Тёмный

ፋኖን አስፈላጊ የሚያደርጉ ሃቆች - መስከረም አበራ  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

20 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 393   
@yocity9533
@yocity9533 2 года назад
ፋኖ የ አማራ አለንታ መክታ ነው ፋኖ ዓይን ነው ሁላችንም ፋኖ ነን መስኪ የምትናገሪው አንድም ይሚወድቅ የለውም ሑሌም የግፉዋን ድምጽ ስለሆንሽ እኮራብሻለሁ Thank you
@luchia686
@luchia686 2 года назад
🙏መስኪ ጀግና ምነው ልጄ የአንቺ ተማሪ ብትሆንልኝ 👍👍👍👍💚💛❤️👍👍👍
@tensaibelete2537
@tensaibelete2537 2 года назад
💯 ልክ ነሽ # አህቴ ጀግና ነሽ ! በሳል አና ሀቅ ያለውን ትንታኔሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ !
@selammamo4166
@selammamo4166 2 года назад
AMRANI Bebado eju enq le hageru yemekomi silehone yihew eyasadedut new Egiziabihar letegefaw Le AMARA Hizibi yikumileti
@temayob906
@temayob906 2 года назад
ተጨባጭ መረጃ ከንቃት ሚዲያ በ24 እንገናኝ 👍👍👍
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 года назад
መስኪ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንሺ
@gebeyawteferikassa1011
@gebeyawteferikassa1011 2 года назад
እንዴት አደራችሁ ኢትዮ ንቃቶች።መስከረም አበራ አንችን የወለደች እናት ትባረክ።ሃሳበሽ ተሻጋሪ ነው ሰውን እያነቃ ነው በርችልን!!!ወደፊት የናንተ ሚዲያ ከኢትዮ 360 ቀጥሎ ተደማጭ እንደሚሆን አልጠራጠርም።
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 2 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን
@englishengland3551
@englishengland3551 2 года назад
መምህር መስከርም አበራ እንኳን ደህና መጣቹሁ በጉጉት ነው ስጠባበቅ የነበረው
@abrahamelias7065
@abrahamelias7065 2 года назад
ልዩ እና አስገራሚ ትንታኔ
@danielasnake2166
@danielasnake2166 2 года назад
የግፉአን ድምፅ ነሽ እናመሰግናለን መስኪ !❤❤❤
@kebihaile9840
@kebihaile9840 2 года назад
ኢትዮ ንቃቶች መስኪ እንደ ሁሌውም ስለምታደርጊው መልካም አስተዋፃኦ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በርቱ ኢትዮጵያን ከቀማኞች ዐማራንም ከገዳዮች ለመታደግ የህዝቡ መጎዳት የሚቆጫቸውን እንዳንቺ አይነቶቹን ያብዛልን 🙏
@abayasfaw2372
@abayasfaw2372 2 года назад
ግሩም ትንታኔ ።
@mare7241
@mare7241 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@solomon2514
@solomon2514 2 года назад
ፕሮግራሙን ረዘም ያለና በሳምንት ሶስት አራት ጊዜ ብታደርጉት በጣም ጥሩ ነው። በተረፈ በሁሉ አብረናችሁ ነን፣ በርቱልን‼
@yosefdinkneh5356
@yosefdinkneh5356 3 месяца назад
በጣም ድንቅ የሆነ የመብት ጥያቄ ትንታኔ ከመስከረም አበራ ሰማሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 2 года назад
ጀግና ነሽ እስከመጨረሻ ምንም ሳልሰለች የማዳምጠዉ ደግሞም ሀቅ በቃላት ዉበት ያላሸበረቀ ድንቅ ትንታኔ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ፡፡
@ethiopia9326
@ethiopia9326 2 года назад
የኔ ጀግኒት ፈጣሪ ከፊት ከሃላሽ ይቅደም🙏❤️
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 Год назад
ታላቋ መስከረም አበራ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እስኪ ከነ ሁሉ የኔ ስግብግቦች !!
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 года назад
የአማራ ጀግና ጨዎ የአማራ ደምፅ መምህር መስኪ አላህ ይጠብቅሽ ጀግኒት እንዳንቺ ያለ ጀግና አማራ ቢኖረን 👌👌👌👌💚❤️💛👍👍👍✊✊💪💪💪
@driftdub9230
@driftdub9230 2 года назад
አማራ ህዝብ ሁሉም ፍኖ ነው መግስት እወቅ
@alimokonin9183
@alimokonin9183 2 года назад
መ/ር መስከረም አበራ በጣም ከማከብራቸው ከማደንቃቸው ሙህሮች የመጀሪያጠንካራ የአማራጀግኖ አንዷነሽ እድሜናጤና ፈጣሪጨምሮይጥሽ ከሌሎቹያንችለየትየሚያደርው ጥያቄውን ከነመልሱነው የምታስረጅው ትግላችን ይቀጥላል አይቀለበስም እናሸንፋለን ፋኖ መዳኛችነው ሚኒሻ ልዩሀላችንጋርወደፊት 👌👍💚💛❤️
@worededgier2604
@worededgier2604 2 года назад
ጀግኒት እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ::
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 2 года назад
በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው ባጠቃላይ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችና የአማራ የታሪክ ላይብሬሪአችን መስከረም አበራን
@getachewendris7529
@getachewendris7529 2 года назад
እድሜሽን ያርዝመው እህት
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
መሰከርም አበራ ጎበዝ ❤💛💚🙏
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 года назад
መሲ ዛሪ ነው ያየሁት የምታነሻቸው ሀሳቦች የሚደንቁ ና የሚገርሙ በመረጃ የተደገፈ ነው የወደፊቱንም የሚጠቁሙ በእውነትንም የቆምሽ ነሽ በርች በርች አድናቂሽ ነኝ።
@edengizachew5630
@edengizachew5630 2 года назад
እህት አለም ።ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ውብ።
@Dan77779
@Dan77779 2 года назад
መስኪ እይታሽ እና ትንታኔሽ የሚገርም ነው። በርችልን!
@revolution1636
@revolution1636 2 года назад
Meski you are precious daughter of Amhara people. we have noticed how you are doing a great job to our people when the day comes your credit is not easily payable you gave us your time,dedication,knowledge. Victory to Amhara people the creator of Ethiopia.
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 года назад
Correction she is not only precious child of Amhara but also Ethiopia.
@glorytogod7071
@glorytogod7071 2 года назад
መስኪዬ፡ የኔ፡ ቆንጆ I love respect and admire you to no end🇲🇱❤️
@endrisebrahim2716
@endrisebrahim2716 2 года назад
የሚገርም ትንተና ነው መስኪ በርችልን
@hundessagonfa1104
@hundessagonfa1104 2 года назад
በጣም ጎበዞች። ምርጥ ናችሁ ። በርቱ
@bayedagnew4557
@bayedagnew4557 2 года назад
Ameha and Meski, you are doing a fantastic job. Keep it up
@electronics3617
@electronics3617 2 года назад
የኛ ጀግና እኮ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እንወድሻለን ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ከልሎ ይጠብቅሽ ❤❤❤
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 2 года назад
የቅዱስ ገብርኤል ሰይፍ አላውያንን ሊያጠፋ ተመዞ ነበር 'የጌታ ቸርነት ከለከለችው እንጂ' የላልና መስኪን ለመጠበቅማ አይጠረጠርም።
@tayegetachew5571
@tayegetachew5571 Год назад
lak meriachin nesh
@mulukenkindeneh1173
@mulukenkindeneh1173 2 года назад
እንቁ ነች መስኪ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ!
@user-df8jy6im2b
@user-df8jy6im2b 2 года назад
ምን አለ እንደዚች የተማረውን ብናግዝ
@user-zp8qk8qx9i
@user-zp8qk8qx9i Год назад
ሁሌም መስኪ ከጎንሽ ነን አይዞሽ ❤❤❤
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 года назад
እንኳን እናት ወለደችሽ የጀግንነትና የእውቀት ተምሳሌት ነሽ
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 2 года назад
መሥከረም አበራ የተገፉት ድምፅ ነሽና የምትናገሪው ሁሉ ብስለት ያለው በአጠቃላይ ሙሉነሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ፡፡
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 2 года назад
Deep analysis ,Meski keep up 👌👌
@debelae
@debelae 2 года назад
I love her because she is echoing my thoughts 👍🏾
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 3 месяца назад
❤❤❤ መሲ ዘርሽ ይባረክልን ኑሪልን አቦ ❤❤❤
@behailukibret809
@behailukibret809 3 месяца назад
ጀግናችን ኑሪልን መሰዬ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 года назад
ጥንካሬሽን ለመግለፅ ቃላት የለኝም። ሰሚ ከተገኘ ትንታኔሽ ለመንቃት ከበቂ በላይ ነው። አትሰልቺ አንድ ቀን እንባንናለን።
@user-ho2jb3di3m
@user-ho2jb3di3m 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 года назад
መስኪ አንበሳ በርች ፋኖ የአማራ መከታ ነው
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 2 года назад
መስከረም አበራ የወደስተፊት ተስፋችን አሁን ከብልጽግና ጋር በመሆን አማራን ወክለው ለአማራ አንድም ሳይሰሩ ከርሳቸው እየሞሉ ያማራው ችግር እነሱ አይሰማቸውም አብይ ለአማራ ስራ ሰጠሁ ለማለት ከፈለገ ለመስከረም አበራ አንድ የሚንስትርነት ቦታ ይስጥልን።
@berhansisaytesema3300
@berhansisaytesema3300 3 месяца назад
❤❤❤ መስኪ አማራ ወይም ሞት ለኢትዮጲያ ❤❤❤
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 2 года назад
በትክክል እውነትነው።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 года назад
መምህርት መስከረም እናመሰግናለን ።
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 3 месяца назад
እሰይ የኔ ሀቀኛ እድሜሽ ይብዛልኝ አሜን ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ሰላማችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ቁሙ ለእውነት ለሀቅ
@FanomektYe
@FanomektYe 3 месяца назад
የኔ ጀግኒት ያማራ ኩራት ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!❤❤❤❤😢
@helenassefa4465
@helenassefa4465 2 года назад
Proud to be Ethiopian with you Meski, you're my queen of common sense!
@eyayumaru5185
@eyayumaru5185 2 года назад
በጣም አሪፍ ዉይይት ነዉ። ሰለ ፋኖ ብዙ ዉይይት; ክርክር; ሙጉትና ድጋፍ ያስፈልጋል። መደራጀትም አለበት። ሲሆን በተቋም ደረጃ። ልንደግፈዉና ጥብቅና ልንቆምለት; ልንሟገትለት ይገባል። ጥሩ ጅምር ነዉ መስኪ ቀጥሉበት። የተደራጀ ጠንካራ ፋኖ ያስፈልጋል።
@eyayumaru5185
@eyayumaru5185 2 года назад
ጥያቄዎቻችን ደሞ ሌሎች በሚከሱን መልኩ ሳይሆን እኛ በምንፈልገዉ መልክ ነዉ መቅረብ ያለበት። እነሱ ከሳሶቻቸዉ; ስም አጥፊዎቻቸዉ ናቸዉ። እሱን እኛም እነሱም እንዲሁም እናንተም ታዉቁታላቹህ። ስለዚህ ፋኖን ማበረታታት; ጥሩ ገነገሮችን መተንትና መጥፎ ነገር እንዳይሰራና እርስ በርሱ እንዳይጋደል/እንዳያጋድሉት መምከር። ተደጋጋሚ ፕሮግራሞች መስራት ያስፈልጋል። በተረፈ በርቱልን። ሰላም ለናንተ ይሁን።
@yidnekachewlegesse716
@yidnekachewlegesse716 2 года назад
መስከረም አንቺ ራስሽ ምርጥ ፋኖ ነሽ....ጀግኒት በርቺልን
@SarahM-mf9kp
@SarahM-mf9kp 2 года назад
መስኪ❤🥰💪💪
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 года назад
ዲል ክክክብብርር ለአማራዬፋፋፋኖኖኖ 👌👌👌👌💚💛❤️✊✊✊💪💪💪💪
@user-id9lm2qb3o
@user-id9lm2qb3o 3 месяца назад
መስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 года назад
Thank you Etaga . and I thank God for giving us YOU.
@SarahM-mf9kp
@SarahM-mf9kp 2 года назад
መስኪ ጀግና የአማራ ልጅ ውድድ🥰🥰👍👍👍
@user-gr3kh5tu6n
@user-gr3kh5tu6n 3 месяца назад
ጀግኒት መአስኪ ፈጣሪ ጤናሽን ይጠብቅሽ
@negaber8400
@negaber8400 2 года назад
መስከረም አበራ ስለ ፋኖ የሰጠሽው ትንተና በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@selamawitasichalew1496
@selamawitasichalew1496 2 года назад
የገባሽ መስኪ። ምታብራሪበት መንገድ ደግሞ ድንቅ ነው!!
@ethio1775
@ethio1775 2 года назад
Yeane konjo egzabeher yebarkeh .all amhara is fano::💚💛❤💪
@antemick
@antemick 2 года назад
ኑሪልን
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 2 года назад
ጀግኒት የልባችንን እኮ ነዉ የምትናገሪዉ መስዬ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁሌ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅሽ
@jemalhussien3907
@jemalhussien3907 2 года назад
ሚድያውን ማገዝ ለምን ፈልግ ሰዎች Go fund me ቢዘጋጅ ጥሩ ነዉ ማገዝ እንፈልጋለን ይታሰበብበት መስኪ እንወዳችሃለን በርቱልን ።
@user-gp4in4zj6m
@user-gp4in4zj6m 2 года назад
ለማን ነው ወንድሜ ? ለፋኖ ከሆነ የባንክ እካውንት ተከፍቷል እኔ ትላንት ልኬያለው
@freedom4all457
@freedom4all457 2 года назад
Thank you meski Amhara stand together
@mulukenandualem1374
@mulukenandualem1374 2 года назад
very eloquent,intelligent ,star of Ethiopia!
@denbel426
@denbel426 2 года назад
She is everything you say but not the start of Ethiopia maybe start for you
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
viva viva ethio nekat the best media i swear meskiye jegnit amhara ehete berchi berchi we love u ezgiyaber yibarkish abo
@mnabemnabetibebu4086
@mnabemnabetibebu4086 Год назад
ተፅእኖ ፈጣሪ
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 2 года назад
የአማራ ቁስል የገባሽ ፍንትው ያለ እውነታ ምን አለ የአማራ ካድሬ እንዳንቺ ቢገባቸው ዘላለም አሽከር በአዴን መስከረም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከአብይ አይን ይሰውርሽ በርቺ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
የአማራ ጀግና መሰኪየ በርች አንች እንቁ ናሺ❤💛💚😘
@ayalneshkassa1828
@ayalneshkassa1828 2 года назад
❤❤❤❤ መስኪ የሕዝብ አንደበት ኘሽ ያማራን ቁስል እንዲ ግለጪው
@redagetach
@redagetach 2 года назад
Love 💕 you Mesri as always.
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 2 года назад
ጋዜጠኛው ወድሜ መስቀልህ ያምራል በርታየኔ ውድ ወድም
@user-sr7yr6dq7z
@user-sr7yr6dq7z 2 месяца назад
እውነት ነው በርቱ በማንነቱ በሀገሩ በሚስቱ ባጠቃላይ በማይነካው አማራ ለፍቅር ማች ከዛ ባለፈ አይደራደርም አማራ የሀገር ዋልታና ማገር ጋሻ መከታነው አለም ያውቀዋል ድል ለጀግናው ህዝባዊ አማራ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ፋኖ ወደፊት❤❤❤❤
@merongirma54
@merongirma54 2 года назад
Thank u 🙏🏾 mesku
@gultielemma9223
@gultielemma9223 2 года назад
Meskerem Abera, you are the best analyzer. Kudos for you!!!
@efremdilnesahu123
@efremdilnesahu123 2 года назад
Knowledge + analysing capability + grace. Thank you Meski God bless you.
@denbel426
@denbel426 2 года назад
Agree! from "outsider"
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 2 года назад
🙏🙏🙏መስኪ በርችልን
@revolution1636
@revolution1636 2 года назад
እናትሽ አምጣ ወልዳሻለች አንበሳ ነሽ ብስል ነሽ and your persistence stand is impressive
@holyjustice1
@holyjustice1 2 года назад
Pretty impressive! !!
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p 2 года назад
የኔ አንበሳ መስኪዬ የኔ ጀግና ዳግማዊ ጣይቱ እኮነሽ
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 2 года назад
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@ayalewnigussie3070
@ayalewnigussie3070 2 года назад
መስኪ፣ በርቺ❗
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 2 года назад
እንኳን ለመስቀሎ ስቅለት አደረሳችሁ
@rahmet123
@rahmet123 2 года назад
መስኪየ የአንችን ትንታኔ ለመስማት በጉጉት ነው ምጠብቅሽ ውዴ አመሰግናለሁ ለተገፉት ለሀቅ ጎን በመሆንሽ ኑሪልን
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 2 года назад
መሰኪ ጀግና ናት በርቺ
@solomon2514
@solomon2514 2 года назад
Best as usual ‼
@Matz0140
@Matz0140 2 года назад
ተባረኪ
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 2 года назад
Point 👉 meski I can't wait.
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад
መስኪየ የኔ ጀግና ♥💖👍👍👍
@mekuaninttebikew4707
@mekuaninttebikew4707 2 года назад
Thank you Meskerem
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 2 года назад
አንቺ ጀግና ኑርልን እናመሰግናለን
@messaybelayneh2883
@messaybelayneh2883 2 года назад
መስክዬ እንወድሻለን
@worededgier2604
@worededgier2604 2 года назад
Thank you guys to share us what you know.
@bandirawdessie565
@bandirawdessie565 2 года назад
መስከረም የፋኖ ልጅ፣ከአስር ሺ ምሁር የምትበልጥ ፣የአማራ ልጅ ናት።
@bantyerguengida3210
@bantyerguengida3210 Год назад
thanks Meski
@yomeke100
@yomeke100 2 года назад
ፋኖብኢትዮጵያን ይታደጋል
@AbeliMan-by3my
@AbeliMan-by3my 3 месяца назад
ጀግናዋ መስኪ❤❤❤❤❤❤
Далее
skibidi toilet multiverse 039 (part 2)
08:58
Просмотров 3,5 млн
МНЕ ИСПОРТИЛИ МАШИНУ #shorts
00:30
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
Просмотров 21 млн
አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው?
1:34:06
Просмотров 139 тыс.
skibidi toilet multiverse 039 (part 2)
08:58
Просмотров 3,5 млн