Тёмный
No video :(

ለም በሆነ የጥበብ ምድር ላይ የጥበብን ዘር መዝራት 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ማህበረ-ሰብአዊያን ላሊበላ ከተማ በሚገኘው የጥበብ ማዕከሉ ውስጥ ጥቅምት 26/ 2015 ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከተጋበዙ ሀገር በቀል የጥበብ አዋቂዎች ጋር የምክክር ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር፡፡
በዕለቱ የማዕከለ-ሰብ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ ለታዳሚው ያካፈላቸው ሃሳቦች የድምፅ ቅጂ እነሆ፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 8 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
በምን ቃላት የተሰማኝን መግልፅ እደምችል እላውቅም🙏🏽 በህይወት ኖሬ እሄንን እውነት በግልፅ መስማት ላለባቸው ሲገለፅ በማየቴ ፈጣሪን እመሰግናለሁ🙏🏽 ጤንነት ሰጠኝ የጥብ እምላክ እሁንም መገለጡን ያብዛልህ🙏🏽👍🏾❤️ የሰሙትም በህሊናቸው እድሮ!!!! እውነት ተገልጣ ፍሬዋን ለማየት ያብቃን💚💛❤️
@sisaytesfaye6959
@sisaytesfaye6959 Год назад
የድንቅ ድንቅ ትንታኔ ነው .. " ጥበብ ለሰው ልጅ ነፃነትና ድል ሰጠች" የሚለውን ሀሳብና እውነት ተከትላቹ ሀሳባችሁን ባለንበት ሰለምታቀብሉን ..በጥበብ ስም አመሰግናለሁ 😉 በሀሳብ የትጋት ቤታችን አንድ በመሆን ...ፍርያማ እንዲሆን ባለ ብሩህ ተስፋ ነኝ ።
@altasebteshome7001
@altasebteshome7001 Год назад
የውስጤን ሀሳብ ስለተነተናችሁልኝ ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ይስጣችሁ። እየደጋገምኩ በማዳመጥ የጥበብን ምንጭ ተጎነጨውት።
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 Год назад
ዋው ምን አይነት ትንታኔ ነው ኑርልን
@fredjean4506
@fredjean4506 Год назад
እውነት በእውነት እየተገለጠ ይታያል ፈለግንም አልፈለግንም እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@manahloshgodoye787
@manahloshgodoye787 Год назад
እናመሰግናለን ለተሰጠን ትልቅ ትምርት
@hailesha
@hailesha Год назад
ይህችን የሰዶም ተቅበዝባዥ በምን መስፈርት ለጉዞህ እንደጋበዝካት ማወቅ እንፈልጋለን።
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@fiker1861
@fiker1861 Год назад
እድሜህ ይርዘም
@yasminworku3289
@yasminworku3289 Год назад
How amazing imagination yes its true they only do How they broken somebody luk!!!!!
@ellijahs_time6882
@ellijahs_time6882 Год назад
Yeferd ken eraswa tebeb tehon yemtferdbin ? I like this guy very much … he realizing things which i think interiorly for myself . Truth shall triumph in the end ! He has also made to understand God can only understood in wisdom and knowledge. I wish I talked to this guy … have a lot to say
@fashakassa
@fashakassa Год назад
ስለቋንቋ በመጨረሻም ስታነሳ ማመን ነው ያቃተኝ ውስጤ የነበር መሻት ነውና፤ ንግግርህም ያነሳኽውም የሚደንቅ ሃሳብ ። አንዱ ተማሪ እኔ ነኝ
@nasranasra9478
@nasranasra9478 Год назад
Metam enamesgenale bertu
@user-bt5qu7qo4g
@user-bt5qu7qo4g Год назад
ዕንባ እየተናነቀኝ ጨረስኩት።ስለ ዕንባ የጥበቡ ትምሕርት ምን ይል ይሆን???በርቱ ወደደኳቸው ጤንነት ሲናገር ነጓድጓድ ነው የሚመስለው የእውነት ልሳን።
@hailesha
@hailesha Год назад
በርታ ወንድምዓለም ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን።
@rahilarahila5350
@rahilarahila5350 Год назад
በልቤ የሚመላለሱ ሀሳብ ሁሉ ነው የመለስክልኝ አመሰግናለሁ
@mulyman
@mulyman Год назад
በየትኛውም ሁኔታ አምራች መሆን አለብን
@hailesha
@hailesha Год назад
ይሁን... ይበል....
@manahloshgodoye787
@manahloshgodoye787 Год назад
የተዘራዉን ዘር ያለምልምልን ለፍሬ ያብቃለን
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Is that ፀደንያ?
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 Год назад
በግራ እና በቀኝ ያሉት እነማን ናቸው?
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Who is the woman?
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Isn’t this lady the supporter of the agenda?
@zibadshawel2169
@zibadshawel2169 11 месяцев назад
አንተ የምታወራውንን ግን ታውቃለህ ኢየሱስ አምላክ እንጂ በእንደ አንተ አይነቱ ጨለማ ሀሳብ ባለው የመሚወራለት አምላክ አየይደለመም እያንዳንዱ Video ህ ላይ ስለ ኢየሱስ ያለህን ንቀት እና ፀረ ክርስቶስ እነንደሆንክ ያሳያል የሀይል ማዕከል ኢየሱስ ጋር እንጂ አንተ እደምትለው አይደለም ይሄ የነማን ሀሳብ እንደሆነ ይታወቃል የዳቪኒቺን ሀሳብ ዲስኩር ካልደገምኩ አልክ ከኢየሱስ የሚልጥ ሀይል ያለው ታዲያ Lucifer ጋር ነው መቼም ድንግል ማርያም እናቱ እናታችን ነች እንጂ እነሱ እንደሚሉት ሚስቱ አደለችም ፡፡ ማዕከልያለው ስለ ሚስጥረ ስላሴ ብታውቅ ኖሮ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲ አታወራም ነበር አንተ ፀደኒያ ገ/ማርቆስ ምናምን ተሰብስባችሁ ጥበብ ምናምንን እያላችሁ አ/አ ዩንቨርስቲ ምን ለማምጣት እደሆነ ይታወቃል ፀረ ክርስቶስ ማለት የሳጥናኤል ወዳጅ ማለት ነው ትክክለኛጥበብ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአበብሔር ነው ከዚ ውጪ ግን የጨለማ አካል ነው ሀይሉ ያው መስቀሉ ላይ ነው አውሊያ ውቃቢ ደሞ የባእድ አምልኮ ነው ከአፍህ የሚወጣው በጠቅላላ ሰው የሚገል መርዝ ነው የዘንዶ ሀሳብ ነው የምታሰማው ትውልዱን አትመርዝ የምእራባውያኑ አይበቃንም ሌላ ጥፋት አነንፈልግም::
Далее
ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ፆም
9:14
Просмотров 1,2 тыс.
ልዕለ ኃያል ሀሳብ
46:03
Просмотров 5 тыс.