Тёмный

ጭንቀት ማሸነፊያ 3 መንገዶች 

Inspire Ethiopia
Подписаться 669 тыс.
Просмотров 196 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_e...
email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#inspireethiopia

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 336   
@enatubekoye7962
@enatubekoye7962 Год назад
ጭንቀትን በሽታ መሆኑን የሚያውቀው የደረሠበት ብቻ ነው ኡፍፍፍ ተባረክ ወንድማችን
@Nati458r4
@Nati458r4 11 месяцев назад
በጣም 😞😞😞😭
@asdqwe2019
@asdqwe2019 9 месяцев назад
​@@Nati458r4😢😢😢😢😢
@belsti9368
@belsti9368 9 месяцев назад
😢😢😢
@MeemiMeem
@MeemiMeem 6 месяцев назад
አወን ወላሒ ተሰቃየሁ እኔም
@HdIq-f4d
@HdIq-f4d 6 месяцев назад
😢😢😢😔
@samrisamrilove2888
@samrisamrilove2888 2 года назад
ጭንቀቱ ሚደጋገም ከሆነ ምን ላርግ
@judithdamte4712
@judithdamte4712 3 года назад
ነገን በጣም ነበር የምፈራው ነገር ግን እግዚአብሔር ከልቤ ማመን ስጀምር ተጋፈትኩት ምንም የሚያስጨንቅ የማይቻል ነገር የለም
@habesha4825
@habesha4825 3 года назад
Hi wide anidet neshe bezi dewilen o570423879
@Nejat197
@Nejat197 3 года назад
@@habesha4825 ለምን
@berhandesta655
@berhandesta655 2 года назад
ምንኛ መታደል ነዉ ሰሙቶ መለወጥ እነረስ ኣይገባኝም ለምድነዉ😢
@Sketamatemari
@Sketamatemari Год назад
❤❤❤👍
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
በጣም የሚገርም ምክር ነው የምታነሱት አሳብ ሁሉም ወድጄዋለው አመሰግናለው በርቱ ወንድሞቻችን እደናተ አይነቱን ያብዛልን
@samukassa4671
@samukassa4671 3 года назад
የጭንቀት ምንጭ የበተሴብ ጉዳይ ነው እኔም አሁን ከጭንቀት የተነሳ የሱካር በሽተኛ ነህ ተባልኩኝ እስከ አሁን ምንም ለማመን አልቻልኩም ግን እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል ይህም ቀን ያልፍና
@emutube173
@emutube173 2 года назад
betam wendme ene bicha yimeslegnal bizu gize
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 4 года назад
ወን ድሜ አይዞህ ላይክ፡ኮሜንት ሸር በማድርግ ከጎንህነኝ በርታ
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 года назад
egjam alen atasib abate
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 2 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ
@ቅድስትነኝየአማራዋፋኖ
በጣም ነው በህይወቴ የደረስክልኝ የምትመክረው ሁሉ ለአይምሮዬ ሰላም ይሰጠኛል እኔ የምኖረው ሳኡድ አረብያ ነው እግዛብሄርን ስራ ከፈታሁ 4"ወር ሆነኝ በጭቀት ልሞት ደርሸ ነበር ግን ያተ ትምህርት በህይወት እድኖር አረገኝ🙏 ።እግዛብሄር ያስቀመጠለኝ ነገር ይኖራል ብየ ተስፋ አደረኩ🥺🥺
@TenayeAyele-t1l
@TenayeAyele-t1l 13 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@natnaelesayas4747
@natnaelesayas4747 4 года назад
ኦኦኦ..... በጣም ያገርማል ብዙነገር ነው ያስተማራችሁኝ። እደሁልግዜው ስለምታደርጉልን አምሮአዊ ድጋፍ ዛሬም አመሰግናለሁ🙏🙏። በርቱ 👍👍👍
@ArehmanDrlmolo
@ArehmanDrlmolo 7 месяцев назад
፲07
@genetbirhanu1565
@genetbirhanu1565 2 года назад
ወንድሜ በጠምአመሰገናለወእኔአንተንመከታተልከጀመርኩቦሀላበረሴላይለወጥእያየሁነውአመሰግናለው
@hdhhdhchch9164
@hdhhdhchch9164 4 года назад
ማሻአሏህ ገናዛሬ አየሁት አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 года назад
🙏 yabzalet
@ggllggll9047
@ggllggll9047 2 года назад
ህዮቴን ሁሉ ቀይረከወል መሸለህ ኢነሚሰገነለን
@Lguama
@Lguama 9 месяцев назад
መዳም ቤት አመት ጨምሬ መስራት ፈለኩ ግን እንደት ያልቃል በጣም ደበረኝ አልሄድ ያስፈልገኛል ምን አድርጌ በቀላል እንድያልቅ ላድርግ 😢😢😢 10አመት የሰራሁት ስራ አመቱ እሚያልቅ አልመሰለኝም አሁን እምሰራውን ለራሴ ሴፍ ማድረግ ፈልጌለሁ ከዛ መሄድ ግን አመቱ እንደት ይለቅ😢😢😢😢😢
@kidistkidi7132
@kidistkidi7132 Год назад
እራስሽን አጥፊ አጥፊ ይለኝ ነበር በዙሪያዬ ብዙ ሰው እያለኝ እንደሌለኝ ነበር ማስበው ከባድ የጨለማ ህይወት ውስጥ ነበርኩ በጣም አመሰግናችዋለው
@ገኒነኝየአባቴናፋቂ
ወንድሜ አሁንማ አንተን ካላዳመጥሁ እንቅልፍ አይወስደኝም እግዛብሒር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ምሀፀኗ ይለምልም ሌላ ምንም አልልም
@bekaumer6657
@bekaumer6657 3 года назад
የ ጭንቀት ታማሚ ነኝ የተናገርከው ይጠቅመኛል በፊት ትልቅ ወላጆች ለልጆቻቸው እንደ አርአያ ሚያሳዩኝ ልጅ ነበርኩ ግና ካቅሜ በልይ በጊዜው በሆነ ችግር 4 አመታት ያለስራ ተስፋ በመቁረጥ በሱስ አሳልፌአለው ግና ውስጤ ለተራ ነገር እንዳልተፈጠሩ ሁሌም ያስብ ነበር እና አሁን ለመታገል ተነስቻለው ትልቅም እሆናለው ያ መጥፎው ስሜቶች እየመጡም ገፍቼ ለማስወጣት እየሞከርኩ ነው ከባድ አደልም አልልም
@taliileeayano2289
@taliileeayano2289 2 года назад
Fetari yirdachu,fetari mayikeyer yelam fetanam le bago nw!
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ 6 месяцев назад
ያረብ በዱአችሁአትርሱኝ እህቴ በጭቀት ይሄውአትናገረም ዝም የምነቁ ዙምዬረጋልደ
@cookitschannel6698
@cookitschannel6698 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን እኔ እራስ በጣም የትቀምኝ ነው ያልከው
@አለውያትዩብ
@አለውያትዩብ 3 года назад
ሁሌም የውስጣዊ ውበትህን እያደነቅኩ እኖራለው በርታ ወንድሜ
@hayati6198
@hayati6198 3 года назад
አንተን ላይክ ያለማድረግ ንፉግነት ነው በማይሆን ነገር ጊዚያችንን ከምናጠፋ እንማማር በታ ወንድም እናመሰግናለን
@habesha4825
@habesha4825 3 года назад
Hi wide anidet neshe bezi dewilen o570423879
@sarat6259
@sarat6259 3 года назад
Best inspiration plus amazing background classical .l really enjoy it 😍😍
@እኔውነኝ-ኈ2ሠ
@እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 года назад
ጎበዝ ልጅ ነህ እውነት የምታወራው ሁሉ ያበረታታል እኔም ብዙ ፈተና አሳልፌለሁ አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ይቀይርልኝ ተጥፎ የማያልቅ ታሪክ አለኝ አልሀምዲሊላህ ካለፈው ነገር ይልቅ የሚመጣው ቆንጆ እደሚሆን ልቤ ይነግረኛል ኢንሻአላህ
@meseretarega4475
@meseretarega4475 4 года назад
good to have amharic motivational speech. the problem is our people wastes time watching racism and hate speeches. thank you man.
@tokyorio6993
@tokyorio6993 3 года назад
እስኪ የሆነ ስሜት አለ ያም ደሞ የማይመጣን ሰው መጠበቅ አስኪ በዚህ ጉዳይ ወይምስለ ከንቱ ምኞት
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
እኔም.ለማይመጣ.ሰዉ.7.ወር.ሙሉ.24.ስአበጭቀትሊደፋነዉ.ኡፋፋፋፋፋ.እስኪአድበሉኝ😭😭😭
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 года назад
የዛሪ ሳምንት አንድ አብሩኝ የተማረ የሰፈሪ ልጅ እራሱን አንቆ ገደለ ሙሉ ጤነኛ ነው ምክንያቱን ላውቅ አልቻልኩም ሳስበው ግን ጭንቀት ይመስለኛል ። እንደዚህ አይነት አነቃቂ ንግግሮች በየቦታው ማስተማር ቢለመድ ምርልካም ነው ። ልጁ ይህንን ቢሰማ ኖሮ የ እራሱን አያጠፋም ነበር ።
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 года назад
ልክ ነው...በጣም ያሳዝናል
@afiatmohammed6090
@afiatmohammed6090 4 года назад
የቴሊግረም ቻነላቸሁን ልቀቁልን
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 года назад
@@afiatmohammed6090 @Inspire_Ethiopia
@sofyahuseen9152
@sofyahuseen9152 4 года назад
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ደሞ ሼረ አረጉላቸው እደዚ የሚጠቅም ትምረት እያስተማሩ ብዙ ተከታይ ላቸውም ሼረ አረጉላቸው ሌላውም እደኛ እዲጠቀም
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 года назад
የምገርም ምክር ከልብ እናመሰግንአለን
@TionAsefa
@TionAsefa 10 месяцев назад
ምታቀርቡት አስተማሪና አነቃቂ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 года назад
በርቱ ከተሞክሮ ጋር ምታቀርቡልን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው በርቱ 👌👌👌👍👍👍👍
@mery312
@mery312 2 года назад
Are en betam cikt albyn ahun btam kbdoynl sedt lay nay snawark b gil lmkr eflglwu ebk silkn ez lay sflyn kykrta ga
@praisegodamen8914
@praisegodamen8914 3 года назад
Wow I’m amused by the horse story , great explanation very helpful Thank you
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x 3 года назад
እናመስግናለን. ወላሂ በጣም እጨናቅ ነበር. ከአሁን በኋላ ግን
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 года назад
ewnet new enem endezaw
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 3 года назад
እኔስ ብትይስ
@selammamo4166
@selammamo4166 3 года назад
Be Ewoneti Tiliki timihiriti new Eyeseteheni yalehew Egiziabihar yiridahi
@kwasmeda4373
@kwasmeda4373 4 года назад
ምርጥ ስራ ነው እየሰራቹ ያለው በጣም ምርጥ ኣስፈላጊ ት/ት
@LK-vo7je
@LK-vo7je 2 года назад
እባክህን በፈጠረህ የምትረዳኝ ነገር ካለ? በጭንቀት ላብድ ነው 😭😭😭💔💔💔
@kidistfseha2272
@kidistfseha2272 Год назад
Inem wudeeee😢
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 Год назад
እኔ ደግሞ ጭንቀት ሳይሆን አለመደሰት በቃ ምን ልበልህ ወንድሜ ድብርት አልለው ጭንቀት ምን እንደሆንኩ አላቅም 4አመቴ ለምን ደስተኛ እንደማልሆን እራሴም አላውቀውም በቃ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሳይገባኝ ይሀው ዝም ብዬ እጓዛለሁ እንዳንዴ የሰው ድምጽ መስማት ሰውን ማዋራት በቃ ምን ልበልህ አረ መፍትሄ ካላችሁ ጀማ በሉኝ?
@samuelfesseha686
@samuelfesseha686 4 года назад
Egzbern nw melacehu ye zare 10 amet ene be alem lay telk sew endemehon awekalw ahun 16 amete nw be 26 amete ezam salders ande ken yenante engeda endemehon awekalw mecenyatum yene lewet yejemerw yenanten video yayew elet selehone nw enantenm amesegnalw never gn yalkuten endatresu thanks for all of you gays
@ሀያትቢትያሲን
@ሀያትቢትያሲን 3 года назад
እኔ አባቴ ወደ አሄራ ሄዶል ላይመለሥ ግን ከቱ ምኞት ከቱ ተሥፍ አባቴን ድጋሜ ባገኘው ብየ እመኛለሁ በዛውም ልክ አባቴ መሞቱን ውስጤ እስካሁን አልተቀበልኩትም ልቀበል ብልም አልዋጠኝ አለኝ መጥፎ ስሜት ውስጥ እየገባሁ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ
@zuzumar4973
@zuzumar4973 2 года назад
አይዞሽ ሀያቲ ፋዘርንም ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው ያረብ
@robelalem9150
@robelalem9150 3 года назад
You are a genius man. Thanks for your giving the knowledge. God bless you!
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው 4 месяца назад
ጭቀትን አሳብንለማስወገድ አዳደ መጸሀፍአነባለሁ ነገረሰግን እያነበብኩ በውስጤ አስባለሁ እጨነቃለሁ ምንእዳነበብኩ ዞሬ እራስንሳስም 0 ነው ምንማድረግአለብኝ ፐሊስ
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 4 года назад
በርታ ውዶች አንድ ሚስጥርልንገራችሁ አዳድስ ዮቱበሮችን ተከታተሉ ምክንያቱም ተጨቀው፡ተጠበው፡እቅልፍ አተውነው ከየትም ፈልገው እሚያስተምሩን
@NewDubai-g7z
@NewDubai-g7z Месяц назад
በማርያም በውስጥ አናግረኝ ስልክህን ፃፍልን ለሀይምሮ መዳኒት ንገረኝ
@deginetmathewos9134
@deginetmathewos9134 3 года назад
ትምህርተችው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ።አመሰግናለሁ ወንድሞቼ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 года назад
ከምር ሳላደቅህ አላልፍም በጣም እናመሠግናለን እያሰብኩ እየተጨነኩ ያለው ነገር ሁሉ ጣልኩት በርቱልን ቀጥሉበት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በምድር ላይ ያለ ደስታ በሙሉ ላተ ያርግልህ አቦ ከምር ልቤን አራስከው ❤
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 4 года назад
አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን በጣም
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 года назад
እኔም በጭቀት ልፈነዳ ስል ነው ቪድወህን ያየውት እድማርበት ፈጣሪ ይርዳኝ
@mulugetaheni2743
@mulugetaheni2743 3 года назад
ወይኔ ጭንቀቴን አስለቀቅክልኝ ብሮ አመሰግናለሁ
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 3 года назад
Big respect guys thankyou!!!👌👍
@hesetelyas6122
@hesetelyas6122 2 года назад
ጭንቀት አለብልኝ ምንትለኛለኝ መውጣትአለብኝ
@samrawitadmasu548
@samrawitadmasu548 3 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወድማችን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን እህቴ ከግዜ በሀላ በጣም እጨነቃለሁ ትለኚለች ብዙ ግዜ ሚድያ የሚለቀቁትን ተከታታይ ነበርች ትምህርት አዘል የሆኑ ነገሮች ነገርግን የዚህ ሚድያ ተሳታፊ ብትሆን እንዲህ አቶንም ብየ እላለሁ ያየሁት የተማርኩትአስተላልፍለሁ ቤተሰብ እንድትሆን እና ኮርድሱን እንድትወስድ እሞክራለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በጣም ጥሩ ትምህርት በቀላሉ መርዳት የምንችልበት ነው እድሜ ይስጥልን!!!
@LwamgideyLi
@LwamgideyLi 2 месяца назад
Dbrt ena chnket andaynet bcha nachew weys yleyayal
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
በስማም ያለሁበትን ሁኔታ በግልጽ አሳየህኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@selam5239
@selam5239 Год назад
ውድ ወንድማች በምትሰጠው ምክርና ትልቅ ትምህርት በጣም እናመሰግናል ጥያቄ አለኝ በአንድ የሥራ ቦታ አንድ እውቀት የሌለው ምላስ ብቻ ያለው ሁለተኛው ደግሞ እውቀት ያለውና ሥራውን በሚገባ የሚሰራ አሉ እሚወደደው ግን ምላስ ያለው ነው መልስ እጠብቃሎህ
@zuzutitube3664
@zuzutitube3664 Год назад
እውነትን የያዘ ግን ሁሌም አሸናፊ ነው ውሸት ትቀድማለች እውነት ንግድ ታሸንፋለች
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 года назад
እኔ ሰለ አለፍዉ ሕይወት በጣም እጭንቅ ነበር እውነት ደስ የምል ምክር ነው እናመስግናለን 🙏
@madinamadina1811
@madinamadina1811 Год назад
ተልብ,እናመሰግናለን,ዘርህ,ይብዛልህ,ባለህበት,ሰላም,ሁን
@afremabate1362
@afremabate1362 3 года назад
ዴል ካርኒጌ በመጨረሻ እራሱን ያጠፋ ሰው በመሆኑ ህይወት ከምናስበው በላይ ምስጢር ነው ብየ አምናለሁ ። ምክንያቱም የእሱ መጽሃፍ ለእኔ ህይወት ብዙ ትርጉም ነበረው አንተን ግን እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ምርጥ ሰው ነህ
@homieyami8966
@homieyami8966 2 года назад
Dale Carnegie died of kidney failure not suicide
@17media-516
@17media-516 3 года назад
ከወገቤ ጎንበስ ከጉልበቴ ሸብረክ ብያለሁ ! ክብረት ይስጥልኝ!
@hanatesfay3256
@hanatesfay3256 3 года назад
እንደናተ አይት መካሪ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጠን
@ሁሉበእርሱሆኖ
@ሁሉበእርሱሆኖ 2 года назад
እናመሰግናለን ለትምህርትህ ተመችቶኛል Good 👌👌👌
@henokaddis2464
@henokaddis2464 Год назад
ልቤ ቀጥ አለ ምን ላርግ ጎበዝ ነኝ ግን ፈተ ሲደርስ ሁሉ ይጠፋኛል ?
@hadiraseid5391
@hadiraseid5391 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት
@LioFamily1
@LioFamily1 3 года назад
Really thanks, Bro...I enjoyed and learned every single minute of it...
@MelkamMesele-w5e
@MelkamMesele-w5e 6 месяцев назад
አመሰግናለው
@teklitisaac9650
@teklitisaac9650 4 года назад
ዋው ዋው በጣም በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በጣም እናመሰግን ኣለን
@MisalewuGurdayso-no3ej
@MisalewuGurdayso-no3ej 9 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ እኔ በአንተ ምክር ተለዉጫለዉ👏👏👏
@dejentlahun7550
@dejentlahun7550 2 года назад
በጣም እናመሰግን አለን እዚጊአብሔር ዕድሜን ጤና ይሰጥህ ውድ ወንድማችን
@gebarrtewolde154
@gebarrtewolde154 4 года назад
ብጣዕሚ ጽቡቕ ትምህርቲ፡ቀጽሎ🏆🏆
@አስኒየማርያምልጅ
@አስኒየማርያምልጅ 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@ArehmanDrlmolo
@ArehmanDrlmolo 7 месяцев назад
ያው ይታወቀል ምስራ አይጨናቅም በአብዘኛው
@melatzerihun8
@melatzerihun8 3 года назад
Arif nw slefrat degmo tnsh belun
@mekdelawittilahun5345
@mekdelawittilahun5345 3 года назад
በስማም ጌታን ትችላላችሁ👏👏 የምፈልገውን እርዕስ ነው ያነሳችሁት 💪💪💪
@zedyetefared1217
@zedyetefared1217 4 года назад
endet des tilalachihu ,bewotatnet endi ye ewuket balebet mehon ena lesew yemagaraw neger alegn bilo beras temamno wodezi sira megbat metadel new!!! bertu!!!! betam yaschenekegn neger nebre lesu mefthe sifelg neber....amesegnalehu
@mahaket9494
@mahaket9494 3 года назад
እኔ በጣም ነው የምጨናነቀው ለምን እንደሆነ አላውቅም
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 2 года назад
እኔም በጣምም ጨንቆኛል የሰው ብር ጠፍቶብኝ ከምን አባቴ እንደምከፍል እጅግ በጣም ጨንቆኛል ያረቢ ኸይርህን እሻለሁ
@bereketamanuel8229
@bereketamanuel8229 3 года назад
ትምርታቹን በጣም ነው ምከታተለው ወደ ጥያቄ ስገባ በትምርት እራሴን ማሻሻል እፈልጋለው ግን ምኑ እደሚያስፈራኝ አለውቅም አቋርጣለው ባገርም 3 ትምርቴን አቋርጫለው ቤተሰቦቼ ምንም ጫና አያደርጉብኝም እድማር ይረዱኛል ግን እኔ ገና ሳልጀምረው ፈተናው ያስፈራኛል ከዛን በትምህርት ብቻ አልኖርም እልና ያገኘውትን ስራ እሰራው በ ICT መማር አፈልግና ከገባው በኀላ ያስጠላኛል ከትምህርት ፍራቻ ለመውጣት ምን ላድርግ?
@mullomullo4550
@mullomullo4550 2 года назад
እንኳን ደህና መጣ ለፕሮግራሙ አድስ ነኝ ሆኖም ካለፈዉ ጀምረ እየተከታተልኩ ነዉ ብቻ ብዙ ነገሮች አሉብኝ ከትምህርቱ እንደተረዳዉ የተወሰነ ነገር ለመቅረፍ እየሞከርኩ ነዉ
@elshadayabera378
@elshadayabera378 2 года назад
Ene betam kbad chnket west nw bzalay mawerawm hone mirdagn sw yelgnm ande yewend guadgna bcha nw yalgn lsum semeten awtche lmnagr efrawalw mkenyatum tolo nw miyakorfw lela mkrbw sw yelgnm betsbochem ayrdugnm btam gra gbtognal ymnor tergum hula teftobgnal ebakh yhon mefthe amtalgn yhon ngr belgn ene mefndate nw
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 4 года назад
ምርጥ ትምህርቶ እናመሰግናለን
@tsehaytarafa8321
@tsehaytarafa8321 3 года назад
መቼም ሰውነው ለሰው መዳኒቱ ይሄ ምክር ቀላል አደለም በጣም እመሰግናለው
@mohamedseid6838
@mohamedseid6838 2 года назад
በጣም ደስ የሚል አሰተማሪ ትምህርት ነው በረታ
@fikrtsegaye6017
@fikrtsegaye6017 4 года назад
That's what we need!
@EnkuFrank
@EnkuFrank 3 года назад
exactly
@MebratgalQDstkiDaneMhret
@MebratgalQDstkiDaneMhret 2 года назад
ወንዴሜ ቴሎግሬም የት አለ ሊክ ስጠጠኝ
@elsaurga6454
@elsaurga6454 Год назад
Be sedet lay selalu sewoche chenket Be sera Be feker Be beteseb nafekot Be nuro ...seleze video serabet enme be sedet laye negne leza new bezu chenket madyat besheta . .wyeeeeee hulum pls mokerew
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
እናመሰግናለን! 🙏🏿 ጎበዝ ልጅ በርታ 💪
@senaitayele177
@senaitayele177 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@madinakassem8241
@madinakassem8241 Год назад
tekyuo somach
@mematube2842
@mematube2842 2 года назад
በማመን ሁሉም ይሳካል እመኑ
@rozaroza4860
@rozaroza4860 2 года назад
በጣምአሪፍ ነው በትንሽ ነገር እራሴን ለማጥፋት ነው ምቸኩለው ሌላ መፍትሄ ያለ አይመስለኝም
@praisegodamen8914
@praisegodamen8914 3 года назад
Love the background music
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው ለቻናልክ አዲስ ነኝ ብዙ ቪዲዮክን ዛሬ ጨርሼ ልሙት አልኩኝ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው በጣም ነው የምጨነቀው
@abebekefelegn8859
@abebekefelegn8859 4 года назад
Waw bertulen bezu yetegodu sewoch alu ena heywetachewen yekeyerelachewal
@ferelove7483
@ferelove7483 3 года назад
Sela chnkat setastemre betem naw des yalge, ewnat ysaw lije yamfalgawn welo ,ena yamyfalgawn hywat knore hole chnkat bawstu ale malt naw , lamlt yaflkot bachnkat mikyat tenyan atchalw betem kabde yetna chgre west naw yalwt ewnt , holo nager kakma balye hone yamlfalgawn hywt manore kajmrku 7 years ago banze amtat west tenayn holu yanbrgen gubzna holo atwt madrge yamfalgawn bkin weloya alrgm soshal life yalgem bze mikyat yamrst chger yatkort matet , wagbn becha bzo nager atchalw ,enam lelk yaflkut ysaw lij kamyflgaw hiywat endat naw mawtat yamchlaw baml zorya betstmre des ylgal betem amsgnalw gobze, berta fetr kant gare yhon
@obaihashimnaji3557
@obaihashimnaji3557 4 года назад
Bro respect from 🇾🇪 I like your channel
@ashash9382
@ashash9382 4 года назад
Thanks again for the Comment
@rshiyedngilmaryamlji8095
@rshiyedngilmaryamlji8095 3 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርቲ ነው እናመሰግናለን😍❤
@elenigetachew5863
@elenigetachew5863 3 года назад
Ere enan tewgn cheket yansewal cherkan teya labd new
@shayeatube1069
@shayeatube1069 3 года назад
ይህ ቻናል ሰብስክራይብ በማድርግ የዜግነት ግዴታዎ ይወጡ አልማድረግ ደሞ ግፍ ነው 😂😂
@dessalegnabebaw6485
@dessalegnabebaw6485 4 года назад
Min bey ladeneqehe
@HayatSaid-m7k
@HayatSaid-m7k 4 дня назад
እረጭቀትፍራት ልወጣአልቻልኩም
@Habtomhagos468
@Habtomhagos468 3 года назад
Tnx bro betammm
@salamsalam-pg5el
@salamsalam-pg5el 7 месяцев назад
እውን በጭንቀት. ልማት ነው. ምን ላድርግ
@abdurehmanabdulhafizadem1045
@abdurehmanabdulhafizadem1045 3 года назад
batam aref nw 10q
@abenu8713
@abenu8713 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ምክር ነው በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ይሄን ያየሁት በጣም አመሰግናለሁ በረታ በዚሁ ቀጥል
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 3 года назад
ትክክል አመሠግናለሁ ለካስ ተሣሥቼነው::
@yabsrademese1188
@yabsrademese1188 3 года назад
U are very important person for development of our country
Далее
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Просмотров 349 тыс.