Тёмный

September 8, 2021 

solomon teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ክፍል 2 መምህር ስሎሞን ተሾመ

Опубликовано:

7 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን✝
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
መምህር እናመሰግናለን በፀሎት አስቡኝ ደካማ ሃጢያተኛ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ዓመተ ፃዲቅ የቅዱሳኑ በረከታቸው ኢትዮጲያን ኢትዮጲያዊያንን ይታደግ!!! መምህር እንኳን ከ2013 ወደ 2014 በሰላም አደረሶት !!!
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
መምህር እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ የክብር በአል በሰላም አደረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም ለኢትዮጵያዬ የትንሳኤ ቀን ያድርሰን።የኢትዮጵያ ጠላቶች ከምድረ ገጽ የሚጠፉበት ዘመን ያድርግልን። የክርስቶስ ፍቅር የሚነግስበት፣ ክፋት፣ሌብነት፣ውሸት፣የሚደመሰስበት፣ እውነተኛ ሰውነት የሚከብርበት፣ርሀብ ፣ችግር፣ በሽታ፣ ተንኮልና ተንኮለኛ ከምድራቷ ላይ የሚገሰጽበትና የሚጠፋበት፣ ታላቅና ሀያል ነን ብለው ሀገራችንና ሀይማኖታችንን ለማጥፋት በእውሸት ዜናና ተንኮል የሚርመሰመሱትን ሁሉ ሀያል የሆነው ልዑል እግዚአብሔር በሀይሉና በቁጣው ስልጣናቸውና ሀይላቸውን ሰብሮ ውርደታቸዉንና ቅጣታቸውን ከላይ ከሰማይ ይላክባቸው። እኛንም ከነሱ ስደት ሀገርና መከራ ሰውሮ ለሀገራችን ያብቃን። በጸሎት አስቡን። ውስብሀት ለእግዚአብሔር።
@tigistdesta8357
@tigistdesta8357 2 года назад
በጣም ያዛዝናል ከመ ምህር የሚጠበቅ ትምህርት ወይም መልክት አይደለም የሞተን ሠው መውቀስ በመንፈሥ እና በእውነት እንዲሁም በእምነት እንመላለሥ ትንሽ ሲገለጥልን አብጠን እንፈንዳ እንላለን እግዝያብሔር ይቅር ይበሎት እኛንም ይሄን ስለሰማን አብሮ ይቅር ይበለን እስቲ በህይወት ላለነው መፍቴ ለማምጣት እንማከር እናሥተውል
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 2 года назад
አዎ ከሰው ከሆነ የእግዚአብሔር ከሆነ አይከለክልም
@synyetwork2279
@synyetwork2279 2 года назад
አንኳን በሰላም መጡ አባታችን ቃልህይ ወት ያሰማልን 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@nigatale6305
@nigatale6305 2 года назад
መምህር እንኳን አደረሰዎት ወለተ ሠማዕት ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ እርስዎንም እግዚአብሔር ይጠብቅዎት።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 года назад
እግዚአብሔር አውሬውን ወደ ጥልቅ ውቅያኖስ ይጣልልን።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
*_የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው ፤_*
@yshimulu6500
@yshimulu6500 2 года назад
አሜን ፣አሜን ፣አሜን 🙏🙏🙏አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን❤️❤️ ።በረከተዎ ፀጋዎ ይደርብን። በፀሎትዎ አይርሱን።ኢትዮጵያ በአባቶች ፀሎት ትጠበቃለች💚💛❤️
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 2 года назад
አቤቱ ፈጣሪ የቁጣውን ዘመን ያሳጥርልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 года назад
የናንተ ፀሎት ምህላ ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@sarao933
@sarao933 2 года назад
አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ እንዲሆኑ እጋበዛለሁ መልካም ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@my2973
@my2973 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏💚💛❤️
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያጎናፍፀልን🙏🌻🌻🌻
@user-id2uo7bb6s
@user-id2uo7bb6s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር ሲጠፍሁ ጨንቆኝ ነበር በእውነት እማማ ኢትዮጵያን ስላም ያውርድ በውጭም በውስጥም ያሉትን ጠላቶች ያጥፍልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@greekshemtov7995
@greekshemtov7995 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅወት
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን በሰላም መጡ እንቁ አባት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ እንኳን አደረሶት
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
*_አቤቱ አለምን ሁሉ የያዝክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ማረን_* *_አቤቱ ወልድ ዋህድ ሆይ ይቅር በለን_* *_አቤቱ መንፈስ ቅዱስ የጰራቅሊጦስ ሆይ ኃጣታችንን አስተሰርይልን ለዘለአለሙም ከኛ አትለይ_* *_አሜን አሜን አሜን_*__🤲🏻🕯*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_* *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው💚💛❤🤲🤲🤲😭😭😭
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህር የሃምሳ አለቃ ወ/ጊዮርጊስ ነኝ በፀሎት ያስቡኝ ከሶማሊያ ግዳጅ ቀጠና
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 2 года назад
@@user-pe9rz8pl5m አሜን ✝️
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙌🏾🤲🏾🙏🏽❤️
@user-rx8zt1en2b
@user-rx8zt1en2b 2 года назад
መምህር በጣም አዝናለሁ በአባታችን አለቃ አያሌው ላይ ላቀረቡት ትችት ቃሉን ተጸየፍኩት። ሙትን ሰው በዚህ ደረጃ ከመተቸት ዛሬ ቤታችንን ያረከሱትን ቅባቶች ዋቄፈታዎች ካቶሊኮች ለመውቀስ ብንሞክር አይሻልም?
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 2 года назад
ትእዛዝን ልጣስ ስለ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ነው !
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 года назад
አልገባኝም አለቃ አያሌው ማን ናቸው? ቤቲ
@emuti6262
@emuti6262 2 года назад
@@solomonteshome3759 ይሄ ውግዘት እንደተባለው መንፈስ ቅዱስ ተሽርዋል ነው ወደቀደመው ክብራችን እንድንመለስ ለምን አይደረግም አባ አማሀእየሱስም ስለዚ ጉዳይ እንደተሰደዱ ተናግረዋል ለደጋጎች ሲል እየማረን እንጂ ጸሎታችንማ ቢያርግ ሀገራችን ከድጡ ወደማጡ አንገባም ነበር ገን ሁሉም ዝምብሎ ስለውግዘቱ ከመተቻቸት ምክንያቱን ማስተካከል ይሻላል
@8888kal
@8888kal 2 года назад
ማንን እንደምናምን ተቸገርን እኮ አለሳልሰው ይገቡና ጆሮ ሲያገኙ ወደ ሌላ አርእስት ይሄዳሉ እግዚአብሔር አባት መሆኑን ማን ካደ? በምድር ያሰራችሁት በሰማይ የታሰረ ይሁን ያለውስ አባታችን እግዚአብሔር አይደለምን ? ለምን ለውግዘቱ የሚፈታበትን መንገድ ፈልጋችሁ ፀሎታችን ወደ እግዚአብሔር እንዲያርግ አታደርጉም ?
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 года назад
አሜን እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን ፈጣሪ እድሜ ይስጦት 💛💚❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@finotemelka821
@finotemelka821 2 года назад
መምህር እንኳን አደረሰዎት እስካለ ማርያም ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ፡
@Lidia11621
@Lidia11621 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@oritadiss77
@oritadiss77 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቓለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰዎት መምህር
@helenberhanu2171
@helenberhanu2171 2 года назад
እንኳን አደረሰዎት በፀሎት አስቡኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ፡፡
@Demissiefetle
@Demissiefetle 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የምተሳሰብ ያድርግልን
@20500a
@20500a 2 года назад
አሜን አሜን አሜን!
@tegesetnegusa7195
@tegesetnegusa7195 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 года назад
አሜን። አሜን። አሜን። አባታችን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@selamgirma8152
@selamgirma8152 2 года назад
Edemena tena yestelgne memher🙏🙏🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በባዕድ አገር ተሰደን በምድረ በዳ ነው ያለነው በአባቶቻችን ፀሎት ነው ያለነው እርሶን ስሰማ ልቤ ይረጋጋል መምህር እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገርዎ መልካም በአል ይሁንልዎ
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 2 года назад
እንኳን ደና መጡ አባታች ክትባቱን ሀገር መገብት አይችልም ስሉኝ ተከተብኩ ስልጣን እንደይኖርብኝ በ ፀሎት አቡኝ አባተ
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 года назад
ደርሸ መጣሁ አደል እኔ ሣልከተብ እሥከ ቤተሠቤ አልተጠየቅንም
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 2 года назад
@@fekadkz8094 ከ የት ሀገር?
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 года назад
አባታችን እኳን አደረሰዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን እኔ ሀጢያተኘዋን በፀሎተዎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 2 года назад
መምህር ተሾመ እንኳን ደህና መጡልን በጉጉት የምጠብቅወት ታላቅ አባት
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 года назад
አሜን ፫ አባታችን በፀሎታችሁ አስቡን ሀይለ ሚካኤል ሠይፈ ሚካኤል ወለተኪዳን ገነተክርስቶስ ወለተገብርኤል ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት አባታችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@user-vs2ns5th4f
@user-vs2ns5th4f 2 года назад
በጣም በጣም በጣም ትክክለኛ መልእክት። ቤተክርስትያን አትሂዱ ቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዟል ምናምን እያሉ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ለመግደል የሚሰሩትን አችበርባሪዎችን ክው አርጓቸው። ስንቱ ነገደበት የትንሳኤውን ነገር ብቻ ክርስቶስ መንጋውን የሚያድንበት ምፕንገድ አለው።
@kokilovekoki8147
@kokilovekoki8147 2 года назад
ይቅርታ የኔ እህት ስለማናዉቀዉ ባንፈርድ ጥሩ ነዉ አዎ ሲኖዶስ ተወግዛዋል ምክንያቱም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ሽረዉ እራሣቸዉን አስቀምጠዋል ያወገዙት ደግሞ አለቃ አያሌዉ ታምሩ ናቸዉ መጀመሪያ መረዳት ያስፈልጋል
@adisu4246
@adisu4246 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እይመሰገን
@werkweehalegesse8570
@werkweehalegesse8570 2 года назад
አሜንንንንንንን አባታችን
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 2 года назад
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen abatachen
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 года назад
መልካሜ አዲስ አመት ምህር የእግዚአብሔር ይባርክልን መጭዉ አመት ዬሰላም ያርግልን
@cellphone5055
@cellphone5055 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሶት መምህር
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@mulugote8237
@mulugote8237 2 года назад
Amen Amen Amen 🤲
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን 🙏 💚💛❤️
@selam1244
@selam1244 2 года назад
Amen egzabehr mastwalon yesten😭😭😭😭
@ahmedtaif6047
@ahmedtaif6047 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@ethobeyina6386
@ethobeyina6386 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏
@ethiopiahagere8336
@ethiopiahagere8336 2 года назад
Memeherachene Egziabhere edemena tena yestwot betam enamesegnalen Cherun CHERU MEDEHANIALEM yaseman egna yesu begoch nen lebonachenen yesten AMEN AMEN AMEN
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 2 года назад
Egziyabhear yimaren Selam Yadilen .....kezih metifo zemen be Fikiru yisewren wede Egziyabhear yemiramed Higir Ena Lib yisten
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 2 года назад
መምህር እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላምና በጤና አደረሰዎት። ለሐገራችን ለኢትዮጵያ ባለማቋረጥ ፀልዩላት። ዕድሜዎትን ፈጣሪ ያርዝምልዎት።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 2 года назад
AMEN AMEN AMEN enkan abro adrsen mamehr solomon 💚💛❤
@helenalove2482
@helenalove2482 2 года назад
Amen 🙏🏽
@petypety6303
@petypety6303 2 года назад
Amen Amen Amen 💚💛❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 года назад
መምህርዬ እባታች ምን እንካ እስሶ ተማሪ ባልህንም ግን ለርሶ ያለኝ አክብሮ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር ያጠብቅልን እኔ ባለሁበት አሜሪካ ስው በሚድያ አያወራ ግን ብዙ ህዝብ እየሞተ ነው አንዳ ደግሞ የደም መርጋት ችግር ምክንያት ሚሞትም አንዳ መዳኒት ሚወስድ/ አንዳንድ ደግሞ ቆዳቸው ላይ ደም ያያዛል/ አንዳ ነርቨ በሽታ ስውነታቸ ያንቀጠቀጣል/ አንዳ ስውነት ከወገብ በታች ሽባ ያሆናል / እንዳ እራሱ ያስታ/አንዳንድ ደ ግሞ አፋቸው አፍንጫቸው ውልግድግድ ያሆናል እረ ምናለፋች ብዙ ችግር እያመጣ ነው ህዝብ ግን ምን እንዳያነቃ እየተደረገ ነው/( በዜና ምን አያነት የኮረ- ክትባት ሞተ የሚባል ወሬ በጭራሽ አያወራም እናም አሜሪካ ብዙ ስው ስራ ለማግኘት ካልተባችሁ ስራ አትስሩነው ጨዋታውአሜሪካ ስው ብር ወዳጅ ብር አምላክ የሚያመልከው
@mentigabu5212
@mentigabu5212 2 года назад
እንኳን 2014 ዓ/ም ዋዜማ እና ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በአል አደረሶት ።።ድምፅ በደንብ አይሰማምና መስተካከል ቢያደርጉ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@birukworede8028
@birukworede8028 2 года назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@user-cb5ou3vs7t
@user-cb5ou3vs7t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@mineyabi4554
@mineyabi4554 2 года назад
Enqn beselam matu abtachen 🙏🙏🙏🙏🤚🤚🤚🤚🤩🤩🤩🤩🤩😍
@user-ht3ff3ds2o
@user-ht3ff3ds2o 2 года назад
እንኳን ደና መጡ አባታችን መምህር ሰለሞን ተሾመ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 года назад
መምህር እንኳን አደረሰዎት መጪው የሰላም የጤና ያድርግልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@woinshttiruneh967
@woinshttiruneh967 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@meazaberhane5763
@meazaberhane5763 2 года назад
መምህር በፀሎት አስቡን ፍቅርተገብርኤል ብርሃነገብርኤል እሤተገብርኤል ብለው የፀሎቶ ሀይል ይርዳን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@alextigstg3055
@alextigstg3055 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ሀገራችንን እና ህዝቡን እግዚአብኤር ሰላም ያድርግልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@solomonreda8456
@solomonreda8456 2 года назад
Memhir Kalehiwot yasemalin betselot atrsun
@nasthenttafera471
@nasthenttafera471 2 года назад
Leykun leykun leykun leykun leykun leykun kalehiwote yesemalen mameher
@adanetube4954
@adanetube4954 2 года назад
እንኳን አደረሰዎት መምህር
@haimieshete319
@haimieshete319 2 года назад
Amen Amen 🙏
@adanetube4954
@adanetube4954 2 года назад
ስለክትባቱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን እናመሰግናለን መምህር
@addesaddes9594
@addesaddes9594 2 года назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻አሜንአሜንአሜንአሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AlamAlam-xb6ih
@AlamAlam-xb6ih 2 года назад
እንኳን አደረሶት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@maskarmasafamaskarmasafa2155
@maskarmasafamaskarmasafa2155 2 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN QALEYOWTIN YASMEN 🙇📖📖💚💚💛💛❤❤📖📖⛪
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አባታችን አገራንን እግዚአብሄር አዲሱ ዘመን የፍቅር የሰላም ያድርግልን
@jerrytadesse595
@jerrytadesse595 2 года назад
መምህር እንኳን አደረሶ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 года назад
ወለተ መስቀል አስብኝ በፀሎትሁ አባታችን::
@utopian4all275
@utopian4all275 2 года назад
kalehywot yasemaln
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 года назад
አሚን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-oy5ln3xn2z
@user-oy5ln3xn2z 2 года назад
አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ፆሎትወት ይርዳን ላገራችን ሰላም ያስፍንልን ውይ እምወደው አባቴን ይመስላሉ እርስዎን ሳይ አባቴን ያገኘሁት ይመስለኛል
@frewoingenbawe1975
@frewoingenbawe1975 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@abifantahun8620
@abifantahun8620 2 года назад
Amen Amen amen klhwet ysmln
@user-ib5vr7db5t
@user-ib5vr7db5t 2 года назад
እንኳን በሠላም መጡ መምህራችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@luyigaanna7120
@luyigaanna7120 2 года назад
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@GODOLIASHD
@GODOLIASHD 2 года назад
Enkua beselam metuln memhir...hailemariam negn betselotot yasbugnu abayie
@enatewubet7654
@enatewubet7654 2 года назад
መምህር እንካን አደረሰዎት በፀሎትዎት አስቡኝ ወለተ መስቀል
@solomonreda8456
@solomonreda8456 2 года назад
Amen le Erswom kenebetesebocho melkam Addis Amet
@asniw932
@asniw932 2 года назад
Enkane dhena metwe
@user-pt9zz5hc7i
@user-pt9zz5hc7i 2 года назад
እንካን አደረሰወት መምህር እግዚአብሔር በቃ ይበለን ይለቁልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰዎት መምህር ለሐገራችን ሰላምና ፍቅርን ይስጠን ይመልስልን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@artdraw1482
@artdraw1482 2 года назад
🌻🌻🌻💚💛❤️
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 2 года назад
አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን አብቶ ያድሎት 🙏🙏🙏::
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!!! እውነት ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለ2014 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰወት….መጭዉ አመት የሰላም የጤና እንዲሆን እና ሀገራችን ሰላም ሁና ከሚተርፉት ወገን ያድርገን፡፡ዉድ የቻናሌ ብተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ ቀን ይሁንልዎት!!!!!!!!
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 2 года назад
@@Hiyawsim አሜን ለሁላችንም!!!
@haymanotlakachew529
@haymanotlakachew529 2 года назад
እንኳን አደረሰወት
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 2 года назад
መምሕር ሰለሞን እንኩአን ለአዲሱ አመትአደረሰዎት፡
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 года назад
አቤቱ የኢትዮጵያ ስቃይን አታሳየን ፈጣርዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለእናትህ ስለወላዲት አምላክ ብለህ ይቅር በለን አቤት ይቅር በለን አቤት ይቅር በለን
@addisaddis4301
@addisaddis4301 2 года назад
edemena tena yisitot abate egiziyabher yiqr yibelen
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 года назад
Tsegawin yabzalih memihir Solomon astedadegachew godtuachewal tililikochu endastemaruachew new yemiyasbut ke Ethiopiawinetachew belay zerachew yibeltibachewal Amanuel lib yistachew
@edengebrehiwet1837
@edengebrehiwet1837 2 года назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏
@kokowh8710
@kokowh8710 2 года назад
Enkone dhena matu mamher basloto isbuge welta kiros nage
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 2 года назад
አንከተብም እኔማ ልቤ ነግሮኝ ነው እርሶን የጠየኩት ሀገሬ ገብቼ ፀበል እጠጣለሁ ለምን ያልተከተበ ይገደል አይባልም ለመገደል ዝግጁ ነኝ ከመድሀኒያለም ጋር
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 2 года назад
Leng latktabnaw mamehra mafeteha negarng basadeku 😭😭😭
Далее
TYLA DANCE TREND😭 | #shorts #emilydobson
00:12
Просмотров 2,7 млн
ድርሳነ ሚካኤል ዘሰኔ
40:40
Просмотров 68 тыс.