Тёмный

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ : ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጋር 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Видеоклипы

Опубликовано:

 

3 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 332   
@kidstmule9442
@kidstmule9442 4 года назад
ብፁዕ አባታችን አብነ ናትናኤል ብራኬዎት ይድርስን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 3 года назад
ግን ከይቅርታ ጋር ጥቁር የሚለብሱት ልክ እንደባታችን ያሉት ሚስት ያገባሉ ወይም አለችው ??
@user-sk2mg8ul3e
@user-sk2mg8ul3e 3 года назад
@@user-du8fk6pu6z አያገቡም
@saronfikir5962
@saronfikir5962 4 года назад
ተመስገን አምላኬ መሸሸጌየ ማደሪያ መሰረት ቤቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረከኝ አማላጀ እናቴ ማርያም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባታችን ሜላትም በቤቱ ያኑርሽ እህት
@user-nb7yp4tj2y
@user-nb7yp4tj2y 4 года назад
ለኛም ለስደተኞች በፆለት አስቡን አባቴ 🙏☝😢
@betybetty9312
@betybetty9312 3 года назад
Ehte alchalkum asbugn
@user-nr3tl8pw8z
@user-nr3tl8pw8z 4 года назад
እፍፍፍ አባቶቸን በአይኔ አይቸ በሞትኩ😭😭
@mesymesy9791
@mesymesy9791 4 года назад
ልክነሽ እህቴ እኔም ይህ ነው የናፈቀኝ
@ewniteyemimeseleginwesheti8743
@ewniteyemimeseleginwesheti8743 3 года назад
Fetari yemisaniw neger yelem ehete ayzoshi😍
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 года назад
የምወዶትና የማከብሮት አባታችን ባዮት ብሰማዎት አልጠግቦትም ግን በዚም በዛም እየጠየቁ እንዳያደክሞት ሰጋሁ የድንግልማርያም ልጅ ብርታት ይሁኖት ጥዑም የሆነ ዝማሬ ነዉ በስስት ነዉ የማዮት ኑሩልኝ አባታችን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 года назад
ሜሉዬ እንዲህ የበቁ አባቶች የማግኘት እድሉ ሲገጥምሽ ጎንበስ ብለሽ ጉልበት መሳም ልመጅ። ምክንያቱም እድለኛ ነሽ በአካል ማግኘትሽ እኛኮ በሚድያ ነው የምንባረከው በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆንብሽ በተረፈ ስራን ህይወትሽ ኑሮሽ ይባረክልሽ
@emebetabebe7310
@emebetabebe7310 3 года назад
ሜሉዬ ይሄን ሃሳብ እኔም እጋራዋልሁ እዚህ ጋር ስትቅርቢ ለብዙ እህት ወንድሞችሽ ምሳሌ መሆን ትችያለሽ እና የእኛዋ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደሞ አርአያ ናት መከባበርን ጎብስ ብሎ ክብር ለሚገባዉ ክብር መስጠቱን ለሌላ አርአያ የምትሆን ናት ብታደርጊዉ ዝቅ ማለቱ ፈጣሪ ደሞ ከፍ ከፍ ያደርግሻል ለሌም ምሳሌ ትሆኛለሽ በአሁን ጊዜ መከባበር በጠፋበት ዘመን፤እግዚአብሄር ይባርክሽ በሄድሽበት ገዳም ያለዉ በረከት ይደረሰን አሜን
@Tube-up5ij
@Tube-up5ij 2 года назад
ትክክል ቢቻል ጫማን መሳም ተገቢ ነው ካልቻሉም ጉልበትን መሳም አስፈላጊ ነው ። መልካም ስራዎችሽን ቸሩ አምላክ ይባርክልን !!!
@tigistmulye4529
@tigistmulye4529 3 года назад
ብፁህ አባታችን አቡነ ናትናኤል ቡራኬወት ይድረሰኝ የሚወደዱ አባት ናቸዉ እድሜወትን ያርዝምልን
@user-nr3tl8pw8z
@user-nr3tl8pw8z 4 года назад
ዉይይይይ አንችስ እድለኛ ነሽ ቀናሁብሽ መንፈሳዊ ቅናት ነዉ ማማየ እድለኛ ነሽ ከአባቶች እግር ስር መማር ገዳማት መጎብኘት ምንኛ መታደል ነዉ በረከታችሁ ይድረሰን😢ከባቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጠዎት ሜሉ የኔ መልካም አመሰግን አለሁ
@user-nb7yp4tj2y
@user-nb7yp4tj2y 4 года назад
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን🙏☝
@user-tm6qp2km7t
@user-tm6qp2km7t 4 года назад
Amen🙏🙏🙏
@user-wq8ud8ui2f
@user-wq8ud8ui2f 4 года назад
በረከተወ ይደርብን አባታችን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
አሜንንን
@eotcm
@eotcm 4 года назад
ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ አብረን እንስራ
@SaraSara-bf4fj
@SaraSara-bf4fj 4 года назад
አሜን አሜን አሜኖ
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 4 года назад
Alebabesiwa tegebi adelem? Kenetelaw sir deretiwa yetegalete new. Inde inezihin Abatoch fit siqereb ke wistim ke wichim siriatun yetebeqe alebabes mehon alebet. Seyitan besiwa temesilo Abatochachinin yifetatenal. Ahun be zih balenibet zemen bizu setochachin beteley be wetatinet yalut bizuwoch Abatochachinin iyetedaferu yigengalu. Yih yezemenachi andengaw fetena new. Le isiwam hone azegajochu weyim be zih alebabes inditiqerib yaderegiwat libachewin indineqa Weladit Amlak tiridalin Timihirt: Andit set ke 18 amet belay yehonat Abatochachin fit sitiqerib 1. Fitwin be nistuh metateb 2. Libisochiwa qelemu nech 3. Ijege mulu stegurwa be nech shash yeteshefene 4. Qemisiwa terekeziwan yemineka 5. Netelawa mesiqelenga yetesfa mehon alebat. 6. Ke meqirebiwa befit bestelot meteyeq. Lezihim wana mikiniyatu indalasasit Amilakye irdang le malet yiteqimatal. Abetu Amlakachin hoy Ethiopian asibat. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim Tewahado zelalemawit nat Amen Amen Amen
@askalegebremichael783
@askalegebremichael783 3 года назад
እምናከብርት ብጽእ አባታችን በሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን ቃል ህወት የሰማልን
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 года назад
ብፁዕ አባታችን ቡራኬአቸው በረከታቸው ይድረሰን
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 3 года назад
እህ አባታችን እንዴት እንደ ምወዶት በብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ልብ ወሰጥ ገብቷል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዝማሪዮ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ቡራኬዎ ይደረሰን
@orthodox9125
@orthodox9125 2 года назад
በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቃለ ህይወትን ለሁላቹህም ያሰማልን
@vugfu1149
@vugfu1149 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን
@salamasoupia675
@salamasoupia675 3 года назад
ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት
@ferahewotetedasse9165
@ferahewotetedasse9165 4 года назад
ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል ቡራኪዋ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-jy5iz7rr3t
@user-jy5iz7rr3t 4 года назад
የኔ መልካም አባት ድምፀ መረዋህ ስወዳቸው እኮ እድሜዬ ጨምሬ በሰጠዋቸውና እሳቸው ኖረው የሚጠፉ ነፍሳት ሁሉ ወደ በረቱ በመለሱልን።
@bdusdi2288
@bdusdi2288 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 3 года назад
ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@user-ys3fn3rj4j
@user-ys3fn3rj4j 4 года назад
ማዕዶትዩ የኔ ቆንጆ በርቺ። እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ። አለም ብዙ አትረባሽም። በርቺ ብዙ ጩልፌቶች አሉና።
@user-kh5ge9ue6i
@user-kh5ge9ue6i 3 года назад
በእውነት አባቶቻችን በርከታችሁና ፆለት ልመናችሁ ይደርብን አሜን
@user-om5or6jj6j
@user-om5or6jj6j 2 года назад
አባታችን በረከትወ ይደርብኝ 🙏🕯🤲❤️✝️⛪️
@fetleworkgimite554
@fetleworkgimite554 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎ ቸሩ መድሐኔአለም 🙏🏽
@tewahidopage3813
@tewahidopage3813 3 года назад
በስመአብ ልብ ይመስጣል ዝማሬአቸዉ እግዚአብሄር አምላክ ጸጋዉን ያብዛለዎት
@user-bb7nb6yk9r
@user-bb7nb6yk9r 4 года назад
አቤት ድምፅ ከ እርጋታቸው ጋ ኡፍፍፍ አባቶቼ መታደሌ ኮ ስሰማቹ ማደጌ 😍 የሩፋኤልን ቅዳሴ እንደናፈቀኝ 😭 ምን ናፈቀሽ ስባል ሁሌ ምለው ቅዳሴ ነው ሲሰማ ሲያስቀድስ ያደገ ጥቅሙን ያቀዋል ብዙ ጎሎብኛል ከ አገሬ ስወጣ
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 года назад
አባታቸን ቃለሂወት ያሰማል እድሜና ጤና ይሰጠወት እኛንም ሰደቶኞቺን ጿሎት ልመናቹህ አይለየን አሜን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን እግዚያብሔር ይጠብቅዎት🌷🌷❤❤❤
@fggg1571
@fggg1571 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን፫ እህታችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ማር ተዋህዶ መሆን መታደል ነው።
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እዴም ከጤና ገር ይስጥት አባታችን
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 4 года назад
መመረጥ ነው አባታችን እግዚአብእሔ እድሜ ይስጥልን ለሜሉየም ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን
@mulumulu7045
@mulumulu7045 4 года назад
አባትዬ እድሜዎትን ያርዝምልን
@yezn4604
@yezn4604 3 года назад
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን💓💓💓
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 4 года назад
ሜሉዬ የኔ ውድ በጣም ከማደንቃቸው እና ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዷ ነሽ እና ደሞ ለእምነትሽ ያለሽም ቦታ በጣም ነው ምወድልሽ (እንደዚ አይነት ነገርን ሥትሠሪ ለምድነው ጓደኞችሽን ማታሣትፊው አውን ዘመድኩን ትልቅ ማህበር በመመሥረት ላይ ነው እና አባታችንም አባ ናትናኤልም ከማህበሩ አባል አዱ ናቸው እና ሜሉ እናንተም አብራቹት ሆናቹ ብታበረታቱት እላለው በርቺ ጠንክሪ የድንግል ልጅ ከሁላችን ጋር ይሁን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-cr4oh1es1c
@user-cr4oh1es1c 3 года назад
ብጹዕ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቡራኬዎት ይድረሰን በጸሎት ይማረን
@adisamada3603
@adisamada3603 3 года назад
አባታችን በረከት እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@belete9930
@belete9930 3 года назад
አቤቱ እግዚዓብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በረከትዎ ይድረሰን በጀርመን ሞንሽን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አገልግሎዎትን ሳስታውስ እንባ ይተናነቀኛል!!
@hdidydud7535
@hdidydud7535 3 года назад
ቡራኬወት ይድርሰን አባታችን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 года назад
አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን በረከታቸዉ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን ልጆቻችሁን በያለንበት
@user-kl4zk9me9p
@user-kl4zk9me9p 4 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ታድለሽ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 4 года назад
ብጹእ አባታችን በረከትዎት ይደርብን
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 3 года назад
በርከተዎት ይደርብን አባዬ
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 3 года назад
በርች እህታችን ♥ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-wn1nt7fm3w
@user-wn1nt7fm3w 4 года назад
አባታችን ቡራኬወት ይድርሰን
@user-hl3dl4vr4t
@user-hl3dl4vr4t 3 года назад
አሜን፫ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ!!!
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 2 года назад
በፀሎት አስቡን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@kalkidandesalegn5600
@kalkidandesalegn5600 4 года назад
በረከቶ ይድረሰን አባታችን
@cyclhcoycoyf8154
@cyclhcoycoyf8154 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@lemlemtekeba8445
@lemlemtekeba8445 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@martamarta9861
@martamarta9861 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@janets3159
@janets3159 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haiat1892
@haiat1892 3 года назад
አሜን ቃለህወይት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይለን አሜን
@negerhuluyoutube6730
@negerhuluyoutube6730 3 года назад
በእውነት ደስ የሚል ሰራን እየሰራሽ ነው እህታችን ሜላት በርቺ።
@mahletbrhanu9561
@mahletbrhanu9561 4 года назад
ነጠላውን ኣመሳቅለሽ ብትለብሽው መልካም ነበር።እድሜናጤና ለብፁእ ኣባታችን
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 4 года назад
Alebabesiwa tegebi adelem? Kenetelaw sir deretiwa yetegalete new. Inde inezihin Abatoch fit siqereb ke wistim ke wichim siriatun yetebeqe alebabes mehon alebet. Seyitan besiwa temesilo Abatochachinin yifetatenal. Ahun be zih balenibet zemen bizu setochachin beteley be wetatinet yalut bizuwoch Abatochachinin iyetedaferu yigengalu. Yih yezemenachi andengaw fetena new. Le isiwam hone azegajochu weyim be zih alebabes inditiqerib yaderegiwat libachewin indineqa Weladit Amlak tiridalin Timihirt: Andit set ke 18 amet belay yehonat Abatochachin fit sitiqerib 1. Fitwin be nistuh metateb 2. Libisochiwa qelemu nech 3. Ijege mulu ( rejim) stegurwa be nech shash yeteshefene 4. Qemisiwa terekeziwan yemineka 5. Netelawa mesiqelenga yetesfa mehon alebat. 6. Ke meqirebiwa befit bestelot meteyeq. Lezihim wana mikiniyatu indalasasit Amilakye irdang le malet yiteqimatal. Abetu Amlakachin hoy Ethiopian asibat. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim Tewahado zelalemawit nat Amen Amen Amen
@mahletbrhanu9561
@mahletbrhanu9561 4 года назад
@@amalajekidusan6360 tkkl blehal
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እፁብ ድንቅ አንደበት!!!
@kidanafeworki6804
@kidanafeworki6804 4 года назад
ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-gf1ly8ro2u
@user-gf1ly8ro2u 3 года назад
ዝማሪ።መላይት።ይቀበልልን
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 4 года назад
Kale hiwite yasemalen. Abatachne. GTA Fetare. rzegme. Edeme. Yesetote 🙏🙏🙏🙏🙏
@abrahamalebe6200
@abrahamalebe6200 4 года назад
እውነት ለመናገር እንባዬ መጣ ።
@mesertmesele7479
@mesertmesele7479 3 года назад
አሚን አሚን አሚን 👐👐👐
@bettyalibet6678
@bettyalibet6678 3 года назад
በረከተይደርብንአባታችን
@debriekihenet6115
@debriekihenet6115 3 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በከትዋ ይድረሰን ሜላት እመብርሃን ትጠብቅሽ በእድሜ በፀጋ በጤና ትጠብቅሽ
@asnkechtadese3966
@asnkechtadese3966 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 года назад
በረከቶወ ይደርብን አባታችን
@birhaneyoutube4894
@birhaneyoutube4894 4 года назад
አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን
@user-yg4ex2ix4t
@user-yg4ex2ix4t 4 года назад
የኔ አባት በረከትወ ይደርብን
@mirvakadiafleurdetoi789
@mirvakadiafleurdetoi789 4 года назад
አባት ቸሩ መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት የንየ አባት ባርኮቶት ይድረሰን
@addis2286
@addis2286 4 года назад
እህታችን ሜላት ለስራሽ ሁሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው ። እሄን ስራ ስትሰሪ ፈተናዎች ይገጥሙሻል አንቺም ታውቂያለሽ እኛ መልካም ሰራሽ ጎሽ እንደምንልሽ ሁሉ ጥሩ ስራ የማይወዱ ደሞ በ ተቃራኒው ይቀበሉሻል ስለዚህ እባከሽ በነዚ ክፋ ሰዎች የተነሳ መልካም ስራሽን እንዳታቆሚ እሄን ስል በቅንነት ውሰጂልኝ ሰይጣን አይተኛም ብዬ ነው። እናንተ ዕውቅ ሰዎች እንደዚህ ስትሰሩ ተደራሽነታችሁ ወይም ተፅዕኖ ፈጣሪነታችሁ የጎላ ነው ስለዚህም ለተዋህዶ እናታችን መልካም ነው ። እግዚአብሔር ከናንተ ከሁላችን ጋር ይሁን ! የቅዱስ መንፈስ ወንድምሽ ነኝ
@susuethio9202
@susuethio9202 4 года назад
አቤቱ እግዚያብሔር ሆይ ከፈተና አውጣን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bereketatnafu3778
@bereketatnafu3778 3 года назад
አባታችን በረከታቸው ይደርብን ሜሊ ተባረኪ
@biskutzele4534
@biskutzele4534 4 года назад
Amen Amen Amen LAbatachin kale hiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen bedime betena yitebikilin ehtachin achim EGZABHER Yagelgilot zemenishin yazimilshi yasebshwun yasalalishi bebetu yatsinashi
@masarathelo2633
@masarathelo2633 3 года назад
አሜንአሜን
@user-ls3ki8fu2s
@user-ls3ki8fu2s 4 года назад
አባታችን እወደዎታለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሠኝ አባቶችን ሳይ እንባዬ እሚመጣኝ ነገርስ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 года назад
አባታችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@user-vx8oc8vd5l
@user-vx8oc8vd5l 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ሜልዬ አንቺም በድሜ በፀጋ ይስጥሽ
@meseretshimales7426
@meseretshimales7426 4 года назад
Amen Abatachin Egzaber Edimawienina thanawin ysithwot.
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 года назад
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@avnd6229
@avnd6229 4 года назад
አባታችን እውነት ነው ቃለህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@tiruhabeshawit
@tiruhabeshawit 4 года назад
Dess yemilu abat Egziabeher edmena tena yistilin 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣🙏❣
@kedstlema4139
@kedstlema4139 4 года назад
ቃለይወትያሠማልንኣባታችን
@MimiMimi-rl1nw
@MimiMimi-rl1nw 4 года назад
ተባረኪ አባቶችም በረከታችው ይደርብን
@genetshale731
@genetshale731 4 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ ሜሉ እናመሰግናለን
@fdgggg1468
@fdgggg1468 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አባታችን በፆሎትው ያስብኝ በርከትው ይዴርሰን አሜን አሜን
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 года назад
አባታችን ብጹእ አቡነ ናትናኤል እረጅም እድሜ እውነትም የዘመኑ ቅዱስ ያሬድ
@fvop7530
@fvop7530 3 года назад
የኔ ውድ ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ
@adonakal7973
@adonakal7973 4 года назад
God bless you I wish you came to Europe to save lot of life especially UK and Ireland
@mulubirhanu6863
@mulubirhanu6863 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ አይለየን
@tigsitderseh5026
@tigsitderseh5026 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን በርከቱሁ ይደርበን
@Gc-vm4kq
@Gc-vm4kq 4 года назад
እ/ር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ላባታቺን ላንቺም ቃለህይወት የሰማልን
@tigtig8146
@tigtig8146 4 года назад
kale hewet yasmalen
@user-nr3tl8pw8z
@user-nr3tl8pw8z 4 года назад
ሜሉ እናትና አባትሽ ይመስገኑ የምትወጃት ልጅሽ ሽ ትሁንልሽ
@melesemechal6875
@melesemechal6875 4 года назад
ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባታችን አምላክ በጸሎቶ ይማረን።ሜሉ በርቺልን የቅዱሳኑ ጥበቃ አይለይሽ!!!
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 3 года назад
ቃለህይውት ያስማል
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 4 года назад
በረከተወት ይድረሰን አባታችን
@nawaf8626
@nawaf8626 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን
@user-uw9yr4tj9x
@user-uw9yr4tj9x 3 года назад
አሜን/3, 🙏🙏🙏
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 4 года назад
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እድሜዎትን ያርዝምልን
@adesamuluget2723
@adesamuluget2723 4 года назад
በረከቱትይደርብንብፁአባታችንን
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት በርከዎት ይድርሰን
Далее
УРА! Я КУПИЛ МЕЧТУ 😃
00:11
Просмотров 810 тыс.
КРАСИМ ДЕНЬГИ В РОЗОВЫЙ!
01:01
Просмотров 423 тыс.
Walta at Eritrean Festival in scandinavian 20245
19:30
Tamiga & 2Bad - Tell Me | Official Video Extended
4:45
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
Просмотров 24 млн
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Scally Milano, uglystephan - Сутенер
2:01
Просмотров 138 тыс.