Тёмный

መጅሊሱን ዶሮ እስተንቁላሉ ሰርተው ተቀበሉን እንዴንዘህ አይንት ስወችን አላህ ያኑረለን 💯 

Dawud Tube
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

29 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@DawudTube
@DawudTube 2 года назад
ማዘዝ የመፍልጉ በዚህ ቁጥር00251920868952 /00966598213172 whatsap እና በ telegram አናግሩኝ
@emusakinatube8696
@emusakinatube8696 2 года назад
ወይኔ ወጡ ምራቂ ተሮሮጥ እይይ ማሻአ አለህ የኔ እናት ጎርሱ አሎ ምናለ እኔን ጎርስ ቤያድርጎኝ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 года назад
የኔውዲ አብሽሪ ትበያለሽ ኡሙ ሰኩዬዬዬ ሳሚልኝ ሰኩን ሠሙዬ እወዳችኋለሁ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 2 года назад
ቅቅቅ ያለሽ ወይ ኡሙ ሠኪና ያዉ ባሉካሽ ከበላልሽ አንች በላሽ ማለት ነዉ አየሽን አቀስታወች እንግዳ አክባሪ ነን 👍👍👍👍💯💯💯💯💯
@emusakinatube8696
@emusakinatube8696 2 года назад
@@user-ew6qp1lt3g ክክክ እንዴህ እያልሽ አጽናኒኝ የኔ ሆድ ሳውዲ የሱ ኢትዩ አባባል ነው
@Tube-wt1ut
@Tube-wt1ut 2 года назад
የኔውድ እህት ኢሻአላህ አችም ትበያለሽ ሰላምሽ ይብዛ እስከልጅሽ
@f2271
@f2271 2 года назад
@@user-ew6qp1lt3g ሀገሬ ነው አቀስታ ደስ ይላል
@rahmetyimam4230
@rahmetyimam4230 2 года назад
ምርጥ ቤተሰብ ናችው አላህ ይጨምርላቸው
@Tube-wt1ut
@Tube-wt1ut 2 года назад
አሚንን አላሁም አሚንን
@ibrahimseid2457
@ibrahimseid2457 2 года назад
ደጉ ያገሬ ሰው ያለው ዘፋኙ የእውነቱን ነው ዳውድ የጤና ምግብ ይሁንላችሁ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
በቅንነት ደምረኝ ወንድም
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች በተለይ እህቶች ለናንተ ነው ታሪኩ አንብቡት ነገሩ እንዲህ ነው አንዲት ዲና የምትባል ወጣት ነበረች የተወጣጠረና የተገላለጠ ልብስ መልበስ ትወዳለች ከወንዶችም ጋ ተቀላቅላ ታሳልፋለች አንድ ሰው መቶ ከመከራትም ይሄ የኔ ሂወት ነው የናንተ አይደለም ነፃነቴን እወደዋለሁ እያለች ትቆጣ ነበር ከእለታት አንድ ቀን ባል መጣላትና ተስማማች ነገር ግን ባልየው አላህን ማመፅሽን አቁሚ እንደሙስሊሞቹ ሴቶች ራስሽን ሰትሪና ሂጃብ ልበሽ ብሎ መከራት እሱዋ ግን ተናደደችና ጋብቻውን አፈረሰች ከዛም እኔ ባል አይደንቀኝም ነፃነቴን የሚነፍገኝ ሰው ግን አልወድም አለች ከዛም አንድ ቀን ባስ ለመጠበቅ መገድ ላይ ቆመች እና ሰወች ሁሉ በመገረም ያዩዋታል እሱዋ ግንበራሱዋ ደስተኛ ስለነበረች ለሰው ቦታ የላትም ነበር ከዛም ባሱ መጣና ጋቤና ገብታ ከሹፌሩ አጠገብ እግሩዋን ከግሩዋ ላይ አድርጋ ተንፈራሳ ተቀመጠች የለበሰችው ሱሪም እንደዘመኑ ፋሽን እንደሚባለው የተቦጫጨቀ ነበር ከዛም ተሳፋሪወቹ የፈለጉዋትም የተናደዱባትም አሰፍስፈው ያዩዋት ነበር ከዛም ሹፌሩ መንገዱን ጀመረና ልጄ ሆይ አላህን ፍሪ እራስሽን ሰትሪ የአላህን ቁጣ ፍሪ ብሎ አስጠነቀቃት እና ሀዲስ እና ከቁርአን አንቀፅ አነበበላት ዲና ግን በሹፌሩ ተናደደችና ይሄንን ልብስ ለብሼ አላህ ብዙ ጊዜ አይቶኛል ነገር ግን ምንም አላደረገኝም ዝም ብለህ መንገድህን አስተውል ቁጥሬን ውሰድና ለአላህ ስጠው ይደውልልኝና የማደርገው ነገር ሀራም መሆኑን ያሳምነኝ አለችው ሱብሀነክ ሹፌሩና ተሳፋሪወቹም በጣም ደነገጡ ከሰማይ መቅሰፍት የወረደ ያልል ተሰማቸው ከዛም ተሳፋሪወቹ ይሰድቡዋትና ይጮሁባት ጀመር ሹፌሩም ተዋት ልጂቱ አላህን ከተዳፈረችማ ምናልባትም ከፈረች የኛ ምክር ምንም አይሰራላትም አለና ተሳፋሪወቹን ዝም አስባላቸው ከዛም ከደቂቃወች ቡሀላ ዲና እንቅልፍ ወሰዳት ሹፌሩም ሊቀሰቅሳት አልፈለገም ስንደርስ እቀሰቅሳታለሁ ብሎ ዝም አላት ከሚሄዱበትም ቦታ ደረሱና ተሳፋሪወቹም ወረዱ ሹፌሩም ዲናን ቀሰቀሳት ነገር ግን አልነቃም አለች ከዛም ከውጭ አንዲት ሴት ጠራና እንድትቀሰቅሳት አደረገ እሱም ጠጋ ብላ ወዝውዛ ቀሰቀሰቻት ዲና ግን ይችን አለም ተሰናብታ ነበር በአላህ ላይ ድንበር ካለፈችና ካላገጠች ቡሀላ አላህ ሩሁዋን መንጥቆ ወስዶት ነበር ሱብሀነክ ሹፌሩም በጣም ደነገጠና አዘነ አሁን ለአላህ ምን ልትመልስለት ነው የውመል ሂሳብ ሱጠይቃት አለና የአላህን ቃል አነበበ قوله تعالى :( ولئن سألتهم ليقولن إنما كنا نخوض ونلعب قل أبالله وآياته ورسوله كنتم تستهزئو በእርግጥም ብትጠይቃቸው እኛ የምንዘባርቅና የምንጫወት ብቻ ነበርን ይላሉ በአላህና በአንቀፃቹ በመልክተኛውም ታላግጡ ነበራችሁን በላቸው ሱብሀን አላህ እህቶቼ ተጠንቀቁ በተለይ በአሁኑ ሰአት ሶሻል ሚዲያ ላይ በሙዚቃ እየጨፈርን ተገላልጠን ወንዶች ጋ ተቀላቅለን ብዙ ማእሲያወች እየሰራን ነው ወደ አላህ ተውበት አድርገን እንመለስ ባለንበት ሁኔታ አላህን እንዳንገናኜው አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይሄንንና መሰል አስተማሪ ኢስላማዊ ታሪኮችን በቻናሌ እያቀረብኩ እገኛለሁ ድካም አለው ግን ተመልካች የለኝም ፕራክ እና መጥፎ ነገር ከሚሰማበት ከምትገኙ ኑ አኼራችን እንተዋወስ ብዙ ጠቃሚ ታሪኮችን ታገኛላችሁ አላህ እኛንም እናንተንም ነገ በአርሹ ጥላ ስር ይሰብስበን ወጀዛኩሙሏሁ ኸየር🌹
@hayathassan1992
@hayathassan1992 2 года назад
ይሄ ነዉ የሀገሬ ሰዉ የኔ ገራገር 😍😍😍😍😍
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማር
@hayathassan1992
@hayathassan1992 2 года назад
@@minilktube322 እሺ
@Mafiyatube001
@Mafiyatube001 2 года назад
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለቲክቶከሮች ወሳኝ መልክት👉👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fvK25DbaCks.html
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ እመልሳለሁ
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ያኡመተል ሙሀመድ ሰብሰክራይብ አርጉኝ 😥
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ኑእንደማመር
@samerahsemir48
@samerahsemir48 2 года назад
ወይኔ ደስ ሲሉ ምርጥ ቤተሠብ አሏህ እድሜ አቸውን እረጅም ያድርግላቸው ያረብ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 2 года назад
ማሻ አላህ ያገሬ ሠው የኔ የዋህ የኔ ሠው አክባሪወች ኑሩልን በደስታ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እህታችንም በሠላም ለሀገርሽና ለቤተሠቦችሽ ያብቃሽ ዳውድም እናመሠግናለን መታዘዝ ታማኝ መሆን ሠው መሆንን ይጠይቃል!!! ሠፈሬን አቀስታን ሠላም በልልኝ😛
@mideya
@mideya 2 года назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲና የተከበራችሁ መላው ኢቶቢያዊያን. እኳን ደስ አላችሁ እኳን ደስ አነ. መጀመሪያው እዳማረ መጨረሻቸውም ይመር አላህ በቃ ኣይበለን. በሰላም በሀገራችን የምንብቃቃ ያዲርገን ሀገራችንንም ሰላም ያዲርግልን
@hadyam8794
@hadyam8794 2 года назад
አሚንንንንንያረብ
@alhamdulilahforeverything5482
@alhamdulilahforeverything5482 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አይ ያገሬ ሠው ወላሂ የዋሆች ናቸውኮ አሏህ ይጠብቃችሁ ሪዝቃችሁ ይብዛ ቤቱን የደሥታ የጤና ቤት ያድርግላችሁ ወንድሞቸ ቢል አፍያ
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p 2 года назад
ማሻአሏህ. ብል አፈያ. የገጠር ሰው ቸር ነው. ❤❤❤
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 года назад
ማሻአላህ ስደትን ያዩትብቻነቸው አገራችንላይኽይርስራ እየስሩውያሉትአላህይጨመርላችሁ
@hayatmohammed7887
@hayatmohammed7887 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርታ ወድማችን ኢሻአላህ አቀስታና ቀጨበር ካደረስክ የእኔም አገር ለገሂዳ ነው በወረሊሉ መስር ማለት በአላህ ፍቃድ ታደርስልኛለህ
@seadaabdu829
@seadaabdu829 2 года назад
ምረጥ ቤተሰብ ናቸው👍👍👍👍
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 года назад
ደጉ ያገሬ ሠዉ አሏህ ያልታሠበ ሪዝቅ ይስጣቸዉ
@Tube-wt1ut
@Tube-wt1ut 2 года назад
አሚንን አላሁም አሚን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ሰትሰትንው።ብርደለብሱ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
@@Tube-wt1ut እኒክዱባይለርትብንበር።ገራገባኚ።ገማሹም።ክሱያለውን።ይዝህ።አደአደለምይሎኛለ።
@fozitemakap1760
@fozitemakap1760 2 года назад
ያረቢ ማሻአላህ ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው ግን ዳውድ ብቻችሁን በላችሁ
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ዋውውው ምርጦች ብሉልኝ እንኳን አደረሳችሁ ለሮመዳን ፃም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ እደምርሻለሁ
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 2 года назад
መሻላአላህ አላህ ይጨምርላቹህ አሁየ
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d 2 года назад
ማሻአላህአላህይጨምርላቸውብልአፊያ
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 года назад
ማሻላህ ሲያምር ዳውድ እስቲ ንገርኝ ጉራጌ አገር ታደርሳለህ ውይ እስቲ ንገርኝ ካአዲስ አበባ 250 ኪሎ ሜትር ነው
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 2 года назад
ዋጋዉን አስቀምጥልን
@user-fr4no3gg3t
@user-fr4no3gg3t 2 года назад
ማሻአላህ ተባረክአላህእኛወሎየወችእድህነን እራቢየ እኳንደስአለሺ ማሬ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 እራቢየ ቀድሜሺተኸድኩ እድነግሪልኝለናትሺሰርታእድጠብቀኝተመኪናእደወርድኩ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
አይ እምየ ኢትዮጵያ በነደዚህ ደግ ህዝብ እኮነዉ ያለነዉ 😍😍😍😍
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወዲሽሁቢ
@user-mr4bc2eh1e
@user-mr4bc2eh1e 2 года назад
አላህይጨምሪላችሁቤትቤተስቦችነችው
@zedabdu467
@zedabdu467 2 года назад
የኔ ውዴ እክስት ትለያለሺ ወላሂ ማሽአላህ ተሺየ ❤❤❤
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 года назад
እኛ ኢትዮጲያዊኖች እኮ ለብሉልኝ ጠጡልኝ ሟቾች ነው ማሻ አላህ
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
Dawud tube ጥንካሬህን በጣም ነው የምወደው
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ዳውድ ጎበዝ👍
@Tube-wt1ut
@Tube-wt1ut 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ነው ደስ ያለኝ ወድሞች አላህ ያስደሳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ነይ ደምሪኝ አመልሳለሁ ዉዴ
@hawi5630
@hawi5630 2 года назад
ያንች ነዉ
@akramkassye5543
@akramkassye5543 2 года назад
@@hawi5630 አወ
@hawi5630
@hawi5630 2 года назад
@@akramkassye5543 ማሻአላህ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 2 года назад
ማሻአላህ እነሱንእዳስደሰትሺ አላህያስደስትሺ ስንትብር ወሰደብሺ እህተፀ
@seadahussne340
@seadahussne340 2 года назад
ማሻአላህ ግንበሥት ታደርስአለህ ሀይቅ ድርስ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 года назад
ማሻአላህብያለሁጡሩስራነውበርታልን
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 2 года назад
ማሻ አላህ በርታ ብሮ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@zouditasama3211
@zouditasama3211 2 года назад
እኔም አድቀድ ሠብራይዝ ታደርግልኛለህ ምርጥ ሠው
@user-nb2ig4ju8g
@user-nb2ig4ju8g 2 года назад
የምር የዎሁ ህዝባችን 😭❤❤❤
@user-zj8dh2nd2t
@user-zj8dh2nd2t 2 года назад
ደጉ ያገሬ ሰው 😘👌
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ማሼአላህ
@kamilajamal6499
@kamilajamal6499 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ ሀገር ገራገሩ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@Tube-vb8bq
@Tube-vb8bq 2 года назад
ማሻአላህ ደስስ ይላል አገሬ አቀስታ😍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
መዲ ደምሪኝ ልደምርሽ💋
@user-yn7ny5su5q
@user-yn7ny5su5q 2 года назад
እኒሻአላህ አዲቀን ለኔም ገነቴ 😏
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
‏عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنهما قال: #قال_النبي_ﷺ لا يقعدُ قومٌ يذكرون اللهَ عز وجل إلا حفَّتْهم الملائكةُ ، وغشيتْهم الرحمةُ ، ونزلتْ عليهم السكينةُ ، وذكرهم اللهُ فيمن عنده رواه مُسْلِم
@Seid404
@Seid404 Год назад
صلى الله عليه وسلم
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 2 года назад
ማሻአላ
@user-bm1we8bb9u
@user-bm1we8bb9u 2 года назад
ማሻአላህ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 года назад
ማሻአላህ👍👍👍👍👌
@user-sq5gf4iw8b
@user-sq5gf4iw8b 2 года назад
ያገሬሰዎ የዋሑ አላሕ ይጠብቃችሁ😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽ ናፍቀኝ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 2 года назад
ማሻላህ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ሰአድየ ደምሪኝ ወዴ
@hawahawa6964
@hawahawa6964 2 года назад
ማሸአላህ
@user-km2fw9ec9s
@user-km2fw9ec9s 2 года назад
ስላም ስላም አላህ ይጠብቃች ስውን ስታስደስቱ አላህ ያስደስታችሁ
@user-ew9ob3ur1y
@user-ew9ob3ur1y 2 года назад
ማአላህ በረቱ
@saragasa174
@saragasa174 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዋውውውውውውውው
@user-yd3zk9yn6o
@user-yd3zk9yn6o 2 года назад
ብር ስንት ተገዛ ንገረን የከርጎ ከምነወጣ
@mahbobam250
@mahbobam250 Год назад
ፍተህ ትዘን ለመሰቀየ ወገንቸ
@KsaKsa-tv9jm
@KsaKsa-tv9jm 2 года назад
👍👍
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 года назад
ማሻአላህ ብላአ ፍያ
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 2 года назад
ማሻ አላህ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ዉዴ ነይ ደምሪኝ እመልሳለሁ💋
@tube8545
@tube8545 2 года назад
ዉይ ሀገሬ
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q Год назад
እሄውና😁😍
@banchiyoutube9867
@banchiyoutube9867 2 года назад
ዘይት ተወዷል አልተባለም እንዴ ነውስ አምራች ናቸው። በተርፈ የተባርከ ይሁን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
የኔ ዉድ ደምሪኝ❤
@mghcxhj2456
@mghcxhj2456 2 года назад
መሻአሏህ
@user-eo3dl1ru6n
@user-eo3dl1ru6n 2 года назад
ማሻአላህ👍👍👍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ፋጡምየ በቅንነት ሰብ አድርጊኝ
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 года назад
አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ 🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@Loulou6968
@Loulou6968 2 года назад
Tebarek anbes nk
@zenazezo3301
@zenazezo3301 2 года назад
መሽአላህ
@minilktube322
@minilktube322 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 года назад
ጎበዞቺ ቀልጣፋ ናቹ
@amirulove6196
@amirulove6196 2 года назад
ግን ምናለበት ካቀረብክ አይቀር ዋጋውንም ብትነግረን ስንት እንደፈጀብህ እኛም ወገባችንን ታጠቅ እንድንል
@memona1367
@memona1367 2 года назад
ያገርሰውእንድህነውአልሀምዱሊላህ
@mmaa8842
@mmaa8842 2 года назад
Wow wow
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o 2 года назад
ማሻአላህ አላህይጨምርላቹሁ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
እህትየ በቅንነት ደምሪኝ
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 2 года назад
ጎበዝ
@user-pt1el6zu8w
@user-pt1el6zu8w 2 года назад
ደጉ የአገሬሰው እንኳንምጨከናተ ተፈጠርኩ ❤🙏❤️
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
ብሩን ንገረን እስኪ የሁሉንም ዘርዝረህ
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 года назад
መሻአላነዉ
@habhabshi1801
@habhabshi1801 2 года назад
ቢል አፊያ ማሻአላህ
@zadetube5759
@zadetube5759 2 года назад
መሸአለ
@user-uh3wq9bj1j
@user-uh3wq9bj1j 2 года назад
ጀግና ናት
@ahmaedm1755
@ahmaedm1755 2 года назад
ዳወድ እረ አሁንስ እኔም ልዘዝህ መሰለኝ
@user-gr6gq2rv2x
@user-gr6gq2rv2x 2 года назад
የት ሀገረ ነው ማሻአላህ
@mamieyube896
@mamieyube896 2 года назад
ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹ላይክ ሸር አድርጉ
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ
@Richtube535
@Richtube535 2 года назад
መጅሊሱ ስንት ነው ግን
@user-ee2ri5pd4q
@user-ee2ri5pd4q 2 года назад
ማሻአላህበርቱ
@tubemelat
@tubemelat 2 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@semira157
@semira157 2 года назад
ወየሁየተወለዲኩበትቦታ
@wizsalim_8716
@wizsalim_8716 2 года назад
ባህላቺንኮ በጣም ደሲላል
@tamrahussain2778
@tamrahussain2778 2 года назад
አረቢያ መጀልሱ ስንት ብር ነው
@user-gn5rj5wf2n
@user-gn5rj5wf2n 2 года назад
ወይይይ ደስስስስ ሲሉ ማሻአላህ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
አሰላሙአለይኩም እህቴ ደምሪኝ💋
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 года назад
ማሻአላህ ደጉ ያገሬ ሰዉ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት💓
@hayat2583
@hayat2583 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ደምረኝ
@figio3491
@figio3491 2 года назад
ሀይ
@user-lc8pq5kk7t
@user-lc8pq5kk7t 2 года назад
መገን ወሎ ገራገሩ ብሉ ጠጡ ነው የኔ የዋህ ክፍ አይካችሁ
@akramkassye5543
@akramkassye5543 2 года назад
አሚንን አላሁም አሚንን አችም ሰላምሽ ብዝት ይበል እህት
@zadetube5759
@zadetube5759 2 года назад
ሠለም ሠለም
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ ኩሉ ሰና ኢንብልኸይር ኢንሻአሏህ ውድና የተከበራችሁ እህቶቸ ጠቃሚ #ፈትዋወችን የምትፈልጉ ወዴ #ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ👌
@zeharaahimed1818
@zeharaahimed1818 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን
@Enen550
@Enen550 2 года назад
ይህ ነው የወሎ ሰው
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 года назад
ዶሮ በተወደደበት እናተስ እዴት ተበላችሁ ብቻ ማሽአላህ ገራገታሩ ያገሬሰው
@user-qs7cv2yg6u
@user-qs7cv2yg6u 2 года назад
አረ ወይኔ ሰርተዉላቸዉ እማየ እንደት ተበላችሁ ይባላል ከታረደች ቡሀላ ባይበሏትስ ቁማር አትሄድ😀😀
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 2 года назад
@@user-qs7cv2yg6u ክክክክክክክክክክክክክክ
@Seid404
@Seid404 Год назад
@@user-qs7cv2yg6u 😀😀🤣🤣
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 2 года назад
እረመዳን ክሪም ህይረኛው ወር መጣ ጹመው ከሚጠቅሙት ያርገን አማና እኛ ጋራ የጸሙት ዘንድሮ አብረውን ይሉም አላህ ጀነትል ፊርዳወስ ይወፈቃቸው እኛም አላህ ከሚወዳቸው ከሚያዘነላቸው ባሮች ያደረገንውድ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ይጥብቀለን ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን በወለጋ በግፍ ለሚገደሎ ውገኖቻቸን እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመለስለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በፍቅር ስፕ እስከራይፕ ያርጉ ቻናሉን 🌹🌹👏👏👏👏
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 2 года назад
እቃ ግን እዲህ አትጣሉ የሚሠበር ካለ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 2 года назад
ኮሜቶች ቆይ ቀስ ቦረአና መከነሰላም አቀስታ አድነው አትጣሉ ሲጀመረ ሁሉም ያገሬሰው የዋህ ነው አማራ ኦሮሞ አይልም
@Shjoon-is4lc
@Shjoon-is4lc 2 года назад
ማሻአላ ስታሳይ በስራአት አድርግ አልበጥን ከፍፍክክ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ የኔ ማር💋
@Ahmed-ol4fx
@Ahmed-ol4fx 2 года назад
🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹
@user-lj7sg5er8v
@user-lj7sg5er8v 2 года назад
ጋቢው ስንትነው
@user-mk1ty5nw8q
@user-mk1ty5nw8q 2 года назад
ስላበሉህነዉ
@zemzemendris8376
@zemzemendris8376 2 года назад
ወይኔወላሂደስሲልቀጨበርሀገሬ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ዜድየ በቅንነት ደምሪኝ😍
Далее
Zlatan embarrasses Speed 😂 #ishowspeed
00:32
Просмотров 9 млн
Каха и калЪян
00:46
Просмотров 86 тыс.
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Просмотров 1,3 млн