ቀሚስ ዎጋ በኢትዮጵያ
24:05
Х.евая доставка 😂
00:23
Просмотров 930 тыс.
Я ДОСТРОИЛ ЗАВОД - Satisfactory
19:13
Просмотров 137 тыс.
Х.евая доставка 😂
00:23
Просмотров 930 тыс.