Тёмный

ዳብራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ትላንት እና ዛሬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪⛪⛪💚💛❤🕊 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

"እንኳን ለእለተ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም አደረሳችሁ"
በዚህ ቻናል ያልታዩ ቤተ-ክርስትያኖች እና ገዳማትን ይቃኛሉ። እንዲሁም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን እያስከፈቱ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይማራሉ። በተጨማሪም ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እና በመደገፍ ቤተ-ክርስቲያንን ይረዳሉ። እኛም ሙሉ ገቢውን ለተዘጉ እና ለተቸገሩ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት በማስገባት ድጋፍዎን እውን እናደርጋለን። “እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ”

Опубликовано:

 

30 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@yenata2563
@yenata2563 3 года назад
ሜሉ የኔ ውድ ትህትና ከመልካምነት ጋር. ያለሽ ልዩ ሴት. እመቤቴ በጥላዋና በቃልኪዳኗ ትጠብቅሽ 🌷🌷🌷🌷🌷
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 3 года назад
እንኳንአደርሣችሁከቅዱሥገወርጊሥ ቃለህይውትያሠማልንእህታችንቃላትየለኝምአችንለማመሥገንእግዛብሔርአምላክእሡበጥቡይባርክሽ
@user-mw4jg4ft9i
@user-mw4jg4ft9i 3 года назад
የመጀመሪያግዜ ሳየዉበጣምነበርያዘ ኩት እንኳንየመቤታችን ቤተመቅደስ አላማዉቤታችንእኳንቆሸሽሲልአንወድም አሁንግን እደዚህአምሮሳየዋበጣምደስአለኝ በደስታአለቀስኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢ለመቤቴምንይሳናታል እንኳየሷንቤተመቅደስ የኛቤትንምታ ሳምራለች😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 года назад
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ኑሪልኝ ዘላለም ትኖሬአለሽም 💖💖💖💖💖💒💒💒💒💒💒💐💐💐
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰማቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤😍 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤😍 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤😍
@Birukti21
@Birukti21 3 года назад
Mailuye egziabiar edemiana tena yesetsh bebiatu yatenash🙏❤🙏
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dironazendiro1827
@dironazendiro1827 3 года назад
ባለመዓተቦ ውብ ነሽ አንደበተ እርቱ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።
@feremamo5754
@feremamo5754 3 года назад
መልየ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤✝✝✝💒💒💒💒💒💒
@marthahabtewoldwordofa6272
@marthahabtewoldwordofa6272 3 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏💐😍😍😍
@munaayalew6285
@munaayalew6285 3 года назад
አችንም እድሜናጤና ይስጥሽ እሕታችን በቤቱያፅናሽ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 года назад
የዘለዓለም ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በቤቱም ያፀናልን ቡሩክ ሁኑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!!
@arish4855
@arish4855 3 года назад
Yen konjoo egzabher yebertash ehit betam des yelll ❤❤❤💛💛💛💚💚💚📿📿📿📿🙏🙏🙏
@zawrariver9159
@zawrariver9159 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!! አባ እንኳን ደስ አለዎት!!!ፍጻሜውን ያሳምረው!!!!
@awokemisganew1774
@awokemisganew1774 3 года назад
ehtachin kale hiwot yasemacsh, berch
@musaabdo6446
@musaabdo6446 3 года назад
ሜሉ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምትሄጂበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንሽ እግዚአብሔር ያበርታችሁ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን
@user-yd2ze4ek9y
@user-yd2ze4ek9y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሚላት በእውነት እግዚአብሔር ያበርታች የኦርቶዶክስ ሀላፍነትሽን እየተወጣሽ ነው እኝ እግዚአብሔር ያርዳን 💒💒💒💒
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ጋንቺ ጋር ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በዘመንሽ ሁሉ ትጠብቅሽ አሜን🙏🙏🙏
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ክብሩ ይስፋ ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!! እጅግ በጣም በጣም በጣም!!! ደሰይላል በረከታቹ ይደርብን በርቱልን እመ አምላከ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን በዘመናቹ ሁሉ ትጠብቃቹ አሜን አሜን አሜን
@haiat1892
@haiat1892 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን ተመስጌን ስላምሽ ይብዛ ቃለህወይት ያስማልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት በጣም ደስ ይላል የአባቶቻችን እድሜ ያርዝምልን !!!ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያላቹበት ይጠብቃቹ 🕯💚💛❤
@fikertadesse7031
@fikertadesse7031 3 года назад
ሜሉ እግዝሐብለሄ ያበርታሽ ያጠንክርሽ
@LL-ob9co
@LL-ob9co 3 года назад
ሜሉ ተባረኪ እባካችሁ በፀሎት አትርሱን አግዛብሔር ፈቅዶ መተን ለደጁ ያብቃን አሜን
@firahywotyilma3045
@firahywotyilma3045 3 года назад
Egizeabiher amelaki bemengidachihu be serachihu be negirachihu hulu yikidimelen
@nahoosenay-2127
@nahoosenay-2127 3 года назад
እግዚአብሔር መጀመሪያሽን ባርኮታል እመቤቴ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ ሰማዕቱ ምልጃው አይለይሽ የደጋግ አባቶች ምርቃት ይደርብሽ
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 3 года назад
Mileye Egezabeher amelake yaberetachehu
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን 🙏 በዚህ የቤተክርስቲያን እጃችሁን የዘረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችው። እህታችን ሜላት የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልን
@simretabdulsemed477
@simretabdulsemed477 3 года назад
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እረዴቱ አይለን
@betelhemfikadu3885
@betelhemfikadu3885 3 года назад
emaye tebareki bereketish bizit yibel, Egziabher zemenishin hulu yibark. yemebete fikrua yibzalish!!!
@As-lg7tj
@As-lg7tj 3 года назад
ሜሉ መልካም እሴት ከስነ ምግባር ጋር ከትህትና ጋር እመብርሀን እድሜ ዘመንሽን ትባርክልሽ ግን አይሰማም አይሰራም ድምፅ የለውም
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 года назад
አለው እወድሽየ እደገና ሞክሪው😍
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 года назад
Egziabher Yibarkachihu dink sira new yemitserute batam dess yilal edmena tena yistachihu🙏🙏🙏🙏
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እሕቴ እመብርሐን ምልጀዋ አይለይሽ የባለፈዉ ጉዞ ድካምሽን ሣይ አብሬሽ ብሖን ብየ ተመኘሑ በርችልኝ
@frky9927
@frky9927 3 года назад
እግዚአብሔር በ ቤቱ ያፅነሸ እሕቴ በርቺ
@annkatrabaho1813
@annkatrabaho1813 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እርሱም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ሌላ ምንም ቃላት የለኝም
@batalhamett4035
@batalhamett4035 3 года назад
እግዛብሄር ይባርካቺሁ
@user-gi6zi7rj2p
@user-gi6zi7rj2p 3 года назад
በጣም ደስ ይላል
@yedingelmariamlij9889
@yedingelmariamlij9889 3 года назад
Tadelachu Egzabherr yebarkachu
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህትና ወድሞቸ ሚሉየ አማንየ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን👏💐💐
@gebremeskelmandefro3655
@gebremeskelmandefro3655 3 года назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hawwa4434
@hawwa4434 3 года назад
የኔማርበቺእሺእህት
@Ethioenate
@Ethioenate 3 года назад
ሜልዬ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥሽ እግት አለም ድንግል ማርያም ሁሌም ካንቺ ጋራ ናት በርቺልን
@zhraalmutiri7374
@zhraalmutiri7374 3 года назад
ያደለዉ እደዚህ በየገዳማቱ እየዞረ በረከትን ይካፈላል ሜሉየ እድለኛነሽ እግዚአብሄር ቤቱን እሚያሰራዉ ሰዉ በራሱ መርጦነዉና በርች ተመርጠሻል 😘😘😘😘💘💘💘💘
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 3 года назад
Egzabher tsegu yabzalachu. Ema amlak atalayachu yaswan fiker layu nw. Bereketu etsef dereb yadresachu 🙏🙏🙏
@susuethio9202
@susuethio9202 3 года назад
ኣሜን፫
@user-xs2nn7rm6r
@user-xs2nn7rm6r 3 года назад
የኔ ማር ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@nahumnahum9760
@nahumnahum9760 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እሕቴ
@user-hb9kd3nv2p
@user-hb9kd3nv2p 3 года назад
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቃልኪዳን ይጠቅሽ ሜሉ 🙏 መጨረሻሽን ያሳምርልን ። ከበረከቱ ይክፈለን ።
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 3 года назад
Zemenish yibarek yene wud
@amareshalo7798
@amareshalo7798 3 года назад
🙏🙏🙏
@meronsurafelworku82
@meronsurafelworku82 3 года назад
bertulen
@hellenvlogs3471
@hellenvlogs3471 3 года назад
💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yg7ln3pj2i
@user-yg7ln3pj2i 3 года назад
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ አሁንም ከቤቱ አይለያቹ
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 3 года назад
❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 года назад
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አይለውጥሽ እስከመጨረሻው
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 года назад
Araa koyii mne layi darsachuwalii
@Ak-nz8gg
@Ak-nz8gg 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 года назад
ሜሉ የኔ መልካም ሴት እናቴ ወላዲተ አምላክ ዘመንሽን ትባርክልሽ እርጋታሽ ትህትናሽ እንዴት ደስ ይላል ሜት መድሀኒ አለመሰ አባቴ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪልኝ እህት አለሜ ❤
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቺ ሜሉ ጎበዝ ነሽ
@natydagher3422
@natydagher3422 3 года назад
🙏እናመሰግናለን 🙏❤️🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 года назад
ሜላት እግዛቢሄር ይባርክሽ መልካም ስራ ነው የበረከት ስራ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
ሜሉየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ በእውነት አንች ልዩ ትህትና ያለሸ ሴት ነሸ ብቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሸ ይበርከው ሰላምሸ ይብዛልን አሜን 👏✝️የአባቶቻችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን 👏👏👏✝️🤲
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 3 года назад
አቤት የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት በምን አንደበታችን ይገለፃል እኔ በሀጥያት የረከስኩ ቤቴ አላማረም እንዲህ ይጎለዋል እያልኩ በተሰጠኝ ሳላመሰግን በሌለኝ አማርራለሁ እያው አምላክ ማደሪያው እንዲህ ሆኖ ሳየው በራሴ አፍራለሁ
@helenwolde9368
@helenwolde9368 3 года назад
አሜን
@witnessam6592
@witnessam6592 3 года назад
Betam dessss yelale Egezabihr Yemsgen
@beza2625
@beza2625 3 года назад
ሚሊ እግዚአብሔር ያክብርሽ ደስ ትላላችሁ በርቱ በቤቱ ያፅናናን ኦሮቶዶክስ ማለት እንደዚህ መልካም ማድረግ ነው
@betilove9757
@betilove9757 3 года назад
Baxam des yela
@yemariam
@yemariam 3 года назад
ውይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይባርክሽ በጣም ደስ ይላል፡ መቼስ ትልቅ ሰው ነሽ አከበርኩሽ ፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🏆🎖💒💒💐💐🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥሽ ሜሉዬ በቤቱም ያጽናሽ በርችልን
@muiumuiuibrahim3644
@muiumuiuibrahim3644 3 года назад
💚💛❤️💒💒💒💒💒
@user-cl8cp4fo7s
@user-cl8cp4fo7s 3 года назад
በቤቱ ያፅናሽ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴቱ በረከቱ ይደርብን አሜን
@meskerembekele3176
@meskerembekele3176 3 года назад
እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናሺ
@belaynehteshome1548
@belaynehteshome1548 3 года назад
በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@orthodoxtewahidomezmur2156
@orthodoxtewahidomezmur2156 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ሌሎችም ማዲያ ላይ ያላቸው ስዎች ተዋሕዶን የሚገባትን ያክል ክብር ስጡ የተሰጣትን መስክሩ 🤲
@popokoko3679
@popokoko3679 3 года назад
🙏🙏💒💒💒💚💚💛💛❤️❤️
@nmha4141
@nmha4141 3 года назад
ሜላት ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@frky9927
@frky9927 3 года назад
waw betam des yelal berche sis
@sheshegalamrew5362
@sheshegalamrew5362 3 года назад
ሰብሥክራይ በማድረግ እናግዛቸው ውድ የተዋህዶ ልጆች
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ እህታችን በረችልን እኛ ካንችጋር አብረን እንምራለን
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ብርታቱን ይስጥሽ።
@saremtube8480
@saremtube8480 3 года назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል ታሪኩ
@truelove3363
@truelove3363 3 года назад
ሜሉዬ እህቴ እመአምላክ ትጠብቅሽ የእውነት እግዚአብሔር ያክብርሽ እጅግ አከብርሻለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@betilove9757
@betilove9757 3 года назад
Yene wub balmhateb meli barich
@martasisay4768
@martasisay4768 3 года назад
Fetari ymesgen ehen lasayen. Zarim ale yabatochachin amlak ehew teregna ljochun asnsa miliyena amanen tebareku legna ehen asaytachu bereket endnagegn new mtaregun fetari ytebkachu.
@motherofgod2137
@motherofgod2137 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሜላት ነብዩ ኣይዞሽ በርቺ እመ አምላክ ከኣንቺ ጋ ትሁን
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 3 года назад
ሜሉዬ በምን ቃል ልግለፅሺ መልካም ሴት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልሺ እመብረሀን ያሰብሺዉን ታሳካልሺ
@mulutegenge3636
@mulutegenge3636 3 года назад
Amen
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 года назад
የኛ እቁወቺ እግዚአብሔር ያከብረልን በረቱ በጣም ደሰ ይላል
@babi6017
@babi6017 3 года назад
Tabrkiii meliye yen malkam ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@mariamk5980
@mariamk5980 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል
@m.d5652
@m.d5652 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ
@seifusebesibe3733
@seifusebesibe3733 3 года назад
♥️♥️♥️♥️♥️
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 года назад
ሜሉየ በርቺ የኔመልካም
@almazeabara337
@almazeabara337 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ መልካም
@genetbekele4426
@genetbekele4426 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏
@jhonidee2065
@jhonidee2065 3 года назад
ኸረ እንቅልፌ መጣ ሜሉ። አልቻልኩም እናት፣ ቆየሽብኝ፣
@user-yb9sz6is2v
@user-yb9sz6is2v 3 года назад
በርቼ እመቤቴ ማርያም ፈተናዎችን ሁሉ በትጋት ታሳልፉሽ
@helenwolde9368
@helenwolde9368 3 года назад
ለጀመርሽው የቤተክርስቲያን ስራ ሲያልቅ ለቄሶቹና ለዲያቆኖቹ የልብስ መግዣ እንልካለን ሌላ ሰው ካልያዘው
@user-em1fl4yq9w
@user-em1fl4yq9w 3 года назад
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልን
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
@@user-em1fl4yq9w እኔም እህቴያቅሜን እሳተፋለሁ ለበርከት አይዞሽ እህት ግን መቁርብአለብሽ ፈተናእንንእድትቋቋሜ ዲያቢሎስ እኳንቤተክርስቴያን ማሰራት መሄዳችንእኳን ያቃጥለዋን እና እየቁረብሽ
@user-vz4ly3hc7k
@user-vz4ly3hc7k 3 года назад
ሜሉየ ታድለሽ ምንያህል ብትመረጭ ነው በርቱ አይዞአችሁ🙏🙏🙏🙏🙏💙💚❤
@gebrehiwotrahel7253
@gebrehiwotrahel7253 3 года назад
Metadel mebarekes ende anchi Egziyabher yetebeksh ehete
@user-ou8py6xy1k
@user-ou8py6xy1k 3 года назад
ሜሉ ውደ
Далее
Flo Rida - Whistle НА РУССКОМ 😂🔥
00:29
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 2,2 млн
КРАСИМ ДЕНЬГИ В РОЗОВЫЙ!
01:01
Просмотров 423 тыс.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 12 млн
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 68 тыс.
Walta at Eritrean Festival in scandinavian 20245
19:30
Просмотров 4,7 тыс.
Flo Rida - Whistle НА РУССКОМ 😂🔥
00:29