Тёмный

Reyot Kin ገናዬን እንካችሁ… ብርሀንም ሆናችኋል… የቴዎድሮስ ጸጋዬ ድንቅ የልጅነት ትዝታ 

Reyot
Подписаться 260 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

7 янв 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@tsinat982
@tsinat982 5 лет назад
የአንተ የልጅነት ትርክታ በኃሳብ ያችን ድንቅ ህብራዊ ቀለም አገራችን ዘር ቀለም መለያየት ያልታየባት አሁንም እግዚአብሔር ያንን ፀጋ ይመልስልን
@agk533
@agk533 6 лет назад
መጽሐፍህን በጉጉት እንጠብቃለን (ያው አንድ ቀን ትጽፋለኸ በሚል ተስፋ)
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 6 лет назад
ካና የሙለውን የፎቶው አልበም ላይ ያለውን አስተካክሉት የቴዲን ትዝታ በመስማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ተራኪውም ሞግሸው መሰልከኝ በጣም ደስ የሚል አተራረክ ነው ረጋ ያለ ውስጥን በትዝታ የሚያስጉዝ ነው እናመስግናለን ርዕዮቶች ።
@axumawitet6044
@axumawitet6044 6 лет назад
ፓፓ እድሜ የስጥህ ቴዲያችን!!! ልጅነት ጣፋጩ💚❤💛
@shire4life
@shire4life 6 лет назад
Just Amazing. Teddy never failed to Amaze me in every of his work. We shall all treasure him👑💎👑
@yemaneberhane2488
@yemaneberhane2488 5 лет назад
ቴዶ ምርጥና አስተዋይ
@aggena
@aggena 6 лет назад
ቴዲሻ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለካ ታሪካችን እንዲህ ሊነገርለት ይችላል፡፡ ብዙ በጣም ብዙ አመታት ወደ ኋላ መለስከን፡፡ እኔና ጓደኞቼ በለሊት ካሮት እንሰርቃለን ብለን ከጥበቃው ከአቶ ሽመልስ ጥይት ለጥቂት የተረፍንበትን አጋጣሚ አስታውሼ አይኔን እንባ ሞላው፡፡ አቤት በየአመቱ እንሰራው የነበረውን እጹብ ድንቅ የክርስቶስ ልደት ድራማ በአንተ ብእር በኩል ብንተዝተው እንዴት ግሩም ነበር! የጋራ የነጻነትና ሁሉንም የመቻል ቤታችን አሁን ያለበትን ሁኔታ ያየ መቼም ልቡ መሰበሩ አይቀርም፡፡ ተስፋ አደርጋለው፣ አንድ ነገር ማድረግ እንደምንችል፡፡ በጣም በጣም እናመሰግናለን ርእዮቶች፡፡ ሀኒቾ አመሰግናለው!
@Hanyeeeeee
@Hanyeeeeee 6 лет назад
Fasika Aggena glad to hear n pass on ur amazin childhood stories big ups to teddy👐👏gr8 job!!!
@alexanderkiros8588
@alexanderkiros8588 6 лет назад
My God how beautiful ሁሌም እንደተገረምኩ ተባረክልን
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 Год назад
Wow!!! Amazing time!!!God bless you for sharing.🙏
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 лет назад
ደስ የሚል ትዝታ ቴዲዬ እንኳን ለገና በዓል አደረሰህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ምርጥ💚💛💖
@habetambezuneh8520
@habetambezuneh8520 6 лет назад
ቴዲ ምርጥ ሰው በጣም ደስ ይላል የልጅነት ትዝታህ
@HH-cp1bv
@HH-cp1bv 6 лет назад
God bless You Tedrows.
@tirukassahun6052
@tirukassahun6052 6 лет назад
ደስ ስትል ቴዲ ውነትህን ነው የድወሮ ሰውም ምግቡም ጣፋጭ ነበር ያሁሉ ተረት ሆነ
@Lela_maya
@Lela_maya 6 лет назад
Betam Betam des yemil new tedi enkuan aderseh melkam Gena Teabark edmiena tena yisteh
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch 6 лет назад
Maximum Respect 2 U Ted 🎹🌷💚💛❤. Ethiopia LeKibrua yemiqomilat sewe batachibet gize, Sewe honeh tegegntehal ✊💚💛❤
@henokt3206
@henokt3206 6 лет назад
Yamral tediye terakiwm Andum.
@peacefully5610
@peacefully5610 4 года назад
💖💖💖
@papaidan1270
@papaidan1270 6 лет назад
teddiysha anbesaye
@henokt3206
@henokt3206 6 лет назад
Ye Mechereshaw music gn man nat bakachu betam yamral Dmxuam muzikawim. (Be Addis melk be makrebua )
@solomondinka6656
@solomondinka6656 6 лет назад
AMAZING STORY, IT REMINDS ME THE BOOK ''LEGENET''BY ZENEBE WOLA ONE OF MY FAVORITE BOOK.PLEASE ADD OTHER STORIES ABOUT YOUR CHILD HOOD AND WRITE, IT CAN BE AN AMAZING BOOK THAT SHOW US ANOTHER EXTREME OF CHILDHOOD. PLEASE PLEASE PLEASE PLEASE
@mulugetaaraya1239
@mulugetaaraya1239 6 лет назад
EWUNTM DNQ SEWU NEH ENAKEBRHLEN
Далее
Все кругом Миланы... 🤣
00:12
Просмотров 119 тыс.
Кто понял тот понял
00:24
Просмотров 442 тыс.
Ethiopia: Reyot Kin - ታማኝ - 4/23/17
3:03:53
Просмотров 52 тыс.
Reyot: Interview with Dr. Fekade Azeze - Part 2
47:12
Just a joke 😂
0:11
Просмотров 2,5 млн