Тёмный

የጥበብ ስርአት እየመጣ ነው የሚለው ሃሳብ - ከራሱ፣ ከፈጣሪውና ከተፈጥሮ ጋር የታረቀ ሰው እየመጣ ነው ማለት ነው፡፡ 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ላሊበላ የሚገኘው የሀገረሰብ ጥበብ ማዕከል የመጀመሪያ ዙር ትምህርት መጀመርን አስመልክቶ ከጤንነት ሰጠኝ ጋር ያደረግነው ውይይት እነሆ፡፡

Опубликовано:

 

11 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 7 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@jangeta5392
@jangeta5392 Год назад
ጥሩ ጅምር ነው ከራስ ጋር ከጎረቤት ጋር ከተፈጥሮ ጋር ከፈጣሪ ጋር የታረቀ የሚለው ፅንሰ ሃሳብ እጅግ ቁልፍ የሆነ ነው ይህንን ቃል በተለያየ መልኩ ሥጋ ሲለብስ ትንሣኤ ይሆናል
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
እናመሰግናለን የመገለጥ ነገር እደመፀሀፍ ነው👍🏾እውነት ነው በትክክል ተገልፅል ጥበብ ተገልጣ እድ ገፅ ላይ ደርሰን ድል ለመሳት ያብቃን🙏🏽 ለጤንነት ጥበብ ተገልጣ, ለኛ ደርሳለች!!!! እዳማጮች ብቻ ሳንሆን የተገለጠልን ለመሆን ያብቃን💚💛❤️
@sisaytesfaye6959
@sisaytesfaye6959 Год назад
ትላቅ የሚያስመሰግን ስራ በመስራት ለይ ያላቹ ስለሆናቹ የሚያስመሰግን እና ለሌላውም አራዕያ ሊያሰብላቹ የሚችለውን ስራ ስለምትስሩ በጥበብ ስም ትልቅ ምስጋና ይገባቹሀል። እንደ አስትያየት ደሞ ትምህርቱን ግዴታ ላሊበላ መምጣት ያልቻለ ሰውስ ምን ታስቧል?: ስራ ያለው፣ ቤተሰብ ያለው በተለያዩ ጉዳዮች ይሄንን ማድረግ ያልቻለ ምን ታስቧል?
@alemyheu
@alemyheu Год назад
I just bought your book from Amazon much love from Washington DC
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Wow! Turning the pages of our psyche! What a revelation, I trust I will be drinking this knowledge of self from Lasta Lalibela soon. It’s written.
@bethelehembelayneh6045
@bethelehembelayneh6045 Год назад
Welcome, እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ 🙏 💚💛❤️
@fredjean4506
@fredjean4506 Год назад
Thanks bro appreciate open my ayes
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
All the songs you play are beautiful and heart warming, especially that last one.
@hailesha
@hailesha Год назад
Welcome!
@wossenumathewos5472
@wossenumathewos5472 Год назад
ትክክል። በርቱ!!!!
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@yiftusiramidekssa7522
@yiftusiramidekssa7522 Год назад
በመልከጼዴቅ በኩል ያለዉን የመስዋት ሰርዓት እንዴት ነዉ የሚጠናዉ?መለኮትን እንዴት መመርመር እንዴትስ ማጥናት ይቻላል?
@bereketzekedusan6813
@bereketzekedusan6813 Год назад
እራሳችንን ፈልገን ስናገኝ እንዴት ያምርብናል በርቱልን
@chokorsamisuu4706
@chokorsamisuu4706 Год назад
Enkon des yalachu
@sintayehumekuriya7715
@sintayehumekuriya7715 Год назад
አድራሻውን እዴት ማግኛት እችላለው
@lightpodcast1
@lightpodcast1 Год назад
ጤንነትን ብቻ ይዤ ይሄን simulated የሆነ vertual(ጥላ) የሆነ አለም ማፍረስ እችል ነበር።
Далее
Joy and Anxiety Mood (Inside Out Animation)
00:13
Просмотров 1,3 млн
Brazil Fan 😢
00:14
Просмотров 2,9 млн
Дьявол - ТРЕШ ОБЗОР на фильм
19:10
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 3,7 млн
ልዕለ ኃያል ሀሳብ
46:03
Просмотров 5 тыс.
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.
Joy and Anxiety Mood (Inside Out Animation)
00:13
Просмотров 1,3 млн