Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 81|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

25 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@tesfishsofi
@tesfishsofi 2 месяца назад
በኔ ዘመን አንተን የመሰለ የሰውን የውስጥ ሀሳብ ትንትን አድርገህ የምትናገርልኝ ምርጥ ሰው በማግኘቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ።
@ravinaravina7172
@ravinaravina7172 2 месяца назад
በናፍቆት ነው እኮ ፕሮግራምክን የምጠብቀው ወንድሜ ደስ ብሎኝ የማየው ፕሮግራም እሔ ብቻ ነው ጥበቡን ያብዛልክ ትውልድ ጠባቂ ጀግና ነህ እውነት ልትሸለም ይገባል እኮ 🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 2 месяца назад
የዛሬዎቹ ደግሞ ሁሉም አስገራሚ ወደው አይስቁ የሆነ ነገር ነው።ሰሜ አንተንኮ ፈጥሮሀል።ኑርልን አቦ።እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ።
@user-jj4oe4ws9f
@user-jj4oe4ws9f 2 месяца назад
ውይ አንተ ሰው አንጀቴን እንዳራስከው ነው ሁልጊዜ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
@getetilaye5905
@getetilaye5905 2 месяца назад
የአገራችን ባለሃብቶች ለገንዘብ እንጂ የደሃ ውድ ነብስ ደንታ አይሰጣቸውም
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 месяца назад
Safety first please
@me_212
@me_212 2 месяца назад
ሰሜ "ማገልገል የ excellence የመጨረሻው መለኪያ ነው "🙏... ሁሉም ባልልም ቢያንስ 15% ይህን ቢረዳ የትበደረሰን.
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 месяца назад
እንዴት አይነት ሰዉነህ አከበረኩህ የምትሰጠዉ አስተያየት ቃላት ያጥረኛል።
@mandefrodemessie
@mandefrodemessie 2 месяца назад
ሰሜ ይለያል የምርርር
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 2 месяца назад
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን
@mandefrodemessie
@mandefrodemessie 2 месяца назад
ሰሜ የሳቄ ምንጭጭጭ
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 2 месяца назад
ወይኔ የዛውስ የባሰ ነው ወይ ጉድ ሁሉም ይገርማል ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@lozalakemariym2418
@lozalakemariym2418 2 месяца назад
የምር በጣም ትለያለክ እ/ር ይጠብቅህ
@mesfinbireda7092
@mesfinbireda7092 2 месяца назад
ሰመረ አሪፍ ነው ቁም ነገር በቀልድ ማስተማር ደስ ይላል ,
@getetilaye5905
@getetilaye5905 2 месяца назад
አንደኛ ነኝ ሠላም ለአገሬ ልጆች ባላቹበት ባርች ስወድህ
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 месяца назад
ስልክ
@edombezabih7011
@edombezabih7011 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ።
@dagmaros-
@dagmaros- 2 месяца назад
አይ ሰሜ ትመቺኛለሽ😂😂😂
@hanawendimu3908
@hanawendimu3908 2 месяца назад
እውነትህን ነው እኔ ራሱ በየነገሩ ጎይንግ ምልበት ነው የሚጠፋኝ! እያሳቀቁ የሚያስቁ እውነታዎች!😢😂
@Helenafesshaye2575
@Helenafesshaye2575 2 месяца назад
Efoye 😂😂😂 facts with humor! you are the best ❤
@asayebirhangetachew
@asayebirhangetachew 2 месяца назад
በርታ ሰሜ!!
@ruthasres491
@ruthasres491 2 месяца назад
የዛሬውስ አስተያየትም የለኝም ❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 месяца назад
ሠላም ወዳጀ
@blennegeso5019
@blennegeso5019 2 месяца назад
Oh my God, Semere you nailed it 👏
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 месяца назад
ሰላም ሰሜ እንዴት ነህ እኛ ልጆች ሆነን አስታዉሳለሁ አያቴ እህቴን ግማሽ ኪሎ ስኳር ግዢ ብላት ኪሎ ይዛ መጣች ከዛ መልሻት ግማሿን አለቻት ባለ ሱቁ ነዉ የሰጠኝ ብትል በግድ ያስመለሰቻት አሰታዉሳለሁ የሰዉ ብር የሰዉ ነዉ አለች እና አሁን ተገኝቶ ነዉ ይልሀል በኔ አስተሳሰብ የሰዉ ነገር የሰዉ ነዉ ደጉ ጊዜ ይመልስልን ሰሜ
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 2 месяца назад
እውነትህን ነው ሰሜ አሁንኳን በቅር ሰንት ወጣት ሂወቱን አጣ እግዚያብሄር ማሰተዋልን ይሰጠን ሁላችንንም
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 2 месяца назад
😢😢😢 በጣም ያሳዝናል በእውነት የኢትዮጵያ ነገር እራሳችን አዋረድናት ሀገራችንን ሌላ ባእድ ሳይገባብን
@BbFff-wr2hr
@BbFff-wr2hr 2 месяца назад
2024 ዓመተ ምህረት ገና ከዘጠኝ ዓመት በኋላ ነው መባል ያለበት አታቀላቅል መደዴ
@butterfly2349
@butterfly2349 2 месяца назад
I love this channel ❤
@nahomabate8497
@nahomabate8497 2 месяца назад
you are a solution provided for this mis tracked generation
@Birikti
@Birikti 2 месяца назад
እኔም እዛ ልደታ ጋር ያለው ገቢዎች አንድ ቀን ከሰአት እንደዚህ ሁሉም ሰራተኞች ቀብር ሄደው ለሚያስፈልገኝ ጉዳይ ጠብቄ አጣኋቸው። አልቅሼ ሄጃለሁ።
@universalism1202
@universalism1202 2 месяца назад
well articulated critics. Thank you
@user-dv9kb8zr8g
@user-dv9kb8zr8g 2 месяца назад
Bary adnakeh neg berta egzr kantegar new 🙏🙏🙏🙏
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 2 месяца назад
😂😂አፑላስ ከሰል ይጭናል በጣም ያሳዝናል 😢
@henokalemu9130
@henokalemu9130 2 месяца назад
Never በፍፁም ሌላው ዓለም አይደረግም።
@tesfamender8516
@tesfamender8516 2 месяца назад
Yene wedem turu hesab 👍👍👍
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ተስፋ መንደር
@nassir152
@nassir152 2 месяца назад
Keep going. We are following you
@user-sp4vh2wy9u
@user-sp4vh2wy9u 2 месяца назад
So true 🎉
@kiyalight94
@kiyalight94 2 месяца назад
Brother, what you are doing for our country is beyond explanation. I always compare my country with this country and feel depressed knowing that Ethiopia has way better potential of becoming a great country with some good leadership and conscious society.
@danielabebe83
@danielabebe83 2 месяца назад
Ethiopia is the land of immigrant! All people here are waiting to go abroad! The worst thing is they will act like they act here where ever they go. They may change a continent but almost all of them have the same rubbish mindset.
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 месяца назад
Thanks for your help ❤❤❤❤❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 месяца назад
Thanks, we love u men keep it up🙏
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 месяца назад
Thank you too
@azizaahmed680
@azizaahmed680 2 месяца назад
You are right
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 месяца назад
ገርጂ መብራታይል ነው ህንፃው በእግረኛው መንገድ ላይ የቆመው
@user-om7xg1uc8f
@user-om7xg1uc8f 2 месяца назад
የውልና ማስረጃው ፎቶ በዐይኔ አይቸዋለሁ። ከአያት ወደ ጣፎ መሄጃ ያለው ውልና ማስረጃ ነው😅 እኔ የሄድኩት የካቲት ውስጥ ነው 2016 ዓም
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 месяца назад
ይቅበረው
@NasriAbdu
@NasriAbdu 2 месяца назад
የህግ የበላይነት ላይ መሰራት አለበት ቀልድ ነው ወይ construction
@abelfekadu6589
@abelfekadu6589 2 месяца назад
ሰሜን ሆቴል ጋር ያለው ውል እና ማስረጃ 😂😂😂
@nasser7831
@nasser7831 2 месяца назад
የግል ቤታቸው ስለሚመስለቻው ነው
@me_212
@me_212 2 месяца назад
ዉጭ ጉዳይ ነው የምሰራው.... ጀብሎ ልጀምር 😂😂😂በዛዉም ሚስቴ እዛው ቡና ታፈላለች ቺፕስም አይከፋም😂😂😂
@Mathyas516
@Mathyas516 2 месяца назад
በዚህ ረገድ የኪራይ ቤቶችን ሥራ አስፈፃሚ አቶ ረሻድ ጀማል ጠንካራ ሥራ ሠርቷል። አንድም የእንጨት ስካፎልዲንግ በሥራቸው አይታይም ።
@user-dk6lf3kq5s
@user-dk6lf3kq5s Месяц назад
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 2 месяца назад
ሰሜ❤❤❤
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 2 месяца назад
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr 2 месяца назад
Voilà c'est d'accord avec toi c'est bizarre wallah je t'aime beaucoup toi tu dis la vérité❤
@gezahegnnigussie124
@gezahegnnigussie124 2 месяца назад
Tikikilegna tizibt new
@melakuwoldemeskel4796
@melakuwoldemeskel4796 2 месяца назад
very funny guy, i like your laugh style
@girimatizita
@girimatizita 2 месяца назад
❤❤ 1 gna
@dawitabebe5569
@dawitabebe5569 2 месяца назад
እንደዚ ንገረን ❤❤❤
@Titantube24
@Titantube24 2 месяца назад
ወንድሜ ሰመረ በአብዛሃኛው ሽሙጦችህ ምን ልዩነት የለኝም ትክክል ናቸው ግሩም ምልከታ ነው። የገቢዎች ቢሮ ተለጥፏል ብለህ ባቀረብከው ሽሙጥ ልይ ግን የሃሳብ ልዩነት አለኝ። እንዴት መሰልህ ሞተ የተባለው የመስሪያ ቤቱ ባልደረባ ልጅ ነው በአብዛሃኛው የሃገራችን ቢሮዎች ደግሞ የቢሮ ሰራተኛ ልጆች የሁሉም ሰራተኛ ልጆች ማለት ናቸው በአብዛሃኛው በሚባል ደረጃ ሁሉም የቢሮ ሰራተኞች ሲወለዱ ጀምረው የሚያውቋቸው ክርስትናቸውን ልደታቸውን ምርቃታቸውን ያዩ የበሉ የጠጡ አብረው የተደሰቱ ናቸው እያዩዋቸው በፊታቸው ያደጉ ናቸው እንዲህ አይነት አጋጣሚ ሁሉንም የሚያስደነግጥ እና ተረጋግቶ ለመስራት የሚያስችል ሁኔታ የማይፈጥር ነው በመሆኑም የማንኛውንም አብሮ የሚሰራን ሰራተኛ ልጅ ሞት ሃዘንን እንደ ራስ መወጣት ወይንም ከሃዘንተኛ ጎን መቆም የተለመደ ነው ለቀብር ሲሆን ደግሞ እድሜ ለጠገበ ሰው እንኳ አይቀርም እና ትንሽ አቀራረብህ ላይ የስራው መበደልን ብቻ ሳይሆን ልጁ የሞተበትን ሰራተኛ ሃዘን በማያሳንስ መልኩ ብታደርገው እላለሁ እንግዲህ የተሰማኝን ነው ባርሽ እንዳትነቁረኝ።
@destahbetmaryam8068
@destahbetmaryam8068 2 месяца назад
ኧረ ኑር
@hanawendimu3908
@hanawendimu3908 2 месяца назад
እውነት ቧልትህ አጥንት ይሰብራል!
@yetutelelemaru871
@yetutelelemaru871 2 месяца назад
Ere Kemegenagna Azuarelaye Hegewet Belew Yekemuten Beroweste Meshet Jemerew New
@saraahmed293
@saraahmed293 2 месяца назад
አናርኪዝም ባለበት አገር ላይ የሚታይ ነገር ነው ምንም አይገርምም
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 2 месяца назад
❤❤❤🎉
@user-rl4cj2uy5c
@user-rl4cj2uy5c 2 месяца назад
የገቢዎች ቢሮ አዘጋግ እና የስሚንቶ ልስን ያነቀው ዛፍ በአበሻ ብቻ የሚደረግ ሳይሆን ይቀራል? 😂
@Jane-vy3hr
@Jane-vy3hr 2 месяца назад
የዛሬው ደግሞ በጣም ያስቃል ያሳፍራልም።የልጁ መሞት በጣም ያሳዝናል ንፍስ ይማር ቤተሰቦቹንም ቸሩ እግዚአብሔር ያጽናናቸው ግን ለገቢዎች ጥያቄ አለኝ ሞት ብርቅ ነው እንዴ?ጠ/ሚንስትሩን አልሰማቹህም?"ሰው እየሞተ ነው የምትሉት አሜሪካ አገር እኮ ብዙ ሰው ይሞታል" ምን ነካቹህ?ነውር ነው!ውይስ የጠ/ቅላይ ሚንስትሩ ማብራሪያ እዚህ ጋር አይሰራም?
@abbasaliousman3007
@abbasaliousman3007 2 месяца назад
አዲስ ከተማ ክ/ከ ገጥሞናል
@user-zi3et7bw1x
@user-zi3et7bw1x 2 месяца назад
ያኛው የሚበላውን ይሄኛው መጋገሪያውን!!
@eyeta5649
@eyeta5649 2 месяца назад
I think sel funeral yawerahew ngere bezi melku bnayewus : culturally, there are some communities le funeral service office mizgabet huneta in the Western world too. Lemsale, I worked with indigenous peoples and there were many situations where our office was closed b/c of funeral (especially, when an Elder dies). Gebiwoch yadegut tkikil bayhonim, for 1 hr to 2 hr bizga I think that is okay. Eski kezi perspective eyew, kindly.
@senaitbekele3075
@senaitbekele3075 2 месяца назад
ሳሚት መብራት ኃይል ካርድ እሚሞላበት ቆጣሪ ሥር የበረሮ መዳኒት ይሸጣል
@enayko5471
@enayko5471 2 месяца назад
Selam semey barechi welcome 😘 yene leyu Eye keshelam yewn sewy 😂😂 Keshele ba ambulanza
@user-xu3ge8ju2x
@user-xu3ge8ju2x 2 месяца назад
ye alqa lej yhnala
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 2 месяца назад
እፎይ ተነፈስኩ! ፈጣሪ ይጠብቅህ:: ለካስ አምቡላንሱ ከሰልና እንጀራ መጫኑን አዉቀዉ ኖሯል መንገዱን ግጥም አድርገዉ ዘግተዉ መንገዱን የእነሱ ብቻ አድርገዉ ሲያሽከረክሩ የነበረዉ:: አገር ቤት በመጣሁበት ጊዜ የተመለከትኩት ጉድ ተነግሮ አያልቅም:: አጃኢብ ያስብላል:: ባቡሩ ሊመጣ ሲል የሚደወለዉን የማስጠንቀቂያ ድምፅ እንደ ሙዚቃ ቆጥረዉ ሀዲዱ ላይ ፊትና ሁኋላ ተደርድረው ዘግተዉ ቆመዉ ተመልክቻለሁ:: እራሴን ይዤ ማለቃቸዉ ነዉ ብዮ ስጮህ የወንድሜ ልጅ ደንግጦ ምን ነካሽ ይህ ኖርማል ነዉ አለኝ:: እዳለዉም ባቡሩ ቆሞ አሳለፋቸዉ:: ኢትዬጵያ ትቅደም በሚባልበት ዘመን ገብረትንሳዬ ኬክ ቤት (ባልሳሳት ዘውዲቱ ህንፃ) ፊት ለፊት የሚዟዟር የአእምሮ መታወክ ያለበት ሰዉ ነበር:: ኢትዬጵያ ወደኋላ ወደኋላ እያለ ወደኋላ ይሄድ ነበር:: እኔም ከኋላዉ እንደሱ ወደኋላ አብሬዉ እሞክር ነበር:: ከምን ጊዜዉም በበለጠ በአሁኑ ዘመን ኢትዮጵያ ወደኋላ መደርደር ብቻ ሳይሆን: በጭንቅላቷ ተዘቅዝቃ ተሰቅላች:: ምህረቱን ያዉርድልን!!!🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@addisgulilat275
@addisgulilat275 2 месяца назад
ትግስቱ ይሄን ሁሉ ትፅፋለህ
@ainitu3
@ainitu3 2 месяца назад
ሰመረ መቼስ ቅጥል የሚያደርገውን ጉዳይ እየሳክ አፈነዳኸኝ ትዝ ይልሃል ኢሃድግ እንደገባ የአፄ ሚኒልክን ቤተመንግስት በቁምጣቸው እንዳሸበረቁት? ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@universalism1202
@universalism1202 2 месяца назад
kebe yeshetalu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@aronastatke
@aronastatke 2 месяца назад
አቡላንሱ እኮ እግረመንገዱን ነው የጫነው ሰመረ
@Mathyas516
@Mathyas516 2 месяца назад
ደውልለት የተበላሸ መኪና ጭኖ ነው ያየኸው ።
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 2 месяца назад
ሰሜ ሀሳቦችህ ይመቹኛል። ለሀገርህ ያለህ ቀና ሀሳብ ሌሎች ዜጎች ላይ እንዲጋባ እመኛለሁ። ከሀገራችን ላይ እነዛን ጅቦች ነቅሎ ሀገሩን ህዝቡን የሚወድ መሪ ያምጣልን።
@me_212
@me_212 2 месяца назад
ሰሜ dmc ያንተን ፕሮግራም አይተው scaffolding ያስተካክላሉ.
@Bininati-hl4tc
@Bininati-hl4tc 2 месяца назад
Semi sele andadi yemilew lay back refer arge broooo
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 месяца назад
ስልክ
@Awake.726
@Awake.726 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣 👍ፍሊት አላችሁ?
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 месяца назад
ቅቤ ይሽጣሉ እንዴ😂😂😂😂😂😂
@eyerusalemwores9783
@eyerusalemwores9783 2 месяца назад
😂 kibe wereda sishet . Gira agabut wey wendimen
@zewdietsion1422
@zewdietsion1422 2 месяца назад
Hahhhhhhhhhhhhh maryamn seme ene rasu heje gezchaleku liwawal heje adisu gebeya new hahhhhhh ayi seme ene rasu germogne korona meta teblo yihon ende biyee 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 2 месяца назад
እደውኮዘናእያርክ
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 2 месяца назад
Seleanedade.yemilew.keadegaew.befit.selehone.metecheteh.lek.aydelem
@amarekindenew2233
@amarekindenew2233 2 месяца назад
Selam new semere ...can i get your cell phone?
@shemseseid3791
@shemseseid3791 2 месяца назад
Seme ስለ አነዳዱ እስታየት ብሎ የለጠፈው ባለ ንብረቱ ነው ይህን አደጋ ቀድሞ ለመከላከል ሹፌሩ አይደለም
@tesheberudereje
@tesheberudereje 2 месяца назад
ፊሊት 😂😂😂
@danielabebe83
@danielabebe83 2 месяца назад
There is something called synchronization in my field of study. Assume there are 1 thousand bacteria in Petridis, if you add one bacteria to the dish, then the new bacteria synchronize to them. This is what is happening in our country. Since almost all people in the country are mindless, the new comers has no choice, they will synchronize with them. If you don't you will be ignored or the worst part they will eat you alive!
@adamscreat12
@adamscreat12 2 месяца назад
እግረኛ ተበላሽ አቦዳደናችሁ ግን እንዴት ነው ወይ ሰሜ ይላቤ ሰው የውስጤን እኮ ነው የምታወራልኝ
@AbrhamLemma
@AbrhamLemma 2 месяца назад
Achi ye kok mereq
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr 2 месяца назад
😅😅😅
@azizaahmed680
@azizaahmed680 2 месяца назад
Kkkkkkkkkkk
@meazabeyene9628
@meazabeyene9628 2 месяца назад
😂
@surafaldemissie6924
@surafaldemissie6924 2 месяца назад
To semere you say a lots of thing but all those things can be say after we save our country say your opinion about out government try to end it or tell us that you support the government
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr 2 месяца назад
Moi je veux que tu comprends c'est comme ça on fait ça merde😂😂😂
@user-rr5hk9le5k
@user-rr5hk9le5k 2 месяца назад
እነዴ ይቀያማ ድርጅቱ ወጥ አትርገጥ ሰሜ የገዘዉ ቆጮም ይጨን
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 2 месяца назад
🙄🙄ምንኛ ነዉ
@MeseretShiferaw-kk5wr
@MeseretShiferaw-kk5wr 2 месяца назад
Tu rigoles ou quoi parrain note pays c'est un poteau mon frère😂😂😂
@fissehahaile291
@fissehahaile291 2 месяца назад
ይናገራል ፎቶ ይሉኃል ይሄ ነው።
Далее
Aka va Uka oqibati 1 qism 🫂♥️
1:01
Просмотров 2,8 млн
Kim bu Gollandskiy | Dizayn jamoasi
0:54
Просмотров 2,5 млн
Каха ограбил банк
1:00
Просмотров 6 млн
How different animals fight. (with emojis)
0:22
Просмотров 8 млн