Тёмный

ለሀዋርያው ዘላለም የተሰጠ መልስ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

9 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 414   
@yewerqzeng
@yewerqzeng Год назад
▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ:: ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 2 года назад
እኔ ግን እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ክርሰቲያን ሆኛለሁ በፈታ መሳለም ነበርኩ መምህር በፀሎት አስበኝ ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ልበ የለው ልበ ይበል እውነተኛ አምለክ የደንገል ማርያም ልጅ ብቻ ነው
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 2 года назад
እኮን እግዚያብሔር እረዳሺ እሕታች እግዚያብሔር ልጆቹን አይተዉም የሱ የሆኑትን ይሰበስባል በርች እድለኛ ነሺ ተዋሕዶ መሆን መታደል ነዉ መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነዉ ተዋሕዶ የሆነዉ ተመስገን !
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
በጣም ደስ ኣለኝ ወደ እውነት ስለተመለሽ።
@user-ot8ol5to3l
@user-ot8ol5to3l 2 года назад
እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ብርሃን መጣሽ ጌታ በቤቱ ያጽናሽ ወንዝ ስር የተከከለ ወይራ ያድርግሽ
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 2 года назад
@@user-ot8ol5to3l አሜን አሜን
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@merimar2500
@merimar2500 2 года назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ይህንን ቻናል እናሳድጋው የመናፍቃን እራስምታት የሆነውን ድንቅዬ መምህራችንን ከጎኑ እንቁም።
@surafealberhanemeskel1763
@surafealberhanemeskel1763 2 года назад
እናንተ፣ የእኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት መምህርራን አስተምሮታችሁ ከነ እርጋታቹችሁ ደስ ይላል። ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር!
@didimamo9835
@didimamo9835 2 года назад
Meklesles eko Eweket weyem Ewenet ayhonem
@surafealberhanemeskel1763
@surafealberhanemeskel1763 2 года назад
ደንቆሮ! ትህትናን ከመቅለስስ ለይ!
@birukmesfin6638
@birukmesfin6638 Год назад
tkkl blehal wendmachn kale hiwot yasemaln lememhrachn mesfin solomon be edme be tsega ytebkln
@tsitsi8906
@tsitsi8906 10 месяцев назад
​@@didimamo9835egziabher ymesgen yegna abatoch memheroch tehtnan ke amlakachn temrewal ❤..protestantoch ke abatachew ke diabilos yetemarut nw
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 года назад
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ።ግን ከዘለዓለም ሐሳብ በጣም የሳተ ነው የክፋት ትምህርት ነው እኝህ ሰው ከፀሎት በኋላ የተነገረው መጸሐፍ ቅዱስ ሐሳብ ነው በርቱ ማለት ወደላሁኝ
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 2 года назад
ሰላም ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማወቅ የሚፈልጉት ነገር/ጥያቄዎች ካሉ ፍላጎቶን እዚህ ጋር ያሳውቁኝ።
@ethiopia6907
@ethiopia6907 2 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-ge8eh5eh4e
@user-ge8eh5eh4e 2 года назад
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@abebaakane9054
@abebaakane9054 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! ሁላችንንም እስከ ፍፃሜ በቤቱ ያፅናን! የወጡ ወንድም እህቶቻችንን ወደ ቤቱ ይመልስልን!!!
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 2 года назад
The most knowledgeable person that Orthodox Church have. Thanks God to hear your teaching.
@ez8989
@ez8989 2 года назад
I agree!!
@zebiminishjemal6948
@zebiminishjemal6948 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@tennatesfaye7211
@tennatesfaye7211 2 года назад
በርታልን መምህራችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።
@amsaletaye8681
@amsaletaye8681 2 года назад
መምህር እንዴት ከረምክ እንደናንተ አስተማሪ በቤተክርሲቲያናችን አትጣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን
@sarahhaihu8236
@sarahhaihu8236 2 года назад
መምህር መስፍን በጣም አክባሪህ ነኝ! ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ነፍስን ያለመልማል! ለድንግል ማሪያም ያለህ ፍቅር ያስቀናን! እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!!!! ትንሽ የዋሽንቱን ድምፅ ቀነስ ቢል መልካም ይመስለኛል!
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጠክ አድባት ይማሪካል እግዚያአብሔር ለተዋህዶ እሬጅም እድሜ እና ጤናይስጥልን
@samerisweet2818
@samerisweet2818 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትምህርትህ ሁሉ የህይወት እንጀራ ነዉ ተባረክ።
@warkmeoko
@warkmeoko 2 года назад
ወይኔ የድፍረት ቃል አቤቱ ማረን 😥😥😥😥መናፍቅነው በሀገራችን መቅስፍት እያመጡብንያሉት ፈጣሪ እንደዚአይነቱ ልብስጥል 😥😥ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 🇪🇹🇪🇹😥
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በፀሎቶት አስቡኝ
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኛም በትምህርቶ እንድንለወጥ እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን።
@asfaw8154
@asfaw8154 2 года назад
መምህራችን በራስህ ዩቱብ በመጀመህ በጣም ደስብሎኛል ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልህ🙏🙏🙏
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 2 года назад
መምህር አንተን የባረከህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ !እኛንም ተምርን አውቀን እና አምነን እንድንባረክ እግዚአብሔር ይርዳን!💙🙏
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ዘመንህ ይባረክ የናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም እረዴቷ በረከት ፍቅሯ ዘውትር አይለይህ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 года назад
ያአንተ አስተምሮ ስሰማ ለምን ይሆን ልቤ የሚረሰርሰው እርጋታህ ልብ ይገዛል ቃለ ሂወት ያማልን መምህር
@tsitsi8906
@tsitsi8906 10 месяцев назад
ህግ እና ስርአትን የማያውቅ ሰው አፉን እንደፈለገ ያላቅቃል። ልቦና ይስጣቸው።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 года назад
መምህራችን እንዴት ሰነበትክ ? ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er 2 года назад
መምህራችን እድሜናጤና ይስትልን .ፀጋውን ያብዛልን.በጣም.ወርቅ.ከአደበትህ የሚወጣው ትምህርት አጥትን የሚያለመልም ነው.በጣም.እንወድሀለን እናከብርሀለን.ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@Kylian855
@Kylian855 2 года назад
መምህር በእውነት መድሐኒዓለም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ። 🙏
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 2 года назад
በእውነት የፓስተሮችን ትምህርት ስሰማ እንባየን መቆጣጣር ያቅተኛል ምክንያቱም እንዴት እንደሆነ ባላውቅም ግን በሆነ ሰአት እራሴን እነሱ ውስጥ አግኚቸው ነበረ ዛሬ ግን ክብር ይግባውና ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ ወደ ብርሀን መለሠኝ በቸርነቱ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ ተመስገን ተመስገን
@lidiyatube
@lidiyatube 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ሰላመወይብዛልን በክርስቶስ
@martiethiopiawi2827
@martiethiopiawi2827 2 года назад
መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን የራስህን ቻናል በመክፈትህ በእውነት ብዙ ትምህርቶችን እንድትሰጠን እንፈልጋለን እንዳንተ አይነት መምህር ስላለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይባርክልን የአገልግሎት ዘመን ይብዛልን
@lidiyatube
@lidiyatube 2 года назад
እዚጋ ያላችሁ የተዋህዶልጆች ሙሉ ሰላማችሁ ባላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ቤተሰብ አድርጉች ስወዳችሁ
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር መስፍን አስተዋይ ነህ ጥበቡንና እዉቀትን አብዝቶ ይጨምርልክ ሀሰተኛ በበዛበት ዘመን እደናንተ አይነት መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን
@jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
@jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435 2 года назад
ቃል ህይወት ይልስማልን
@temesgenakeni7217
@temesgenakeni7217 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ በመሆኔ ፍፃሜቻን ያሳምርልን አሜን ፫
@kidutomas208
@kidutomas208 2 года назад
ምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@girmawoldehana5788
@girmawoldehana5788 Год назад
''ወደደም ጠላም'' ያለዉ ክርስቶስን ነው ጓደኛዉ መሰለው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@Almazetalem
@Almazetalem 2 года назад
ቃል ኤወት ያሰማዎት ትሩ ትምርት ነው እግዚአብሔር እርሶና ቤተስቡን ይባርክ
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 2 года назад
መምህር ሁል ጊዜ ትምህርቶ በመንፈስ ቅዱስ የተመሠጠረ ነዉ ቃለ ህይወት መንግስተ ሰማይን ያውርሶት
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 года назад
ምህረት ያውርድልን ብቻ ጉድ ነው ሚሰማው😳 መምህርራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለህይወትን ያድልልን🙏⛪🙏❤️
@asratbiruhirpo9721
@asratbiruhirpo9721 2 года назад
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ በርታ ።
@mekdasgelagay3449
@mekdasgelagay3449 2 года назад
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መምህር እዶሜና ጤና ያድለዎት 🙏🙏🙏
@melatdesalegn1247
@melatdesalegn1247 2 года назад
ባለፈው ዕለት ለ27 መጋቢት ያናገርከኝ ነኝ መምህር እድሜ ይስጥልን
@user-xv2hu4cl4e
@user-xv2hu4cl4e 2 года назад
መምህር እንኳ በዚህ መንደር መጣህልን በስራ ምክንያት ከመንፈስ ትምህርት ለራቅነው ጥሩ ስራነውና በርታልን
@amanuelewenatu7120
@amanuelewenatu7120 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቴሌግራም ደግሞ ትምህርቱ ቢሰጥ ብዙሀኑን ተደራሽ ማድረግ ይቻላል
@wolatzmaryma8189
@wolatzmaryma8189 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርችን
@amleworkketema5211
@amleworkketema5211 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በፀርጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@alemkidist5098
@alemkidist5098 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ሺህ አመት ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ሞገሱን ይስጥወት መምህራችን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን መምህር ❤🙏
@kalhaile272
@kalhaile272 2 года назад
Memihirachin kale hiwet yasemalin Ye agelgilot edmewon yarzimilin
@woinshetabreham5304
@woinshetabreham5304 2 года назад
ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 Год назад
ለአምላኩ የሚቀና የተዋህዶ ልጅ ጸጋህን ያብ ዛው። ኢየሱስ ክርስቶስ እባብ ዘንዶን በመስቀ ል ላይ ቀጥቅጦ ሙታንን ነፃ አውጥቶ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ ለእኛም ህይወት ትንሣኤው ን የሰጠን የይሁዳ አንበሳ የጌቶች ጌታ ድል አድራጊ ንጉሳችን አሸናፊ ነው። አመጸኛ መ ናፍቃንን ያስታግስልን ።
@eskindertube1720
@eskindertube1720 2 года назад
መምህሬ በእርሶ የዩቱብ ቻነል በማየቴ ደስ ብሎኛል፣ ከወር በፊት የኔታ ላይ ቀርበው ክፍል 1ን ለምዕመኑ አድርሰው ነበር ክፍል 2 እየጠበቅን ነው። የጠፉትን በግ ትመልሱ ዘንድ አደራ አለበቹ እግዚአብሔር እናንተጋ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-co4kl9qz5b
@user-co4kl9qz5b 2 года назад
እንኳን ደና፡መጣህ እንቁ መምህራችን
@user-rz7vt2jr4p
@user-rz7vt2jr4p 3 месяца назад
Wed wondeme, yegzabehere meheret, tsega, yebzalehe, yenatu yedengel mariam bereket, yemelaektu tebeka ayeleyehe... Amen! Tewahdo ketetegnawa emenet, kerestos eyesus bedemu yewajat naat!!!
@user-nf6yh8ie5b
@user-nf6yh8ie5b 2 года назад
መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባሀል
@oneofi8726
@oneofi8726 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣከልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሌሎችን እህት ና ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጥልን አሜን 🙏🙏
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 года назад
መምህራችን የቤተክርስቲያናችን እንቁ እንኳን በደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-lb1me3xz8z
@user-lb1me3xz8z 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@redaithaymanot3915
@redaithaymanot3915 2 года назад
ውይ በአንተ መማር እንዴት መታደል ነው ተስፋ አለኝ በእነዚ በኦርቶዶክስ አስተምሮ ላይ ለሚዘላብዱት ሁሉ መልስ እደምትሰጥልን
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ የተዋህዶ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 года назад
መምህር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛሎት መታደል ነው
@elsagebre2998
@elsagebre2998 2 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት መምህር። እንደ እናንተ አይነቱ ዝምታ በማብዛቱ ብዙ ጠፍቷል። አሁንም በርቱልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ከእኔ ምንም ከሆንኩት አስተያየት የዋሽንቱን ድምጽ ብታጠፉልን ለመከታተል እንዲመች።
@bogizee
@bogizee 2 года назад
Elsa🖐 እባክዎ👇 bogize legize
@yemariamkeab9262
@yemariamkeab9262 2 года назад
እንኳን በደህና መጣህ።መልካም ትምህርት እናገኛለን።ያብዛልን።
@alya6975
@alya6975 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን
@injera3319
@injera3319 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ። በተለያዩ ሚዲያዎት ባየዎት ጊዜ ትምህርቶን ሆነ ንግግርህ የማይጠገብ በእውቀት የተሞላ ነው። አሁን በኋላም ትምህርቱ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት እኔ አሁን ገና ነው ይህን ቻናል ያወኩት ከዚህ በኋላም በጉጉት የምከታተለውና ቀዳሚ ምርጫ መካከል አንዱ ነው የሚሆነው። እናም መምህር ከአንደበትህ የሚወጡት ትምህርት እጅጉን ደስ የሚያሰኝ ነው። ትምህርቱና ሃሰተኞችን ማጋለጡ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። መምህር ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን። እናመሰግናለን።
@efrataabebe6232
@efrataabebe6232 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 года назад
መምህሬ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@asternegeri4123
@asternegeri4123 2 года назад
ዋሽንቱ ከመምህሩ ድምጽ ጋር እኩል ስለሆነ ሀሳብ ይሰርቃ ። በተረፈ መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱ አብደው ሰው እያሳበድ ነው ልቦና ይስጣቸው ።
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 года назад
አወ ቀነስ ማለት አለበት
@elsayeefru4237
@elsayeefru4237 2 года назад
እናንተን ያብዛልን መምህር ትውልድ እያለቀነ ነው
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 2 года назад
መፈምህር መሰፍን ወንድሜ እንኳአን ደና መጣህ አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥህ የቤተክርስቲያን ምስሶ ነህ
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 2 года назад
እግዚአብሔር ይሰውረን መምህር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ይጠብቀን
@user-pu7cg5dt4w
@user-pu7cg5dt4w 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣንባሳደር የክርስቶስ እደመና ጠና ይጥህ ኣምላክቺን🙏
@wondimagengetachew2509
@wondimagengetachew2509 2 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን !!! እኔ ከብዙ ወንድሞቼ ጋር ስወያይ አንድ ነገር እላቸው ነበር ይህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ናት እውነተኛ አዋቂ የክርስትና መምህራን ስረአት ያላት ብዬ በጽኑ አምናለሁ !!! የስብከት ስረአታችን የመምህራኖቿ እውቀት !! የአምልኮ ስረአት !! የጾም የጸሎት ስረአትዋ !! ታሪኳ !! ንዋያተ ቅድሳትዋ !! እረፍት ነው !! ወገኞቻችንን በሀሰት ትምህርት የሚያስቱትንን እባካችሁ አስተምሩልን ድረሱላቸው !! ግዴታችሁን ተወጡ !! ታላላቅ መምህራንን ጋብዙ !! በዚህ ከቀጠሉ ወገኖቻችንን እንደሱቅ ንግድ አደረጉት ቸርች በመክፈት !! ሄደን ዴደን እንአውሮፓ መሆናችን ነው !!
@mamebirke2955
@mamebirke2955 2 года назад
ኑሩልን!!! ፈትፍተው የሚያስተምሩን ጢናዎትን ቸሩ መድህኔአለም ይስጦት
@Game-ns4gk
@Game-ns4gk 2 года назад
መምህር በጣም እናመሰግናለን አንደበትህ የወጡትን ይመልሳል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫
@user-Zer25
@user-Zer25 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@bogizee
@bogizee 2 года назад
wow የቤተክርስቲያን ልጆች ግን እንዴት የታደላቹ ናቹ ርጋታችሁ አስተምህሮታችሁ እውነትና ሠላምን የለበሰ ነው ለነብስ የሚንቆረቆር....መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ሓሰተኞች ሁሉ ኣጋልጡዋቸው ህዝብ እንዲድን።
@targettube4968
@targettube4968 2 года назад
መምህር እድሜ ጤና ይስጥዋ።
@thedave9749
@thedave9749 2 года назад
ራስህን ኣታታልል ይልቁንስ ግዜው ሳይመሽ ወዴ ጌታ ተመለስ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 года назад
Kaleyoten yasemalen wendemachen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💒💒💒🇪🇹❤❤❤
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 2 года назад
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አውጣን ጌታ ሆይ😭😭😭
@molokbety6970
@molokbety6970 2 года назад
አሜንአሜንአሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 2 года назад
እመብርሀን ትጠብቅልን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@መቅዲየ
@መቅዲየ 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ የኦርቶዶክስ አለኝታወች
@benyamgirma2688
@benyamgirma2688 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ያድልልኝ
@temesgenakeni7217
@temesgenakeni7217 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እዲሜ ይስጥልን መምህር ➕
@samhabesha1203
@samhabesha1203 2 года назад
Betam teruu new Mahmeri klhiwet yesamlen Amen Amen Amen
@kibremoges5040
@kibremoges5040 2 года назад
እግዚያብሔር ይመሰገን በውቀት የጎለበተ ማንነት አደበተርቱ መሞህር በጣም ደሰ ይላል ከዚህ በተሻለ አድጎ የጠፋው የሚድንበት ይሁን አሜን
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 года назад
💞💞💞ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን 💞💞💞
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 года назад
ቃል ህይወትን የሰመልን መምህር መስፍን በጣም ደሰ ይለል በርቱ እንኳን በሰለም በእርሰችሁ you tube መጡ በዝህ ዘመን እንዴ እርሶ የሉት መምህርን የሰፈልገል ለቤቴክርስትያን
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 Год назад
እፋፋፋፋፋ በተቃጠለ አናት ላይ ቅቤ ሲቀባ የሚስማ ስሜት ያህል ነው ውስጤ ርክት ያለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@gizeworkmoges7926
@gizeworkmoges7926 2 года назад
egzabhar yemasgan ,kalahywot yasamalen !
@hlenhlen2833
@hlenhlen2833 2 года назад
ምምህር የራስህ ሜዲያ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል መምህር ካአንተና መምህር መጋቤ ሐዲስ እሮዳስ ታደሰ ብዙ ትምህርት አጊቻለው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን
@alexender5983
@alexender5983 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 2 года назад
AMEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😭😭😭
@tgd523
@tgd523 2 года назад
Kale hiwot yasemalen Amen Amen Amen 🙏
Далее
Прятки #nyanmp3
00:25
Просмотров 140 тыс.