Тёмный

“በጥበብ የጨረሻው የክብር ከፍታ ላይ የሚገኙ ሰዎች በየትኛውም ዘመን ላይ 72 ብቻ ናቸው - እነሱም ሞትን የማይሞቱ ናቸው” 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

“በጥበብ የጨረሻው የክብር ከፍታ ላይ የሚገኙ ሰዎች በየትኛውም ዘመን ላይ 72 ብቻ ናቸው - እነሱም ሞትን የማይሞቱ ናቸው”
መልክዓ-ሃሳብ በማህበረ-ሰብአዊያን ባለቤትነት ስር የሚተዳደር የሚዲያ አገልግሎት ነው፡፡ ማኅበሩ በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የተመዘገበ መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡
የማህበሩ መሠረታዊ አላማ ነባር እና አገር በቀል የጥበብ ሃሳቦችን በመፈለግ እና በማደራጀት በተለያዩ መንገዶች ለማህበረሰቡ በማቅረብ የሰው ልጆች ሁሉ እንዲጠቀሙበት ማድረግ ነው፡፡
የማህበሩ አባል ለመሆን ወይም ለሌሎች ጥያቄዎችዎ በማህበሩ ስልክ ቁጥር 0974 082183 ላይ በመደወል ወይም የቴሌግራም መልዕክት በመላክ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የመልክዓ-ሃሳብ ቴሌግራም @melkahasab
የማህበረ-ሰብዓዊያን ቴሌግራም @mahberesebawiyan

Опубликовано:

 

20 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 6 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@mayema3846
@mayema3846 2 года назад
ጤንነት ሰጠኝ ከስምህ ጀምሮ እንደ ሁሌው የአንተ መጽሀፍ የአንተ ትንታኔ ሁሌ ወደ ውስጤ እንድመሰጥ ያደርገኛል አመሰግናለሁ።
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 года назад
እደተለመደው ድንቅ ትንታኔ ነው👍🏾🙏🏽 💚💛❤️
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 года назад
ዛሬ ነው ያገኘሁት ይሄን ቻናል።subscribe አድርጌያለሁ በጣም ገርሞኝ ነው የምከታተላችሁ ።ወደ ኃላ ተመልሼ ሁሉንም ቪዲዮችን ለማዳመጥ አቅጃለሁ።
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 года назад
ድንቅ ነው።
@w482dfdsf
@w482dfdsf 2 года назад
ቀጣዩን ክፍል አሁን ልቀቁልን።
@kinfekebede6768
@kinfekebede6768 2 года назад
የድምጹ ጥራት ምቾት ይነሳል 😡
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 года назад
😳🤔👍
@fredjean4506
@fredjean4506 2 года назад
Woaaaaaawwwww come back all way’s
@sisaytesfaye5914
@sisaytesfaye5914 2 года назад
ጥዑም ትንታኔ ነው .. ማዕከለ ሰብዐውያንን ደግሞ የደረጃቸው ሁኔታ ቢታይ ጥሩ ነው አራቱም በየአቅማቸው.. በተለይ ፍጥረተ ህቡዐት መግብያው ለይ በተሻለ ቢገለፅም ..ቢኖርም ..
@woldu100
@woldu100 2 года назад
ጥበብ ምንድነው? ጥበበኛስ ማንነው? መንፈሳዊነትስ ምንድነው? መንፈሳዊስ ማን ነው? የጥበብ ሰዎች እንዲሁ መንፈሳዊያን አይደሉም? እንዲሁ መንፈሳዊ ሰው ጠቢብ አይደለምን? ብዙ ፋላሲ ያለበት ማብራሪያ ይመስላል:: ሌላው የዚህ ሐሳቦች ማጣቀሻዎች ምንድነው? ይህንን ሃሳቦች ልክ የሚያደርጉት አምክንዩ ምን አለ? ወይስ የግለሰብ ሃሳብ ነው? ግልጽነት ይጎድለዋል:: ለአድማጭ እእዕምሮ መጠንቀቅም መልካም ነው:: ስለ ጥበብ እያወሩ "ጥበብ" የሚጎድለው እንዳይሆን ፈራው:: ይህ ሰው ማን ነው ምንድነው ያጠናው? እርዱኝ!!
@abenezerkasahun3859
@abenezerkasahun3859 2 года назад
ከዚ ቀደም የነበሩት video እይ i think ለብዙ አመታት በዚ ዙርያ ጥናት አድርጓል
@nebechacha1534
@nebechacha1534 2 года назад
በእኔ አ ስ ተ ያ የ ት ኑ ፋ ቄ ነው። ህይወት የሌለው ፍልስፍና።
@benben-dn1ck
@benben-dn1ck 2 года назад
1.አንደምትለዉ የጥበብ ክፍሉ አብሮን ካለ ትስስር መፍጠር አለመፍጠር የሚለዉ ሃሳብ ለምን ይነሳል?ትስስር መፍጠር አለመፍጠር የሚለዉ ሃሳብ የሚጠቁመዉ አብሮ የመሆንና አለመሆንን ነዉ ።በተጨማሪም ከተሰጠዉ ማብራሪያ በመነሳት አንዳንዱ ቢፈልግ እንኳ ከጥበብ ጋር ትስስር መፍጠር እንደማይችል እና ከማህጸን ከመንፈሳዊያን ጋር ትስስስ ር ለመፍጠር ወደ እዚች ዓለም እንደመጣ መረዳት ይቻላል። 2.አብሮነት ከእለተ ሃሙሱ ምግብና መጠጥ ጋር እንዴት ይታያል?አብሮነት የሚመጣዉ ከምግብና መጠጡ ጋር ነዉ ወይስ..... 3.ያነሣኸዉ አብሮነት የመፍጠሪያ መንገድ የትህርምት ሕይወት ላይ ዉሃ ይደፋል።"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ"የሚለዉን አስተምህሮ እንዲሁም የሰዉ ልጅ ክርስቶስ በመዋለዕለ ዘመኑ ከገለጣቸዉ ታላላቅ ነገሮች አንዱ ከሆነዉ "እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ"ከሚለዉ መሰረታዊ አስተምህሮ ጋር ፍጹም ይጋጫል።ያነሳኸዉ የአብሮነት መንገድም በገዳመ ቆሮንጦሱ የትህርምት መንንገድ የሚደረግ ጉዞን አሰልቺ በወረት የሚደረግና የማይዘለቅ ያደርገመዋል።ይህ የተነሳዉ የአብሮነት እሳቤ ጥበብ እራሷ ሰዉ ሆና ከገለጸችዉ መንገዷ ጋር የፈጠረዉ ግጭት እንዴት ታየዋለህ ።
@addisonline3947
@addisonline3947 Год назад
ተው ተው ተው ፡ የሃይማኖቱን ነገር ለቀቅ አድርግ ። ቀልደኛ ነህ።
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 2 года назад
የመልክአ ሀሣብ ቤተሠቦች ሠላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ። አልታሠብ ተሾመ እባላለሁ ከባህርዳር። የአሁዱ;የፋና ፕሮግራማችሁን እንዲሁም አሁንም የምታቀርቧቸውን ሁሳቦች በዩቱዩብ እና በቴሌግራም ስከታተላችሁ ቆይቻለሁ። በላሊበላ በሚካሄደው ፕሮግራማችሁ ለመገኘት ሥላሠብኩ ከባህርዳር- ላሊበላ በራሤ ለመምጣት ወስኛለሁ። ማሟላት የሚኖርብኝ መሥፈርት ይኖር ይሆን? በፕሮግራማችሁም ታሣቢ እንድታደርጉኝ ማሣወቅ ይኖርብኝ ይሆኖ? ምዝገባም ካለ ለመመዝገብ ነው። ፕሮግራማችሁስ ለሥንት ቀን ይቆያል?
Далее
меня не было еще год
08:33
Просмотров 2,5 млн
Happy 4th of July 😂
00:12
Просмотров 21 млн