Тёмный

የሰለምኩት ለፍቅሩ ብዬ አይደለም!! ||የኔ መንገድ ||ሚንበር ቲቪ 

Minber TV
Подписаться 574 тыс.
Просмотров 123 тыс.
50% 1

#የኔመንገድ#ሚንበር ቲቪ#MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 628   
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x 2 года назад
የፈርሀን የህይወት መንገድ ከእኔ ጋ ተመሳሳይ ነው አልሀምዱሊላሊ አላነኢመተል ኢስላም ዲነል ኢስላም ወላሂ ፍፁም ሠላም መረጋጋት ነው አልሀምዱሊላህ
@zahranasser5059
@zahranasser5059 2 года назад
አህለን መመዬ ኡንከን በሰለም ቀጥተኘው መንገድ መጠሽ
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x 2 года назад
@@zahranasser5059 አልሀምዱሊላህ ወለከል ሀምድ ወለከልሽኩር
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
አንችም ሚበር ለይ ቀርበሽ መንገድሽን አገሪን አና በርች አላህ የጠክርሽ
@ከዱነኝእናቴንመሳይ
አላህ ያጠክርሽ የኔ ልዪ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 Год назад
@@user-up3vt2fy3x የኔ ውድ ደስስ ሲል አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመቲል ኢስላም አህለን ብያለሁ
@medinanassir1158
@medinanassir1158 2 года назад
ሰለምቴወች በጣም የሚገርመኝነገራቸውበአላህ ላይ ያላቸው መተማመንእስልምናው ላይ ካለነው በላይ ነው
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 года назад
እውነታውን በደንብ አጥንተው አንብበው አምነውበት ስለሚገቡበት ነው ጠንካራ አቋም ሚኖራቸው ማሻአላህ ተባረክ አሏህ
@ክብሬነሸሀገሬ
@ክብሬነሸሀገሬ 2 года назад
አው በጣም የገረማል ጥንካሪችው
@hvdkiir9203
@hvdkiir9203 2 года назад
@@ክብሬነሸሀገሬ hsgh
@ሰአዳይመረ
@ሰአዳይመረ 2 года назад
በጣም ወላሒ አልሀምዱሊላህ 🌹👌☝
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
እኔ ራሱ ይገርማኛል ጥንካሬያቸው ወላሂ ማሻ አላህ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 2 года назад
እኔም ሰለምቲ ነኚ አልሀምዱሊላህ ሰለምቴወችን አላህ ያፅናን ወድ የኢሰላም ልጆች ዱአ አድርጉልኚ
@haykelhaykel8677
@haykelhaykel8677 2 года назад
አሏህ ያፅናሽ የሀገሬ ልጅ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 2 года назад
@@haykelhaykel8677 አሚን
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 года назад
አላህ ያፀናሽ ያረብብ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 2 года назад
@@Tube-dq5cj አሚን አሚን
@ዜድህልምአለኝ
@ዜድህልምአለኝ 2 года назад
አህለን ማሻአላህ አላህያፅናሺ🥰🥰
@hayatjamal4248
@hayatjamal4248 2 года назад
እኔ በጣም የምወዳት ጉዋደኛዬ እስልምናን ተቀብላለች ኢንሻላህ ሀገር ከመጣን ፕሮግራም ላይ ታቀርባለች አስባለው በጣም የሚገርም ታሪክ አላት ሰላት ኢድ አብራኝ ሄደችና picture ተነሳን አንድ ቀን ተሳስቼ picture posts አደረኹት እና እንደ ድንገት የ ፋሚሊ ስልክ እኔጋ ነበረ ከዛም ትልቁ እህቱ ጠየቀችኝ ሙስሊም ሆናለች ብዬ መለሰኩላት ከዛን አልሀምድሊላህ አለችኝ ምን ነው ብዬ ስጠይቃት እኔምኮ ፈርቼ ነው እንጂ muslim ሆኛለሁ አለችኝ የሁላችንም የተለያየ ቦታ ላይ ነው ያለነው ግን ትልቋ mashallah ነው ቁርአን ሲቀራ እኔ እንኳን እንደሱዋ አላቅም
@salahadinselman6253
@salahadinselman6253 2 года назад
ማሻ አለህ አለህ የፅናት
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
መሻ አላህ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
መሻላተባርክላ።አልሀምዱሊላ
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 года назад
ማሻአላህ
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 года назад
ማሻአላህ አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ካችምጋር አላህ ያገናኛችሁ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 года назад
ያኡመተ ሙሀመድ ሰለላህ አለሂ ወሰለም ሶለዋት አውርዱ የአላህ መልከተኛን የተሳደበ አላህ የዱኒያ የአኼራ ውርደትን ይስጠው ለሰው ልጆች መቀጣጫ ያድርገው
@zuzu6777
@zuzu6777 2 года назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኪ አሏህ ኽይር
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 года назад
ሠለ ላሁ አለይሂ ወሠለም
@Alenzoo20
@Alenzoo20 2 года назад
seleleallah aleyhi weselem
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 года назад
አሚንንንን
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq 2 года назад
ይሀን ፐሮግራም በፍቅር የምወደው እኔ ተዋህዶ ነኝ ግን ደሲ የሚል ስሜት ይሰማኛን ይሀን ሳይ ዱአ አርጉልኝ ውዶቸ
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 года назад
አላህ ይምራሽ ውዴ ኢንሻአላህ
@hm3674
@hm3674 2 года назад
አላህ ነው ሂድያ የሚሠጠው ሂድያውን ይሥጥሺ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 года назад
ተከታተይ እህታችን ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ አነፃፅሪ አሏህ የተሻለውን ይስጥሽ
@citynaser239
@citynaser239 2 года назад
አላህ ይምራሽ ውዴ
@tuba1950
@tuba1950 2 года назад
አለህ ቀጥተኛውን ማንገድ ይምረሽ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
ማሻ አላህ እህታች በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ባለቤቱም እዲለኛ ነህ አስልመህ የራስህ ማዲረግ ማሻ አላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎየ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 года назад
እውነት ነው ውድ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
@@kamilawollo7528 ደምሬሻለሁ እህት
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 года назад
የባለቤቷ ቤተሰቦች ማሻአላህ! ለፈርሃ የእምነት ፅናት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ይመስለኛል። አላህ መልካም ተግባራቸውን ይቀበላቸው። ከመልካም ስነምግባር በላይ የበለጠ ዳዕዋ ያለመኖሩ ጥሩ ማሳያ ናቸው። ትልቁ የኢማን ፍሬ አህላቅ ማማሩ ላይ ነው። አባትየው( "ጋሼን" ) አላህ ረጅም ዕድሜ ሰጥቶ የልጆቻቸውን ወግ ማዕረግ እንዲያሳያቸው ምኞቴ ነው። በአኺራም ምንዳዎት ጀነተል ፊርደውስ ያድርግሎት።
@neimneim8309
@neimneim8309 2 года назад
ጀግና ነሽ አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናሽ እህታችን 😍 እኔም ሰለምቴ ነኝ ከአሏህ በታች ጌታየን እንዳውቅ ጓደኛዬ ሰበብ ሆናኛለች አሏህ ጀዛዋን ይክፈላት ። ከኩፋር ወደ ሀቅ ስንመጣ ውስጣችን ሰላምና መረጋጋት ያገኛል እውነት ነው። አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም❤❤
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 года назад
አላህይጠብቅሽየኔውድ
@keludkelud7625
@keludkelud7625 2 года назад
😍😍😘
@samiraseed1131
@samiraseed1131 Год назад
ማሻአሏህ እኔም የምወዳት ጉዋደኛ አለች እደት በመጣችልን የሁለየም የምንመኘው ያረብብብ ዱአ አድርጉላት እስቲ
@kedir5245
@kedir5245 2 года назад
በጥሩ ስነምግባር የታነፀች እህታችን እስልምናን እንዴት እንደተቀበለች ታሪኳን የገለፀችበት መንገድ ማሻአላህ እንዴት ደስ ይላል እርጋታዋና ሁሉንም ነገሮች በቀና የምትመለከትበት ነገር እሷ እንዳለችው ወደሰላምና የተረጋጋ የህይወት መንገድ ውስጥ እስልምና እንደመራትና ባለቤቷና የባለቤቷም ቤተሰቦች እጃቸውን ዘርግተው የተቀበሉበት ቀና መንገድ ስሜታዊ አድርጓት ማልቀሷ በጥሩ ሰዎች እጅ እንዳለች ያሳያልና አላህ በወሰንሽው ውሳኔ በቀሪ ህይወትሽ ሙሉ ደስተኛ እንዲያረግሽ ምኞቴ ነው
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
ሰለምቴወችኮ ማሻአላህ ናቸዉ ከኛ ከሙስሊሞች ይበልጥ ጥንካሪ አላቸዉ አሏሁአኩበር
@itisme1909
@itisme1909 2 года назад
ያንድን ነገር ጥሩነት ለመርዳት ብያንስ የ አንድ ሌላ ተቃራኒ ሳይድ ማወቅ ያስፈልጋል እነሱ እየበለቱን ያሉ ለዚህ ነው የነበሩበት ሃይማኖት ጋ ስለሚያነፃፅሩ ነው እኛ ደግሞ በድንገት እዛው ዱቅ አልን ከዛ ተንትረሰነው ተኛን
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@@itisme1909 😃😃
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@@itisme1909 ትክክል ሁቢ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_አህለን ሶፊ የኔ መገድ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ ሰለምቴዎች አልተቻላችሁም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ፈርሀን ቆጆ ደርባባ የሴት ልጅ ውበቷ ሀያዋ ነው_
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎየ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
@@kamilawollo7528 abshri🇪🇹❤
@HabasiKasem
@HabasiKasem 10 месяцев назад
​😅ø....ø.0..😅.ø...0.ø.
@itisme1909
@itisme1909 2 года назад
የ አንድን ነገር ጥሩነት ለመርዳት ብያንስ የ አንድ ሌላ ተቃራኒ ሳይድ ማወቅ ያስፈልጋል እነሱ እየበለጡን ያሉ ለዚህ ነው የነበሩበት ሃይማኖት ጋ ስለሚያነፃፅሩ ነው እኛ ደግሞ በድንገት እዛው ዱቅ አልን ከዛ ተንትረሰነው ተኛን ኻቲማቺን አላህ ያሳምርው ዓላ ኩሊ ሓል
@hayantube806
@hayantube806 Год назад
አላህን አንድን ነገር ለመጠየቅ አፍሬ እተወዋለሁ "ምክኒያቱም የሰጠኝ እጅግ በጣም ውድ የሆነውን እስልምናን ስለሰጠኝ" ወላሂ እምባየ ሲፈስ አላወኩትም አላህ መጨረሻችን ያሳመሰርልን አሚን
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 года назад
አላህ የመራውን ማን ያጣምመዋል አላህ ያጣመመውን ማን ይመራዋል ስንት ሰወች አሉ እውቀቱ እያላቸው ሸጥመት ውስጥ ያሉ ስነቶች አሉ ያለአወውቀት አላህናነ መልከተኛውን እሚወዱ አላህ ወይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ
@saralove6759
@saralove6759 2 года назад
ታድለሽ ቤተሠብጫና የላትም😍 ኡኡኡኡየኔቤተሠቦች😭😭😭😭😭😭ሊሣብዱኝነው😭ያርብ አንተከሪም እሄምያልፍይሆናል ኢሻአላህ😥☝ዱአአርጉልኝ
@afrantube3717
@afrantube3717 2 года назад
አሏህ ያፅናሽ እህቴ ለቤተሰቦችሽም አሏህ ቀልብ ይስጣቸው ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው
@saralove6759
@saralove6759 2 года назад
@@afrantube3717 አሚን😭
@sahadasahada3843
@sahadasahada3843 2 года назад
አብሽሪልኝ ማማየ
@saralove6759
@saralove6759 2 года назад
@@sahadasahada3843 አላህያብሽርሽ😍😍😍😍
@citynaser239
@citynaser239 2 года назад
አብሽሪ አላህ ያፅናሽ ያልፋል
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 года назад
የምር እርጋታዋን ቀናሁበት😊አላህ በያሺው መንገድ ላይ ያፅናሽ እኛ አማኞች ብንሳሳትም እምነታችን ግን እውነትና ሀቅ ነውና አልሀምዱ ሊላህ እንኳንም ወደተፈጠርሺበት እምነት በሰላም መጣሽ😍
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና ሀቢቡና መሀመድ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።ፍትህህ።ለእስርኞች።በወተት።እጥርት።ህጵናት።እየሞቱ።ነዉ😭😭😭☝
@abdurezak4470
@abdurezak4470 2 года назад
ፈርሃን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አኽላቅሽን አይተው ብዙ ሰዎች ወደ እስልምና እንደሚመጡ ተስፋ አደርጋለው
@amuabas3036
@amuabas3036 2 года назад
ማሻ አላህ ሶፊ በርቺ ሰለምቴዎች ፅናታችሁ በጣም ያስቀናል አላህ ይጨምርላችሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎየ
@mekias7895
@mekias7895 2 года назад
ማሻአላህ ወደ ቀጥተኛው የብርሀን መንገድ ለመራሽ ጌታ ምስጋና ይገባው
@user-mm1kf3ot3p
@user-mm1kf3ot3p 2 года назад
የ Minber tv ማጣፈጫ ቅመም የሆነ ፕሮግራም ነው እንዳታቋርጡት እባካቹ በጣም ደስ ከሚሉኝ ፕሮግራሞች ኸሚስ ምሽት ና ይህ ፕሮግራም ነው በርቱ😍
@anwarabdu6411
@anwarabdu6411 2 года назад
የኔ መንገድን ከምወዳቸው የሚንበር ፕሮግራሞች ውስጥ ዋነኛው ነው። ብዙ ስሜቴን የነኩ ቃለመጠይቆችን ተከታትያለሁ። ይሄኛው ፍፁም የተለየ ስሜት ፈጥሮብኛል። እህታችን እርጋታዋ፣ያላት ሀያህ፣እውነትን በቀላሉ የገለፀችበት ስሜቷ፣ ሁሉ ነገሯ አስገራሚ ነው አላህ ለቤተሰቦቿም የሂዳያ ሰበብ የምትሆን ያድርጋት።
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አላህ ያሻውን ይመራል ፅናቱን ይስጥሽ ሀቢብቲ ማሻ አላህ ኸቲማሽን አላህ ያሳምርልሽ አብሽሪ በዚህ ጥንካሬ ከቀጠልሽ ደግሞም ትቀጥያለሽ ፍላጎትሽን ታገኝያለሽ አርሷም ጀነት ናት በስላም ግቧት ከሚባሉት አላህ ይወፍቅሽ
@hannaareru8441
@hannaareru8441 2 года назад
Aameen
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 2 года назад
እኔ ሰለምቴ ነኝ የአኼራ እህት እፈልጋለሁ ስለ ዲን አጥብቃ ምታስተምረኝ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አብሽሪ አላን እህቶችሽ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 года назад
ማማ አብሽሪ አይዞሽ እህቶችሽ ከጎንሽነን
@abduahmed7839
@abduahmed7839 2 года назад
አብሺሪእህቴአላህከጎንሺይሁንበዲንሺድንሺያፆናሺ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 года назад
ማሚ ስልክሽን አስቀምጭልኝ ነይ በውስጥ እናውራውዷ ጠንካራ ሁኝ እንዳትበገሪ እምነቱን አምነሽበት ከሆነ ከጎንሽ ነኝ
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 2 года назад
@@ካፍሽነኝ ቁጥሩ ይጠፋል ስጽፍ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
ፍትህ ሱእዲ ላይ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አሁን ብርዲ ገብቷል ደግሞ ራብ አለ እረፍትህ
@AsdDsa-rj8vl
@AsdDsa-rj8vl 2 года назад
ምን ኣይነት ደደብ ነገ ውሻ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@@AsdDsa-rj8vl አቺዉሻ ምን አባሺ ነዉ እምትይዉክብት
@ዜድህልምአለኝ
@ዜድህልምአለኝ 2 года назад
@@AsdDsa-rj8vl ምንሆሺ አወ ፍትህ ሡበሀንአላህ
@sitinamengistu3536
@sitinamengistu3536 2 года назад
ማሻ አላህ ታሪክሽን መስማት እራሱ ሰላም ይሰጣል፡፡ አላህ ይጨምርልሽ፡፡
@haderaabas3831
@haderaabas3831 2 года назад
👉🇲🇺አሰላማለይኩም 🇸🇸ወራህመቱላ 🇱🇮🇲ወበረካቱ🌹🌹🌹👈 እንዴት ናቹ #የኔ መገድ ታዳሚዬች ሁሉ አማን??? ሶ የዛሬ የኔ መ.. ላይ ያቀረብሻት እህታችን እኳን ወደተፈጠርሽበት እምነት(ኢስላም)በሰላም መጣሽ አልሐምዱሊላ ደሞም አላህ እንዲያፀናሽ የወትር ዱአዬ ነው ስለ እሷና ውዱ ባለቤቷ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ?? ከ7 አመት በላይ ነው እሷም ባሏም ማቃቸው ባሏ የቅርብ ጓደኛዬ ከምላቸው አንዱ ነው በጣም ጎበዝ በጣም ታታሪ ጥንዶች ናቸው በተለይ ለሥራ ያላቸው አቋም በጣም ነው ሚገርመኝ አንዳዴ ለተለያዩ ውድድሮች ከአገር ወጣ በሚልበት ጊዜ እሧ ግን ቤቷም ስራቦታም አንዳች ክፍተት እንዳይፈጠር ምታደርገው ጥረት ሚገርም ነው አላህ የዱንያም የአኼራውም ሒወታቸው እምር ያድርግላቸው ሶ
@user-bo9tt4qk9o
@user-bo9tt4qk9o 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ከሀይማኖቶች ሁሉ ኢስላምን መርጦ ለሠጠን የእውነት ፈርሀን የምታነሣቸው ሀሳቦች በጣም ይመስጣሉ ያረብ እኛንም እሷንም በእስልናችን አፅናን ያረብ ሙስሊም ሆነንም እንጂ ነብሳችንን አትውሰዳት
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 года назад
አሚን አሚን
@linaomar4602
@linaomar4602 2 года назад
ከእህታችን ራሴንም ታዝቤ የቀረሁበትና ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት ቢኖር " ይሄን ህግ ያወጣው ማን ነው ብዬ ብጠይቅ ኣሏህ ነው ብዬ ሳስብ ከሱ ከሆነ ምን ይጠየቃል ብዬ ለአሏህ ተውኩት።" ስንቶቻችን በዚህ ጉዳይ ግራ ሲያጋቡን ግራ የተጋባነው!?
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
ደግሞምኮ ግደታ አይደለምለቻለ ሰው ሱና ነው እንጂ ግደታ ቢሆንስ ብለን ስናስብ አልሀምዱሊላህ
@user-xo1pc3ux1v
@user-xo1pc3ux1v 2 года назад
ማሻአላህ ሰለምቴወች እኮ ኑር ነው ፌታቸው እራሱ ፍትህ በሳውዲ አርቢያ ለሚገኙ ታሳሪወች ፋትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አርቢያ ለሚገኙ ታሳሪወች
@nasirebro3765
@nasirebro3765 2 года назад
Mashaallah Tebarekallaah, She is really innocent and natural, May Allah Will bless you more. Your husband is also very lucky. I would like to appreciate to the journalist too, because the way to asking questions to your guests is very interested for everybody. I am watching most of minberTv programs, but as a audience yenemengid(your program) seems to me very especial. Each of your conversations with the guest is very touched to heart and thoughtful. So, it is a lot to mean to us.
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን አሰባካቹህን ድምጽ ሁኑ ይቶበሮች
@abdulfetajemal4044
@abdulfetajemal4044 2 года назад
Ijj
@abdulfetajemal4044
@abdulfetajemal4044 2 года назад
Ijiiiijjjijjjjjjjiijiii
@abdulfetajemal4044
@abdulfetajemal4044 2 года назад
is iiiiiiiiiiiiijjj
@abdulfetajemal4044
@abdulfetajemal4044 2 года назад
Haiku in ink JJB
@abdulfetajemal4044
@abdulfetajemal4044 2 года назад
JiJiiiiijijjjjijijiijiijjjjjjiiiii
@uych7324
@uych7324 2 года назад
የኔ መንገድ በጠም ደስ የሚል ፖሮግራም ፈራሀን አይነት የብዛልን አለሀ የቆይልን
@hayatjamal4248
@hayatjamal4248 2 года назад
የኔ መንገድ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 2 года назад
መሻአላህ እኮን ወደተፈጠረሽበት እምነት በሰላም መጣሸ አላሁ አክበረ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎየ
@firdwos
@firdwos 2 года назад
ማሻ አሏህ አሏህ ፅናት ይስጥሽ የኔ እህት ምርጥ ጠንካራ ጀግኖች ናችሁ እህት ወንድሞቻችን الله أكبر 🧶❤اللهم صلي وسليم على نبينا محمد
@የሀሩንዮቱብአድናቂ
ያአላህህህህህህ ወላሂ መታደል ነው የኔ ውብ አላህ በጀነትም ያሥደሥትሽ ወደ እኛወቹ ግን እንጠንክር ነበር ሙሥሊምወች የአላህ ልቤን በአንተ ፍቅር ሙላልኝ ያረብ የኢማንን ጥፍጥና አቅምሠኝ ያረብብብብ በሰራሁትም ወንጀል አትቅጣኝ ለወደፊቱም በኢማን አኑረኝ መጨረሻየን አሣምርልኝ ያረብብብብብብ
@lukaabd4677
@lukaabd4677 2 года назад
Mashaallah tabarakAllah may Allah bless you and increase you with imaan and content heart. I really like your modesty your calmness and peacefulness!
@shamsiharon3662
@shamsiharon3662 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ቤተሰብሽንም ህዳያ አላህ ነው እሚሰጥ እና ህዳያ ይስጣቸው ጀዛኩምአላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን ሃገራችንም ሰላም አላህ ያድርግልን በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ዱአ አድርጉ ለሃገራቸው እንዲያበቃቸው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎየ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
ሱባሀን አሏህ እኳን አች ሰለምቴዋ ይቅር እና ሙስሊም ተብለው ዲኑን አውቀናል ያሉት እኳ 2*3*4/ለወዶች መፈቀዱን እሲቲል አሏህ ያለውን መጣስ አይመስሊቸውም ስጠሉት አችግን በጣም እምትደነቂ ነሽ ማሻአሏህ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
አላህ ሆይ ከኩፍር ጠብቀን ጠባቂው አተነህ አላህ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ከኩፍር ከካፊርነት አላቃት አስለቅቃት ፈጣሪየ ሆይ አንተ ትችላለህ እኛ ግን ሀይል የለንም ሐይላችን አንተነህ
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 2 года назад
She is really innocent lady Masha'Allah. Whomever got married to this woman is very lucky.
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 4 месяца назад
አላህ ይጨምርልሽ ይህ መታደልነው እኔ ሙስሊም ነኝ አልምዱሊላ ግን እደዚህ አይነትሰላም አይሰማኝም አላህ ያስተካክለኝ
@ኡምአብዱረዛቅ
@ኡምአብዱረዛቅ 2 года назад
የአቅራቢዋ ማንነት ስብዕና የተሞላበት እንደት ደስ ትያለሽ ውዴ. አላህ ይጠብቅሽ
@alfyamohammed5048
@alfyamohammed5048 2 года назад
ሀያቲ አብሽሪ እንካን ወደ ወነቱ አላህ በጥበቡ የመለሰሽ የአለም እደለኛ የአለህን እዉነታ የተሸለመች ሴት ነሽ❤❤እኔም እወዲሽ አለሁ እባሽ ሲረግፍ የኔም እረገፈ አብሽሪ❤❤
@alfyamohammed5048
@alfyamohammed5048 2 года назад
ሶፊ ጥበብሽ ይገርማል አላህ ይጨምርልሽ አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ እህትሽ ነኝ እኔ❤ያረብ
@እሙከሊሊናሂባ
@እሙከሊሊናሂባ 2 года назад
ያሱባሃን አላህ ምን አይነት አስተዋይ ሴት አድርጎ ነው የፈጠረሽ ሁሉን ነገር አሞልቶ ነው የሰጠሽ ♥
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም የኔመገዲ ደስ ብሎኝ ነው እማየው ውበት በስልምናነው እኒም ሰለምቲነኝ አላህ በስልምና ያፅናን ❤❤❤❤
@mominaamid915
@mominaamid915 2 года назад
ሱብሀን አላህ አቤት ጽናት አላህ መጨረሻችነን ያሠምርልን ያረብብብብ ለሁላችንም ማሽ አላህ በጣም ደስስስ የምትል እርጋታዋ
@laylakedrll3815
@laylakedrll3815 2 года назад
ሱብሃነላህ ወልሀምዱሊላህ ወሏሁ አክበር ወላሃወላ ቁዉተ ኢላቢህ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 2 года назад
ውድ ሙስሊም እህቴ አልሀምዱሊላህ እስልምና የሰጠሽ አላህ ደሞ ቆንጆነሽ የባላቤተሽ ቤተሰብ ማክበርሽ ማሻአላህ ደስ ይላል ሶፎ አንቺንም ጀዛክላ አጠያየቅሽ አቢት ስችይበት
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
አላህ ይጠብቅሽ ህታቸን አስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታታታታታታ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 года назад
አህለን ሚበሮች ማሻ አላህ ሰለምቴዎች ጀግኖች ናቹው ሶፊ ስወድሽ❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎየ
@ZenaOmer-w1i
@ZenaOmer-w1i 2 месяца назад
በጣም ደስ የምትል ልጂ ናት ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ❤
@sonymax9699
@sonymax9699 2 года назад
አላሁማአንተ ሰላም ወምንካሰላ ተባረክተ ያዘልጀላል ወልእክራም እርጋታሽና በእስልምና ውስጥ ያገኘሽው እርካታሽ አስገራሚ ነውአልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርልሽ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
መሻ አላህ እርገተዋ ደስ ስትል አላህ ቤተሰቦችን ሂዳያ ይስጣቸው እና ሶፉ በርቱ ቀጠይ ሰምንት በሰለም የገናኝን
@user-ts2ey4ln6t
@user-ts2ey4ln6t 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ ትህቴ አላህ አምሳያዎቹሽን ያብዛልን አላሀምዱሊላህ ሙስሊሞ መሆን መታደል ነው
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 года назад
ማሻአላህ. እንካን ወደ ተፈጠርሽበት. ሃይማኖት መጣሽ እህቴ. በኢስላም ላይ. አላህ. ያጽናሽ አንችንም እኛንም ያረብ መጨረሻችን. አላህ. ያሳምርልን. ያረብ. ያረብ ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎየ
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
ምርጥ ፕሮግራም የኔ መንገድ ከምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጣምርጥ ሰለምቴወች ማሻአላህ ለአላህ ብየ እወዳቸዋለሁ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 года назад
አህሌን የኔ መንገዶች አለሆይ ፅናት ስጠን ጠቃሚ እውቃት ጨምርልን
@aaii2973
@aaii2973 2 года назад
ፍትህህህ በሱእዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን አሁንስ ቆሰልን እረ ምን ይሻለናል ህሊና ካላችሁ ድምፅ ሁኑልን እባካችሁ ወገኖቻችን በርሀብ በጭቀት በበሽታ በቅማልና በቆሻሻ እየተስቃዩ ነው እስኪ እንናነን በነሱ ቦታ አድርጋችሁ ለአንድ ቀን እንኴን ሞክሩት ምን ያህል እደሚሳምም
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ወደ ሀቅ ሁላችንም ይምራን ሶፊ የኔ ቅመም ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ከልቤ እኔም በመቀጠል አቡ ያሲር ኡስታዝ አብድል መናን እና ሀሊድ ካሳሁን አቅርቢልን
@حواسعيد-ز5ط
@حواسعيد-ز5ط 2 года назад
👌👌👌💯💯💯💯✅✅✅
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 года назад
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ!!! ጅግኒት በጣም ደስ ይላል አላህ ሁሌ ካንቺጋ ይሁን.
@sirajbeshere9750
@sirajbeshere9750 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ነው በአላህ ላይያላት የቂን ባለቤቷም እጅግ በጣም እድለኛ ሰው ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@mohammadalraesi6583
@mohammadalraesi6583 2 года назад
ማሻአሏህ እርጋታሽ ደስ ሲል እስልምና መግለፅ ቃላት ያጥራል ወሏሂ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
ማሻአሏህ የእውነትም ፈረሀ ነሽ ሀቂቃ ባለቤትሽንም አሏህ ይጠብቅልሽ ፍቅራቹህን እስከወዳኛው ያደርግላቹህ አብሽሪ ውዴ
@laylakedrll3815
@laylakedrll3815 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ሀገራችን ሰላም ያዉርድልን በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንም ለሀገራችን ያብቃልን ኢላሂ የኢትዮጵያን ሰላም መልስልን የኔ ጌታ
@haderaabas3831
@haderaabas3831 2 года назад
በርቱ ለብዙ ጥንዶች ምሣሌ ናቹ ውዱ ጓደኛዬ የሒወት ፍልስፍናህ በጣም ነው ማደቅልክ ዛሬ እዚ ላይ ለመድረስ ያለፍካቸው ውጣውረዶች በትንሹም ቢሆን ስለማቅ #ኢሻአላህ:-አሁንም ከዚም በላይ ሆነህ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Год назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ አቤት ውበት የፊቷ ኑር እስልምና ስንኖረው በተግባር እንደዝህ ፊታችን ኑር በኑር ይሆናል😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤳🤳🤳🤳
@umuselmantube594
@umuselmantube594 2 года назад
ሡበሀን አላህ እሥላም ሠላም ነው አላህ በሥልምና ላይ ያጽናን ሙሥሊም ሆነን ኑረን ሙሥሊም ሆነን እንሙት ቢኢዝኒላሂተአላ
@zuzu2641
@zuzu2641 2 года назад
ሰለምቴወች እኮ ልዬ ናቸው አልሃምዱሊላህ አላነኢመተል ኢስላም
@rahma2015
@rahma2015 2 года назад
አላሁ አክበርርርር☝️☝️☝️ ማሻ አላህ።☝️☝️☝️☝️☝️🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕋🕋🕋🕍🕍
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 года назад
እህት ፈርሃ አላህ ወደ እስልምናን ሊመራቸው የሚፈልጋቸው ሰዎች ስሜታቸው አንቺ እንደገለጽሺው ነው ። አላህ የመራሽ መሆኑን የሚያስታውቀው በእስልምና ከአንድ በላይ ማግባት የሚለው የአላህ ቃል መሆን አውቀሽ መረጋጋትሽ ትክክለኛ እምነት ነው። የአላህን ቃል ማክበር የመልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) ሱና ያለ ማቅማማት መቀበል ዋነኛ ከአላህ የሚሰጥ ሂዳያ ነው ። በዚህ መልክ አላህ የሚመራቸው ቅን ሰዎችን ብቻ ነው።
@رحمهالمحمد-ع7ض
@رحمهالمحمد-ع7ض 2 года назад
ስታምሩ. ሁለታችሁም. አላህ ይቸመርልሽ አላህ ያበርታችሁ. ማሻአላህ ሁለታችሁንም አወዳችሁ. ሁለታችሁንም.
@fatumahamza4907
@fatumahamza4907 2 года назад
ماشاءالله تبارك الله الله يحفظكم ويبارك فيكم يارب 😍 بارك الله فيك يا اختنا 👌👍✅🕋🙏🌹🌺🤲
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ያፆናሽ አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ ያረቢ እኛንም በእምነታችን ያበርታን ውድ እህት ወንድሞቸ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 года назад
ወይኔኔኔኔኔኔ ሶፊዬዬዬዬዬዬዬ ስወድሺሺሺሺሺሺሺ ምንን ላድርግሺ የኔ ውድድድድድ የሄ ፕሮግራም በጣም ዴስ ይላል ሰለምቴወችን ስወዳቸው🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀📚📚📚📚📚
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
አህለን ሶፊ ቅመሞ እግዳችንም እኳን አሏህ ቀጥተኛውን መገድ መራሽ አሏህ ያጵናሽ
@tubamusema7712
@tubamusema7712 2 года назад
አልሃምዱሊላህ አላነያመት ኢሥላም አላህ ምጨምርልሽ ፖሮግራማችሁ ያነቃቃል እኔ የት ቦታ ላይ ነኝ ያሠኛል በርቱ
@user-rv8hb3vk1y
@user-rv8hb3vk1y 4 месяца назад
መሸአለህ ደስ ስትል አቤት እርገተ አሰምሮ ሰቷተል ሁሉን በለቤቷን አደቀዋለሁ ሁኔተዋን በደንብ ተራድቷተል ስፈጥራትም የተራገገች ነት ወደ እስልምነ ለማምጠት ከወዱ ሴቶቹ ለማወሰን ፈጠኖች ነቸው
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 года назад
ሰለምቴወች ጠካራ ናቸው በምነታቸው
@ruyyutiffuh5227
@ruyyutiffuh5227 2 года назад
ፊትህ ላሰውዲ እስረኞች እስኪ ድምፅ ሁኑን
@abdurezak4802
@abdurezak4802 Год назад
አሰለሙ አሌይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ እህቴ አላህ የግዝሽ በርቺ እንደለ ምሰረየቻው ስራወችሽ በጣም ነው ያታመቼኝ አላህ የግዝሽ ቃለት ከሚገልፀው በለይ አድነቂሽ ነኝ በርቺ
@MuhaajirwalAnsaar1
@MuhaajirwalAnsaar1 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ከይረል ጀዛእ አላህ ይጨምርላችሁ::
@fatumshewa4845
@fatumshewa4845 2 года назад
የሰለሙበትን አንዳንድ አንቀጾች ከቅዱስ ቁርአን እና ከመጽሃፍ ቅዱስ እንዲጠቅሱ ጠይቂያቸው ሶፊ ለሌሎች ሰበብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад
ማሻአላህ ኡፍ የኔ መገድ🌹 እኮ ዉስጤ ነዉ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 2 года назад
ሁልግዜ አንደኛ ለመሆን እጥራለሁ ግን ትቀድሙኛላችሁ ማሻአላህ
@gdfgej2580
@gdfgej2580 2 года назад
አንደኛመሆንምንድነዉጥቅሙ
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 2 года назад
አሚን ሶፊ መሻአላህ ደስ ትላላችሁ
@mewbetube7629
@mewbetube7629 2 года назад
ማሻአሏህ ለቤተሰቦችሽም አንቺ ያገኘሽዉን ብርሀን አሏህ ይወፍቃቸዉ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ሱብሀንአላህ አጂብ ነው አላህ አይሳሳትም:
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 года назад
ማሻአለይ እህተችን እንኮአን ወደ ተፈጠርሺበት አይመኖት ተመለሽ አልሀምዱሊላህ እስከመጨረሸውም ያፅነሽ
@zeynebabitmuhemedyealemant4831
@zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 года назад
ወላሂ ሠለምቴወችአወ በጣምጎበዞችናቸውሀቂቃ ጠካራነቸው አላህይጨምርላቸው እኛምአውቀንእምናሣውቅያርገንያረቢኝኝ(👍👍👍
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 2 года назад
This is what I call a true human being.
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 2 года назад
@@ebrahimi44 that is my dream to see Africa United.
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ማአሻአላህ እላህ ይጨምርልሽ ሶፊ በርች እህታችን የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም ይስባል ተመስጠን ነው የምናዳምጠው
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 2 года назад
Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲 subehane allah Allah hidiya yesetewen sewe maneme ayekeyerewme insha allah
@Ahmed-ig5yq
@Ahmed-ig5yq 3 месяца назад
ማሻ አላህ ኧረጋ ያለች ሰዉ አላህ ይጨምርልሽ ኧረጋ ያለ ሰዉ እደት ደስ ይላል
@foziummahayuu3399
@foziummahayuu3399 2 года назад
Masha Allha 🌹♥️🌹
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 года назад
ማሻአሏህ እርጋታች ደስ ሲል አሏህ ይጨምርሽ
Далее
Real respect sig
00:48
Просмотров 1,7 млн
Vibes in Ney York🗽❤️! #shorts
00:26
Просмотров 22 млн
Real respect sig
00:48
Просмотров 1,7 млн