Тёмный

የበራስ መተማመን ሚስጢር 

Manyazewal Eshetu
Подписаться 346 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

በራስ መተማመን ክህሎት ነው፡፡ሁሉም ፈሪ የተባለ ሰው የበራስ መተማመን ካባን መጎናጸፍ ይችላል፡፡አብዛኞቻችን ስለበራስ መተማመን ያለን ምልከታ ስህተት ነው፡፡በራስ መተማመን ለስኬተማ ሰዎች ብቻ ከሰማይ የተቻረ አድርገን የምናስበው ነገር ፍጹም ስህተት ነው፡፡ማንም ሆንን የትም ሆንን በራስ መተማመንን መገንባት እንችላለን፡፡
የመጀመርያው ሁላችንም በራስ መተማመንን የምናይበትን መንገድ ማስተካከል አለብን፡፡ከላይ እንደ ተጠቀሰው በራስ መተማመን ክህሎት ነው፡፡ይህም ማለት ሁሉም ሰው ሊማረው ይችላል፡፡
ከእናታችን ማህጸን ስንወጣ ማናችንም አሁን በበራስ መተማመን ተሞልተን የምናደርጋቸውን ነገሮች አናደርጋቸውም፡፡መብላት፣ መራመድ፣ መጻፍ፣ ሳይክል መንዳት፣ መሾፈር፣ ማውራት፣ ልብስ መልበስና አሁን በቀላሉ የምናደርጋቸውን ነገሮች ከእናታችን ማህጸን ይዘን አልወጣንም፡፡ያዳበርናቸው ደግመን ደጋግመን በመለማመድ ነው፡፡
አለማችን ላይ ያሉ ስኬታማ ሰዎች በራስ መተማመናቸውን የፈጠሩት ደግመው ደጋግመው በመለማመድ ነው፡፡አለም ላይ የአስር ሺህ ሰዓት ህግ የሚባል የስኬት ህግ አለ፡፡ስኬታማ ሰዎች በሞያቸው ትክ የሌላቸው ለመሆን ቢያንስ ለአስር ሺህ ሰዓት እንደተለማመዱ የሚያስረዳ ህግ ነው፡፡ማንም ሰው ስኬታማ ለመሆን አስር ሺህ ሰዓት ቢለማመድ እንዴት ለማድረግ በፈለገው ነገር በራስ መተማመን ያጣል?
ለማድረግ የምትፈልጉት ነገር ካለ እለት እለት ሳታቋራጡ ተለማመዱ፡፡ሁልጊዜ የምትለማመዱት ነገር ውሎ አድሮ እናንተን ይሆናል፡፡ያንጊዜ በራስ መተማመን የግላችሁ ይሆናል፡፡አታቋሩጡ፡፡
#ethiopia #success #motivation #self-confidence #inspiration #wining #10000rule

Опубликовано:

23 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@Yafet88
@Yafet88 3 года назад
ባርችዬ የዘመናችን አነቃቂ ምርጥ ወጣት ነህ
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@user-tk5zi6tp2k
@user-tk5zi6tp2k 3 года назад
ማኔ እንወድሃለን ኑርልን ወንድማችን ቀጥልበት
@livebklke9328
@livebklke9328 3 года назад
እኔ በአንተ ንግግር ተለውጭለው ተባረክ
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@helentesfay6453
@helentesfay6453 3 года назад
Wow😍really smart person🥰👍God bless u bro.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@thecolossaldudeepic1999
@thecolossaldudeepic1999 3 года назад
ዋዋዋዉዉዉዉዉ በጣምምምምም ሁሉም የሚጠቅም ትምህርት ነው የምታስተምረው ከታች ከህጻናት ወይም ለህጻናት የሚሆን ደሞ ብታዘጋጅ ይጠቅማል እናመስግናለን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 года назад
ማኔ ድቅሠው እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥህ
@dershaterefe4903
@dershaterefe4903 3 года назад
ጎበዝ ነህ በጣምም ወንድሜ #እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ ስኬት እመኝልካለው
@fdr9598
@fdr9598 3 года назад
ጎበዝነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 2 года назад
ዘመንክ ይባረክ
@yonatnnigusia2774
@yonatnnigusia2774 2 года назад
ለማንኛውም በጣም አድናቂህ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 3 года назад
ማኔ ፍቅር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
@kozykedir4099
@kozykedir4099 3 года назад
አንደኛ ነኝ ዘሬ 👍 ትምህርትህን ወደናወል ዲንቅ ነህ በርታልን
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@fikirmuna9814
@fikirmuna9814 Год назад
Maniye yene jegin respect you guys never give up 🙋💪💪💪💪💓💓💓💓
@smerahssein921
@smerahssein921 3 года назад
አላህይጨምርልህ
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Год назад
ማንዬ ድንቅ ሰው ትችላክ እናመሠግናለነ❤🙏
@teshomedeboch6329
@teshomedeboch6329 3 года назад
Waw gerami sew
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@ephremb754
@ephremb754 3 года назад
*such kind of motivational speachs are change my life style thanks MANEYazewl for this good message keep it up bro*
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 месяцев назад
mane Mertu Wedemachin❤❤❤🎉🎉🎉❤
@johnteshome9199
@johnteshome9199 3 года назад
ጠቃሚ ምክሮች ናቸው አመሰግናለው ከአርባምንጭ
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@tube3067
@tube3067 3 года назад
ማኔ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታልን ብዙ መስራት ትችላለክ 👏
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@user-lt2yu2xv8k
@user-lt2yu2xv8k 3 года назад
ዋዉዉዉዉ ኢሄ ጀግና ኢቶጵያዊ ያካፈልከን ሓሳብ ከልብ እናመሰግናለን ጀግናችን በርታልን
@salemlealem4436
@salemlealem4436 3 года назад
የትምህርቱ ርዕሰ በራስ የመተማመን ሚስጥር ቢሆን ይመረጣል። ሃሪፍ ነዉ በርቱ።
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 3 года назад
እናመሰግናለን ወድማችን. ሰላምህ ይብዛልን
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
Thank you so much!
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Год назад
ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልል እናመሰግናለን ማንዬ እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያያድልልን መድሀንያለም ፀጋዉን ያብዛልህ!!!!!!!
@user-kc6ej2py5x
@user-kc6ej2py5x 3 года назад
በጣም ትክክል ነህ ወንድማችን በርታልን
@Jeruslem
@Jeruslem 2 года назад
Thank you so much fore sharing bro
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 2 года назад
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ብዘገይም አልረፈም ሆነህ ያለፍክበት ነገር ለኛ ስለ ሰጠሃን አመሰግናሎ ረጅም እድሜ ጤና እመኝልሃሎ ያንተ ተማሪ ነኝ በርቀት ደስ ብሎኝ ነው እምከታተለው
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 3 года назад
እንወድሀለን ብሮ በጣም ልዩ ጎበዝ ልጅ ባንተ የመቀየር መንገዴ ጀምሪያለሁ አባዬ💚💛❤🙏
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 года назад
You Are Sooo Amazing Brother 👏🏽👏🏽❤️❤️🤴🏽
@fekadufreweiniyemata436
@fekadufreweiniyemata436 3 года назад
Thanks bro ur such inspiration for us please keep going
@YET64
@YET64 3 года назад
This is wonderful message that most needs. Self education and uplifting message
@husseinnagesso798
@husseinnagesso798 3 года назад
Thank u IE
@saniSTotaw
@saniSTotaw 10 месяцев назад
It's best advice
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
እኔ አለሁ አዷ በራሴ የማልተማመን ግን ብዙ ነገር እያመለጠኝ ነዉ በፍራት ፡ባይነ አፋርነት ፡ባል እዲኖረኝ እፈልጋለሁ ግን ለማፍቀር እፈራለሁ ፡ልጅ ለመዉለድ እፈልጋለሁ ግን ማግባትን እፈራለሁ😢
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@Nejat197
@Nejat197 3 года назад
ዉይ እና ይሄን ሁሉ ስትፈልጊ በዚ ዘመን ብቻ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይርዳንንን
@sanistotaw1457
@sanistotaw1457 Год назад
ነይ እኔ ላግባሽ😹
@standfortruth4618
@standfortruth4618 Год назад
አትፍሪ ምንም የሚያሥፈራ ነገር የለም የተለያዩ የሣይኮሎጂ መፅሀፎችን አንቢቢ ከሠዎች ጋር በነፃነት ሀሣብ ተለዋወጪ
@melkamzerseifu7388
@melkamzerseifu7388 2 года назад
my life has changed...tnx many...let My God Bless you more....
@tameking5925
@tameking5925 3 года назад
bravo
@haimanotgenene7448
@haimanotgenene7448 3 года назад
Thank you 💕
@asterteju
@asterteju Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ
@koodee2018
@koodee2018 2 года назад
Wow bro These motivation videos changed my life
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад
አቤት ትምርትህን እወደዋለሁ በርታ
@bmtsega4790
@bmtsega4790 3 года назад
You are powerfull speaker
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio book here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@nahomishiferaw8999
@nahomishiferaw8999 3 года назад
Confident👐👐👐
@jannatzaharazahara3897
@jannatzaharazahara3897 3 года назад
በጣምአስተማሪ፣ልጀነህ
@mikado5545
@mikado5545 3 года назад
amazing personality
@user-in5qc5sy4n
@user-in5qc5sy4n 3 года назад
በርቱልን
@rhemawords2542
@rhemawords2542 2 года назад
Mane Bravo 👍
@samuelwondemu6972
@samuelwondemu6972 3 года назад
Yes Mane
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u 3 года назад
Wow 👌👌👌🙏🙏
@bizuayehuayele2257
@bizuayehuayele2257 3 года назад
U are truly special bro . Keep up good job
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
ያተን ትምህርት በሰማሁ ቁጥር እራሴን ፈትሸ ልሞት ነዉ😢
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад
እኔም እንዳቺው ነኝ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 года назад
ዋዋዋዋዋ ይኤ ነው ኢትዮጵያውያ we love you
@nejathussein2038
@nejathussein2038 3 года назад
ዋው. ጎበዝ
@ethiopiaethiopia6643
@ethiopiaethiopia6643 3 года назад
በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 года назад
waw betam arif temeret
@yenemare5565
@yenemare5565 3 года назад
ማኔ ወንድማችን በዛሬዋ በዚህች ንግግርህ ስንት ሰው እንደሚለወጥ መገመት አይቸግርም ።በርታልን ኑርልን
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@smerahssein921
@smerahssein921 3 года назад
አወበርታ
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 3 года назад
Arif new fetari blo asti anid digay lij ale lesu shere larglet arop new yalew abdo bereda ymesl yehedew sikem new maye sicheshe asti aten smto moralu kemeta beteref wow adegna anem amarbetalew programikn 🙏🇪🇹
@beirutawitephrem1459
@beirutawitephrem1459 3 года назад
Thank you brother
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio book here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@mele426
@mele426 2 года назад
betam Desi yemil mikr
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 года назад
ከልብ እናመሰግናለን
@user-tl3nv1qo2f
@user-tl3nv1qo2f 3 года назад
Abo yemachey woooooow
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 3 года назад
God bless you dear
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@AhunMedia
@AhunMedia 3 года назад
Betam new yemiwodih Mane berta. ante bizuwochin mekeyer tichilaleh tilik sewum sew tihonaleh
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 3 года назад
እኔ ነኝ ቁጥር አድ ፈሪ ሁሌ በራሴየማልወስን በዚህምክንያት ከምወድው ሰው እለያለው ኡፍ ወላ አሞኛል 😭 😢 😢 በህይወቴ ወሳኞች በተሰብ ናቸው የፍራቴፍራት ለምንብየ እኳን አልጠይቅ ም
@Nejat197
@Nejat197 3 года назад
ዉይ ማማየ እረ አትስሚያቸዉ ሁቢ የምር ቤተሰብኮ ከባድ ነዉ
@meklitzerihun5662
@meklitzerihun5662 2 года назад
Wow
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ዋውውውው በረታ
@user-yg4sw6od7g
@user-yg4sw6od7g 3 года назад
በርታ ጎባዝ ነህ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 3 года назад
በርታልን
@smerahssein921
@smerahssein921 3 года назад
ማሻአላህ
@aznarino3986
@aznarino3986 2 года назад
Good
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ እኔም እደዛ ነኝ በራስ መተማምን አስፈላጊ ነው የምፈልገውን ለመናገር እፈራለሁ ግን አሁን ኮንፊደንስ እዲኖረኝ ሆኜ አለሁ
@mzb6106
@mzb6106 3 года назад
Thank you bro!
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio book here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@johannatesfay914
@johannatesfay914 3 года назад
Love you so much man!!! I one day will be change our mind be excursies again again again & again!!! It's for eritran delivery comment!!!!!!
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio book of here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@user-dq6po9fc9v
@user-dq6po9fc9v 3 года назад
ምርጥ ሱዉ
@user-nv9tj7lp7w
@user-nv9tj7lp7w 3 года назад
WoW
@zekaryasengdawork4921
@zekaryasengdawork4921 3 года назад
Tnx keep going bro
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio book here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 3 года назад
ማኔ ምርጥ ስው
@ahmedalblooshi2717
@ahmedalblooshi2717 3 года назад
tabarake wodema
@raheliyntalejiraheliyalahe5610
@raheliyntalejiraheliyalahe5610 2 года назад
Marakiye marakiye swedik berta
@airoadsea3569
@airoadsea3569 2 года назад
perfect
@abdilobango3405
@abdilobango3405 3 года назад
ወው መንየዛወል በጠም አስተምራሃኛል አሁንም ከንታ ብዙ ነገር እንጠብቀለን ምርጥ ሰው
@ps1al3m63
@ps1al3m63 2 года назад
ጀግናዬዬዬዬዬዬዬ በርታ
@nattytesfaye7788
@nattytesfaye7788 3 года назад
Great energy 💚💛❤️
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio book here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@alemgezimu7693
@alemgezimu7693 3 года назад
Esaki endewu semtan yamitgaber enahun betam enamsginlan tru melkata new bertalen
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 года назад
Leek end Hayle Gebreselasya.
@tirumelaku3074
@tirumelaku3074 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ትንሽ ደቂቃው ረዘም እያረክ ብታቀረብልን ጠሩ ነዉ እነደዚህ።
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@hailemelekothailu9217
@hailemelekothailu9217 3 года назад
Proud of you💪 you encourage me more 🚵🇪🇹
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio book here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 3 года назад
ሸትየ ትችላለህ ምርጤ 👌
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@SMS-NewvisionAppointment
@SMS-NewvisionAppointment 3 года назад
Wow that was good bro thanks.

Yes I agree 👍👍👍 . He has smart mind I wish we have a lot of people like him . What ever he said it’s true .
@gtgt842
@gtgt842 3 года назад
ትክክል ምክኒያቱ ቤተሰብ ነው
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 года назад
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@wendmagegnwerku9972
@wendmagegnwerku9972 3 года назад
👌🙏
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio book here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@user-ei9hp8xy9g
@user-ei9hp8xy9g 2 года назад
አድናቂህ ነኝ 😍😍😍
@Dekk-251
@Dekk-251 8 месяцев назад
@kib2641
@kib2641 3 года назад
I like your idea spashal last week ytenagerekew sel wetatoch ke envesetoroch maganegnech yalekew
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 3 года назад
ይህን ወጣት ልናበረታታው ይገባል በእውነት he is really an inspiration 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከዚ በተጨማሪ life experience sharing እንዲሁም የተሻሉ ሰዎች ለመሆን የሚያግዙ አስተማሪ እና አነቃቂ ትምህርቶችን ለማግኘት የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ። ጠቃሚ ትምህርቶችን life lesson ቪድዮችን ያገኛሉ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 года назад
if you want to listen more audio books here is the link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XplaB5s4l8M.html
@yosefderbie4727
@yosefderbie4727 2 года назад
You are different bro !
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 года назад
👍👍👍
@ethiopiajustnow8417
@ethiopiajustnow8417 3 года назад
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@lifeisgood9761
@lifeisgood9761 2 года назад
Gobez manyazewal
@rurrrd1956
@rurrrd1956 2 года назад
💖💖💖💖
Далее
በመትረፍረፍ የመኖር ሚስጢር!
30:26
Dora’s Tyla Dance is Everywhere 😨 #shorts
00:14
Просмотров 1,1 млн
ፍርሃት @DawitDreams
42:40
Просмотров 189 тыс.
የውሳኔ ሰው መሆን
16:18
Просмотров 42 тыс.