Тёмный

16 June 2022 ይህ የተላለፈው ቢሆንም አሁን ይህ የብፁአን አባቶች ሱባዔ ውስጥም ዛሬ እንዲለቀቅ ማለትም የካቲት 2015 ዓም ድጋሜ ነው 

solomon teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@emukal
@emukal Год назад
ሀገሬን አሟታል ሀገሬን አሟታል በጠና ተይዛ በክፉ ጠላት በልጅ ተመርዛ ሰማዩ ሲገለጥ ሲጠፋ ደመና እድገቷ ከፍ ሲል በልማት ጎዳና ሙሉ ሲሆን ደጇ ኑኖዋ ሲቃና ህመሟ አገርሽቶ ስቃይዋ በዛና አንገቷን ደፋች ተክዛና አዝና እንዴት ልትቋቋመው በዚህም በዚያም ሲሏት የውስጥ አድብቶ አጥቂ ጠላት ተነስቶባት እትብታቸው እንዳልተቀበረ እንዳልተወለዱባት አንድ መሆን አቅቷቸው እርስ በእርስ መግባባት ሲተላለቁባት ላይጠቅሟት ተወልደው በሽታዋን ጭራሽ አባሱባት ሀኪም ይመርምራት ሀገሬ አሟታል ቁስሏ አመርቅዞ ሠላም ርቧታል ወይ ሀገሬ ክብሬ አንቺ የኔ ኩራት አጣሽ ወይ መዳኔት ሚያድንሽ ከሞት ሀገር ሀገር እንላለን እኛ ሀገረ ብርቁ ጠፍታብን እምዬ እያለች በሩቁ አይዟችሁ ኢትዮጵያ በፍፁም አትሞትም ጨርሶ ይምራታል እግዜር አይተዋትም እንባዋ ይታበሳል ደግማ ትነሳለች የነገን ዋዜማ አዲስ ቀን ታያለች
@sajankhan4256
@sajankhan4256 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫ አባታችን በፆለት አስብን ወልደ ማርያም እያሉ ያስብን አባቴ በስደት ነኝ እኔ በማርያም እዳያልፉን አባቴ ለትንሳይህ አብቃን
@kalmaia2883
@kalmaia2883 Год назад
የኔ አባት ወለተ ሥላሴ ብለው በጸሎት ያስቡኝ በስደት አለም በፈተና ውስጥ ነኝ ጌታ ሆይ ማራ ናታ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 Год назад
እግዚያብሔር ፈተናሽን ያቅልልሽ።
@user-vs1md1no7k
@user-vs1md1no7k Год назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@zinashdamtewzelelew7494
@zinashdamtewzelelew7494 Год назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፈተናሽን ይደምስስልሽ እህቴ አይዞሽ።
@hiwottedla948
@hiwottedla948 Год назад
Welete Selassie please pray for your self
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Год назад
እይዞሽ እህቴ እናታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምናየቅራንዯ ንጉስ ችሩ መድሀኒእሉምን ይዞ ያፍረ የሉም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ችሪቷ እማምላክ እለሁ ትብልሽ ትበለን
@abebaleta1886
@abebaleta1886 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እርሶ ስመጡ የእግዚአብሔር ተስፋ ይታየኛ ውስጤም ይረጋጋል እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጠን አሜን🙏🙏🙏
@selinaendale5803
@selinaendale5803 Год назад
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በምህረቱ ጥቁሩን ደመና ያሳልፈን🙏 የሚያጭደው የመከራው ማጭድ አያግኘን😭🙏
@seyfumengeste5400
@seyfumengeste5400 Год назад
ክብር ምስጋና ይገባሀል መዳህኒ አለም ለናትህም ለድንግል ምስጋና ይገባል
@munamersha8001
@munamersha8001 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን!!!
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Год назад
አባታችን የእረሰወን መልክት ስሰማ ተስፈ ይታየኛል አባታችን ወለተ ማርያም ብለው በፀሎተወ ያስቡኝ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Год назад
አቤቱ አባቴ ሆይ ከቁጣህ ጠብቀን በምህረትህ ጎብኘን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Год назад
ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለዘመናት የጠበካት ቸሩ አምላካችን ሆይ አሁንም ጥበቃህ አይራቅብን🙏 በምህረትህ በይቅርታህ ጎብኘን በቃችሁ በለን 🙏💚💛❤️አባቶቻችን ጠብቅልን ሀይሉን ጤናውን ስጥልን🙏🥀💐💚💛❤️ መምህር ፈጣሪ አምላክ ከጎንዎት አይራቅ🙏
@birtukanasfaw5593
@birtukanasfaw5593 Год назад
አሜን መምህር እኔ ሀፂያተኛ ልጀዎትን በፆለትዎ አስቡኚ እግዚአብሔር ሀገራቺንን ከአውሬዎቺ ይጠብቅልን ሰላሙን ይላክልን
@yshimulu6500
@yshimulu6500 Год назад
አባታችነ እንኳን በሰላም መጡልን።አባቴ በጣም ተጨንቂያለሁ በጸሎትዎ ያስቡኝ።🙏🙏🙏
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 Год назад
መምህር እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰላም ያርግልን
@amesalubarega2685
@amesalubarega2685 Год назад
መምህር እንደበደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነት ይሁንልን እንኳን ደህና መጡልን የተስፋው ቃል መልካም ነውና
@user-en4ty2kw6i
@user-en4ty2kw6i Год назад
አባታችን ቃል ህይዉት ያስማልን ሃገራችን ስላም ያድርጊለን
@yeshimekonen3449
@yeshimekonen3449 Год назад
መምህር በዚ ጊዜ መጥው ስለሚያፅናኑን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ellenibirru4753
@ellenibirru4753 Год назад
በ ፀሎት አስብኝ. አባቴ ወለተ ማርያም
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot Год назад
አቤቱ ይቅርታው ምህረቱ ይቅረብ ቁጣውን ያርቅልን በቃችሁ ይበለን አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
እኳንደህናመጡ አባቸታች እግዚአብሄር ሆይ አገራችን ሰላምአደርግልን አርዳን
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አምላክ እጁን ይዘርጋልን
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን ትንሳዔ አቅርብልን
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w Год назад
ሠላም..አባታችን. እንኳን..ደና..መጡ..በፀሎት..አሰብኝ...
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 Год назад
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት በፀሎትዎ አትርሱን
@menutube7647
@menutube7647 Год назад
እርሶዎ ተናግረው ያልሆነ የለም እግዚአብሔርን ሁሌ ነው የምከታተለው ብቻ እግዚአብሔር ዓዋቂ ነው ቤቱን ያጸዳል ይጠብቃል
@edenteklu5231
@edenteklu5231 Год назад
መምህር በፀሎቶህ ግዜ አስቡኝ። ፅጌ ማርያም።
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
Abate Enkuan dena metu 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@aselaalzaai3491
@aselaalzaai3491 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@abebebelew264
@abebebelew264 Год назад
እንኳን በደህና መጡልን ቃለ ሒዎት ያሰማልን በ ጸሎት ያሰቡን ስም ወለተ ማርያም
@messidominick5553
@messidominick5553 Год назад
God protect my country and my orthodox ☝🏽🤲🏼
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
አባ እርሶን ሳይ ከእግዚአብሔር በታች ተስፍ ኖት ለእኔ
@belayneshuebu3661
@belayneshuebu3661 Год назад
አባታችን በፆለተዎት አስቡን አገራችን እንድንገባ
@lulafares8305
@lulafares8305 Год назад
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Год назад
አባዬ በረከቶ ይድረሠኝ
@munashikur2448
@munashikur2448 Год назад
Amen
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Год назад
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን አሜን ፫
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Год назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Год назад
እሰይ ተመስገን:: ቃሉ እውነት የሆነ:: እንዲህ እሳት ወደሆነው የሰው ፊት ቀርርባችሁ እንድትናገሩ የመረጣችሁ:: የቅዱሳን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው:: በረከታችሁ ይድረሰን::
@mulugote8237
@mulugote8237 Год назад
Abatachen , Enamesegenalen 🙏
@senaithaile3790
@senaithaile3790 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድለዎት።
@taklufayisa6314
@taklufayisa6314 Год назад
Woshatm leba
@mulugote8237
@mulugote8237 Год назад
Amen Amen Amen 🤲
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 Год назад
Amen 🙏🏽 and Amen 🙏🏽
@hikwohii663
@hikwohii663 Год назад
Amne amne amne
@agerewondale560
@agerewondale560 Год назад
እግዚአብሔር እንጠብቃለን
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@emebetdessalegn8022
@emebetdessalegn8022 Год назад
Amen 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Год назад
አሜን አሜን አሜን እናንተንም እግዚያብሔር ይጠብቅልን!!!
@tolosaaddis4598
@tolosaaddis4598 Год назад
መምህር እንካን በደና መጡ
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Год назад
Enkon selame metu.
@sosinaeshete1577
@sosinaeshete1577 Год назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mineygebremdhin1607
@mineygebremdhin1607 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@oritadiss77
@oritadiss77 Год назад
🙏🙏🙏🙏
@ethamekonnen474
@ethamekonnen474 Год назад
Abetu yekre yebalen Ethiopian tebekelen
@newlife1320
@newlife1320 Год назад
Abatachen yefeteren ersu yehunen
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 Год назад
አምላክ ይፈርዳልጨአይቀርም
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Год назад
ጥቁር ልበሱ ❤
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Год назад
ይህ መልዕክት የአሁን አይደለም ቀኑን እዪት
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 Год назад
@@solomonteshome3759 እሺ ይቅርታ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
ጥቁር አለበሱም! ጥቁር ልበሱ ለምትሉ እህት ወንድሞች የቆየነው እንድናስተውል የቀደመውን ነው ለመፃናናትም እንዲ ሆነንም ጭምር✝️
@newlife1320
@newlife1320 Год назад
Egzo nesha gebeche yaltemelesku hulun eyawekut bezemut mefes yerekeskugn negnena amlake yeker belegn
@aynalemalemayehu4307
@aynalemalemayehu4307 Год назад
selaw le hulachin enda chernatu
@newlife1320
@newlife1320 Год назад
Abatachen Turk America earthquake lelam lelam bota tenestual yalut mnm alkerem yerekese nefsen endanetha betheloto asebun
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
የማሰማ ቢኖር ከመንግስት አስከ ተመሪ አስከ በተክርስቲያን መከራው ያጥር ነበር
@Ezusayzu
@Ezusayzu Год назад
የኔ አባት በምን መንገድ ላግኞት እንደው ምረዳዎት ካለ ስልክ ቁጥሮን ባገኝ በፀሎቶ ያስቡኝ
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Год назад
አለን ሰልካቸው ልሰጥክ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Год назад
0911867637 ከሱባዔ በሃላ
@Ezusayzu
@Ezusayzu Год назад
@@synyetwork2279 ebakotin egzer yistilin text yargu ezihu
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Год назад
0911867637 ነው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Год назад
ታላቆ ባቢሎን አሜሪካን ናት( ጂ20 ኢትዮጵያ ለማመስ ወያኔ ያስለጥኑት( የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍቁጥር 4 አንብብ
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 Год назад
አዎ አሜሪካ ናት
@user-en4ty2kw6i
@user-en4ty2kw6i Год назад
ወያኔ ና ህወሃት ልዩነት አለዉ ማሃርና ክርስቶስ
Далее
100❤️
00:20
Просмотров 6 млн
100❤️
00:20
Просмотров 6 млн