Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ እንደዚህ ከሆነ ጥለሺው ሂጂ | ጠንካራ ሴት በፍጹም የማትታገሳቸው ወንዶች | yemefthe bet | Relationship advice for women 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 332   
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 2 месяца назад
እኔ የማወራዉ ሁላ ጠፍቶኛል ወላሂ በሡ ምክንያት በሽተኛ ሆኛለሁ አላህ የስራዉን ይስጠዉ😭😭😭😭
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
😢😢♥
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
😢😢😢ሚስኪን😢😢😢😢ከባድነው
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Месяц назад
አብሺሪ ዉዴ ለኸይር ነዉ ከመግፍት መገፍቱ የተሻለ ነዉ አሏህ ኸይረኛዉን ይወፍቀን በስ እኛ ሴቶች ሰንወድ እሰከ ጥግግ ድረስ ነዉ 😢ያንን ሲያዉቁ ልብሸን ሰብረዉት ይሄዳሉ
@user-yw7rk9ig5n
@user-yw7rk9ig5n 26 дней назад
አይዞን
@JcyfHch
@JcyfHch 3 месяца назад
ሰለሁም.ነገር.እግዚአብሔር ይመስገን.ያለፈኩብትን.ሰስበው.ባጣም.ጠንካራነኝ.ለወድፊቱም😊ጠንካራነኝ🎉🎉ኑርልኝ❤😊ወንድሜ
@user-dy1zz4fm9q
@user-dy1zz4fm9q 3 месяца назад
Wowo በእውነት በትክክል ሁሉ 💯💯 ይህ ሁሉ በሕይወቴ ላይ ገጥሞኝል በእርግጥ ጠንካራ ና ስኬትም ሴት በመሆኔን በቃ ሁሌ በሕይወቴ እንድዝህ አይነት ወንዶች ነው ምጋጥሙኝ በቃ ሁሉ እነርሱን አሻንፌ መለፍ ነው ‼️
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 месяца назад
እኔ አልዋሽም በግማሽ ጠንካራ ነበርኩኝ ግን ሙሉ ጠንካራ ለመሆን ጀምሬያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-yl8xp3wi5p
@user-yl8xp3wi5p 3 месяца назад
ሰላምወድሜ እኔባል አለኝያለሁት አሁን ስደትነውያለሁት ቤሌ በፊት ሳገባው ሚሥትየለኝም ብሎኝነበር አሁንእዳለው ሰማሁ ለምንደበከኝ ስለው እዳላጣሽ ፈርቸነውአለኝ አለኝ አሁንይቅርታ እያለኝነው ምንላድርግ ልታረቅ ወይስ እስኪ ሀሴብስጡኝ እዚህ ያላችሁ ሁላችሁም እጠብቅለሁ ሀሳብችሁን ፃፉልኝ አየውለሁ!!!!!!
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 месяца назад
@@user-yl8xp3wi5p እህቴ ሀይማኖትሽ ይወስነዋል ለምሳሌ በኛ በእስልምና አንድ ወንድ በእኩል ማስተዳደር ከቻለ ሁለት ሚስት ማግባት ተፈቅዷል ስለዚህ አያሳስብሽም ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ስለማይፈቀድልሽ መተው ነው በፈጣሪ መንገድ ብንጓዝ ይሻላል ብየ ነው ውዷ....... ሙስሊም ከሆንሽ ግን ልጁ ለአንች ምን ያክል ቦታ እንዳለው እይውና ማግባት ትችያለሽ ያው ይሄንን ነው ምመክርሽ ❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 месяца назад
እህቴ ሀይማኖትሽ ይወስነዋል ለምሳሌ በኛ በእስልምና በእኩል ማስተዳደር ከቻለ ሁለት ተፈቅዷል ግን ልጁ ለአንች ምን ያክል ቦታ አለው ይሄንን ቆም ብለሽ አስቢ እና ማግባት ትችያለሽ ። ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ደግሞ ስለማይፈቀድ መተው ነው በፈጣሪ መንገድ ስንጓዝ ያማረ ይሆናል ባይ ነኝ ይሄንን ነው ምመክርሽ ውዷ ❤
@user-yl8xp3wi5p
@user-yl8xp3wi5p 3 месяца назад
ተጋብተናል አብረንምትንሽወራትች ተቀምጠናልግን ለምንዋሽኘ በሚልነው
@user-lh1qc3yy8m
@user-lh1qc3yy8m 3 месяца назад
እናመሠግናለን ብሮ የኛ አፅናኝ ፈጣሪይጠብቀንጂ ወድም እኛስ አለዩነም ሰዉ ሁነዉ ይቀርቡና መጨረሻላይ ወደ ሰይጣን ይቀየራሉ
@user-cc1mr9sh2h
@user-cc1mr9sh2h 3 месяца назад
ኡፊፊ እኔስ ደከማኝ ዎንድም አማሰግናለው ትክክል ነው ስደት ላይ ናን በጠም ምየስጠለ ስድብ ይሰደበ ከፈኝ እኮ😢😢😢😢😢😢
@eimanlove
@eimanlove 3 месяца назад
እኔ ሰድቦኝ ገና ሳላገባዉ ተዉኩት እረ😂😂😢😢
@balayneshe5300
@balayneshe5300 2 месяца назад
ዋው ይሄሁሉ በእኔህይውት ገጥሙኛል ያልከው ሁሉ ትክክል ነወ በጣም ይገርማል አሆን ተለያይተናሌ
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 3 месяца назад
ምክርህ በጣም ሐሪፍ ነው ❤❤❤❤
@user-fb7vk3ev5b
@user-fb7vk3ev5b 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክ🙏 ወንድም ጥሩ መካሪ ነህ👍 የበለጠ ጠንካራ እንዲሆን አደረከኝ እናመሠግናለን❤❤👏👏
@user-lx5fm6xb7z
@user-lx5fm6xb7z 3 месяца назад
ምክርህ ጥሩነው በርታ ወንድም
@sabeale1238
@sabeale1238 3 месяца назад
2 አላህ ጠካራ ያድርገኝ በጣም ደካማነኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@hawwimakura9541
@hawwimakura9541 3 месяца назад
ወንድማችን ሽ አመት ኑርልን
@milanmilann9613
@milanmilann9613 3 месяца назад
1እኔ አላፈቅርም
@DibbaDibba-uc5cp
@DibbaDibba-uc5cp 3 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ ይመችህ በርታ
@seaday-uk3et
@seaday-uk3et 3 месяца назад
2 እናመሰግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@eimanlove
@eimanlove 3 месяца назад
እደስድብ መጥፎ የለም😢😢😢
@user-if9rt4sn6d
@user-if9rt4sn6d 2 месяца назад
Ameseginalew Brother ❤❤❤❤
@extraaccount-nb1ro
@extraaccount-nb1ro 2 месяца назад
እናመሠግናለን
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s 2 месяца назад
አንድ ቁጥርነኝ ምክንያቱምብዙ ፈተናወችአልፌኘለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
@nitshgeremewnm6207
@nitshgeremewnm6207 3 месяца назад
ጡሩ ት/ትነው በርታ እሄ ት/ት ለኔ ነዉ እኔም በጣም የምወደው የምሳሳለት ልጅ ነበር አሁን ግን በቀይ ከርድ አባሬሪዋለሁ ❤ሴጨማለቅ ቀይ ካርድ ሰጠሁታ 😂ግን ደግሞ በጠም ያዛዝንኛል ምንም ማድርግ አይቻልም በጣም ተጨማለቀ 😂
@elsaelssa7651
@elsaelssa7651 Месяц назад
Thanks bro🔥🔥🔥👌👌👌👌🙏
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s 2 месяца назад
በፊትምጠንካራ ነኝ አሁንም በህይወቴ ድርድር አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑርልኝ ሁሌምወንድማችን ሰደትነው ያለሁት
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen Amen amen amen
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-sk1wp4iz8p
@user-sk1wp4iz8p 3 месяца назад
ባንተ ምክናየት ጀመምሪያለሁ አመሰግናለሁ 2
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 месяца назад
Enamsegn alen ❤️❤️❤️
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 3 месяца назад
2ጀምሬያለሁ 👆🤚🙏እናመሰግናለን የዛሬ ልዩ ነው ዋዊዊዊዊ😍
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@maryalem1890
@maryalem1890 3 месяца назад
Thank you ❤🙏
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 3 месяца назад
I love this channel 😍 good bless you thanks so much ❤️ Bro 1😂
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@alemzeleke6361
@alemzeleke6361 3 месяца назад
Wawuu betikikil enem bizu gize alichalew malet nw Enameseginalen d r
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 3 месяца назад
አልሃምዱሊላህ በጣም ጠንካራ ነኝ 💪💪💪
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-jq6tb4it1k
@user-jq6tb4it1k 2 месяца назад
ትቻዋለው ልቤን ኣደማው ማርያምን እፍፍፍፍፍፍ ወንድ ሁለተኛ ኣላይም እስከምል
@user-imuti
@user-imuti 3 месяца назад
እኔ 1💪💪❤❤❤❤🎉🎉🎉
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ewunet new betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
@hodanlaki3759
@hodanlaki3759 2 месяца назад
ይህ የኔ እኔን ነው የነገርከኝ አዳዴ በሂወታችን ትልቅ ቦታ ስንሰጣቸው ከነሱ ተለይተን መኖር የማንችል ዴካማ አድርገው የሚያዩን ሰውች በጣም ሰወች አሉ ነገር ግን ዴበር እዳለን የሚረዱት ከረፈዴ ቡሀላ ነው ጅብ ከሂዴ ወሻ ጮኸ እዴሚባለው
@Sayed-sk1fd
@Sayed-sk1fd 3 месяца назад
እኔ ሁለትነኚ
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u 3 месяца назад
❤❤❤❤እናመሰግናለን
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 3 месяца назад
1 ድምፀ መረዋው እናመሰግናለን ❤ ...!!
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@wardehgete2853
@wardehgete2853 2 месяца назад
እኔስ ጉዞ ለይ ነኝ
@user-vv6pw1ek9e
@user-vv6pw1ek9e 3 месяца назад
እናመሰግኔለን❤❤❤
@user-vv7pe3iu9d
@user-vv7pe3iu9d 3 месяца назад
አመሰግናለው ወድም ❤❤❤ 1
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@TgLov
@TgLov 2 месяца назад
Yes 👍 1
@tube9107
@tube9107 3 месяца назад
ዛሬ ለኔ ነው የሰራኸው ቪድዮ የመሰለኝ አመሰግናለሁ
@tube9107
@tube9107 3 месяца назад
111111111111
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-pd6bf1pn4x
@user-pd6bf1pn4x 2 месяца назад
1111 Thank you
@TesfaYemama
@TesfaYemama 2 месяца назад
እኔ ጠንካራ ነኝ እጅግ ቆራጥ ነኝ ያውም የልጅ እናት ነኝ 1 እኔ ለራሴ ጀግና ነኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
@user-yc3kr1to2s
@user-yc3kr1to2s 3 месяца назад
መምህሬ 🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@bizu831
@bizu831 3 месяца назад
ሁሌም ናልን
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@MDSimulsimul-dg3mz
@MDSimulsimul-dg3mz 2 месяца назад
Ye name fekerghe beteme tesedeby neber seyesbew tewkote
@user-jl6jn3sk5j
@user-jl6jn3sk5j 3 месяца назад
Betam tenkareaney 💪🏻💪🏻💪🏻💯💯💯💯
@ruthgg5626
@ruthgg5626 3 месяца назад
1🎉🎉 Thanks bro ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 3 месяца назад
Unet nw ye egzyber sew ameseginalo sile mikri sibratin yixeginal❤❤❤❤❤❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 месяца назад
ዋው ጠካራ እና ቆራጥ ሁኚ ኦህታ አደኛ ነኚ እኔም 100 %
@KadhHdva
@KadhHdva 3 месяца назад
ጉዞጀምሪያለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 месяца назад
ያልከው ሁሉ እኔ እያለፍኩበት ያለውበት ነገር ነው ጠንካራ ለመሆን በውሳንዬ ለመጽናት እጥራለው ሰልችቶኛል 😢 ስለዚህ 2
@tamri9101
@tamri9101 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ እኔ በጣም ጠንካራ ነኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@MaryamNawal-rv5dw
@MaryamNawal-rv5dw 3 месяца назад
አመሰግናለው ወንድማችን ኑርልን 😍😍😍😍😍111
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 3 месяца назад
2
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-rh8rg5mp7t
@user-rh8rg5mp7t 2 месяца назад
ኑረልነወድም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-rq9ne9ns5m
@user-rq9ne9ns5m 3 месяца назад
ኡፉ ነበርኩ አሁን ግን ደከማኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
💪
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 3 месяца назад
1የማይጠቅመኝ ነገርን ብወደውም እንኮን ጥየ የመሂድ አቅም አለኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@ElsaYemer-cc5jt
@ElsaYemer-cc5jt 3 месяца назад
Yachi sat ena nign❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-zv1pk7pn5x
@user-zv1pk7pn5x 3 месяца назад
Wow baxami inamasagenleni wondimachine yezare timerti mulu ba mulu la inenow batalye 5😢💔👍👍👍👍ba Tikikle❤❤❤❤👌💯✅1👍
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@dhgdbvd115
@dhgdbvd115 2 месяца назад
እኔስ አልቻልኩም ከተለያየን 8ወር አከባቢ ሊሆነን ነው ጭራሺ ልረሳው አልቻልኩም መላ በለኝ😭💔💔💔💔💔💔
@user-pf1em8rf4v
@user-pf1em8rf4v 3 месяца назад
2 Ahun guzeye jewellery
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@genetmelese7487
@genetmelese7487 Месяц назад
11❤❤
@TesfaneshAlemu-gz7lv
@TesfaneshAlemu-gz7lv 3 месяца назад
ባለቤቴ የአይምሮ በሽተኛ ነው እገልሻለሁ ህልም ይለኛል ኣሁንስ ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል እባክሕ ምክርን ለልጆቼ ስል አንድቀን እንዳይገለኝ ፍርሃት 😂😂😂😂😂😂😂
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፃፊልኝ፣ ሰፋ ያለ ሀሳብ ነው
@JcyfHch
@JcyfHch 3 месяца назад
መ.ምህሬ🎉❤❤❤❤❤🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@Haymi-ip1rn
@Haymi-ip1rn 3 месяца назад
I’m strong woman 👩 ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@abiyahabiyah2976
@abiyahabiyah2976 2 месяца назад
😢😢😢
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 3 месяца назад
እናመሰግናለን ላይክ ለማረግ አትርሱ
@ZenatAs-mt9uh
@ZenatAs-mt9uh 3 месяца назад
1
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-xy6wl8vl4q
@user-xy6wl8vl4q 3 месяца назад
ጠንካራ ነኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 2 месяца назад
እረ እኔ በፍቅር ጉዳይ ደካማነኝ ምንላድርግ ወንድም በናትህ ተባበረኝ ማስመሰል ከልችልም ካፈቀርኩ ከልቤነው ያንሰው ሳጣ በጣም እጎዳለሁ ምንላድርግ😢
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
መቆጣጠር የምትችይው ራስሽን ብቻ ነው ለሌላ ሰው ምንም ያህል ደግና መልካም ብትሆኚም መሄድ ከፈለገ ማስቆም አትችይም ስለዚህ ወደ ፍቅር ህይወት ስትገቢ ይሄንን እውነታ በልብሽ ይዘሽ ይሁን
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o Месяц назад
@@yemefthebet እሾ ወንድም እሶኪ እሞክራለሁ😔
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 3 месяца назад
ጥያቄ ነበረኝ😢
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ!
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 3 месяца назад
እኔ❤❤❤❤💪💪💪
@ummuamtube1
@ummuamtube1 3 месяца назад
2😭
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@linagro5433
@linagro5433 Месяц назад
1😢😢😢
@meazakidane72
@meazakidane72 26 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 3 месяца назад
Thank you wow ❤1111111
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-uw2kv5fl3l
@user-uw2kv5fl3l 3 месяца назад
👍
@user-wv1tc1zh9q
@user-wv1tc1zh9q 3 месяца назад
እኔ 1😘
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 3 месяца назад
ገና እያዳመጥኩ ነው ስራ በሶቶብኝ ገና እያየሁት ነው
@EthiopiaHagere-nk2mx
@EthiopiaHagere-nk2mx Месяц назад
1❤
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 3 месяца назад
👌❤❤❤
@Semagn-ub1ez
@Semagn-ub1ez 3 месяца назад
1111111 enamesegenalen wendmachen
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@hayaahayaa
@hayaahayaa 3 месяца назад
በውስጥ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ
@hayaahayaa
@hayaahayaa 3 месяца назад
@@yemefthebet ኢንስታግራም ተጠቃሚ አይደለሁም fb ወይም ቴሌ ግራም ካለህ
@Reta-qb9xk
@Reta-qb9xk 3 месяца назад
ባታ የለኝም 11111💪💪
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@TgLov
@TgLov 3 месяца назад
1 yes 💪 ❤️💃
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 3 месяца назад
❤❤❤
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 3 месяца назад
😊❤
@ALMAZ964
@ALMAZ964 2 месяца назад
1🕊👸
@SemiraHussen-lm6eq
@SemiraHussen-lm6eq 3 месяца назад
11
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@serawitgelana1504
@serawitgelana1504 3 месяца назад
1🎉
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-pf1em8rf4v
@user-pf1em8rf4v 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-pf1em8rf4v
@user-pf1em8rf4v 3 месяца назад
PLS WENDMA KECHALK SELKEHN LAKLEGN LAWERAHVEFELGALEW
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 3 месяца назад
አኔ/11❤❤👍
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@hiwotgeberkidan1878
@hiwotgeberkidan1878 3 месяца назад
I am 1111
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@AbiYaryed
@AbiYaryed 3 месяца назад
2ተ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@user-cc6sg6sr7z
@user-cc6sg6sr7z 3 месяца назад
111
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@Sameera-fy9yb
@Sameera-fy9yb 3 месяца назад
2 +2
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 287 тыс.