Тёмный
No video :(

እልልል ሳባ አሸነፈች congra saba 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

እልልል ሳባ አሸነፈች congra saba
#culture_ambassader_of_ethiopia
culture ambassader of ethiopia
culture ambassader of ethiopia
ኢትዬጲያ
ገና
ጥምቀት
የባህል አምባሳደር
የባህል አልባሳት አምባሳደር
የጎንደር ፈትል
የጎንደር ሸማ
የጎንደር ቀሚስ
የወሎ ቀሚስ
የሸዋ ቀሚስ
የጎጃም ቀሚስ
የዘጌ ቀሚስ
የአክሱም ቀሚስ
የትግራይ የባህል አልባሳት
የአማራ የባህል አልባሳት
የኦሮሞ የባህል አልባሳት
የጉራጌ የባህል አልባሳት
የደቡብ የባህል አልባሳት

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 7 месяцев назад
የሴቶች ተምሳሊት ጎበዝ በርች ጀግና አይገልፅሽም ሁላችንም በሀገራችን ሰርተን የምንለወጥ ያርገን ስደት መረረን እደሬት😢
@hayatteshome573
@hayatteshome573 7 месяцев назад
ይህን ውብ የሆነ ቁንጅና እና ፀዴ ቦታ ፣ ድንቅ ትእይንት በአማራ ልጆች በማየቴ ተደስቻለሁ❤ ግን አጭር የለበሱት ቢቀርባቸው እላለሁ። ውብ ባህላችንን እንጅ የሰይጣን ባህል አታምጡ። በተረፈ ሳባ ጅግና ልጅ ነሽ የስደተኞች አርኣያ❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zumraZumra-ff1qj
@zumraZumra-ff1qj 7 месяцев назад
ሳህ😢
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 7 месяцев назад
እኛ አማሮች እኮ የምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነን ለዛ እኮ ነው ዘራችንን ለማጥፋት የሚሯሯጡት የበታችነት ሥሜት ተሠምቷቸው በርች ሣብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ledea1236
@ledea1236 7 месяцев назад
እውነት ነው
@mita7976
@mita7976 7 месяцев назад
ካብት 😏😏
@almasbh6100
@almasbh6100 7 месяцев назад
@@mita7976 ደንቆሮ መጀመሪያ አሥተካክለህ መጻፍ ተማር የቀና ብዙ ያወራል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 7 месяцев назад
Baybatu eyhdachew tarmatemtu
@adaneshasrat6121
@adaneshasrat6121 7 месяцев назад
😏😏😏😏
@gebeyawukasawu-lp4if
@gebeyawukasawu-lp4if 7 месяцев назад
በርች ጀግናኘሸ የምር ሳባ❤❤ ተዉ ያገሬ ልጆች 1ሽ እንኮን አስገቡኝ እንደዉ ስለምናችሁ የመዳም ቅመም ነኝ😢😢😢
@hargtube216
@hargtube216 7 месяцев назад
ነይ ውዴ
@user-rm2dv1xv2n
@user-rm2dv1xv2n 7 месяцев назад
መልሽ ደምሬሻለሁ ማሬ
@user-rm2dv1xv2n
@user-rm2dv1xv2n 7 месяцев назад
​@@madeinaAli3295ደምሪኝ ውደ ደመርኩሽ🎉
@user-rm2dv1xv2n
@user-rm2dv1xv2n 7 месяцев назад
​@@hargtube216ደምሪኝ ሱሴ🎉
@madeinaAli3295
@madeinaAli3295 7 месяцев назад
እሽ እህቴ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 7 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@bezamichael4591
@bezamichael4591 2 месяца назад
I have my Jesus 🙌🏼
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 7 месяцев назад
በጣም ጀግና ነሽ እኔማ ሁሌ ነው ስለ አንቺና የተንቢ የማወራው የእኛም ተምሳሌት ናችሁ።
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 7 месяцев назад
በርች እህታችን ሌሎች ብዙ ያልታወቁ የጎንደር ቀሚሶች አሉ እነሱንም እየሰራሽ ለህዝብ አስተዋውቂ ❤❤❤❤
@user-sn9st1sb9e
@user-sn9st1sb9e 7 месяцев назад
ጎበዝ በርች ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስሽ ማርያምን ጀግና ነሽ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያውያን ሰላም አድርግልን 🙏🙏🙏
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 7 месяцев назад
በረች የመዳም ቅመሞች ከሳባ ከለምለም እንማር ስራን ለውጥን😍😍
@fentaye9663
@fentaye9663 7 месяцев назад
የኔ ባትሆኑ ይቆጨኛ ነበረ አቤት ስታምሮ የኔ ጎደሬወቸ 🌹🌹🌹🌹🌹
@mlokm1938
@mlokm1938 7 месяцев назад
ዉበት ሲለካ በአማራነው ለካ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌
@user-eh5iv3jq8p
@user-eh5iv3jq8p 7 месяцев назад
ክክክክክክ 🦓🦓🦓🦓
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 7 месяцев назад
​@@user-eh5iv3jq8palelech 😅😅😅😅😅
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 7 месяцев назад
ዘረኛ አትሁኑ ሁሉም ቆንጆ ነው ዋናው ቁንጅና የልብ ነው። በጥቁር ይሁን በቀይ በአርብ ይሁን በሀበሻ በአማራ ይሁን በኦረሞ ልዩነት የለም አሏህን በመፍራት እንጅ ሁሉም የአሏህ ፍጡር ነው በዘረኝነት ትውልድ አትበክሉ። በዘሬ አላፍርም አማራ ነኝ ግን ማንኛውንም ሰው በዘሩ ሳይሆን በማንነቱ አከብራለሁ
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 7 месяцев назад
​@@KkOo-jj3pzምን ላርግሽ የኔ ውድ እህት መቸ ይገባቸዋል ተደፍነው በጥላቻ እኔ ምንም አይመስለኝ የብሄሬነገር
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 7 месяцев назад
ሳባ ጀግና congregation🎉🎉🎉🎉❤
@kadotube9947
@kadotube9947 7 месяцев назад
ጀግና እንድነው ሴት ልጅ በራሳ ስትቆም ደስ ይላል
@foziyatube4807
@foziyatube4807 7 месяцев назад
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@gebeyawukasawu-lp4if
@gebeyawukasawu-lp4if 7 месяцев назад
ተኒ ጋር ቤተሰብ እነሁን ዉዴ❤
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 7 месяцев назад
አንበሳ ሳብዬ በጣም ያምራል የሴቶቹ ሁሉም አንድ አይነት ሆነ ሌላ ዲዛይን ቀልቀል ቢል አሪፍ ነው በርቺ ❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 месяцев назад
የኛ ጀግና የሴቶች ተምሳሊት❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 7 месяцев назад
በርች የኔውድ ሳባዬቀሚሱ ያምራል በተለይ እናትዋ ጎደር የሚለውዋው❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 месяцев назад
ከሰደት መልስ በሀገርሽ ሰረተሽ ያሳየሽን የወጣቶች ተመሳሌት ጀግና ሴት የምር እዴት እደምኮራብሽ
@ethiotube.27
@ethiotube.27 7 месяцев назад
ሳባዬ የኔ ውድ ኮሜንት ባልጽፍን ሁሌ እከታተልሻለሁ በርቺ ጀግና ነሽ ❤❤❤
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 месяцев назад
በጣም ጀግና ነሽ ሳባዬ አንቺና ለምለም ትለያላችሁ የሴቶች ተምሳሌት ናቸው አሁንም ገና ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን የመዳም ቅመሞች እኛንም እግዚአብሔር ያሳርፈን ❤❤🎉🎉
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 7 месяцев назад
Good job, sister. I am proud of you. You are an amazing and hard worker. Have a nice blessed 🙌 everyone. Pace for Ethiopian.
@user-ln3km7vm1c
@user-ln3km7vm1c 7 месяцев назад
Sabi ቆንጆ በርች ጀግናዋ
@user-bu8pb5ll5o
@user-bu8pb5ll5o 7 месяцев назад
የኔ ጀግና በርቺልኝ❤❤❤❤
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 7 месяцев назад
የተለያየ ድዛይንቢሆንየበለጥያምራል እደጀላብያ እደአጭር አድርገሽይቀረዋል ትንሽ ጀግናነሽ የሚስተካከልውሀዳርካአብአይመከርምእዳገቢ
@user-wg1vv6xl8z
@user-wg1vv6xl8z 7 месяцев назад
ኡሮሞቹ ሲያስተዋውቁ አይቻቹሀል የሆኑ ሸፋፋ አማራየ ኩሮ ቆጆ❤
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 7 месяцев назад
ዘረኝነት ጥንብ ነው።
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 месяцев назад
🎉❤​@@KkOo-jj3pz
@user-ze6xe1kw2v
@user-ze6xe1kw2v 6 месяцев назад
እሺ የኛ ሰገጤ ከአይምሮ ደሀዎች ጋር ተቆጥሬ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ያሳፍረኛል የዘረኝነት ጥግ ቱ
@user-ql2bw5yc5d
@user-ql2bw5yc5d 7 месяцев назад
ጀግና በርቺ የኛ እቁ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 7 месяцев назад
አንድ አይነት ሆነሳ ግን በርቺ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 7 месяцев назад
ሳብዬ ትቺያለሽ የኛ ጀግና በርቺ እግዚአብሔር ያግዝሽ ውዴ
@habibah9637
@habibah9637 7 месяцев назад
ሣባ የኔ ዉብ❤❤❤❤❤❤❤
@ferdos-tube
@ferdos-tube 7 месяцев назад
ጀግና ነሺ ሳብየ ጎበዝ በነካ እጂሺ ሸር አርጊልኝ😢
@sofyagemal5848
@sofyagemal5848 7 месяцев назад
በርች ጎበዝ
@sus2475
@sus2475 7 месяцев назад
ፐ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ጎበዝ በርች ሁሌም ወደፊት አንችና የለም ለም አንደኛ
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 7 месяцев назад
ዋው ሳባየ የኔጀግና በርች የሴቶች ተምሣሌትነሽ ጎበዝ በጣም ያምራን😍😍😍😍
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሽ በርች በጣም ጎበዝ ሴት ጠንካራ ሴት
@adbneTarkwa
@adbneTarkwa 7 месяцев назад
በርችልኝ የኔ ጀግና
@user-np3os9te9x
@user-np3os9te9x 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤በርች ሣረ❤❤❤
@dinkalmnegash3543
@dinkalmnegash3543 7 месяцев назад
በርቺ፣ጎበዝ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 месяцев назад
ሳባ የኔ ወርቅ ጀግናዬ ገና ከፍ ትያለሽ😍❤
@hargtube216
@hargtube216 7 месяцев назад
ሳብዬ ጀጀግና የኛ ተምሳሌት
@user-zp6ph9ep4v
@user-zp6ph9ep4v 7 месяцев назад
በርቺ ጎበዝ❤❤❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 месяцев назад
በርች ሳባየ ❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 7 месяцев назад
ጎበዝ ሳቢየ congra❤
@muluf7616
@muluf7616 7 месяцев назад
Congratulation sabay how are you doing how everyone I miss you my sister 🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሺ የሳብ ተከታዮች አበረታቱኝ ቻናለን
@abebamesfin6834
@abebamesfin6834 7 месяцев назад
ሳብየ በጣም ያምራል
@assaa7514
@assaa7514 7 месяцев назад
ሀሪፍ ነው ግን ልብሱ እና ጫማው አልሄደም ያገራችን ጫማ የት ሂዶ ነው ሰበር ሳካ የምትሉት
@hewan676
@hewan676 7 месяцев назад
ጅግና በርች❤❤
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 7 месяцев назад
ከስደት መልስ ስኪታማ አችና የተቢ ጀግኖች
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 7 месяцев назад
በጣም ጀግና ናቸው እኔማ ሁሌ ነው ስለ እነርሱ የማወራው
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 7 месяцев назад
@@AyeluMekonen ከምር እኔ የስራ ሰው ነኝ የስራ ሰው በተለይ ሴት ሆና እድህ ጀግና ስትሆን እደት ደስ እደሚለኝ ማነው ሴት አችልም ያለው በደብ ትችላለች
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 7 месяцев назад
@@user-xc9xt4vp8s በጣም ዋናው ቆራጥነት ነው ።
@user-dh9gu8lh7p
@user-dh9gu8lh7p 7 месяцев назад
ሤት እደምችል ያሣዩ ጀግኖች ናቸዉ ወላሂ እኔም በጣምነዉየምደነቅባቸዉ​@@user-xc9xt4vp8s
@delinagirmay9968
@delinagirmay9968 7 месяцев назад
Betam jegna berchi❤❤❤❤
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 7 месяцев назад
ጎበዝ❤❤❤❤❤
@aminat4274
@aminat4274 7 месяцев назад
በርቺ
@user-kv7gu2es1y
@user-kv7gu2es1y 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና
@user-so6ij5ws4l
@user-so6ij5ws4l 7 месяцев назад
ሰባየየኔ❤❤❤❤
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 месяцев назад
ተመሳሳይ ልብስ ለየት ብታረጉት ያምርነበር ብዙም 😊በርቺ ግን
@HabtamKindu
@HabtamKindu 7 месяцев назад
የኔም ሀሳብ ነው ቢቀላቀል የበለጠ ያምር ነበር
@sofitube7147
@sofitube7147 7 месяцев назад
ጉበዝ🎉
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 месяцев назад
ጀግኒት ❤❤❤
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 7 месяцев назад
❤❤❤❤አንበሳ በርቺ
@MimiMimi-xh2lo
@MimiMimi-xh2lo 7 месяцев назад
Wawwwwwwwwwwo Congratulations 🌹🌹🌹😗😗
@EThiopian189
@EThiopian189 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 lamina sab. anch. Almxshim. Salalyhush. Qarr. Bilonyall. 🎉🎉!!!!!!!
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 7 месяцев назад
ሰላም wooooow🎉
@hckid2748
@hckid2748 7 месяцев назад
ጀግና ጎበዝ በርቺ ኮንግራ
@weyni7527
@weyni7527 7 месяцев назад
ጀግኒት🎉❤❤❤❤
@user-hd2pp6ce6i
@user-hd2pp6ce6i 7 месяцев назад
Wow ❤❤❤❤betam yamiral
@user-kz2hx3or7t
@user-kz2hx3or7t 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 7 месяцев назад
ሳቢ ታታሪዋ እህታችን አንችን ሳይ ብርታት ይሰማኛል💪
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@saratube7323
@saratube7323 7 месяцев назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ግን ኔት የት አገኛሽ
@user-in9dm3ii5t
@user-in9dm3ii5t 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 7 месяцев назад
ዋውውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 7 месяцев назад
ጀግና ነሽ ሳባየ ❤❤
@adanechklendido5012
@adanechklendido5012 7 месяцев назад
Wonderful ❤
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 7 месяцев назад
ሠላም ሳባ ለባል ለሚስት ለልጅ ልጠልብሽ ፈልጌ ነበር እንዴት ላግኝሽ ሳዉዲ ነኝ ያለሁት በአስቸኳይ መልሽልኝ ካየሽዉ ???
@astertube5406
@astertube5406 7 месяцев назад
ሳቦ ጎበዝ እሴት ነሽ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 7 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i 7 месяцев назад
ዋውውውውው ❤❤❤❤❤❤
@gebeyawukasawu-lp4if
@gebeyawukasawu-lp4if 7 месяцев назад
አሁን ልባችሁን ቅን አርጋችሁ ብደምሩኝ ምን ችግር አለዉ, እኔም እመልሳለሁ ያገራ ልጆች😢😢
@seadajemal9777
@seadajemal9777 7 месяцев назад
አደረኩሽ😢❤
@Tube-ph4hv
@Tube-ph4hv 7 месяцев назад
አርጌሻለሁ
@madi2644
@madi2644 7 месяцев назад
ሰላምናችሁ
@ghccc5684
@ghccc5684 7 месяцев назад
እሰኪ የማዳሞ ቅመምችየ ከሳባ ልብሰ የገዛችሁ ላይክ በሉኝ ልወቃችሁ አታሰተናግድም እኛን እሳ ደሰ ሚላት ያሚሪካ ሰዉ ብቻነው እኔ ቅመማ ነኝ ዝም አለች ክክክክክ
@sablebena5936
@sablebena5936 7 месяцев назад
ሳባዬ ጥንካሬ ሽን ስል ድንቅ አላልፍም
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 7 месяцев назад
በወሎ😊ነይ
@mahlietmesfin3143
@mahlietmesfin3143 7 месяцев назад
How to connect you I need ye gonder libese
@alamsahigh2826
@alamsahigh2826 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meram123
@meram123 7 месяцев назад
ሠላም ሁላቸሁም ❤❤❤
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b 7 месяцев назад
ምን አለ እኔም ብትደምሩኝኝኝኝኝኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢የመዳም ቅመሞች እየበረታችሁ ወርቆቸ
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 7 месяцев назад
የምን ውዲዲር ነው
@user-dr8tq2qv9o
@user-dr8tq2qv9o 7 месяцев назад
Berch yene jonko gomez
@alahamalaham
@alahamalaham 7 месяцев назад
ልብሡበጣምያምራል አረማመድ ሠበርሠካ ቢቀረሥ ሆሆሆ
@ethiopia819
@ethiopia819 7 месяцев назад
የለበሱት ጫማ ከዚ በላይ እደት ያራምዳል ከነዚሁም ጎበዝ ናቸው 😂😂
@sahenaz2619
@sahenaz2619 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saadaahmed2145
@saadaahmed2145 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ng9sp9uz8x
@user-ng9sp9uz8x 7 месяцев назад
እትዮ ላይ ያበሻ ልብስ ይሄ ብቻ ነዉ ሴቱ ሁሉ አድ አይነት ወዶቹ ይሻላሉ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 7 месяцев назад
😁😁👍👍👍👍
@peace3791
@peace3791 7 месяцев назад
ይህን የምታንዠረጉትን ላስቲክ አንሱት ከላያችሁ ላይ, ኤጭ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 месяцев назад
የምንላስትክ ላስቲክ አለደ ላያቸዉ ላይ
@MuluGermay
@MuluGermay 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ww4bk3tv7y
@user-ww4bk3tv7y 7 месяцев назад
ይሄን ጫማ ለብሼ አንድ እርምጃ አልራመድም😂😂😂😂😂😂
@sethiotube5682
@sethiotube5682 7 месяцев назад
ጠካራዋ አበሳ
@aminat4274
@aminat4274 7 месяцев назад
በርቺ
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 6 млн
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 3,9 млн
Girls festival Ashendye, Ashenda, Shadey
4:30
Просмотров 18 тыс.