Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 312. 3 ጊዜ ታንቄ ነበር በአህያ ደም መተት 

Nku tamirtsion
Подписаться 422 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

መተት በአህያ ደም
ሰርቶ እንዳይበላ
ክፉ መንፈስ
ከአባት ወደ ልጅ ሶስት ጊዜ ታንቄ ነበር የክፉ መናፍስት ሥራ #Share # Like ለሌሎች እንዲደርስ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Авто/Мото

Опубликовано:

 

8 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 290   
@jonijonis9652
@jonijonis9652 2 года назад
አባታችን እድሜ ፀጋውን ይጨምርሎት:: የስም ክርስቲያን ነበርኩኝ የእርስዎን ትምህርት ካወኩኝ በኃላ መምበርከክ መስገድ መፀለይ መመፅወት ቀንለቀን ማመስገን ቻልኩ ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ ይሁን::አሜን::
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
አባታችን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👏💛❤💚💒🌿 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😭😭☝ ለናተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድረስ👐👐😥
@EmunahNo1
@EmunahNo1 2 года назад
ግልፅ እድርግው እንዲገባን እየጠቁ ትምህርትና ፈውስ ለሚሰጡን እባታችን ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን እድሜ ይስጥልን መምሕር ግርማ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 2 года назад
እውነተኛ የዘመናችን "ሐዋርያ "ኖት። ኑሩልን!!! አባታቴ እውዶታለሁ።ባለውለታዬ....
@yonasgezu7694
@yonasgezu7694 2 года назад
Ebakih wandering yet nw magegnachew kawek
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@Simontadeke
@Simontadeke 2 года назад
የመምህር ግርማን የፈውስ አገልግሎት የተቃወሙት ገብረ መስቀል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠው
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
ይህው አባታችን ደክመኝ ሰለቸኝ አይሉም መተትን ድግምትን ዛርን ቡዳን እዲህ ነው እረግጠው የሚያወጡልን ያነቁንም አባታችን እረጅም እድሜዬ ጤና ይስጦት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ምቀኛዎትን ተክልዬ ይርገጥሎት አሚን ሚቃወሞትን ተክለ ሀይማኖት ያዋርዳቸው !!
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 2 месяца назад
ኢትዮጲያ የት ቤተክርስቲያን ናቸው። ከሆላንድ
@habentekle8596
@habentekle8596 2 года назад
የሚኮራበት ታላቅ ኣባት የዘመናችን ሃዋርያ እግዚኣብሔር ጸጋዉን ያብዛላቸዉ በረከታቸው ይደርብይ።
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በሰላምመጡልን እይጊዜ ይገርማል መተተኛው አዕፕበዛዙ እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ አስቡኝ በጸሎታችሁ አባዬ ጸጋውን ያብዛልን
@abebaabate8057
@abebaabate8057 2 года назад
አባታችንን ለሰጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ አሜን፫💚💛❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤናወትን ይስጥልን ኢትዮጵያ መጥቼ እርሶን ለማግኘት ብጋጋም አልተሳካም መድሀንያለም በጤና ያቆይልን እሱ ክርስቶስ ሲፈቅድ ነው ሁሉም ነገር የሜሆነው
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 года назад
መምህር ግርማ ወንድሙን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት፤ ዕድሜዎትንም ያርዝምልን! የእርሶን የፈውስ አገልግሎት "አስማት" ነው የሚሉትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው፤ እነሱ ትንቢት ሲናገሩ "ከእግዚአብሔር ነው" እያሉ የዕርሶን የፈውስ አገልግሎት "አስማት" ነው ሲሉ ትንሽ አይከብድም?
@user-vh7wp6et2t
@user-vh7wp6et2t 2 года назад
አሜን፫
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😥😥😥😭😭😭
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Месяц назад
ወለተ ማርያም እርሶ ላይ ሆኖ የመከረን የገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት እድሜዎት ያስረዝምልን
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰቦቼ
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
@@genettube1107 እሺ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 года назад
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት እኛም የድህነታችን ቀን ያቅርብልን ፅጋውን ያብዛሎት አባቴ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 года назад
Melake menekrat Mamher Girma wandemo edamay tenay yestalen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean.
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት በረከትዎት ይደርብን 🙏🙏🙏
@mareyaamhaadhako4119
@mareyaamhaadhako4119 2 года назад
እግዚአብሔር በምራቱ እጣብቃን አበታችን ራጅም እድሜ ይስጡት 🤲🤲🤲💒
@ER-xp9th
@ER-xp9th 2 года назад
አባታችን የፍቅር አባት መምህር መላከ መንክራት ልኦል ፈጣሪ እግዚአብሔር እድሜ ጠናውን እሰከነ መላ ቤተሰቦቹሖ ይሰጦት🙏🙏🙏ጠላቶቹን የምቀኛውን መንፈሰ ከእግሮት ሰር ይውደቅ እንዎዶታለን❤ አባታችን ከብዙ ቆሻሻ ህወት በትምህርቶት ድናል ተመሰገን🙏🙏🙏ሐ
@mamaafrica900
@mamaafrica900 2 года назад
እግዚኣብሄር ይመስገን ነዚ ዝገበርካልና ፡ንኹላትና ነዚ ክንበቅዕ ፍቃድካ ይኹነልና። ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፡፡
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 года назад
የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏 አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጦት
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
Amen amen amen
@maledayotube1533
@maledayotube1533 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እመብረሀን እናቴ የነፍሴን ነገር አደራሽን
@salamhabeshwit3426
@salamhabeshwit3426 2 года назад
አባታችን እንዃን በሰላሞ መጡልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ብፆልት ይስብኝ ዉለተ ምስቅል ነኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይጣብቅት
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ያኑርልን አብዬ በመላው አለም ላለነው ስደተኞች በፀሎቶት አስብን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ።
@wensht1459
@wensht1459 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እንዲ ስትፈውሱው ሳይ ልቤ ይደስታል አባ እኔም በእጅት ለመፈውስ ያብቃኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታቸን 🙏 🙏 🙏
@user-sz7kv1je3h
@user-sz7kv1je3h 2 года назад
አሜን አባ እንኳን በሰላም መጡልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን አሜን በፀሎትዎ አስቡን አባ!!!
@user-sz7kv1je3h
@user-sz7kv1je3h 2 года назад
@@shewayetube-445 what?
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 года назад
በእወነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይባዛልህ መምህረችን በእድመን በጥአናን ይቅየልን መምህረችን አሜን፫
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
አባታችን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት ኑርልን ለዓለም ህዝብ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን
@user-cr9gk1vd1b
@user-cr9gk1vd1b 2 года назад
አባ በረከትዎ ይድረሰን እንዳገኞት የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን😭😭😭😭😭😭
@hana967
@hana967 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ➕
@muluwoyecha5951
@muluwoyecha5951 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት። በአሁኑ ጊዜ የት ቤተክርስቲያን ነው የሚገኙት?
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 года назад
አባታችን እርሶን ስለሰጠን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን በምድር በሰማይ
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን የደረሰ መድኅኔአለም እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችን ይድረስልን የኔ አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝ ክፉ ዳቢሎስን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልአ ከእግሮ በታች ይጣልሎት ይጠብቆት
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሉት
@senibekalu4302
@senibekalu4302 2 года назад
አባታችን ብራኪወ በረከትወ ይስረሰን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልንን
@mahletwasihun450
@mahletwasihun450 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ያብዛሎት ምቀኛዎትን እግዚአብሔር ያጥፋሎት
@hewanethopia189
@hewanethopia189 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በስደት ላለነው live ቢጀምሩ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ከረዳን
@lakechsewnet5077
@lakechsewnet5077 2 года назад
መምህር እርሶን ጠላት አርግፍ ያድርግልዎ አምላክ መድህን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልዎት ደግ አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን አሜን አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን ትልቅ ትምህርት ቤት ነው እያንዳንዱ ቤት የሚሰማ ጭንቅ ክርስቲያን ንቃ
@destapark609
@destapark609 2 года назад
አባታችን ከዚህ ዘመን ምቀኛ ደብተራ አባቶች ይጠብቅልን ኑሩልን አባታችን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውኝ እግዘኣ ማረን ክረሰቶሰ😭😭😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 года назад
ቀሪ ዘመንዎት እመ ብርሃን ትባርክ አባትየ።
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን በርክታት ይድርብኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 года назад
አቤቱ ማረን እግዞ እግዞ እግዞ ማርና ክርስቶስ😭😭 የዳብሎስን ስራ የምሰሩ ሁሉ በመድኀንአለም ስም ይገሰጥ
@yesfanayeshii1285
@yesfanayeshii1285 2 года назад
እግዚአብሔር ጠላትዎን ይሰርልዎት በእጅዎት እንድባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ ከስደት ስመለስ
@matiababa8559
@matiababa8559 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ማረን ማረን ክፋታችን በዝቷልና ጠላታችንም ሰይጣን አስጨንቆናልና እባክህን በምረትህ አይንህ ተመልከተን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት ጠላቶትን ከግሮት በታች ይጣልሎት
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ አባቴ በጣም ታሚሜ ነው ያለሁት በጸሎትዎ ግዜ ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል
@tadygrma7785
@tadygrma7785 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሀይለ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቤተሰቦቼ
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እርሶን ያቆይልን እመብረሀን ፀጋውን ታብዛላችሁ ትጠብቃችሁ
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባየ የምስኪኖች አዛኝ ኑርልን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
ለናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አባ እድሜ ጤናዎን ያብዛልን
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w 2 года назад
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በፅሎትዎ አስቡኝ
@selemawimebrahtom376
@selemawimebrahtom376 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን፡ኣባታችንን ረጅም እድሜ እና ጤናዎትን ኣብዝቶ ይስጥልን
@tube2294
@tube2294 2 года назад
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ከእኔም እድሜ ቀንሶ ቢሆን ቢቻል የታመመ ሁል ይፈወስ ብዙ ተምሪያለሁኝ
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 года назад
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን እርሶን በክፉ የሚያዩትን የሰዎችን መዳን እና መፈወስ የሚያንገበግባቸውን ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይያዝሎት የሌሎች ሰዎች መዳን ለእኔም መዳን ነው🤲🤲🙏🙏👏👏
@hsjsjdndn1227
@hsjsjdndn1227 2 года назад
እግዚ አብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጦት አሜን አሜን አሜን
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Год назад
የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የተያዘ ነው የሚያቀው ሁለተ ማርያም ብለው ይፀልዩልኝ የኔ አባት 😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
አባታችንን ለሰጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እንኻን ብሰላም መጡ
@yesfanayeshii1285
@yesfanayeshii1285 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጸጋውን ጤናውን ያብዛልን ለመምህራችን
@EmunahNo1
@EmunahNo1 2 года назад
እሜን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን አባዬ ሺ እመት ኑሩልን🌿🤲
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@habtamudachasa8166
@habtamudachasa8166 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም የምበልጥ ፀጋ ና በረከት ያብዛሎት መምህር
@abrishbirhanu9717
@abrishbirhanu9717 2 года назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን፡በረከቶ ይደርብን፡፡
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 2 года назад
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛለዎት እኛ ስደተኞችም በጸሎት ያስቡን አባዬ
@oshi2930
@oshi2930 2 года назад
እመብርሀን አባታችን ጠብቂልን🙏🙏🙏
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 года назад
እግዚአብሄር ይመሰገን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 2 года назад
አግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ አባዬ እድሜና ጤና አብዝቱ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን💛💜❤
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላታቸውን አገራቸው ስር ይጣልልን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 года назад
አቤቱ አምላካችን ልቦና ስጠን አረ ምን ጉድ ነን ሴጣን እራሱ የእኛ ክፋት ላይ አልደረሰበትም ይቅር በለን ደብተራና ጠንቋይ ለንሰሃ አብቃቸው አባታችን እድሜ ይስጦት
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@devan8265
@devan8265 2 года назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@user-wm6ry6km6m
@user-wm6ry6km6m 2 года назад
አቤቱ ጌታችን ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ቸርነትህነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁንብን አሜን፫
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ እንኳን ክፉ መንፈስ ቅጥልልልል አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን አባዬ እረጅም እድሜና ጠረና ይስጥልን💒❤✝️
@girmabekele7988
@girmabekele7988 2 года назад
አባታችን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👏💛❤💚💒🌿
@user-ks4mo2tr9p
@user-ks4mo2tr9p 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ ፀጋ ያኑርልን በረከተዎ ይደርብን አሜን
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰቦቼ
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እኮን ደህና መጡልን
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w 2 года назад
አቤታችን እድሜና ጤና..ያብዛሎት.
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 года назад
አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን👏👏👏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አይ አባታችን ያገራችን ሰይጣን አሉ ይገርማል እኮ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎ ኑሩልን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏
@user-ms5yj7kl2h
@user-ms5yj7kl2h Год назад
*አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የሰመዐልና 🤲🏻🤲🏻🤲🏻*
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 года назад
እግዚኦ እርስ በርሳችን ምቀኝነት መማተት የዳቢሎስ ፈረሶች ሆነናል አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እስራቴን ፍታ እኔም ከታሰሩት ዉስጥ ነኝ 😢😢😢
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 года назад
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!አሜን
@walteamanuale324
@walteamanuale324 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንድን የሚታገሉ እንዳሉ ደሞ እንዲ የሚፈውሱን ደሞ እንዲ ይታገላል ጉድ እኮ ነው ይች አለም ይገርማል ምን ይሻላል የሰው ክፋቱ በክፋት ይሙት ሲል ደሞ የሰማይ አምላክ ደሞ ዳኑ ይላል የተመሰገነ ይሁን ክፋትና ተንኮላችንን ሳንተው ማረን እንላለን በከንቱ የጭካኔ ዘመን
@rahwateklu7517
@rahwateklu7517 2 года назад
እድሜውን ጤናውን ያብዛሎት አባዬ።
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 года назад
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 года назад
ለናተ የደረሰ የአባታችን አምላክ ለኛም ይድረስልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እልልልል
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጡት የኔ ዉድ ኣባት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 года назад
እድሜ እና ጤና ይስጥዎት በረከትዎ ይደርብን
Далее
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Memehir Girma Wondimu VCD 56 B
1:05:13
Просмотров 274 тыс.