Тёмный

How to make soap and detergents from lye. 

Tseghe Girmay
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

🛑How to make soap and detergents from lye. #soap #sapone #sapon #detergentformula 🛑በአመድ ውሃ ሳሙናና ፈሳሽ ሳሙና አሰራር
#lye
#soap
#cenere
#ashley
#naturalsoap
#sapone
#ashley
#laundry
#detergentformula
#detergentmaking
#ሳሙና
#የአመድሳሙና

Хобби

Опубликовано:

 

28 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 383   
@user-eb8mz9se8s
@user-eb8mz9se8s 8 месяцев назад
እውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው......በርችልን ትልቅ ዕድሜ ይስትሽ..
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
አሜን
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 года назад
ለመጀመራ ጊዜ ነው ያየሁት ባመደ ሳሙና እንደሚስራ በጣም ጠቃሚ የሆን መርጃ ነው ከግዲ በኋላ ሳሙና መገዛት ቀር በቤታቸን ባመደ ሳሙና እየሰራን መጠቀም ነው በርቺ እናመሰግናለን🙏👍👏
@AyatMensur
@AyatMensur 6 месяцев назад
ቤተሠው እንሁን ውዴ❤
@hawabadma
@hawabadma 6 месяцев назад
ሠላምደምሩኚ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 месяца назад
ጀግኒት በጣም ነው የኮራሁብሽ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልሽ እኔ የከሰል አመድ ድቄቱን በሎሚ ጀበናና ድስት ሲታጠብበት እንደ ቪም አስታውሳለሁ በደቃቁ ሹቦ ልብስ እንደሚታጠብበት አላቅም ነበር ካንቺ ተማርኩኝ🧑‍🎓በዚህ ዘመን ኑሮ 🙄😣👍 በተወደደበት ጊዜ 💵💡 ጠቃሚ ትምህርት ነው✌️🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አመሰግናለሁ 🙏
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህታለም ዋውውውው።።።።። ።ነው።።።።። በጣም ደስስስስስ ይላል ።።።።🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤ በርችልኝ እናመስግናለን በእውነት ።።።።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 года назад
በጣም የሚገርም ችሎታ ነው ያለሽ የአመድ ዱቄት የዚህን ያህል ጥቅም ይሰጣል ብዬ አልገምትም ነበር እንደሚጠቅም ግን በተግባር አሳየሽን ብጣም ጎበዝ ነሽ በምትሰሪውም ስራ ሁልጊዜ አደንቅሻለው በርቺ ጽግዬ🙏🥰
@EskediStyle
@EskediStyle 3 года назад
ፅግዬ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏👏 ቤት ውስጥ የሚሠሩ የሣሙና እና የተለያዩ የምንገለገልባቸው ነገሮች የምትሠሪያቸው እወደዋለሁ፡ ብዙዎቻችን ሰነፍ ነን የተገዛ እንጂ እራሳችን ሠርተን አንጠቀምም ፡ ለምትሠጭን ሞራል አመሰግናለሁ 💕💕
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Год назад
ወይ ጸጊዬ አይኔን እንዴት አንደከፈተሸው በጣም ነው የማመሰግነው መች ገባኝ አመድ አንደሆነ ዋናው ለካስ ድሮ ብረድስት በአመድ ተፈትጎ ሲታጠብ አዲስ የሚመሰለው ተቸገረን የምንጠቀምበት ይመሰለኝ ነበር gerasse molto😘😘😘😘😂😂😂😂
@rahelketema8279
@rahelketema8279 3 месяца назад
በጣም ጎበዝ በርቺ እህቴ !!!
@lulagirma5395
@lulagirma5395 3 года назад
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሰተማርሸን እናመሰግናለን በርች
@MariaMaria-xe5xi
@MariaMaria-xe5xi 2 года назад
እጅግ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@ggyefekr6595
@ggyefekr6595 5 месяцев назад
ጀግና ሴት ንዎት።
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 года назад
ፅግዬ ዋውውው በጣም ደሰ የሚል ከኬሚካል የፀዳ ሳቡና ነው የሰራሽ በሚገርም ሁኔታ እናመሰግናለን በሌላም እጠብቅሻለን
@yasinahmed2131
@yasinahmed2131 2 года назад
እጅግ በጣም ምርጥ ሰራ እናመሰግናለን ተቸግረን ነበር 1 የልብሰ ሳሙና 50 ብር ገብቷል አሁንማ እድሜ ላንቺ በአመድ በበርሜል በጥብጨ ሳሙና ሰርቸበት ጎረቤት ሰፈሩን ሳሙና ሸርቸ አድላለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
በርታልኝ የኔ ልጅ 🙏🙏🙏
@fikeraschenaki4449
@fikeraschenaki4449 2 года назад
ፅግዬ ሁልግዜም ለየት ያለ የሚጠቅመን ነገር ስለምታሳይን እናመሰግናለን
@AyatMensur
@AyatMensur 6 месяцев назад
እንደማመር እህቴ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ፅግዬ ሰላም በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የሚገርም ነው ከአመድ ውሀ ሳሙና መሰራቱ ገርሞኛል ግን አመዱን እንዴት እንደበጠበጥሽው ንገሪኝ በጣም ልዩ ነው እውቀትሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን በርቺ👌👌👍❤🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 года назад
Ye amed wha indet indeserahu majemeryaw video al
@Happy-gc4rx
@Happy-gc4rx 2 года назад
Waoooo 👏👏👏እጅግ በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ያሳየሽን እጅግ inam
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 года назад
Thank you so much for sharing this beautiful work Tisgya you are amazing I am very impressed the way you create this soap keep it up 👌🏾👍🏾🥰
@borena109
@borena109 3 года назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ፅግዬ ውደ በጣም የሚገርም አሰራር ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ወደዚህ ቻናል መምጣት በጣም ብዙ ነገር መማር ነው እኔ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ፅግዬ በጣም ቡዙ ነገር እያሳወቅሽን ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን 👍❤️❤️❤️
@AyatMensur
@AyatMensur 6 месяцев назад
እንደማመር እህቴ❤
@sisaytolla4831
@sisaytolla4831 11 месяцев назад
እናመሠግናለን በጣም ራጅም ዕድሜ ከአሁን በኋላ አመድ ጥቅም ለይ ይውላል አራፋስ ይኖራው ይሁን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 11 месяцев назад
አዎ አለው
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 3 месяца назад
ሀሪፊ ትምህርት ነው❤❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ♥️
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
ፅግዬ ሁልግዜም ለየት ያለ የሚጠቅመን ነገር ስለምታሳይን እናመሰግናለን በአመድ የሚሰራ ለመጀመሪያ ግዜ አየሁ ልምድሽን ሙከራሽን ስለምታካፍይን በድጋሜ አመሰግናለሁ🥰🙏🏼
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ማመንአቃትኚ።አመደናዝይት።
@meditube9905
@meditube9905 2 года назад
ፅግዬ በጣም ልዩ ችሎታ ነዉ ያለሽ ሀሣብሽ ልዩ ነዉ በቤት ውስጥ ፈሳሽ ሣሙና መሥራት ማለት ማንም ሌሰራ የማይችል ነዉ የምታቀርባቸዉ ነገር በሙሉ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሠግናለሁ
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m Год назад
እሚገርም አሰራር እጅሽ ይባረክ እማ በከሰል አመድ ከሆነ እሞክረዋለሁ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
በከሰል አመድ ይቻላል 🙏አሜን 🙏አመሰግናለሁ
@selmaselam8486
@selmaselam8486 2 года назад
ዋው እዲነው ማስተማር እናት በርቺ ለፊት ይሆናል ግን ደረቁ ሳሙና
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 года назад
ዋዉ ምርጥ ድንቅ ስራ ነዉ የምታሳኝን የኔ ማር እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌❤❤
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
በዉነት ጎበዝ ነሽ በርቺ እግብሔር ይስጥልን እር ነዉ በዚ ከተጠቀምን ይገርማል👍👍👍
@halimatube6233
@halimatube6233 9 месяцев назад
ከተጠቀምንበት ብዙ ነገር አስተምረሽናል አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ . ጠንካራ እናት ነሽ
@AyatMensur
@AyatMensur 6 месяцев назад
እንደማመር እህቴ❤
@user-og9zb8ml5z
@user-og9zb8ml5z 3 года назад
በርቺ ኡሙ ሙአዝ ይቱብ
@user-zm6mf3lw6l
@user-zm6mf3lw6l 2 года назад
መልካም ስራ የልጅልጅ ዉርስነዉ ለመጀመሪያ ጊዜነዉ ያየሁት በጣም እናመሠግናለን አንደኛ100%
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 2 года назад
በጣም የሚገርም እውቀት ነው ወላሂ እጂሽ ይባረክ ግን የአመዱን ውሀ እንዴት እዳዘጋጄሽው አላሳየሽንም ፕሊስ በጣምየሚገርምእውቀትነውወላሂእጂሽይባረክግንየአመዱንውሀእንዴትእዳዘጋጄሽውአላሳየሽንምፕሊስከቻልሽ መልሽልኝ በርች
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
@@EWKETMEDIA123 የኔ ውድ ወደላይ ነይ ደግሜ ሰርቻለሁ እንዳንች ተጠይቄ
@lubabamdtube6320
@lubabamdtube6320 2 года назад
ስላም ፅግየ ስላምሽ ይብዛ ውዴ በጣም የሚግረም ችሎታ ነው ያለሽ እኛ አመዲ ጥቅም ያለው አይመስለንም ግን ሁሉም ነግረ ጥቅም ላይ ይውላል አዴቅሽ አለሁ
@seanchristopher5115
@seanchristopher5115 2 года назад
Outstanding. I used to make olive oil soap in Israel. While some may see it as a lost art in truth it is fun, healthy and saves money. The ingredients can be better contolled for better results. Also, as varied the imagination are the kinds of home made soap that can be made. Thanks for posting this recipe. God bless. In the name of the Lord God Jesus. Amen.
@gojofilm
@gojofilm 3 года назад
ሰላም ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ጀግና ሴት እንደሁልግዜውም በጣም ቆንጆ እና ልዩ ዩሆነ ዩሆነ የሳሙና አዘገጃጀት ነው ዛሬ ያሳየሽን በጣም ጐበዝ ነሽ ይህ ስራሽ ባጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ስላካፈልሽ እናመሰግናለን
@Degsewtube
@Degsewtube 3 года назад
ይህን ነገር ደግሜ ማየት አለብኝ ዘይት እና አመድ ሳሙና መሆን እንደከፈትኩት አልቆ ጠበቀኝ በደንብ ፅግዬ 💕ሣላደንቅሺ ማለፍ አልችልም👌
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 года назад
Hi ጽግዬ።የአመድ ሳሙና በጣም ይገርማል።አገር ቤት ቢሆን ትልቅ ፋብሪካ ከፍተሸ ሣሙና ታመርቺ ነበር።እውቀትሸን ችሎታሸን ሣላደንቅ አላልፍም።በጣም ነው የገረመኝ ጽግዬ።grazie carissima🌷🌷🌷#👍#👍
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 года назад
ፅጉዬ የኔ ጎበዝ በጣም ገራሚ ነሽኮ ሁልጊዜ ፈፅሞ ልዩ እውቀትን ነው የምታስተምሪን ለስራሽ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ይማርከኛል ሳሙናን ከማይገመቱ ግብአቶች እንደሚሠራ አሳየሽን የዛሬውም ልዩ ነው ገራሚ ስራ ነው የሠራሽው ከልብ እናመሠግናለን😍🙏
@samueltarekuwa-md2df
@samueltarekuwa-md2df Год назад
ተባረክየአለምእነትነሸ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አመሰግናለሁ 🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 года назад
ዋው ፅጉሽዬ እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ የሚደንቀኝ በጣም ሲበዛ ጎበዝ ነሽ ውዴዴ እቤት ውስጥ የሚሰሩ ሳሙናዎች ምን ያህል ለጤና ተስማሚ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም ከኬሚካል ነፃ ናቸው እነዚህን የሚሰሩ እጆችሽ ይባርክ ውዴዴ እናመስግናለን
@PaulosSileshi
@PaulosSileshi 10 месяцев назад
አሪፍ ፈጥራ ነው በጣም ነው ዬገረመኘ በርቺ ከዚብላዪ ካቺ እንጠብቃልን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ ♥️
@amrchnati5931
@amrchnati5931 2 года назад
ሠላመሰ ፅግየ ሠላምሽ ይብዛ የእኔ አስተማሪ የሳሙና አሰራር ሽላሳየሽ በጣም ነዉየማመሰግንሽ እናቴ ተባረካኪልኝዘመሸይባረክ እቴቴ አሰተማሪያችኝ
@binahaylu9385
@binahaylu9385 2 года назад
Waooooo በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
@awolachem2124
@awolachem2124 Год назад
lye water is basic. Another name potassium hydroxide or caustic potash. u are hero
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 2 года назад
በሰፊው ብታመርች በጣም እየገረመኝ ነው የሰማሁሽ እኔ አመድ ይዘው ብርጭቆ ሲያጥቡ ውይ ባመድ እንደት ይታጠባል ብየ አውቃለሁ ለካስ እውነታቸውን ነው ጉድ የዚ ዘመን ትውልድ ብዙ ነገር ማወቅ ይቀረናል ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
ወይ ትአምር ይህም አለ ለካ ወይኔ ያ ሁሉ ዘይቴ ስደፋ ኑሬ እንዲ ጥቅም እያለው ነው ?! በቃ አሁንም አረፈደብኝም እድሜ ይስጠኝ እንጂ እንዴ ላንችም ብዝት አርጎ ዕድሜውን ይጨምርልሽ ፀጉየ ውዴ ይህን ዘዴ አይነም ሰምቸም ስለማላውቅ ስለሰጠሽኝ ድንቅ ጥበብና ጥቅም ፈጣሪ ብርክክክክ ያርግሽ ፀጉየ አንችን ማወቄ ስጦታ ነው ለኔ በጣም ነው ማመሰግንሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ውዴ በይ ሰርቼ ደሞ ውጤቱን እነግርሻለው እንዳቺ ከቻልኩበት አንዲት ዘይት መድፋት ቀረ በቃ 👌👍🙏😘😍❤
@halan9208
@halan9208 Год назад
ለቤትሽ አዲስነኝ ወዲጀው አለሁ ዲሮ ጊዜ ፀም ሁዳደ እደነገ ሊገባ እደዛሬ ስጋ ይበላል እና እናቴ በአመዲ ዲስቱን ሁሉን ነገር ትጎንፈውና በአመዱ ታጥበው ነበር በጣም ፅዲት ነው እሚለው መቆየት ደግነው ብዙ አየን ይገርማል 💜💜🙏
@bietajera7403
@bietajera7403 2 года назад
ፀጊዬ የኔማር ከምር በጣም በጣም ደስ የሚል ሰሳሙና አሰራር ነው አለህ ጅሽን ይባርክልሺ
@wondosenworkineh8207
@wondosenworkineh8207 Год назад
Gobez betam des yilal fetera sira ysadestal fesash samunaw sinatib eji ayigodam.
@kikahumed2392
@kikahumed2392 2 года назад
በጣም ጥሩ እዉቀት ነዉ እያሳየሽን ያለሽዉ በጣም እናመሰግናለን
@omayubomayub6950
@omayubomayub6950 Год назад
እኔ ሞክሬ ምንም ሳሙና ሊሆንም አልቻለም
@user-rt7ks1kx2g
@user-rt7ks1kx2g Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም ልሀገራችንን ሰላም ለውገናችን ሰላም ፍቅርን ትምኝሁላች ውዶችዋ ሁላችሁም እውዳችሁለሁ ፀጊዋ እንዴት ነሽ ሰላም ነሸ ደህናነሸ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም ሰው 🌹 እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው አሰራር ነው እህቴ
@harictlavers67
@harictlavers67 2 года назад
Amazing Work Thank You !!
@jameelajameela9143
@jameelajameela9143 10 месяцев назад
Wowoow
@nardinadga7862
@nardinadga7862 3 года назад
Betam kelel yale astemari sera new. Berchilgn ❤️❤️❤️
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 года назад
👌ፅጌ የምር ትችያለሽ 😍😍😍😍
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 года назад
ሰላም ፅጉዩ ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን ብዙ እማላቀውን ነው እየተማርኩ ያለሁት ካንቺ አይቼም ሰምቼም አላቅም ይሄን እናመስግናለን thank you for sharing 👌🥰🙏
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 3 года назад
ፆጊዬ በጣም ጥሩ ስራ ነው እምትሰሪው እንጠቀምባቸእን ሳሙናዋች ከምን እንደሚሰሩ ብዛት አናውቅም እንቺ በምትሰሪው መልክ እየሰራን ለቆጃችን ተስማሜ የሆነ ሳሙና ማዘጋጀት እንችላለን ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን 😍👌
@abdelanuru7990
@abdelanuru7990 2 года назад
በጣም አመሰግለው ጥሩ የሆነ እውቀት ሸምቻለው
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 Год назад
በጣም ጥሩ ወድጀዋለሁ ደግሞ የሻማ አሰራር አሣይኝ?
@syutb9663
@syutb9663 2 года назад
ሰላም ፅጉየ እብድሁ የፅጉ ቤተሰቦች ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም የሚገርም አዘገጃጀት እና መሰግናለን
@tsigemaryamaynalem6099
@tsigemaryamaynalem6099 Год назад
ፅጉዬ በጣም እናመሰግናለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አረ እኔ ነኝ የማመሰግነው 🙏🙏
@hanaayele247
@hanaayele247 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ጀግና ነሽ
@mesitube5561
@mesitube5561 3 года назад
ፀጊየ የዛሬው ደግሞ ይገርማል ከአመድ ዘይት መዘጋጀቱ ይገርማል አመድ ጥቅም ላይ መዋሉ አሪፍ ስራ ነው ሰሙነ መግዛት ቀረ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ከአመድ ዘይት ሳይሆን ሳሞና ነው
@hikmamohammed2316
@hikmamohammed2316 Год назад
እናመስግናለን ጥሩ ነዉ ስራሽ :: የብርትካን ልጫጩ እና የሮዝ መሪኑ አሰራር ብታሳይን
@nuraynin
@nuraynin 3 года назад
ፅጉዬ ሁሌ ሙያሽን ሳላደንቅ አላልፍም የምትሰሪያቸው በሙሉ ጠቃሚና ለቆዳችን ተመራጭ ሳሙናዎች ናቸው ዛሬም በተለየ ሁኔታ አገላለፅሽ አንደኛ ነው እኛ በደንብ እንዲገባን በሚገባ አብራርተሽዋል እናመሰግናለ🙏🙏
@yebenilijnegn3447
@yebenilijnegn3447 Год назад
ዋዉ ደስ ይላል በርች
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 года назад
ጎበዝ ነሽ በርቺ ጥሩ አስቸማርሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አሜን አመሰግናለሁ ውዴ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
መጣም አሪፍ ነው የኔ መልካም እናመስገናለን
@user-ds7fb9em3h
@user-ds7fb9em3h 2 года назад
ዋውውው በጣም አሪፍና ቀላል አሰራር ነው ነገር ግን ዘይቱ ግዴታ የተጠበሰበት መሆን አለበት እንዴ ውይስ ማንኛውም ዘይት ይሆናል ፅግዬ ከልብ እናመሰግናለን ከመጀመሪያው እከ መጨረሻው ድረስ ስላካፈልሽን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
እሱማ ይሆናል ችግሩ ውድ ስለሆነ ነው
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Год назад
እኔ ግቢዬ ውስጥ ብዙ ሬት አሎቬራ አለኝ ለፀጉር እና ለሰውነት መታጠቢያ የሚሆን አመድ ሳይጨመር ሳሙና አሰራር ካለ ብታሳይኝ በጣም አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ አድርጌ እከታተልሻለሁ
@user-iw4sg7fo2r
@user-iw4sg7fo2r Месяц назад
wow
@TAS27483
@TAS27483 3 года назад
የኔ ባለሙያ ፅግዬ በጣም የማላቀው ነገር ነው ያሳየሽኝ አመሰግናለሁ
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ወይኔ ጽግዬ ከልብ እናመሰግናለን ሰርቼ አሳይሻለሁ የምር እንዴት ደስ አንዳለኝ ዛሬ ኢትዮጵያ አንድ ሳሙና ስንት እንደገባ
@adona19tube7
@adona19tube7 2 года назад
ፅጉዬ እናቴ በእውነት ክበሪልኝ በአምድና በዘይት ሳሙና እንደ ሚሰራ ክበሪልኝ በጣም በእውቀት የተሞላሽ ቅንና አስተዋይ ንሽ ክበሪልኝ
@kikahumed2392
@kikahumed2392 2 года назад
ኧረ በጣም አሪፍ ያዉም በዚህ ኑሮ ዉድነት እንዴ በጣም ያዋጣል ወቅታዊ ችግር ፈቺ እናመሰግናለን
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 года назад
ፅግዬ እጅሽ ይባረክ አስቤው አላቅም ነበር ዘይት አመድ የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽኝ በጣም አመሰግናለው
@abdulkareem5828
@abdulkareem5828 Год назад
wow bahadur sauna batsmen arfe nw bameragaw zayet yehonal enda
@saradawit
@saradawit 3 года назад
ጽግዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው እንደተለመደው ከተለያዬ ፍራፍሬዎች ጥሩ ከኬሚካል የጸዳ ሳቡና ነው የምትሰሪው የዛሬው ደግሞ የእጅ ሳቡና የተጠቀምሽው ግብአቶች በቤታችን ውስጥ ልናገኛቸው ከምንችላቸው ነገሮች ነው ጥሩ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌💕
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 года назад
Saraye yelibs samuna new
@zarfetube4068
@zarfetube4068 3 года назад
ሰላም ላች ይሁን ፅግዬ በጣም አስተማር ትምህርት ነው በጣም ብዙ ነገር ተምራለው ካች
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
ጀግና ሴት
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏
@mahmoud1122332
@mahmoud1122332 3 года назад
ጎበዝ በርች እህታችን
@user-qk4ry1hz1n
@user-qk4ry1hz1n 2 года назад
የኔ መልካም ስሞትልሽ እያጠብሽበት አሳይኝ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ምን? 🤔
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
የኔ ውድ ዓምት አለፈው ቪዲዮ ከስራሁት ሳሙናው አልቆማ ሌሎች ጠይቀውኝ ሰርቼ እሱም ጨረስኩት አልገባኝም ለምን እንደተየቅሽኝ?
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
ወይ ፅግዬ ለካ ኦል የሚለውን የደወሉን ምልክት ሳልጫን ነበር በሰርች ነበር የማገኘው አሁን ግን አየሁት ፅግዬ 👍👍👍👌👌👌
@kidisttube22
@kidisttube22 2 года назад
ዋውውው ሀገሬ ስገባ እሰራዋለሁ🙏 እናመሠግናለን
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 2 года назад
አይጉርምም እናቶች እቃ ሚጥቡት በአመድ ነው ለካ ለዚህ ነው እናመሰግናለን!!
@lemlemdagnew
@lemlemdagnew Год назад
ፅጌየ በጣም በጣም አመሸግንሽ አሎህ ደስ ብሎኛል እኔም እንዳንቺ ሰርቸ መጠቀም አለቢ። ግን የሳሙናው ቅርፅ መውጫ የት ነው የሚገኘው ንገሪኝ
@tigistasaye844
@tigistasaye844 Год назад
Send you phone for more information
@user-vh6od7ed6s
@user-vh6od7ed6s 2 года назад
በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
@firamame6660
@firamame6660 Год назад
ስታስረጂ ከልብሽ ነው ሚመስለው thank u
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
እንዴት ነው ከልብሽ የሚመስለው? አልገባኝም
@user-ry8eg1ej3t
@user-ry8eg1ej3t 2 года назад
ስወድሽ ፅግዬ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ 😘
@maedtube5222
@maedtube5222 3 года назад
ዕናቶቻችን ብረት ድስትና የመሳሰሉት እቃዎች በአመድ ሲታጠቡ ይጸዳሉ ይላሉ አንቺም አመድን በዘመናዊ መልክ ሳሙና መስራትሽ ትክክል ነዉ ጽግዬ አደንቅሻለኁ በቀላሉ ነዉ ደግሞ የሰራሽዉ፡፡ በተጨማሪም አንዳንድ ምግቦች የጠባበሽበጽን ዘይት ደደግሞ ከመድፋት ይልቅ ለዚህ አገልግሎት ማዋልሽ አገልግሎት ሰጡ ተረፈ ምርቶችን እንደገና ስራ ላይ የማዋል ሳይንስን ተግብረሻል የኔ አንበሳ፤ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ፡፡
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 Год назад
እናመሰግናለን ማሚዬዬዬ
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 2 года назад
ዋዉ ምርጥ ነዉ የኔ ባለሙያ ጎበዝ
@amhariska-tube
@amhariska-tube 2 года назад
Tsigye betam eko tibebeya nesh eko💕
@mobilekeyo8804
@mobilekeyo8804 9 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን
@selamawetgerma1674
@selamawetgerma1674 Год назад
የኔዉድእጅሽይባረክ
@tube3498
@tube3498 2 года назад
ሰላምሺ ይብቃ ዘይትና ልምድ ውሃ ስራሺ በጣም የሚገርም ነው ብዙ መተክተክ አለበት ማለት ነው አሪፍ ትምርት ነው አንደኛ እቤት ውስጠ በራሱ ተመራምሮ መስራት ሁለተኛ እቤት ሲሰራ በጥንቃቂ ይሰራል ገባያላይ ካለው ይልቅ እቤቱ መስራት ጥራቱን የጠበቀ ይሆናል ቻሌጅሺን አውጥተሺ ስላሳየሺን እናመሰግናለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ገንዬ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ😘😘
@user-rw5st1hf3g
@user-rw5st1hf3g 5 месяцев назад
ድሮውንም የጥንት ቤተሰቦቻችን ጥበብ ድንቅ ነው
@hanawerku.626
@hanawerku.626 2 года назад
የኔወድ በጣም ነው ደስ የምለው
@enatochitube3224
@enatochitube3224 3 года назад
በጣም አሪፍ አሰራር ነው ፅግዬ በርቺልን እናመስግናለሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
እሰቲአብራሮለኚ።ኩሚቱች
@genettube527
@genettube527 3 года назад
ሰላም ነዉ ለዚህ ቤት ይሁን በእውነቱ ፅግሽዬ በርችልኝ
@saradawit
@saradawit 3 года назад
ጽግዬ ዋው ገራሚ ከተለያዬ ነገሮች ጥሩ የሳቡና አይነቶች የምትሰሪያቸው ሁሉ ከኬሚካል ንጽህ የሆነ ናቸው በቤታችን ውስጥ በዚህ መልኩ መስራት እንደምንችል ነው ከአንች ብዙ ተምሬያለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕
@FikireTube12
@FikireTube12 3 года назад
ፅግዬ የኔ ባለሙያ የምታሳይን ሥሬ እንዲ በቀሉሉ የሚታይ እይድለም የእውነት ብዙ ጠቃሚዎች ነገር ከኬሚካል የፀዳ በቤታችን እንዴት መስራት እንዳለብንእያሳይሽን ነው ሥራዎችሽ ሁሉ እስደናቂ ናችው እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺ እይነቶች ያብዛልን
@adubenyam7776
@adubenyam7776 Год назад
TSEGEYE Thanks a lot for your information ❤
@tayutube9533
@tayutube9533 Год назад
ጀግና እናት ነዎት እናመሰግናለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Год назад
አረ እኔ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@rbtsibethiopia
@rbtsibethiopia Год назад
wawaw Mret Asrar New Tsgya Enamsegenaln Btam Wda
Далее
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн