Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 83|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@user-rq3jk1yr8l
@user-rq3jk1yr8l Месяц назад
ሰመረ የአገር መምህር ነው ማንም ከሱ ይማር ሰመረ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
🎉ሰሜን የምትወዱት እስኪ በ❤ እናሳየው🌟
@Habesha_RandomVibes
@Habesha_RandomVibes Месяц назад
I am a big fan of him, however,what is the point of giving you a like??
@fetenetilaye1202
@fetenetilaye1202 Месяц назад
,😂🎉
@calebd9456
@calebd9456 Месяц назад
መሬቱ ሰፊ ነው ፈጣሪ ለሰጠን መቶ ለማይሞላ እድሜ በፍቅር አማራውም ኦሮሞም ትግራይም ሁሉም በሰላም ቢኖር ምን ችግር አለው ጥቂት ሀምሳ እና መቶ የማይሞሉ ፓለቲከኞች ሲያጫርሱን በቃ ልንል ይገባል ሰላም ለሁሉም ብሄሮች ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Месяц назад
እናቷ ትታ አክስቷ ትናፍቃለች የሚል ተረት አስታወስኩ አባት ልጁን ባህሉን።ያስተምራል እናትም እንደዛም የውጭ ባህል ማስተማር ለልጆቻችን መጠንቀቅ አለብን ምክንያቱ የከበረ ባህል ስላለን ሰላማችን ብዝት ይበል።🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asrdewzewdu2032
@asrdewzewdu2032 Месяц назад
ሰመረ፣ ዕንቁ ሰው ነህ! የዘመኔ ጀግና ነህ! እንዳንተ ዓይነት ህሊና ያላቸው፣ ለትውልዱ ሀላፊነት የሚሰማቸው ሰዎች ይበርክቱልን! በማንኛውም መንገድ ከጎንህ ነኝ!
@user-yi5ij2kv5k
@user-yi5ij2kv5k Месяц назад
አንጀት አርስ ሰሜዬ እንኳን አደረሰህ::
@eyerusalemeyerusalem8385
@eyerusalemeyerusalem8385 Месяц назад
ሰምዬ ኢትዬጵያዊነትን ለረሱት ሁሌም በቃላትህ ሳይሠለችህ ቀን በቀን ስለምታስታውሰን እናመሠግናለን በአስተዳደጌ ላይ አንተ የምትላቸውን በሙሉ አድርገው ከኖሩ ማህበረሰብ ነው ያለፍኩት እናም በጣም ደስተኛ ነኝ ደጋግሜ ስሰማህም አይሠለቸኝም እንዲያውም ሀሴት አደርጋለው እንጂ ረጅም እድሜ ላንተ እመኛለሁ ሠምዬ!!❤❤❤❤❤❤❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Месяц назад
ሰመረ የምትናገረው በጣም ልብ ይነካል የኢትዮጵያ በህል የሀበሻ በህል እንዳይረሳ የምታደርገው ምክር በጣም አደነኩህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ቴዲ ወዲ አስመራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jilasman2054
@jilasman2054 Месяц назад
አንተ ወላሂ ጀግናነህ ለገባዉ ሰድበህ ሞርደህ የምትመክር ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተ ነህ ወላሂ ማሻ አላህ
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Месяц назад
ተባረክ አብሮ የመኖርን እሴት እያስተማርከኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredabebe7521
@yaredabebe7521 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ ባሪቾ ጀግናዬ ብዙ ግዜ የኃሳብ ተመሳሳይነታችን ይገርመኛል በርታ👍👍👍👍
@meseretkahale2045
@meseretkahale2045 Месяц назад
ምትለው ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ያስባት
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Месяц назад
ሰሜአችን ክበርልን እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።👍👍🙏🙏👏👏👏👏💯
@elham270
@elham270 Месяц назад
አይ ሰሜ ለዝህች ሀገር እንዳንተ አይነት ሠዎች ብዙ ያስፈልጋታል እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Месяц назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ለምታረገዉ ጥረት ሁሉ🙏❤
@berhanemekuria7724
@berhanemekuria7724 Месяц назад
Hi how are you. I like the won you teacher everyone because. Most of are they are dame. I don’t know. They came from. . Continue my big berther 👌
@ewikebe4568
@ewikebe4568 Месяц назад
አንተን አለመውደድና አለማክበር አይቻልም❤❤❤❤
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur Месяц назад
ወንድሜ ሰሚ ቢኖር ማ ... በፈረንጅ ሰይጣንና ባህላቸውን የሚያራቡብንን የግል ትምህርት ቤት በሙሉ መዘጋት አለባቸው
@natnaealzewdu6606
@natnaealzewdu6606 Месяц назад
Tebarke wundem alem Semi 🙏🙏🙏 💯%👍👍👍 God bless you and all your beloved sweet families always with so blessed healthy and long live 🙏 🙏🙏
@yohabefantaye3652
@yohabefantaye3652 Месяц назад
ሰሜ በትክክል ያነሳሀቸው ሀሳቦች የሚገዙ ናቸው። እናመሰግናለን
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Месяц назад
Tebarek ጥሩ ሰው መልካም ባል ፋሲካ
@asrdewzewdu2032
@asrdewzewdu2032 Месяц назад
ይሉኝታ ለሚለው ተስማሚ የእንግሊዝኛ ቃል considerateness ይመስለኛል። አንዳንዶች mindfulness ብለው ሲተረጉሙት አይቻለሁ። ለእኔ ግን፣ እከሌ ይሉኝተኛ /considerate/ ነው ቢባል የተሻለ ገላጭ ይመስለኛል። ሌላም የምታውቁት ቃል ካለ አጋሩንና እንማማርበት።
@Kiya1326
@Kiya1326 Месяц назад
ሰሜ ተባረክ!!
@BaroSintayew
@BaroSintayew Месяц назад
እናመሰግናለን እንዳንቴ አይነት ሰዉ ይብዛልን
@SurprisedDaisy-vi8wt
@SurprisedDaisy-vi8wt Месяц назад
ኑርልን ሰሜ♥♥
@user-wm1ie2eg9s
@user-wm1ie2eg9s Месяц назад
እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ሰሜ
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j Месяц назад
ስዎዲህ ♥️❤️🙏
@derejetadessezele2527
@derejetadessezele2527 Месяц назад
Sema bechaken lefak EGezeyabehar yaneten lefat yeyelek wenedema ❤❤❤❤❤
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Месяц назад
ልጅ ኦነን ከጓደኞቼ ሰፈራችን አድ እናት ነበሩ መራድ አይችሉም ከቤት አይወጡም አይናቸው ደከመ እኛ እጨት ለቅመን ከቤተሰብ ቡና ጨው ዘይት ቂጣ ወስደን አጠገባቸው ውለን አምሽተን ጠዋት የሸኑት ሽት ደፍተን በር ከፍተን ለፀአይ እናወጣቸው ነበር😢😢ከዛ አዷ ጓደኛችን ስትሞት እኔን አስቀምጠክ እሷን ለምን ብለው አለቀሱ😢😢ወላሂ ትዝታ😢😢
@abiyayalew4981
@abiyayalew4981 Месяц назад
Noble and respectable deed Semere I’m with you !!! GOD bless
@LeilaShamil
@LeilaShamil Месяц назад
Anetan alemakebr nefugenat naw, enamessgenalen endeh lekchen negaren❤❤❤❤❤
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 Месяц назад
ፈጣሪ ይባርክ!!
@BabiBe-mk6zk
@BabiBe-mk6zk Месяц назад
አቦ ይመችህ ብራዘር
@NaM-rz8nu
@NaM-rz8nu Месяц назад
የዛሬው ይለያል ሰሜ ❤❤❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Месяц назад
እረ እዉነትህን በጣም ድንቁርና በዛ ብዙ ሀገር የባህል ና የቋንቋ አጠቃቀም ጥንቃቄ አጄንሲ አለ እንደዚህ አይነት መዝረክረክ ለመቆጣጠር ሁሉም ነገር እንዲህ ወደቀብን በጣም አስደንጋጭ ነው በጣም ትክክለኛ ነጥብ ያነሳኸው ፈረንጅ እኮ የሚቀዳ ነገር ብዙ ጠቃሚ ነገሮች የሏቸውም ፖጋን የሰይጣን መፈንጫ ናቸው። በሀገራችን ት/ቤት;ሲከፈት ጥንቃቄ እና መስፈርት መኖር አለበት መንግሥት አልባ ከተማ ነው አዲስ አበባ።።። የድንቁርና መገዳደር ነው።
@tenagnewoldetsadik668
@tenagnewoldetsadik668 Месяц назад
በጣም የተባረከ እውነተኛ ሰው ሰመረ ዘርህ ይባርክ 🙏🏾❤️💞
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 Месяц назад
seme edme yistih❤❤❤❤
@mdgmdg8729
@mdgmdg8729 Месяц назад
ሰመረ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ጥሩ አይን አለህ መልካሙን ሁሉ ትመለከታለህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን (ሰምሻ አንተም ጨ ፊደልን) አስተካክለው እንደ አስተያየት
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Месяц назад
ገጽ 50 ላይ መልስ አለልህ !! archive.org/details/kidan-sewasew/page/n49/mode/1up ካየህ በኋላ መልስ እንደምትጽፍልኝ ተስፋ አለኝ
@asrdewzewdu2032
@asrdewzewdu2032 Месяц назад
​​@@SemereBariawethiopiaሰመረ፣ አልገባኝም። ምኑ ነው ገጽ 50 ላይ ያለው? አስተያየት ሰጭው /ሰጭዋ/ ስላሉት ፊደል ነው?
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Месяц назад
አዎ
@blenaz286
@blenaz286 Месяц назад
​@SemereBariawethiopia እሺ! ግን...በፊደሉ ጉዳይ በሌላ ጊዜ የምለው ይኖረኛል።
@mdgmdg8729
@mdgmdg8729 Месяц назад
@@SemereBariawethiopia ሠምሻ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል ያሳተመውን የአማርኛ መዝገበ ቃላትን በማየት እናም አንተም የጠቆምከኝን በማጣቀስ ትክክል ሆነህ አግንቼዋለሁ ወንድሜ በዚሁ አጋጣሚ በጣም ጥሩ አንባቢ እንደሆንክም ተረድቻለሁ ሠሜ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ያሬድ ረታ እባላለሁ ባውቅህ ደስ ይለኛል አይናችን ይመሳሰላና በርታ መልካም በአል
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 Месяц назад
Bashfulness
@mahlitzewdu8709
@mahlitzewdu8709 Месяц назад
ሰሜ አመሰግንሃለሁ !!!
@HelloTube-rc3jj
@HelloTube-rc3jj Месяц назад
No words for you
@RekikA
@RekikA Месяц назад
Tebarek lela min elaalhu ... yanten aynetun yabzalen Semyie ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ረቂቅኤ
@user-of7kr5pt4c
@user-of7kr5pt4c Месяц назад
ሰሜ : ሚኪነው ማይኮ የሚሉት ጊዜ ከእንቁራሪትነት ወደ ሰው የቀየረው ወጠጤ የድንቁርናን ወይም የደደብነትን ጥግ አሳይቶናልና ብትገርፈው ደስ ይለኝል። መላው ኢትዮጵያዊ ሊያወግዘው ይገባል። እንደዚህ ሰውን ሰዋዊ አስተሳሰብ እንዳይኖረው የሚያደርግ ምግብ ሳይኖር አይቀርም። መንግስትን ተጠግተው ለመብላት የቋመጡና የበሉ ሰዎች ሁሉ ማንነታቸውን እረስተው ሲያብዱ እያየን ነው። "እንኳን አደረሰህ" ሰሜ ምርጥ የአዱገነት ልጅ !
@samrawiteshetu3839
@samrawiteshetu3839 Месяц назад
thank you very much, this is what my idea is, I really appreciate it.
@hina6967
@hina6967 Месяц назад
😂😂😂😂😂ጥንቸል ማን አቅመሶት አላለም አይ ሰሜ
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😅
@hebshatube
@hebshatube Месяц назад
ስወድህ❤❤ሰምዬ
@user-bp3or5hl7x
@user-bp3or5hl7x Месяц назад
ዘመንህ ይባረክ
@fetumsultan7318
@fetumsultan7318 Месяц назад
Semere the great!!🤩
@gezahegnnigussie124
@gezahegnnigussie124 Месяц назад
Semie ,betam mirt gudayochin new yemtanesaw ,geta yibrkih
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ገዛኸኝ ንጉሴ
@abudawodhussien4980
@abudawodhussien4980 Месяц назад
Thank you so much for everything you do 🙏
@danielcheriye6167
@danielcheriye6167 Месяц назад
Thanks!
@nuredinayalew810
@nuredinayalew810 Месяц назад
Jigena neh bro
@user-es1bk3uu5h
@user-es1bk3uu5h Месяц назад
እነ ሰምቶ ዝማለ ጆሮዬ ለኔ ብላችሁ ስሙ ሠው ያለሠው ባዶነው
@kingkron6805
@kingkron6805 Месяц назад
ሰመረ በፕሮግራምህ የምትሰጣቸው ሀሳቦች በጣም ትክክለኛ መሆናቸውንና የፕሮግራምህ አድናቂ መሆኔን እየገለፅኩ በዚህ ቪዲዮ አና በሌሎችም ቪዲዮዎችህ ላይ ስክሪኑ ላይ ያለችዉ "ጨ" ትክክለኛው "ጨ" አለመሆኗን እየገለፅኩ ብትስተካከል ጥሩ ነው ባይ ነኝ ።
@SelamuSamsung
@SelamuSamsung Месяц назад
❤❤❤❤❤
@Peaceforall1252
@Peaceforall1252 Месяц назад
ሠመረ ባርያ አሁን ያራራቀን፣ የተጨካከነው፣ ሞራልና ሰብአውነት ያጣነው የብልጽግና መንፈስ ያመጣብን ጣጣ ነው።
@tigeagegn-jy2qr
@tigeagegn-jy2qr Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@Ethioptube539
@Ethioptube539 Месяц назад
❤❤❤
@blenaz286
@blenaz286 Месяц назад
❤❤❤❤
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 Месяц назад
betikikil hassabeniko new yemitaweraw uffaaaaa
@MessayTadesse-ec3ez
@MessayTadesse-ec3ez Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesg9551
@tesg9551 Месяц назад
💚💛❤🙏🙏
@Sol-tb7gx
@Sol-tb7gx Месяц назад
Wendema seneserehate ,sewun makeberena yehagerachen behal ke bate west new yemegemerew !!
@Beryaa
@Beryaa Месяц назад
😂😂😂ሳቱብን ልጆቻችን 😂😂እውነት እኮ ነው ሰሜ,እዚህ ሀገር መንፈሳዊ የሆኑ በአላትን በባእድ ለመተካት ነው አካሄዳቸው እኛ ግን ይሄንን ኢትዮጵያ ውስጥ መፍቀድ የለብንም
@samiworkineh6598
@samiworkineh6598 Месяц назад
Denk neah eko ye lebe sew neah !!!!!!!!!
@biltinsa
@biltinsa Месяц назад
selelelegn new angi asebe neber semere aznalew
@shewazerfshewalema2512
@shewazerfshewalema2512 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asheberasamenew3377
@asheberasamenew3377 Месяц назад
ቀና ሀሳብ ሁልችንም ለዚህ በጎ ሀሳብ እንነሳ
@getnetmekonnen1887
@getnetmekonnen1887 Месяц назад
ወንድም ከ አገር ስወጣ 19 ዐመቲ ነበረ ለስራ መጥቸ አንቺ እያለ መኬና ወደዃላ ነይ ሙሉ ልብስ ከራባት አስሬለሁ እና ትላልቅ ሰወች አብረውኝ አሉ አሁን ላይ ምንም አይነት ፀጉር የለኝም ቀጥልበት አስተምረን ሁላችንም እንማማር
@ethioworld2973
@ethioworld2973 Месяц назад
Seme what do you think about Miko Rich man interview Bro.... I'm waiting for u to say something 🙏
@mennabekele5985
@mennabekele5985 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉😊
@user-gl2jj5pu5i
@user-gl2jj5pu5i Месяц назад
❤❤🎉🎉🎉
@tariktruth2271
@tariktruth2271 Месяц назад
ስልክህን ማግኝት አልቻልኩም ሰሜ አክባሪ ወንድምህ ነኝ
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 Месяц назад
Including Ertria the same character when you are out side haw is it help erteran people
@aregashgebere
@aregashgebere Месяц назад
😂😂 የትምህርት ቤቶቹ ስም 😂 ሰሜ ምርጣችን ኑርልን❤
@sofanithaile6018
@sofanithaile6018 Месяц назад
Courtesy 😅
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Месяц назад
እንኩዋን ደና መጣቹ ሁላቹም ❤
@TasemaTagane-zx2ws
@TasemaTagane-zx2ws Месяц назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏
@NasriAbdu
@NasriAbdu Месяц назад
Friend 😢
@baheyluseleshe
@baheyluseleshe Месяц назад
💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👌👌👌👌👍👍👍
@kalaabbirhan-om5to
@kalaabbirhan-om5to Месяц назад
🤔🤔🤔🙏❤️🌹❤️🌹❤️🌹
@NaM-rz8nu
@NaM-rz8nu Месяц назад
ሰሜ አንተኮ ትለያለህ
@tolaabate3636
@tolaabate3636 Месяц назад
HAVE YOU ANOTHER BANK ACCOUNT SUCH AS Awash?COOP OR Wegagen,
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Месяц назад
Unfortunately I don't have them. But God Bless You for your concern ! እንደ አደረግክ እቆጥረዋለሁ
@Zobeltube4766
@Zobeltube4766 Месяц назад
be 3tu bancoch 1oo lkeyalehu yakmen seme egzer ysth lemelkam esabeh
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ዞበልቱብ
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly Месяц назад
🐇😂😂😂😂😂😂😂😂
@mollat2008
@mollat2008 Месяц назад
ያ እኔ አብይን ብሆን መርከቡን ሁሉ ሽጨ ደሴት ነው የምገዛው ያለውን ልጅ ምከረው
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Месяц назад
እር ኡ ስልክህን የለም
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Месяц назад
0901133636
@misrakmekonen5755
@misrakmekonen5755 Месяц назад
Not gaza bro
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r Месяц назад
ወላሂ ዉነትህንነዉ ክርስቲያኖችን ዘካ አዉጡ እንደ ሙስሊሙ በላቸው ትንሽ ቢሰሙ
@danielcheriye6167
@danielcheriye6167 Месяц назад
Seme, thank you for everything you do! You’re amazing! How can I find you on telegram?
@user-pj9yi5rp9f
@user-pj9yi5rp9f Месяц назад
❤❤❤
@barok6127
@barok6127 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cg9pe7vz6w
@user-cg9pe7vz6w Месяц назад
❤❤❤
@mehdiseid3047
@mehdiseid3047 Месяц назад
❤❤❤
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
OMG! Bei der Hochzeit betrogen 😨 #tricks
00:43
Просмотров 1,7 млн
#ethiopia #አገሩ ሰላም ነው? April 28, 2024
50:10
Твои каникулы в детстве😁
1:00
Кто прав?🤔
0:46
Просмотров 3,6 млн
Панда 🐼🤣❤️
0:58
Просмотров 4 млн