Тёмный

🛑የ13 አመት ልጅ የ43 አመትን ሴት የማህበራዊ ሚዲያ ነውረኛ ስራ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction 

Tikus Neger
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

🛑የ13 አመት ልጅ የ43 አመትን ሴት የማህበራዊ ሚዲያ ነውረኛ ስራ - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች 😂 ebs tv እሁድን በኢቢኤስ ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
🛑ኧረ ምንድነው የምናየው? || አርቲስት አማኑኤል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ || ህውሃት አስተባበለ Live // Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
🔴የአዲስዓለም ጌታነህ መታሰርና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የቲክቶክ ሌብነት: ቴዲ አፍሮ -EBSTV | Dallol Entertainment
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy.com/pricing?a=T...
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Развлечения

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@user-xk7gf6rb3p
@user-xk7gf6rb3p 2 месяца назад
ይሄ ነገር ለህግ መቅረብ አለበት
@nabeela4979
@nabeela4979 2 месяца назад
Tkkl 👍
@aregashgebere
@aregashgebere 2 месяца назад
በትክክል👍
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@girmaytekle4472
@girmaytekle4472 2 месяца назад
ጠያቂዎም ፣ልጁም ፣ሴትየዎም ባለጌዎችና የተረገማችሁ ናችሁ ። እነዚህን እውነት ለህግ ማቅረብ ይገባል።
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 2 месяца назад
ገና የባሱ የሚዘገንኑ ነገሮችን እናያለን፡፡ የመጨረሻዉ ዘመን ደርሷል። ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@workefaris9447
@workefaris9447 2 месяца назад
የኛ ሰው እኮ ቀይ መስመር ሲታለፍ የምንረባረበው ነገር ውስጤን እንዴት ደስ ይለዋል በቃ አራት ነጥብ ከባድ ባህል አለን ወግ አለን በስንት ነገር እንቃጠል 😢
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 2 месяца назад
በርታ ወንድማችን፡ ባህላችን ከሚጠፋ፡ እንደነኚህ አይነት ባለጌ አርቲስት ነን ባዬች ከምድረገፅ ይጥፋ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 2 месяца назад
እግዚኦ ማሀረነ ነው ምንጉድ ነው የመጣብን ሴትየዋ መጠየቅ አለባት ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹ ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ፋዘር መልካም በአል
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@saragezaw4834
@saragezaw4834 2 месяца назад
እንደዚህ አይነት አፃያፊ ቪሰሩ አይድነቃቹሁ የነሱ ወንድሞች እኮ ናቸዉ እናቶቻችን ልጆቻችን በጦርነት አሳብበዉ ከሁለት መቶ ሺ በላይ የደፈሩት ወንጆሎኞች የናት ክብር የለላቸዉ ለህግ ይቅረቡ እላለሁ😢😢😢😢
@Ruta2345
@Ruta2345 2 месяца назад
The best thing to do is, የሁሉንም RU-vid channelቸውን ማዘጋት ለመቀጣጫ ማለት ነው 🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል! በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fikrteenat7742
@fikrteenat7742 2 месяца назад
ከነውርም በላይ ነውር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በጣም ለመስማት የሚቀፍ ነገር
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 месяца назад
ሰው በመረጃ ሊቅ አየሆንም❤❤❤❤❤
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 месяца назад
እቺን ሴት አካባቢዋ ያሉ ሰዎች ልጅንም እሳንም አረፏ እስኪደፍቁ በርበሬ ማጠን ከዛ ለህግ ማቅረብ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
የችን ሴትዮ ባያት በአካል ዝብየ የማልፈት አዪመስለኝም መስማት አልቻልኩም እስከዛሬ ዘግናኝ ነገር ሰመተናል እደዝህ የዘገነነኝ ነገር የለም
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 месяца назад
ባለጌን ካሳደገው የገደለው ይጸድቃል እኔም እስማማለሑ።
@abebagirma6287
@abebagirma6287 2 месяца назад
የሖነየተበላሽ ነገር አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ለጆሮ ይዘገናል🙀
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 месяца назад
የህፃኑ ጉዳይ ዘግናኝ ነው በቁሙ ነው የገደለችው ህፃናትን ዝሙት የማለማመድ ጉዳይ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 месяца назад
የህፃናትና ሴቶች ጉዳይ ስራው ምንድነው??? እረ ህግ ወዴት ነው ያለው???? ፈጣሪ ያችን ይህችን ሃገር በእሳት ቢያቃጥላት ይገርማል??😊
@hani9864
@hani9864 2 месяца назад
በዚህ ሁኔታ ፈጣሪ በማእበል ጠራርጎ ቢወስደን ትክክለኛ ፍርድ ነው ጋዜጠኛዋ ይህን ማቅረቡዋ መከሰስ አለባት ኧረ ልጆቻችንን የት እንደብቃቸው የት እናሽሻቸው ኧረ ፈጣሪ በየቤታችን ግባ ልጆቻችንን በቅብዓ ቅዱስ ቅባልን
@user-dm5em9cl7s
@user-dm5em9cl7s 2 месяца назад
የወነት ታሪክ አስመስለው ለካእባችን እያስጠጡን የኖራሉ ፈጣሪ የስራቹን የስጣቹ ደግሞ አሉ ከልብ ማበረሰቡን የሚአገለግሉት😢
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 2 месяца назад
ሁለቱንም መስቀል ነበር ለልጆቻችን ምን እያስተማራችሁ ነው ደሞ ጋዜጠኛዋ ምን ታምር ነው የምትጠይቂልን እግዚኦ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@hani9864
@hani9864 2 месяца назад
የህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር ዝም ብሎ ሰምቶ ማለፍ የለበት በስልጣን ተሹመው ስልጣን ላይ የተቀመጡት ይህን አይተው ማለፍ የለባቸውም ፍርድ እንፈልጋለን ቶሎ ቶሎ ቶሎ በሉ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
በፋጣጣዉ መጣ ምንም ሳዪመስለዉ ምንም በዪቅርታ የሚታለፍ ነገር አዪደለም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@abushikiyaabushi6613
@abushikiyaabushi6613 2 месяца назад
ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኸረ ምን ሆነህ ነው በሉኝ !!!!😢😢😢😢
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 2 месяца назад
እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮእምነት ታሪክ ባዕል ማንነታችን ከተበርዘ ቆየን ጠፍተናል ታሪክ ተበርዘ ፍርድ ተጓደለ ያየተቀደሰ ማንነታችን ጭዋ ልዛችን ጠፋ 😭😭🇨🇬እግዚአብሔር ይሁንሽ እማማ ኣትዮጵያ የተቀደሰውን ለዉሾች አትስጡ በእግራቸው እርግጠው መልሰው ይርግጡአቹኃል ይላል የፈጣሪ ቃል አሁን እኛ ኢትዮጵያዊያን ያን የተቀደሰ የተባረክ ማንነታችንን ጥለን የሰይጣን መጫውቻ ሁንን የሰንቱ የፍርድ አዋቂዎች የደጋግ የእውነተኞች ሀገር ዛሬ የወንበዴዎች ዋሻ የዱርጌዎች የሌቦች ከተማ ሆነች አዝናለሁ በእውነት
@wisamsami1849
@wisamsami1849 2 месяца назад
ድራማ ወይም ፕራንክ አይደለም ሀሳባቸውን ያለዉ ነገር ነዉ ያወጡት ነዉ።
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 2 месяца назад
Weyeni Ethiopia
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 2 месяца назад
ማያትም መስማት ስለሚከብድ ህግ ካለ ለህግ አካላት አሰተላልፉልኝ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
ምርጥ ግጥሞ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አዎ ደስ የሚል። በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@user-fb8rl6ey6t
@user-fb8rl6ey6t 2 месяца назад
አይ ወንድሜ ብቻ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 месяца назад
ፍቅረ ነዋይ እንደዚሕ ነውር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 месяца назад
ገና ለገና ከው የሚያየው እንዲህ አይነቱን ብልግና ለእይታ ይቀርጻሉ በተለይ ያዘንኩት በስቅለት ለት ህጻኖቻቸውን ጌታሞተ እያሉ ሲየስለቅሷቸው
@girmaytekle4472
@girmaytekle4472 2 месяца назад
ህግ ግን አለ? እኔ እንጃ ቀረ እኮ።
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 2 месяца назад
የስምንተኛ ክፍል የማስጠናዉን ተማሪ አገባሁት ያለችዉ መምህርት ነኝ ባይም ልጁ ህፃን ስለሆነ ከነአዘጋጆቹ በቁጥጥር ስር መዋል አለባቸዉ !
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ትክክል!
@MomMey-fv4hw
@MomMey-fv4hw 2 месяца назад
ይሄ እኮ ሀሰተኛ ሚድያ ነው ተብሏል በህግም ተጠይቀዋል
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 2 месяца назад
ለምታደርገው ሁሉ በጣም እናመሠግናለን በርታ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@user-fb8rl6ey6t
@user-fb8rl6ey6t 2 месяца назад
19:25
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 2 месяца назад
Bravo
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 месяца назад
አንተንም ማመሥገን እፈልጋለሁ መረጃቶሎቶል ሥለምታደርሠን ለህግ,መቅረብ አለባቸዉ,ብዙ መጥፎ ነሮች,,እየተፈጠረነዉ
@muluwerkBelachew-mu3fm
@muluwerkBelachew-mu3fm 2 месяца назад
የሴትዋ እሜ 43 ሣይሆን 58 አመቷነዉ በቅርብ አዉቃታለሁ
@aregashgebere
@aregashgebere 2 месяца назад
እግዚኦ የሰማይ አምላክ 🤭
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏 ለፈጣን መረጃ ትኩስ ነገርን ፎሎ አድርጉ!
@Dan-USA169
@Dan-USA169 2 месяца назад
ከየት ወደዬት ነው እምንሄደው እግዚዬ ነው እሚያስብለው በሁሉም ወደቀ እኮ ማህበረስባችን ::
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
መጠየቅ አለባቸዉ በዪቅርታም መታለፍፍ የለባቸዉም
@ReyanSherif-lv6vz
@ReyanSherif-lv6vz 2 месяца назад
አአዙቢላህ በላዕ እንዳይወርድብን ፈራሁ ድረድግ ሺህ ግዜ ድረድግ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 месяца назад
የትኩስ ነገር ቤተሰቦች ይሄን ጉድ አያችሁት አገራችን እንዲህም አይነት ጉድ ታይቷል አንዱ ዩቱበር ያለው ወርቅ ንግግር አገራችን ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ያለው
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад
ለመላዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤ አደረሳችሁ ኢትዮጲያ ያልተሰማጉድ የለም ሴትየዋ መጠየቅ አለባት ልጁ አይነጥላ ነዉ እደዚህ እሚያረገዉ ጋዜጠኘዋ በጣም ባለጌነች 😢😢😢😢😢
@meselubekele
@meselubekele 2 месяца назад
ይችን ወራዳ ሴት ለፍርድ ለማቅረብ ሕዝብ መረባረብ አለበት በጣም በጣም አፀያፊ ሴት ናት ኢትዮጵያ ምድር ላይ እንዲህ አፀያፊ ንግግር መስማቱ አዝነናል
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 2 месяца назад
Endet new mikefew
@nadernegash827
@nadernegash827 2 месяца назад
አይ አገሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እስኪ አሮጊቷ ትገደል
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@user-tn7rx2og3t
@user-tn7rx2og3t 2 месяца назад
Derje.selamneh.yemikr.negi
@NatiLeulseged-zs1uz
@NatiLeulseged-zs1uz 2 месяца назад
ሁሉም ይገደሉ🤮😡😡😡
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 2 месяца назад
ኢንተርቪው አድራጊ ነኝ ባይዋን ጨምሮ ለህግ ማቅረብ ያስፈልጋል::በ16 አመት ጀምሮ ቲክቶክ ያያል ለልጆቻችን ምን ልታስተምሩ ነው:: ሴቶቹ ????
@fisehahmariam6307
@fisehahmariam6307 2 месяца назад
የዚችን youtuber ስም ፃፉልኝ አዘጋባታለሁ
@fisehahmariam6307
@fisehahmariam6307 2 месяца назад
No Government in Ethiopia.
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 месяца назад
Tiru zigijt new❤yeteregagak neh❤Berta ❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 2 месяца назад
Film nawo tabelowale
@viber907
@viber907 2 месяца назад
ለህዠብ የቆመ ተቋማት የለም
@muluhaile6536
@muluhaile6536 2 месяца назад
Salame basalme nawe tafe wada ej maketbe albate barta 👍👍👍
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሰላም ሙሉ ስራ ብዙም የለም። በተቻለ ብቅ ለማለት እሞክራለሁ እጅግ በጥም አመሰግናለሁ ስለተረዳሽኝ
@muluhaile6536
@muluhaile6536 2 месяца назад
@@TekusNeger bakerbe A,A,emtalue agnulue eskzwe barti
@lisamorvan969
@lisamorvan969 2 месяца назад
AsaFri
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 2 месяца назад
Gen adenakeke nagh teru sawe batafabate zamane bareta
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 2 месяца назад
Alamawe morality yembalewn haset demetmatun matfatu laye new.
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 2 месяца назад
Endet be midia tasayalachu
@mominahussien7980
@mominahussien7980 2 месяца назад
Where is justice in Ethiopia?
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 месяца назад
የሰው ጆሮ በተደፈነበት ዘመን ማንም ምንም ቢል ሰሚ የለውም። ሱናሚ ብቻ የሚናገረው። የሚጠርገውን ይጠርጋል።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@myboss6414
@myboss6414 2 месяца назад
ይህች ሴት የሞት ፍርድ ይገባታል:: ልጁ ከ18 አመት በታች በመሆኑ ለፍርድ መቅረብ አለባት::
@truth3960
@truth3960 2 месяца назад
Tik town mezgat!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 2 месяца назад
መግስት አትበሉ መግስት የለም ወዶ አደለም ለካ አማራ እሚዋጋዉ በባለፈ ግሬደዋ 10 አመት ህጣን 53 አመት ሴት ደፈረችዉ ቲሉ አዝኔ ነበር ጉድ መጣ ደሞ ዛሬ ሀግና መግስት የየለበት አገ እድህ ነዉ
@bereketasfeha2660
@bereketasfeha2660 2 месяца назад
Hallo
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሰላም!
@ymariyame
@ymariyame 2 месяца назад
ምንም ድራማ እንዳይባል ሁሉም ይቀጣ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል! በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 месяца назад
Tadiya yezeqexe hezeb malet yehe aydel?
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@mitikuweldemariamamare5165
@mitikuweldemariamamare5165 2 месяца назад
የህፃናትና ሴቶች ከለላ ሚሰጠው ተቋም ምንድነው ስራው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 2 месяца назад
Balega
@almazdrersa9669
@almazdrersa9669 2 месяца назад
ምን እየተሰራ ነው ህፃናት እንዴት ማደግ ይችላሉ ጠያቂዋስ መላሿስ መንግስት ዝም አትበሉ ፍትህ ለልጆች እውነት ከሆነ ልጁ አይማርም ማለት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@gogofa2675
@gogofa2675 2 месяца назад
ያንቴ ይቅርታ ምን አንተ መቀፍደድ አለብህ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fifiaddis
@fifiaddis 2 месяца назад
She should be in prison!!!
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@gogofa2675
@gogofa2675 2 месяца назад
ድራማ ነው ?
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሰዉ ሲቆጣማ ድራማ ነው አሉ። ድራማስ እንደዚህ በህዝብ ይቀለዳል?
@BRAKES226
@BRAKES226 2 месяца назад
Wey ged he tube mehemeleyek Ethiopian telos Ehy bech zekah teraes mega werda Werder Ebeköy zekethu
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@girmaytekle4472
@girmaytekle4472 2 месяца назад
አንተን ብሎ አርቲሰት ሰድ ነህ!
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 2 месяца назад
ሴትዮዋ ለህግ ቀርባ ጥብቅ እስራት ሊሰጣት ይገባል:: ባላጌ አሮጊት!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 месяца назад
ግን ስውዬው ምን ነክቶት ነው ሁሌ ዜና ፈታ የሚያቀርብልን። አቅራቢው ራሱ ነውረኛ ነው😊
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል መቅረብ አልነበረበትም ግን ማን ሆ! ይበላቸው ሁሉም መናገር የማይችል ተመልካች ሆነ።
@HassenGaid-ok2bl
@HassenGaid-ok2bl 2 месяца назад
Mene heger alaw wara entahew tebada
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ዋው
@hawaedris4833
@hawaedris4833 2 месяца назад
መንግስት ባስቸካይ እርምጃ መውሰድ አለበት
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 2 месяца назад
endew bemaryam sebsbachu lehg akirubachew kutaw siberetabachew bramanew alu artistochi nen minaynet drama new are lbachin azene jorachin dema lijochachins min ymaru kesntu enarkachew
@user-rs2qh6hh5s
@user-rs2qh6hh5s 2 месяца назад
ይች በጠጣም ባለጌ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@mominahussien7980
@mominahussien7980 2 месяца назад
This lady should go jail
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@berhanetefery1842
@berhanetefery1842 2 месяца назад
በኢትዮጵያ በስም የሚጠራ መንግስት ተቋሞ የሴቶች የሕፃናት የተባለው የሕግ አስከባሪ ይህን አይነት አስነዋሪ ተግባር በታሪክ የማይረሳ ጠባሳ ሲሆን የሀገር ባሕልን እሴት ግብረ ገብነት ስነምግባር የናደ ዜጎች በዝምታ ማለፍ አይገባቸውም በአንድነት ማቆም ኃላፊነት በመሆኑ እንነሳ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@halom3886
@halom3886 2 месяца назад
መንግስት ጋዜጠኛን ያስራል ታድያ እነዚህን ለምን ዝም ይላል ፈሉ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@bestebeste7585
@bestebeste7585 2 месяца назад
ሴትዮወ ለህግ ትቅራብ አኡዝብለ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 2 месяца назад
ሕግ፡የሚያስፈፅም፡መንግስት የሊለበት ሐገር እንዲህ ነው የሚሆነው እግዝአብሔር ይፍረድባችሁ
@abatewanke2169
@abatewanke2169 2 месяца назад
መንግሥት መንግስት መንግስት ለሁሉም መንግሥት።እነዚህ ሰዎች ማህበራዊ ኑሮ አላቸው አይደል?በህዝብ ውስጥ ነው የሚኖሩት በቃ ማግለል ነው እቁብ፣ማህበር፣እድር ፣ታክሲ ትሳፈራለች፣ሆቴል ትመገብ ይሆናል ማባረር ።እንደኔ ሁሉም ሰው ሀላፊነት አለው በቃቃቃቃ
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@dawitbekele5866
@dawitbekele5866 2 месяца назад
እኔ በኔ በኩል የታዘብኩ ህግ የለም ምናምን መንግስት የለም ለምትሉና ለምትቀባጥሩ ሰዎች ከእውነቱ ጋር ተጋፈጡ መንግስት እራሱ ይፈልገዋል የአዲሱን የአለም ስርአት እያለማመዱን ነው ።ዘፈን ፈንክ ተብሎ እሚታሰርበት ዘመን ህግ ምናምን ትተን በመንግስት እንደሚደገፍ ማመን ነው ።
@tibebgebru3088
@tibebgebru3088 2 месяца назад
አሣፋሪ ነው ። አንብበው ነው የሰሩት?
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 2 месяца назад
ሴትዮዋ ቁጭ ብላ interview ከምትሰጥ አርፋ ብትቀመጥስ? ማን አስገደዳት። እውነት ከሆነ ልጁ ግን ጀግና ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@tamirudhabsu7322
@tamirudhabsu7322 2 месяца назад
ኢየሱስን የሚያውቅ እንደዚህ አይነት አያደርግም ፣ ይህ የአሕዛብ ሥራ ስለሆነ በኢየሱስ ስም የሚትሉ ሰዎች የጌታ የኢየሱስ ስም ለዚህ ተልካሻ ነገር አይጠራም 😮
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏😢😢🙏🙏💚💛❤️👍
@gogofa2675
@gogofa2675 2 месяца назад
መስቀል አንገቱ ላይ ላንጠለጠለ ሁላ ኦርቶዶክስ ተጠያቂ ነች ? ለምን ተገናኛላችሁ ?
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል! በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 месяца назад
ይኸንን ዜና ያቀረብልን አንተ ራስህ ዪቲበሩ ቻናልህን በመዝጋት ልንቀጣህ ይገባል እንኳን እነርሱን። እነሆ አንተን ራስህን ብሎክ አድርጌሀለሁ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም የቅናት መንፈስና የተቡካካ ነገር እንደምትወድ ታስታውቃለህ አትምጣ ቅር!
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 2 месяца назад
የአሮጊት ቅሌታም ሆሆሆ
@bekelemarta7134
@bekelemarta7134 2 месяца назад
አንተ ተንከሲስ አነተ አድገህም ሰው አትሆንም አሁን አንተ ስልጣኔ መስሎህ ነው ምነው ብትማር
@TekusNeger
@TekusNeger Месяц назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
ዪችሴትዮ ብትገደልም ዪገባታል ምናዪነት ቆሻሻ መስማት ዪከብዳል ህፅኑ እራሱ እንደት ደፈረ እደዝህ ለማዉራት አያፍርም
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@gezahegnberato8515
@gezahegnberato8515 2 месяца назад
አንተ አደገኛ ሟሪተኛ ነብይ ተብዬ ቀድሞም ከመነፊስት ዓለም የመጠህ ሰው ስለሆን መጀመሪያ በውስጥህ ያለው ክፉ አገንት ተነቅሎ እንድወጣ በአጋንት ለይ ሥልጣን ወደለው ነብይ ሄደህ እንድፀለይልህ በጌታ ስም አሳሰባሃለሁ
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 2 месяца назад
አንቺ ደደብ ሴሰኛ ፈጣሪ ስሜት አልባ ያድርግሽ የተኮላሸሽ ያድርግሽ .... ሚዲያ ላይ ያቀረባችኋቸው ሁሉ የተረገማችሁ ሁኑ በዩቱዩብ ያገኛችሁት ገንዘብ መጥፊያችሁ ይሁን ኧረ ኡኡኡኡኡ መቼ ነው መልካም ነገር የምንሰማው ኧረ መንግስት ግን አንተ ምን ታደርግ በየስርቻው ያለውን ተኩላ የት ታገኘዋለሁ..... ግን ግን ይህንን ዩቱዩበር እንፈልገዋለን አንላቀቅም ኢንተርቪው አድራጊዋንም ጭምር ... ምድረ የሱዳን መተት አንጠልጣይ ሁላ የሆነ ሆኖ ከ18 ዓመት በታች ለወንድ ጋብቻ የሚፈቅድ ህግ የለምና በህግ ትጠየቅልን፡፡ ኡኡ ልጆቻችንን የት እናድርጋቸው እንዋጣቸው የት የት እንደብቃቸው.... አንተ ፊልም ነው የምትለው የተረገምክ ትንሽ ልጅ ይህ ያሰብከውን ነው ያስተላለፍከው ውሻ የውሻ ውሻ አናምንም ለፍርድ ትቀርባላችሁ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሀሳባችሁን ስለገለጻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!
Далее
OG Buda - Сделай Мне Приятно Щас
02:24