Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 19 ጫት አብረን ቅመናል እያልኩ አሶራለዉ የእስር ሺ ብር መተት በሽጉጥ ልገላት ነበር 

Nku tamirtsion
Подписаться 419 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በካናዳ ሀሊፋክስ እና ካልጋሪ ለማገልገል ዛሬ October 4/2022 /መስከረም 24/2015 ዓ.ም ካናዳ በሰላም ገብተዋል::

Авто/Мото

Опубликовано:

 

3 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@besufikad8924
@besufikad8924 Год назад
የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ዘርዎንም ይባርክልን ለኛ ለታመምን ለኛ ለተያዝን አዎ ለኛ ቃለ እግዚአብሔር ለተራብን በመንፈስ ለተወረርን ንሩልን :: አሜን
@qalkidanashabbiirr4224
@qalkidanashabbiirr4224 Год назад
Hiiiii
@qalkidanashabbiirr4224
@qalkidanashabbiirr4224 Год назад
Mamre
@qalkidanashabbiirr4224
@qalkidanashabbiirr4224 Год назад
Grma
@ruhama561
@ruhama561 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን በሰላም መጡ ዛሬ አደኛነኝ እኳን ለሰማአቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ ወረሀዊ በዐል በሰላም አደረሳችሁ
@user-bb3cb3rz8g
@user-bb3cb3rz8g Год назад
አባየዋ እንኳን በሰላም መጡልን እንቁ መምህራችን እረዥም እድሜ ያኑርልን በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከሳውዲ አረብያ
@user-gb6kx2ns7q
@user-gb6kx2ns7q Год назад
የ እግዚአብሔር ስም ይባረክ አባታችችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሽህ አመት ይንሩልን 🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean
@selam801
@selam801 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ያቆይልን በዚህ መንፈሰ የተያዘን ምእመናን ደሞ እመቤታችን ትፈውሰን
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለአባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም በዓለም ዙሪያ ተበትነን ለምንገኝው በጸሎቶ አይርሱን አሜን አሜን አሜን
@asfc7228
@asfc7228 Год назад
አሜን አሜን
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን ለእናተ የደርሰላችሁ ለኘም ይድርስልን ቸሩ መድሃኒያለም
@haftonha5817
@haftonha5817 Год назад
ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜዎን ፀጋዎን ፈጣሪ ያብዛልን በፀሎትን ኣስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 Год назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@susutube8062
@susutube8062 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታች ለኛም ፆለቶ ይድረስልን
@huaweiph7088
@huaweiph7088 Год назад
አባ እርጂም እድሜ ይስጥልን የኔም እናት ከዚህ ድና የቁሜ የምመሰከር ታድርገኝ እመብርሀን እናቴን በፆለታችሁ አስቡልኝ እህት ወንድሞቸ 🙏🙏
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Год назад
አባየ ሺ አመት ኑሩልነ 🙏🙏🙏😘
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሮልን በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቃል 🙏🙏🙏🙏🙏
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
እድሜ ይስጥልን አምላካችን ጉባኤውን ያስፋልን መድሀኒዓለም
@uae1023
@uae1023 Год назад
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቆት እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት
@zeharamohammed7886
@zeharamohammed7886 Год назад
አድራሻቸዉ የት ነዉ
@linaozkaya5118
@linaozkaya5118 Год назад
አባታችን እግዚአቢሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Год назад
አባቴ ቅድስ ኤልሻዳይ እረጅም አመት ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅልኝ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
ስለማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳቹሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አባታችን ረዥም እድሜ ተመኘሁ ለርስወ 🥰🥰🤲🏽
@user-qw1mr8zu5u
@user-qw1mr8zu5u Год назад
አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean
@woldesenbet
@woldesenbet Год назад
1) የንስሐ ስግደት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3X እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X የንስሐ ስግደት ኪርያላይሶን ጸባኦት ኪርያላሶን አዶናይ ኪርያላይሶን ያሕዌ ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስ ኪርያላይሶን አማኑኤል በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3X በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይ ይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይ ይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ በክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ ኦ አምላክ ኦ ክርስቶስ ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ 2) የንስሐ ስግደት ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3X እግዚኦ መሐረነ 3X እግዚኦ መሐከነ 3X እግዚኦ ተሣሃለነ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X የንስሐ ስግደት ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X ኦ መሐረነ አማኑኤል 3X ኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3X ኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3X ኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3X በእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስ በእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስ በእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ ኪርያላይሶን 12X እግዚኦ አምላክ 3X እግዚኦ ክርስቶስ 3X 3 የንስሐ ስግደት ✞ የንስሐ ስግደት ✞ እግዚኦ አምላክ 3X እግዚኦ ክርስቶስ 3X እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3X እግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3X እግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3X ስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3X ስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3X ኪርያላይሶን አማኑኤል 3X ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X ክርስቶስ ናይን አብኖዲ ናይን ትስቡጣ ናይን ታኦስ ናይን ማስያስ ናይን ጌታ ሆይ ናይን መድኃኒዓለም ናይን “ ንቁ ” ኢያኤል ናይን ታዳኤል ናይን ጸባኦት ናይን ኤልሻዳይ ናይን አዶናይ ናይን ያሕዌ ናይን ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X አድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3X ስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
አቤት ይኤ ሱዳን ፈረደባቸው ኡፍ መሰቀል አርገው በየሚዲያው ደብተራውም ይኤንን ሰም ማጥፍአትነው የተያያዙት ግን አብ የተከለው ማንም አይነቅለውም ሰራው ግሩም ነው እግዚአብሔር እግዚኦ አባታችን ላይችል አይሰጥም ፅናቱን ይሰጦት ትግሉ ከመንፈሰጋርነው ቅዱስራጉኤል ያግዞት
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Hunken Dena maxu Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho tsagahun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 Год назад
Wude yetinw yalatuu abatachin ahuuni?🙏🏽✝️💒
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
@@samiiriimakiialmfesf2757 yikirta yene wud alwokum gin tinat weda kenada hager ye hedu meselgn video lay
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
@@samiiriimakiialmfesf2757 kezi qexilo ye ale video temelket
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 Год назад
Eshiii yene konjoo Ameseginalow egazaber yibarikishii🙏🏽✝️💒❤digilii maramii kana lijuwaa tixabiqishi🙏🏽✝️💒😘🥰😍
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል የክፉ ሰዎች መተት ሲከሽፍ ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።
@Ahayel
@Ahayel Год назад
ወይ የዛሬ ጋደኛ እንደዚህ በጋደኛ ቅናት ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሰው ይሰውረን
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q Год назад
አሜን አሜን3
@yewubdarkebede2665
@yewubdarkebede2665 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@senigw1654
@senigw1654 Год назад
Amen Amen🙏🏾
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p Год назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመብዙሃን ፀሎት ልመናወ አይለዮት አይለየን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አባየ አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ጥበቡ ይስጠን ለሁላችን እግዚአብሔር እግዚአብሔር እረዥም ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Год назад
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእኛ ቅዱስ አባት ሽህ አመት ኑሩልኝ
@samiraali8679
@samiraali8679 Год назад
የኔአባት እረ ላድቀን እጅወት በባርኩኝ እዴሜና ጤና ይሰጣችሁ የህዝብ አባት ናችሁ
@KidusYared12
@KidusYared12 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። የህዝብ መዳን በጣም ደስ ይላል።
@user-dx5tr3zi3q
@user-dx5tr3zi3q Год назад
አባ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ዘመኖት ይባረክልን አባ
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Год назад
ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ቅዱሳን ለኛም ይድረሰልን
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Год назад
አባዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቸሩ መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
ተመስገን እግዚያብሔር ይክበር ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ የኛ አባት ፅሎቶዎት አይለየን
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እግዚአብሄር እድዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@hiwitube7964
@hiwitube7964 Год назад
yat nachiwe
@soniasomia7589
@soniasomia7589 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን እስኪ እባካቹ አባን ላወራ ስልካቸዉን ይምታቁ
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@tarkiasefa480
@tarkiasefa480 Год назад
Selam late yehun ye Mamir Garman Aderasha kalesh situgne Adera🙏🙏
@saraT22
@saraT22 Год назад
@@tarkiasefa480 ፕሮግራም በሚኖራቸው ሰአት ስለሚያሳውቁ ያኔ እናገኛቸዋለን እንጂ ቋሚ አድራሻቸውን አላውቅም ❤️
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🕯️🕯️
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Год назад
እድሜ ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቆት እግዚአብሔር ይመስገን ላዳነን
@tesfalemalie1048
@tesfalemalie1048 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን ረጅም እድሜን ይስጥዎት አባታችን ።ለሌሎቻችንም ፈጣሪ አምላክ የዚህ ፈውስ ተቋዳሽ ያድርገን አሜን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለነሡ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@user-qj2lx6zy9f
@user-qj2lx6zy9f Год назад
ኣባታችን የማቱሳል እድሜና ጠና ይስጥዎት፡ ኣባቴ በጸሎታቸው ይዘኩርን፡ በጣም የታመምኩት ነኝ
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Год назад
እድሜና ጤና ይሥጠወት አባታችን💓❤🙏
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Год назад
እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈውስ ለኔም ይፈውስኝ አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@hayah5385
@hayah5385 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሠኡድ ነዉ ያለሑት ፕሮሠስ ጀምሬ ሁለት ወር ሞላኝ አገር መግባት አአልቻልኩም በፀሎት አስቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ
@asilphone9368
@asilphone9368 Год назад
Amen Amen Amen kale Hiyote Yasmlen Abtichin Nurliin Abtichin
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 19 дней назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጥልን
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w Год назад
አባታችን.እንኳን.ደና..መጡ..እግዚአብሔር..እድሜ..ያድሎት..
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f Год назад
#እግዚአብሔር ይመስገን #ወድንግል ትመስገን አባ እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛሎት ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
@user-mn2qn3we3q
@user-mn2qn3we3q Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያዛሉት 👏👏👏👏
@tarkiasefa480
@tarkiasefa480 Год назад
Selam lache yehun ehite ye mamir Garman Aderasha sicegn Adara??????
@amentueb6054
@amentueb6054 Год назад
ወይ የሰይጣን ስራ እንዴት እደተናገረ ይገርማል ወገኖቸ ይህን የሰይጣን ወሪ እየሰማን የጠፋን ተረዱ መዳንያለም የማቱላሳን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ለሀገሬ ብታበቃኝ ከአባታችን ችግሬ ይፈታል የቤተሰቦችም እደሚፈታ ተስፋአለኝ ወይ ጉድ እስበሱ ሲናናቅ ይገርማል
@astera8089
@astera8089 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባየየየየየየ አስቡን 💒✝️💒አባታችን እባካቹ ሚስኪኑ እየአለቀነው አድ በሉ ኣባየ ሚስኪን እያለቀሰች ነው ነው ነው አባቱወች አድበሉ የሰው ልጅ እየተ ሰቃየ ነው 💔🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡💔🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡💔🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡💔
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
Egziabher yimesgen Enkuwa be selam mexulin abatachin
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም ውድ የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን
@user-ed1cw5xn4g
@user-ed1cw5xn4g Год назад
ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልን ለተፈወሳቹ እንኳን ደስ አላቹ ተመሥገን
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
ፈጣሪ ሆይ ለእኔም ፈውስን ስጠኝ ጠላቴንም አጋልጠው። አሜን!!!!!!!
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@abebahailuhailu5974
@abebahailuhailu5974 Год назад
አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት እግዝአብሔር
@yemsrachtadesse422
@yemsrachtadesse422 Год назад
እድሜና ጤና ይስጦት አባ! የት እንደሚገኙ እባካችሁ የሆነ ሰው በኮመንት ንገሩኝ አመሰግናለሁ.
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
ካናዳ ናቸው ከነገ ወዲያ ፕሮግራም አላቸው
@yemsrachtadesse422
@yemsrachtadesse422 Год назад
@@alexjijo9080 Thank u. Ethiopia yet new meyagelegelute?
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
@@yemsrachtadesse422 ሀገር ቤት እኔ እንጃ ነገር ግን በፌስ ቡካቸው ተከታተይ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@abrewwalelgn956
@abrewwalelgn956 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 abatachn edmena Tena abzto ystln bereketwo yderbn abate
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Год назад
የኛ ወድ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
እግዚአብሄር እድሜወትያርዝምልን አባታችን ፀሎተወት ይለዪን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
አባቴ ቸሩ መድኃኔዓለም እድሜ ጤና ይሰጦት አባቴ
@astera8089
@astera8089 Год назад
እሄታችን እኮን ከተአሰርሽበት ተፈታሽ እመብርሀን አንችን እደፈታችሽ ለኛም ትድረስልን ስትሰው እየተሰቃየ ነው በክፉ መንፈስ የሰማእ ቅዱስ ማርቆርየስ በረከት ይደርብን 💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን
@user-vj6ng8ce7w
@user-vj6ng8ce7w Год назад
አባታችን የማቱስላ እድሜ ከጤና ይሰጥዎት ለናንተ የደረሰ ቸሩ መዳሃኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስ ን
@Muluneshkitchen
@Muluneshkitchen Год назад
እግዚአብሄር ለረዳው ጌታ መልካም ነው
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Год назад
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@dinkadigu1379
@dinkadigu1379 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@amexlove7505
@amexlove7505 Год назад
ኣባታችን አይ ብቻ ተመስገን ነው ከጭንቅ ለሚላቀቁት ሰዎች ደስተኛ ነን!!!እድሜ ከጤናጋ ያድልልን!!!
@dearpetros4027
@dearpetros4027 Год назад
Abatachin tebarekulin, Egziabher erejim edme yistihu. Mekuteria keyet megzat enchilalen?
@hayah5385
@hayah5385 Год назад
ሠኔ ሑለትና ሶስትን እደት እዳለፍኩ. ወላድተ አምላክ ታዉቃለች. ለሊት ከእቅልፍ ይቀሠቅሠኛል. እራሤን እዳጠፍ ቦታዉን ያሣየኛል. በፈተና መሀል ብሆንም ወላድት አምላክ ከነ ልጇ እየጠበቀችኝ በህይወት አለሑ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
አባዬ፣ እውነትእድሜዎትን ያርዝምልን የኛእቁአባት
@hayah5385
@hayah5385 Год назад
ወላድታምላክ እናቴ ለእነሡ እደደረሽ ለኔም ድረሽልኝ ፈተናዉ ከባድነዉ አባቶቻችንን ያብዛልን
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Год назад
አባታችንእድሜናጤናይስጦት እኛስመቼነዉምንፈወሰዉኡፍፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥
@Ahayel
@Ahayel Год назад
አምላክ ይፍረድብሽ ጋደኛሽን ያሳበድሻት እሳን ግን ድንግል ፈታቻት ተመስገን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
ስለሁምነገር ፈጣሪ ይክበር ይመስገን አባቴ እድሜ ይስጥልን
@amenamenmelise6068
@amenamenmelise6068 Год назад
አባታችን እድሜ ፀጋዎት ይብዛ እኛ ሰዎች ግን ክፋታችን ጥግ ድረስ ነው ፈጣሪ ምረቱን ያምጣልን
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Год назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ አድነኝ. አሜን(፫)
@bashedu656
@bashedu656 Год назад
Abbaa keenyaa waqayyoo umurii dheraa sinifii haa kenuu ❤❤❤❤❤❤❤
@sofiaali5218
@sofiaali5218 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልንአባታችን
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 Год назад
አባታችን እድሜእና ጤና ይስጥልን
@meseret8196
@meseret8196 Год назад
አባታች እድሜና ጤና ይስጥል.🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@mesertmulye6910
@mesertmulye6910 Год назад
አቤትአምላኬሆይአባታችንእንኳንበሰላምመጡልንዉድአባታችን
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i Год назад
አባታችን እድሜና ጤናን ይሥጥልኝ
@selamyemariyamlij954
@selamyemariyamlij954 Год назад
Abatachin egzabiher amlak be edme be tena yitebikilin tsegawun chemiro yabzalot amen amen amen
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Год назад
Enquan beselam metu 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Год назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@Ahayel
@Ahayel Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ተመኘውልት
@merongirma3572
@merongirma3572 Год назад
እግዚአብሔር የኔንም ታሪክ ይቀይር
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ❤️
@garewendu1777
@garewendu1777 Год назад
Abbaa koo ene erso ga derishe egironina ejotin sime benigatawu bimot eyikochegnim erson yemagegnibet Ken nafekegn😭😭😭
Далее
Осторожно селеба идет 😂
00:16
Просмотров 244 тыс.
Memeher Girma Wondimu NO 67 B
46:12
Просмотров 12 тыс.
😱 Велосипед-лимузин?!
0:20
Просмотров 503 тыс.
Корейский мерс | меллстрой
0:15
Просмотров 413 тыс.